Тёмный

የሥላሴን መለኮታዊ ጸጋ በረከት ለማግኘት ምን እናድርግ? ምን ብናደርግ በሥላሴ ዘንድ መወደድን፣ በረከትን እናገኛለን? በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 27 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 302   
@HananMohamed-ep9qv
@HananMohamed-ep9qv 6 месяцев назад
እኔ በጣም የሥላሴ ወዳጅ ነኝ ❤❤❤
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 6 месяцев назад
አዎ መውደድ ግዲታችን ነው መልካም ነው ነገር ግን ሥላሴ ሲጻፋ እንደዚህ ነው ትርጉም አለው አመሰግናለሁ ።
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቅድስት ስላሴ አባቴ ተመስገን ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እውነት ነው
@SerkalmGosa-kd5ly
@SerkalmGosa-kd5ly 6 месяцев назад
እኔ አሁን ሲገባኝ
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 6 месяцев назад
መልካም ሥላሴ ✔️👉ስላሴ❌ እንዲኽ አይፃፍም እኽቴ
@HananMohamed-ep9qv
@HananMohamed-ep9qv 6 месяцев назад
@@user-zv2iy5xk5v እውነት ነው አመሰግናለሁ የፁሁፍ ስተት ሊኖርብኝ ይችላል ግን እግዚአብሔር አምላክ ፁሁፉን የሳመረውን ሳይሆን ልብ ያሳመረውን ያውቃል መለቴ የልቤን መሻት ማን እንደሆነ🙏
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 6 месяцев назад
ስሉስ ቅዱስ ሆይ እወድሃለሁ።❤❤❤!!!
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 6 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጡ ኣባታችን ይፍቱኝ ኣባቴ ኣባቴ በረከታቹ ይደርብን ፀሎታቹ ይርዳን ከስደት በሰላም እንድንመለስ ኣባቴ ፀሉይልን ወለተ ማርያም ነኝ ቤተ ክርስቲያን ናፈቀኝ ንስሃ ገብቼ ለማቁረብ ናፈቀኝ ኣባቴ ፀሎትዎት ይርዳን❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 6 месяцев назад
ኣሁን ግማሹ ሰምቼ ከሃዘኔ ተነስቼ ወደ ሰይፈ ስላሴ ጸሎት እግዚአቢሄር ስላሴ ከድብርት ወደ ምስጋና ስለረዱኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@alex-vg1oo
@alex-vg1oo 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂት ያሰማልን አባታችን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@getemetaferya1924
@getemetaferya1924 6 месяцев назад
አባቴ እንኩዋን ደህና መጡ ትምህርቶን በምሰማበት ጊዜ በተለይ ለእመቤቴ ያሎትን ክብር ስሰማ ዉስጤ በሀሴት ይሞላል
@user-kh7mt6ce6d
@user-kh7mt6ce6d 6 месяцев назад
የአብርሃም #ሥላሴ ለአባታችንን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን።
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን።
@nzantnzamenamenamenzimaree1366
@nzantnzamenamenamenzimaree1366 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባ ታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን አጋይስተ አለም ቅድስት ስላሴ ይጠብቁን።
@liyamotton2066
@liyamotton2066 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የዛሬ 4 አመት በፌስቡኬላይ ችግሬን አማክሬውት ሴፈ ስላሴን ሴፈ መለኮት ፀሎተ ባርቶስን ፀልይ ብለውኝ አሁን ከችግሬ ተፈውሼ የተርጋጋ ህይወትን ጤናዬንም አግኝቼአለሁ ክብርለቅድስት ስላሴ ከሞት አድነው ልጆቼን እዳሳድግ አርገውኛል አመስግኑልኝ እህት ወንድሞቴ እናት አባቶቼ !!! 🙏🙏🙏
@mesiman2550
@mesiman2550 6 месяцев назад
የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 6 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@dammamdammam322
@dammamdammam322 6 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 6 месяцев назад
ኦ ስሉስ ቅዱስ ክብር ንክብር ስምኹም ይኹን ። አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን ክብር ንአብ ፡ክብር ንወልድ ፡ ክብር ንመንፈስ ቅዱስ ይኹን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን 🙌🛐
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቅል ሂዎት ይስምልን አባታቺን
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ማህደረማርያም ብላችሁ❤❤❤❤❤😢
@natinatnaeltilahu
@natinatnaeltilahu 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 6 месяцев назад
Amen amen amen
@MaryamenataKrstosabata-hn9sm
@MaryamenataKrstosabata-hn9sm 6 месяцев назад
አሜን የስላሴ በረከት ይደርብን
@user-cq4kq6ec6m
@user-cq4kq6ec6m 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክብርና ምስጋና ለኣጋእዝተ ኣለም ቅድስት ስላሴ ይሁንልን ለዘለኣለሙ ኣሜን❤❤❤
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 6 месяцев назад
የወደዱኝ ስላሴ ይመስገኑ ይክበሩ ይመለኩ አሜን አሜን አሜን።
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 6 месяцев назад
ክብርና ውዳሴ ምስጋናና አምልኮ ለ❤ ቅድስት ሥላሴ ❤❤❤ እስከ ዘለዓለሙ ይሁን። አሜን አሜን አሜን .....
@user-hd7rt1gd7w
@user-hd7rt1gd7w 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን 🥰🥰🥰🥰🥰
@meronbesha9903
@meronbesha9903 6 месяцев назад
በዚህ ሰዓት ህዝብ ምን እደሚፍልግ ያወቁ መምህረ ። እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 6 месяцев назад
#እግዚአብሔር ይመስገን abatachn kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben amen 🤲💚💛❤
@user-qd8ff9pd1p
@user-qd8ff9pd1p 21 день назад
የስላሴ በረከታቸው ይደርብን ዓሜን።
@henna9179
@henna9179 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ሀና
@matihabesha
@matihabesha 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 6 месяцев назад
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ QEDEST SELASE Bereketachew yedereben
@yeshigetachew8180
@yeshigetachew8180 6 месяцев назад
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን ሰላሴዎች ሀገራችንን ህዝባችንን ይባርኩልን ያመት ሰው ይበለን።
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን
@adnaechyiram1950
@adnaechyiram1950 6 месяцев назад
አቢራም ሲላሴሆች በያለንበት ሰላም ይስጡን ላባታችን እዲሜና ጤና ይስጥል❤❤❤❤❤
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤
@user-qg3yg5eo1s
@user-qg3yg5eo1s 6 месяцев назад
የሥላሴን ረድኤት በረከታቸው ይደረብን አሜን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@MeseretTemesgen-lr3si
@MeseretTemesgen-lr3si 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተስፋ መንግሥት ሰማያትን ያዋርስልን በእውነት ማስተዋሉን ያድለን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን🙏
@selamhaile7346
@selamhaile7346 6 месяцев назад
እንኳዕ ብሰላም መፁና ክቡር አቦና🙏
@itayodose6116
@itayodose6116 6 месяцев назад
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..abatachin❤❤❤❤
@dammamdammam322
@dammamdammam322 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ፀሎቶዎ ይደርብኝ
@helin6219
@helin6219 6 месяцев назад
አሜን ፫ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@girmaabera7619
@girmaabera7619 6 месяцев назад
💚💛❤️ቃልህዬት ይስማልን አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ አባታችን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃቸዋል 💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን ይስብልን 🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️⚖️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🏆🌿🏆🌿🏆🌿ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ እና ክርስቶስ ሰምራ ከነቤተሰቢክ ትጠብቅክ 🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️አማኑኤል አባታችን ኤፍታህ በለን 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 6 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ያመት ሰው ይበለን ቅዱስ ሥላሴ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 месяцев назад
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ለይኩን 👐🕯🕯🕯ቃለ ህይወት ያሰማልን ይባርኩኝ
@asnehiwai3248
@asnehiwai3248 6 месяцев назад
Amen amen Amen amen Amen
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 6 месяцев назад
ቀኔን የምጀምረው በውዳሴ ማርያምና ሴፈ ስላሴ ነው እንኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ
@yemariamyemariam4170
@yemariamyemariam4170 6 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 6 месяцев назад
አሜን አባታችን ቄስ ሄኖክ! ይፍቱኝ አባቴ🙏አሺ ከዛሬ ጀምሬ የአጋእዝት ስላሴ ጸሎትና ሴፈ ስላሴ አንዳዘወትር ቃል አገባለሁ አባቴ!!ኑሩልን አንጠጦ ማርያም ለመምጣት ያብቃን እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን አንኳን አደረሰን🙏🌷አመሰግናለዉ
@avg4628
@avg4628 6 месяцев назад
በሰይፈ ስላሴ ፆሎት ጥላቴ ዓይነ ጠላ ተይዘዎል እግዚአብሔር ይመሰገን ሰይፈ ስላሴ በፀለይኵበት ጌዜ በጣም ደስተኛ ነኝ
@user-bz8qm7yq9w
@user-bz8qm7yq9w 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ያድልን❤❤
@tigistworku3094
@tigistworku3094 6 месяцев назад
Amenx3 Abtachin kela hiwotn yesmalen Tsehay Menfas Qidus Yelabsilen Ye Qidus SILASE Berakatachw le Hulachin ley edriben Hagrachinm Selam Yadergilen .🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@natisamisami8810
@natisamisami8810 6 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ስላሴ በረከት ረድኤት በእኛ በክርስትያኖች ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በፀሎት አስቡን ወለተ ስላሴ ብለሁ አስቡኝ አባቴ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን q🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mesi5527
@mesi5527 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 6 месяцев назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃል ሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆዪልን ያገልግሎት ዘመኑሁ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@zelalemeshetu9971
@zelalemeshetu9971 6 месяцев назад
Amen amen amennn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 6 месяцев назад
አሚን.አሚን.አሚን.አባታችን.እንኳን.ደህናመጡ..እድሜና.ጤና.ይስጠወት❤❤❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አቤቴ ቅዱስ ስሉስ ይባርኩን የአብርሃምን ቤት የባረኩ የኛንም ህይወት ይባርኩልን ❤❤
@truneshabegaz1527
@truneshabegaz1527 6 месяцев назад
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን መምህራችን እናመሰግናለን🙏
@bethelihemsolomon1555
@bethelihemsolomon1555 6 месяцев назад
D’élus Kidus Agayezete Alem kidist selasse Bereketewo yideribine. Betam newe yemakeberwote ye Alem Negesetate. Kekifu Hulu Tebekune Amené . Kale Hiyewet yasemalene Le Abatachine.🙏🏽🙏🏽🙏🏽🎚️🎚️🎚️❤️❤️❤️
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን ምስጋና ለኣብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ለዘለ ኣለም ኣሜን ብጽሎትኩም ዘኽሩና ኣሜን
@ConventionFloral
@ConventionFloral 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለርሶ በአንድ ቀን ድንቅ ነገር አይቼበታለሁ።
@MaryamenataKrstosabata-hn9sm
@MaryamenataKrstosabata-hn9sm 6 месяцев назад
ስላሴን አመልካለሁ አመሰግናለሁ ለስላሴ እገዛለሁ አሜንንንንንን
@filmonkalayu6152
@filmonkalayu6152 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fz4kg4qt4n
@user-fz4kg4qt4n 6 месяцев назад
ስላሴ ለኔ ዳግም ሕይወትን ሰተዉኛል ዳግምም ካለሁበት ጨለማና ከታሰርኩበት ሰንሰለት እንደሚፈቱኝና በብርሃን መንገድ እንደሚምሩኝ አምናለሁ ስላሴ ለኔ ያደረገልኝ የምመሰክርበት ጊዜ ያቅርብልኝ አሜን አባቴ ፈጣሪ ይስጥልኝ ለኛ ሰምተን ለማንሰማ እያየን ለማናየዉ የምድር ኑሮ ሰንሰለት ለሚጎትተን ግን ፍፁም ለአምላካችንን መገዛትን ለምፈልግ ስለኛ ሰዎች ሌት ቀን ለምትደክሙት አባታችን ፀጋሁንና ሞገሱን ይስጥልኝ አመሰግናችዋለሁ❤❤
@anoarkhan381
@anoarkhan381 6 месяцев назад
Amen amen amen qala hiwot yasamalen abatachin❤
@firhiwatdejena1193
@firhiwatdejena1193 6 месяцев назад
Kal hiwat yesmaln manged smhyt ywerseln brkitu yedrbn amen 🙏
@NegatuTekalign
@NegatuTekalign 6 месяцев назад
ባሉበትመድኃኔዓለምይጠብቅዎ፡አባታችን።
@getemetaferya1924
@getemetaferya1924 6 месяцев назад
የስላሶች በረከት አይለየን ለአባታችን ለመምህራችንም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አባቴ በፀሎት ያስቡኝ እህተ ገብርኤልን ያስቡኝ
@user-mc8fv9zc7d
@user-mc8fv9zc7d 6 месяцев назад
አሜን አሜን የስላሴ በረከት ይደርብን❤❤❤
@SewnetweldetsadikSewnet
@SewnetweldetsadikSewnet 6 месяцев назад
አሜን አባታችን። ለተዘክሮተ ሥላሴ ቅድስት ሥላሴ ይምረጡን።
@asmamaw3349
@asmamaw3349 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 6 месяцев назад
ሰላም፡አባየ፡እንካን፡አደረስዎት፡እኔ፡በቀን፡በቀን፡አንዳሉት፡አደርጋለሁ፡ያሉትን፡ሁሉ፡ምልክት፡አያለሁ፡ክብር፡ለስላሴዎች፡አመሰግናለሁ፡ድንቅ፡አባት፡ኖዎት❤
@beletbelay6721
@beletbelay6721 6 месяцев назад
እንኳን በደህና መጡ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ስልከዎትን ያስቀምጡልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔ ሁልግዜ የምፀልየው መልክአ ስላሴን ስይፈ ስላሴን ሰይፈ መለኮትን ነው
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 6 месяцев назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 6 месяцев назад
እኔ በ2015 ጥር 7 ያመቱ ሥላሴ በምገርም ሁኔታ ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ነበር በቸርነታቸው . ምንም አካሌ ሳይጎድል አድኖውኛል እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ ይሁን ❤
@EagerWateringCan-xw9en
@EagerWateringCan-xw9en 6 месяцев назад
Amen
@semenawit8438
@semenawit8438 6 месяцев назад
Selus " Kedus" Hoy ke Mekera Sega ke Mekera Nebs yetebekun Amen 🕯🕯🕯✝️ ❤🙏 Kale Hiowt Yasemaln Bewnet 🙏
@user-dh3eq1dk5q
@user-dh3eq1dk5q 6 месяцев назад
Amen amen amen ❤❤❤❤
@SAMRII2735
@SAMRII2735 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
@user-eq9pu9bb4g
@user-eq9pu9bb4g 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@ትእግስት
@ትእግስት 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 6 месяцев назад
እንኳን ቅድስት ለላሴ አደረሳችሁ አደረሰ አለማውቃቸና ማስተዋሉን ያደላችን😢
@melkamelka23
@melkamelka23 6 месяцев назад
አባታችን እድሜን ጤነ ይስጥልን ስልክብታስቅምጡሉን
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 6 месяцев назад
❤ ሥሉስ ቅዱስ ❤❤❤ ከልቤ እወድሃለሁ ። ባንተ መንገድ እንድመራ አድርገኝ አሜን ....
@merhawit-qj8vq
@merhawit-qj8vq 6 месяцев назад
Amen Amen Amen❤❤❤❤
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቼ
@debritutaddasa1958
@debritutaddasa1958 6 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏❤❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@masaratmasarat3822
@masaratmasarat3822 6 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏
@user-lm9dp7wc2o
@user-lm9dp7wc2o 6 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 6 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏🏽
@mesi557
@mesi557 3 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🤲❤
@afewerkifsehaye9705
@afewerkifsehaye9705 2 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን :እድሜ ና ጤና ይስጥዎ።
@fikrtetadele4147
@fikrtetadele4147 6 месяцев назад
Amen Amen Amen Abtachiiin kale hiwoten yasemalen Egziabehr Amlakk yexbqelen Fekert maariyaam belachuu Beselot Asbuun
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር አብርሙ ስላሴ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጦ😇😇😇
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይህንንም ይደረግልን ቃለህይውት ይስጥልን አባታችን እውነት ነው አባቴችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የኔ አባት ቃለሂወትን የሠማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v 6 месяцев назад
አጋእዝትአለም ቀሰድስት ሥላሴ እወዳቸውአለሁ❤❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-yg8in9er8v
@user-yg8in9er8v 6 месяцев назад
ክብር ምስጋና ይገባል ለቅድስት ስላሴ
@alamark1631
@alamark1631 6 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህራችን እድሜጤናይስጥልን እናመሰግናለን በዉነት
Далее
вернуть Врискаса 📗 | WICSUR #shorts
00:54
Штаны легионера
00:44
Просмотров 372 тыс.