Тёмный

የራሴን ልጅ ልወልድ ነው🤭 የናንተን ልጅ አላሳድግም😭😭 

Emu & Sam
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 294   
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 месяца назад
ለእሚት ዩቱዩብ ይከፈትላት ትችላለች የምትሉ በላይክ😊❤❤❤
@HeIenHeIen789
@HeIenHeIen789 3 месяца назад
ወይ እናተ ለነሱም 100አላስገባቹም ለሷደሞ እዴት ልታዮትነው ንቀታቹ እኮ አይጣልነው ምነው ሀበሻ ግዴታ ተጣላን ተለያየን ማለት አለባቹው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 месяца назад
@@HeIenHeIen789 ስትናገሪ አስቢ እኔን አይመለከትም እኔ አንድ ነኝ አንዴ ነው ሰብስክራይብ ማድረግ የምችለው እንደ ኮሜንት መደጋገም ቢቻል ባደረኳቸው ንቀታቹ ብለሽ እኔንም ትጨምሪያለሽ እንዴ ባለጌ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 3 месяца назад
ለነሱም 100ኬ ማስገባት አቃታቹ ገና ሌላ እስኪ ከቻላችሁ ላይክ ሼር አርጉላቸውና እነሱ ይደጉ ከዛም ይከፈትላታል
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 3 месяца назад
​@@HeIenHeIen789 አቦ ሀቅይውጣልሽ
@DiboraGech
@DiboraGech 3 месяца назад
ፈጣሪ ከስደት መልስ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ያብቃን አሜን በሉ
@user-nn8gy1er1k
@user-nn8gy1er1k 3 месяца назад
አሚንንን ያረብ
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 3 месяца назад
አሜን
@smra8177
@smra8177 3 месяца назад
አሜን
@4gworld4gworld2
@4gworld4gworld2 3 месяца назад
Ameeeen amen amen
@user-hs2xk8ev8b
@user-hs2xk8ev8b 3 месяца назад
Amen
@hikmamerssatube5280
@hikmamerssatube5280 3 месяца назад
ሳሚ ግን እንደ አማች ሳይሆን ከወንድም በላይ ነዉ የሚቀርባት ሳሚ ምርጥ ሰዉ የምትሉ በላይክና በሰብስክራይ አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ❤❤❤
@user-ji5bn5ik2v
@user-ji5bn5ik2v 3 месяца назад
እስቲ ሳሚዬ እና እሙዬ መቶ ሺህ እናስገባቸው ጨዋ ናቸው ጌታን የሰው ክብር አላቸው
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 3 месяца назад
አይ ሳሚ ትለያለህኮ አስተሳሰብህ አማች ብቻ አደለህም አባትም ወንዲምም ነህ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 месяца назад
እነዚህ ዘና የሚያደርጉንን ዩቱዩበሮች ነው መቶሺህ ማድረስ ከምር ሌሎቹ ለዩቱዩብ ብራቸው ሲሉ ይነፋረቃሉ እኛን ክፉ ያናግራሉ😅 ዮኒ ለምን አይመጣም መልሱልን😊❤❤❤❤
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂ሰወዳቹሁ ልጂቱ ከሳሚጋ ያላት መግባባት ደሰ ሲል❤❤❤❤❤
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 3 месяца назад
እሙ ልጅሽን ሸፍኝ ካሚራ አታቅርቢው የሁሉ አይን ጤነኛ አደለም ታሞ ከመሞቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ ነው እሙየ ሸፈነሽ አሳድጊ ህፆን አይን አይን አይችልም በተርፈ እንወዳችኋለን
@ወሎየዋዋዋዋዋ
@ወሎየዋዋዋዋዋ 3 месяца назад
የኔ ውዶች እናንተ ብቻ ናችሁ በራሳችሁ ብቻ ፈታ እያላችሁ የምትመጡ ❤❤❤ ሌሎቹማ ተለያየን ተፋለጥን እያሉ ተፋታን እያሉ አሰለቹንኮ 😂😂😂❤❤❤
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 3 месяца назад
እኮ😂😂😂😂😂
@seaedubekele-hf3bj
@seaedubekele-hf3bj 3 месяца назад
እህ የልቤን ነገርሽልኝ መድረሻ አጣንኮ የራሣችን አነሰንና
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 3 месяца назад
ዛሬ ሱሶቼ ተሳክቶልኝ አንደኛ ነኝ 👍👍👍👍 ግጩኝ
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 месяца назад
letsgo 100k የእኔ ምርጦች በራሣቸው አለም ነው የሚሠሩት ሥወዳችሁ ሣሚአሥተዋይነቱ ሥወድለት የእሙየ መልካምነት❤❤❤
@Nora-p8n
@Nora-p8n 3 месяца назад
በጣም ከፍቶናል እስቲ ማርክና ሄሉ በመለያያቸው እናንተስ
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 3 месяца назад
ምን አገባን
@kidanabera5960
@kidanabera5960 3 месяца назад
እኛ ምን አገባን የራሳቸው ጉዳይ
@samichotv
@samichotv 3 месяца назад
መጀመሪያም ፍቅረኛሞች አይደሉም እባካችሁ አብራችሁ አታልቅሱ የውሸት ሂወት ነው😂 ሁሉም የጁን ያገኝ እና ሀቀኛ ሰዎች ተመልካች እናገኝ ይሆናል። አሁን እኛ ወርደን ውሸት ከፍ ብሏል😢
@nefisasemane
@nefisasemane 3 месяца назад
ድሮም ድራማ ነው ከተለያዩ እኔ ድራማ ነ ው ብዬ አእምሮዬ ያመነልኝ እነ አብረሽ ነው
@mulu5
@mulu5 3 месяца назад
​@@samichotv😂😂😂😂😂
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r 3 месяца назад
እኔ ደስ እሚለኝ ሳሚ ልክ እደህቱ ነዉ እሚቆጣት በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏❤️❤️
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 3 месяца назад
ልክ ነሽ እሙ አንድ ቦታ ማየት ጥሩ አይደለም የአክስቴ ልጅ ሸውራራ ሆነ አይኖ
@user-hs8dd9ht8e
@user-hs8dd9ht8e 3 месяца назад
ለሙቲ ሰጦታይሰጣት
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 3 месяца назад
ሳሚ አባዋራ አባዋራ አጫወተው እኮ😂😂 እሙ ልጅ አያያዝሽ ሲያምር😂😂 ❤
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i 3 месяца назад
እሙዬ ዛሬ ገና ተሸወድሽ አይ ሰሚ በዚህ ነው የምሰፋልሽ ዛሬ በጣም ከፈቶኛል በሄሉ እና በማርክ ሳሚዬ ኑርልን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 месяца назад
ውይ ሳሚዬ ደስ ስትል ጎበዝ ምን አገባኝነት የለብህም❤❤የኔ ውዶች
@user-ii3ts5rh3r
@user-ii3ts5rh3r 3 месяца назад
ቻሉት እናንተናችሁ ያስተማራችኾት ፖራክ😂😂😂
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 3 месяца назад
አይ ሳሚ እሰፍልሻለው አላለም ጭራሽ ልታበላሻት ነው ልጅቷን እ😂😂😂😂😂😊
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 3 месяца назад
እሙየ ልጅሽን ሁሌ አትቀፊ ሙቀት ከለመደ መከራሽን ነዉ የሚያበላሽ ለደቂቃ ካወረድሽዉ ያለቅሳል እና እባክሽን ማጫወት ካለብሽ አስተኝተሽ አጫዉች
@mekidelawitmesfin2734
@mekidelawitmesfin2734 3 месяца назад
ሳሚ የእውነት መልካም ሰው ነህ ልጂቷም ጎበዝ መከባበር ደስ ይላል እንደ ወንድም መቆጣት ምን አገባኝ ሳትል አጠቃላይ ደስ ትላላቹ ሰውኛ ባህሪ ይታይባችሗል ቤቢንም አሰሩት እንጂ😂😂
@AbcEfg-my7cz
@AbcEfg-my7cz 3 месяца назад
እሙ ቤቢየ እጁን እያወዛወዘ እረ እባካችሁ ከእኔ ፊትኳ አባየን አታናዱብኝ እያለነውኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 3 месяца назад
ሳሚ መቆርቆርህ ደስ ይላል ቀጥልበት. እና ከፍተሽ ልሰጭው ናው አለለም😂😂😂😂😂 እሚት ትችያለሽ በርቺ 🎉🎉🎉
@xfgfdfggh7631
@xfgfdfggh7631 3 месяца назад
ሳሚ አከበርኩህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እሙ ደስ ስትይ ዋው ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 3 месяца назад
ሁለት ተንኮለኞች😅 እሚት የኔ ሚጥሚጣ ሁለቱንም አቃጠልሽ ዛሬ😅 በርቱልን የኔ ሚጥሚጣ
@ethiolove131
@ethiolove131 3 месяца назад
Kkk አይ ሳሚ ማንም ጎሮምሳ እንውለድ ካለሽ ከፍተሽ ልትሰጪ ነው እሰፋልሻለው አላለም😂😂😂፣አፋሮች እኮ ሲገረዙ ይሰፋሉ ሳሚ ስፋት
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 3 месяца назад
ለምን ቡሃላ እንዴት ሊፍታ ቢደፍንስ😂😂😂
@Betiaebera
@Betiaebera 3 месяца назад
እሙ እኳን ለቤትሽ አበቃሽ እናት ግን ልጅን ካሚራ ላይ ባታቀርቡት ጡሩ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ያአሳድግንሽ እንወዳችኋለን❤🎉🎉🎉🎉
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 3 месяца назад
ወይኔ በሳቅ ሞትሁ እነሱቤት ሆንሽ አረገዘች ሊባል አላለም አይ ሳሚ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 3 месяца назад
ሳሚ ሸአመት ኑረ አስተሳሰብህኮ 👌👌👌👌እሰፍልሻለሁ አላለም😂😂😂😂😂ፈቅረ ስራሽ ነው ቻይው😂😂እሚት ፖራንክ አትቻልም ጎበዝ ነች ❤❤❤❤ሁለት ባንድ ደግ አረግሻቸው
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 месяца назад
በነገራችንላይ ሳሚ እሚትን እደእህቱነውየሚከባከባት መጥፎነገርእዳትወድቅ ይቆረቆራል እሙየም ሳሚም ምርጥአሳቢናችሁ❤❤❤❤🎉🎉
@user-bj9lc1tp3p
@user-bj9lc1tp3p 3 месяца назад
እር አሚቲ ልጅ መውለድ ብቻ ነው የምፈልገው አላለችም 😀😀😀😀😀😀😀😀
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 месяца назад
ኢሚትዬ ኮስተር ስትዪ የእውነት ይመሳል😂😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚዬ እሰፋልሻለው አላለም 😂😂😂😂😂እሙዬ ልጁን መታቀፍ አታስለምጅው ጠረንሽን ከለመደ ሁሌ ታቀፊኝ ይልሻል ከጎንሽ አስተኚው እወዳችዋለው❤❤❤❤❤
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 3 месяца назад
በራሳችሁ አይድያ ሁሌ ዘና የምታደርጉ አይ ሳኔ እሠፋልሻለሁ አለሽ አሳቃችሁኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gigi-nr6vx
@Gigi-nr6vx 3 месяца назад
እሙ ካሜራውን አይታዋለች🙈😂😂😂😂😂
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወይኔ በሳቅ ልቤ ቆሰለ ሳሚ ማንም ውለጂ ስላለሽ ከፍተሽ ልሰጪ ነው አላለም በቃ ሰፍተህ ገላግላት😂😂😂😂😂😂😂😂
@salamhalkno8873
@salamhalkno8873 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@ftube923
@ftube923 3 месяца назад
ቱቱቱቱ ሳሚ ከፋተሺ ልሰጨ ነዉ አላለም😂😂😂
@AbcAbc-gm6cc
@AbcAbc-gm6cc 3 месяца назад
ይሄስልክ በማሀል በማሀል እየወጣይ የምታወራው ነገር አላለም ክክክክክክክክክክ
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 3 месяца назад
ሳሚየ ስወድህ አንተ አማች አደለህም ሺ አመት ኑሩ 👌👌👌👌 ማርየን ደስ ምትሉ ቤተሠቦች ናችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 3 месяца назад
ወይኔ ኧረ እነዚህ የፍቅርተምሳሌቶች 100ኬ እናስገባቸው።ላይክ ሼርርርርርርእናድርግላቸው
@hehamanot
@hehamanot 3 месяца назад
ሳሚኮ የምር የእውነት አባወራ ነው
@SeadaCoffee
@SeadaCoffee 3 месяца назад
ቪዲዮዎችሁ አሪፍ ነው ግን መዝጊ አረጉበት ወዳዎ ፕራክ ከሆነ ትንሽ እራያክሺን መቅረፀ አለባችሁ🥰🥰🥰
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 3 месяца назад
ሳሚ አንበሳው😅😍በርቱ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
@GkhFuh
@GkhFuh 3 месяца назад
ኮሜቴን አብቡ ይጠቅማችኅል ለዶላር ብላችሁ ልጃችሁን የማይዳን በሽታ እዳታሲዙ እቢካችሁ ሁለት ልጆች አይቻለሁ በአራስነታቸው በተፈጠረ ግጬት በጩኸት የተለከፉ ና ሀኪምያላዳናቸው ተጠቀቁ ሳሚይጮሀልና ልጁን በሽታእዳታስለክፉ ልጅን በጤና ማሳደግ ትልቅ ነገር ነው ዋ ዋ ፈርቸላችኅለሁ😊
@msgjh3659
@msgjh3659 3 месяца назад
ወላሒ ያሰቀኛል እደህቱነዉ የሚያያት 😂
@amtiamti-st9vi
@amtiamti-st9vi 3 месяца назад
በቃ ደስ ትሉኛላችሁ ሁለነገራችሁ ስረአታችሁ ለዛችሁ በቃ ታምራላቸሁ በተለይ ሳሚ ሲናደድ ክክክክ🌺🌺
@user-un3jv8pg8v
@user-un3jv8pg8v 3 месяца назад
መስፊያ ስጭው እሚቲ😂😂😂😂
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 3 месяца назад
ሳሚ የዎህ አላህ ይጠብቅህ ወድም አላህልጃቺሁኝ ን ያሳድግላቺሁ እደህቱ ጀግናአ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Lulu-55555
@Lulu-55555 3 месяца назад
ልጁን ግን ወደሆላ አስቀምጡት ሁልግዜ እጣገባችሁ አድርጋችሁ ነው እምጮኩበት ጥሩ አደለም❤
@user-ub3xi2nc5b
@user-ub3xi2nc5b 3 месяца назад
አያልቅባቹሁ ሳሚን ለማናደድ እስኪ ልያቹሁ
@selamberahane
@selamberahane 3 месяца назад
የሳሚ ሳቅ ከመግባቴ መሳቂ😅😅😅😅
@busyline1119
@busyline1119 3 месяца назад
ማሻአላህ ማሻአላህ እሙዬ ደስስትሉ❤❤❤ልጅ ሽንታቅፍሺ አላህያሳድግላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 3 месяца назад
😂😂😂አይሳሚ እሰፋልሻለሁ አለኮክክክ
@ftube923
@ftube923 3 месяца назад
አንድ አስተየያየት ልገራቺሁ አሉ ሁሉንም ቢደዋቺሁን አይቻለሁ ግን አንድ ዉ ፓራክ ስታረጉ ያሰዉ የተሰማዉን ስሚት መጠየቅ ግድ ይላቺኋል እናተ ፓራክ ነዉ ብላቺሁ ትዘጋላቺሁ በተረፈ እንወዳቺኋለን ከአምሳ ንፋርቅ የናተን ቢደወ ባይ ይሻለኝል❤❤❤❤❤እንወዳቺኋለን ይቅርታ ስላስተያየቴ❤
@user-xe6rw8hn2t
@user-xe6rw8hn2t 3 месяца назад
ምኑን ነው የምሠፍው ሣሚ 😂😂😂😂
@zina5085
@zina5085 3 месяца назад
😂😂😂😂😂❤❤❤ ሳሚ እኮ የዋህ ነው የምር ሳያሳዝኑ
@HiHi-oe5mv
@HiHi-oe5mv 3 месяца назад
መብቴ ነው ማነም ይሁን አላለችም😂😂😂😂
@user-yl1jh4tm5m
@user-yl1jh4tm5m 3 месяца назад
🤣🤣🤣 እኔ አሚያስቀኝ የልጁ ወሬ 😅😅😅
@user-gc4sj2qx3t
@user-gc4sj2qx3t 3 месяца назад
ሳሚ እደ አማች ሳይሆን ልክ እንደወንድም ነው ይመችህ አቦ
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 3 месяца назад
😁😁😁😁😁😁 እኔ የናተ ና የሄለን ፕራክ ነው ዘና የሚያደርገኝ
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 3 месяца назад
ብሪጭቆን ግን አሱት ግባራቹህ እዳይላአቹ😂😂😂😂
@user-mi1dd5rt6f
@user-mi1dd5rt6f 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg 3 месяца назад
ይህ ብረጭቆ ዋ አድቀን እዳይፈነክታችሁ ስትሰሩ አሱ ብረጭቆውን😂😂
@Mamaye57
@Mamaye57 3 месяца назад
Yoni yeti hedha 😢😢
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 3 месяца назад
እኔ ሁሌም አስተያየት ስታነቡ አንብባቹ ተግብሩ ሰው ቤታቹ ሲመጣ ሰላም ብሎ ገብቶ ሲጫወት ቆይቶ ደናሁኑ ብሎ ሳይሰናበት ቢሄድ ምን ትላላቹ " አይ ቸኩሎነው ወይስ ምነካው አትሉም? ስለዚ ቪዲዮ መጀመሪያ ካለው መጨረሻ ወይም መዝጊያ መኖር አለበት ፕራክ ስታረጉ በጉጉት እምንጠብቀው መጨረሻ እሚያሳየውን እርያክት ነው ለተመልካች ክብር ግድነው ስራችሁን ሰለምኖደው ነው እስከመጨረሻ እምናየው የሌላ ቪዶ እስከመጨረሻ አላይም እኔ የናተ ግን አዝናኝ ስለሆነ ደስ ትሉኛላቹ❤❤❤❤
@user-ki5iq8sc9h
@user-ki5iq8sc9h 3 месяца назад
አይ ሰሚ ከፍታሽ ልሰጭዉ ነዉ አለለም😂😂😂😂😂😂
@user-im3qt5ms5m
@user-im3qt5ms5m 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 3 месяца назад
እሰፋልሻለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sifangarrama7358
@sifangarrama7358 3 месяца назад
Akkanaa Siin jaladhuu bayyee waggaa kummaa jiradhaa mucaa keessanilee waqqaayyoo siin haa gudisuu ❤❤❤❤🎉
@amtiamti-st9vi
@amtiamti-st9vi 3 месяца назад
እስፋልሻለሁ ክክክክ አይይይይ ሳሚቾ🥀🥀🥀🥀
@YHh-ym2oq
@YHh-ym2oq 3 месяца назад
Was batam ewdhiwlhu😂😂❤❤❤❤eitubi smattering ebitahihu ematlhu 9:19 9:20 batam ewdahihohu
@user-yh5pn8gm5e
@user-yh5pn8gm5e 3 месяца назад
ማሻአለህ አለህ ይጣብቅለቹ ምርጥ ቤተሰብ💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘😘😘
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ክክክክክ ሳሚ እደው ሁሌ ይጫወቱብህ ነቃበል አዳድጊዜ 🎉🎉🎉 በሉ ደምሩኝ እዳታልፉኝ አብባችሁ
@emuhikmaaalehamdulila8400
@emuhikmaaalehamdulila8400 3 месяца назад
የእሙእህት ልክ እዴእሙ ሳሚን አናዳ ልደፉው ነው ክክክክ
@user-kx8cx9lk1h
@user-kx8cx9lk1h 3 месяца назад
እውነተኛ ፈቅረ እዚቤት ይቀዳል ሳሚናእሙየ ከሱ ጀግንነት የእሙ ትህትና እሚትቆጆ ሰወዳት
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 3 месяца назад
አይ ሳሚ😂
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ዝና ነውኮ የምታደርጉኝ ይመቻችሁአቦ
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 3 месяца назад
100k Ensgachw👍👍👍👍
@sikosilo1259
@sikosilo1259 3 месяца назад
አይ ሳሚ😂😂😂😂😂
@MesiTube-tc9oo
@MesiTube-tc9oo 3 месяца назад
Kkkk Mariyam sawadachu iko
@user-jf5mp6ji1o
@user-jf5mp6ji1o 26 дней назад
ሣሚከወድም በላይነዉ❤❤❤
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb 3 месяца назад
ሳሚየ የኔ ምርጥ ውድም አይ ተህትናህ ወላሂ
@user-sk9ew9po9m
@user-sk9ew9po9m 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂የኔ ውድች የሳቅ ምጭች❤😂😂
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 3 месяца назад
😂😂😂😂በቃ ትውለድ ተዋት😌
@user-yy9kh6gx4w
@user-yy9kh6gx4w 3 месяца назад
አትማይ እሚት በፈጠረሽ
@Asirar-lg7zk
@Asirar-lg7zk 3 месяца назад
Bayee namatii toltuu❤ congaraa wal fixaanii 😅😅😅
@Beznetihnebsenadera
@Beznetihnebsenadera 3 месяца назад
ዮኒ ጠፋሳበሰላምነዉ❤
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 3 месяца назад
በቃሱሴ ሁናችሁብኛል የኔ ውቦች
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s 3 месяца назад
ሁሌም ብረመክ. ትደረግአለህ
@YHh-ym2oq
@YHh-ym2oq 3 месяца назад
Was batam ewdhiwlhu😂😂❤❤❤❤eitubi smattering ebitahihu ematlhu
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 3 месяца назад
የቀለጠው መንደረ የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂😂😂
@kidist-bz1xe
@kidist-bz1xe 2 месяца назад
ስወዳችሁ❤❤❤❤
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi 3 месяца назад
ክክ አይ ሣሚ ከፍተሺ አላለም
@BlrtukAndelll
@BlrtukAndelll 3 месяца назад
እኔ አሁን እያሳሰበኝ ያለዉ ህፃኑ ፕራንክ እንዳይለምድ ነዉ😅😅
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h 3 месяца назад
😂😂😂😂😂አይቀርም
@FalkFalk-rk6fc
@FalkFalk-rk6fc 3 месяца назад
እኔ ኮ የሚያስቀኝ የሳሚ ማላገጥ
@YHh-ym2oq
@YHh-ym2oq 3 месяца назад
Was batam ewdhiwlhu
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 3 месяца назад
አይ ሳሚ ሊሮጥ ነበር
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
@gshdhdhd9012
@gshdhdhd9012 3 месяца назад
🤣🤣እሰይ ለእሙዬ ቃርቻዋ 😂
@user-je7zl8ty2v
@user-je7zl8ty2v 3 месяца назад
ከፍተሽ ልሰጭ ነው አላለም😅😅😅😅😅😅
@iui44i22
@iui44i22 3 месяца назад
ተኮሊይ😊😊😊😅😂😂😂😂
@user-ks1ed9ij7f
@user-ks1ed9ij7f 3 месяца назад
ሳሜ ጫጓራህ ደህናነዉግን😅😅
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 3 месяца назад
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
@hayat227
@hayat227 3 месяца назад
ምርጥ ወዲምሳሚ❤❤
Далее
የሷ ጦስ ነው የደፋኝ 😥😥
12:06
Просмотров 23 тыс.