Тёмный

“በቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በጣም ከባድ ኪሳራ ደርሶብናል” - ዲጄ ፋትሱ  

EthiopikaLink Videos
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 120 тыс.
50% 1

ዲጄ ፋትሱ አንጋፋና ተወዳጅ የመዝናኛ ባለሙያ ነው፡፡ ባለፉት 25 ዓመታት በዲጄነት፣ በፕሮዲዩሰርነት፣ በሬዲዮና ቲቪ ፕሮግራም አቅራቢነት እንዲሁም በኮንሰርት ፕሮሞተርነት እየሠራ ይገኛል፡፡ ሰሞኑን ከሚኖርበት አሜሪካ ወደ አዲስ አበባ በተመለሰበት አጋጣሚ አግኝተን አነጋጋሪ ስለሆኑ ጉዳዮቹ አውርተነዋል፡፡ በሁለት ክፍሎች የቀረበውን ቃለምልልስ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

Опубликовано:

 

5 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 295   
@ephremmorka9972
@ephremmorka9972 Год назад
ምርጥ ቃለ መጠየቅ እንዳልከውም ያገኘኸው ልምድ ይበልጣል በቀጣይም ከቴዶ ጋር ውጤታማ ትሆናለህ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Год назад
ዲጄ ፋትሱ ጨዋታህ ለዛህ በጣም ደሰ ይላል የሸገር ልጅ አራዳ 😍
@negusscahaile4197
@negusscahaile4197 Год назад
እኔ እስከማውቀው ድረስ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜርካን ታሪክ መቶ ብር እና ከዛ በላይ የተከፈለበት ኮንሰርት የቴዲ አፍሮ ይመስለኛል። እኔ እንደምለው ችግሩ የነበረው ኮንሰርቱን ያዘጋጃችሁባቸው ቦታዎች እና መግባት የሚፈልገው ሰው አለመመጣጠን ብሎም የማስታወቂያ ስራው በወቅቱ አለመሰራቱ ይመስለኛል። ለምሳሌ በቤይ ኤርያ ካሊፎርኒያ ማስታወቂያቹን ማግኘት የቻልነው ኮንሰርቱ ከመደረጉ አምስት ቀን በፊት ነበር። ትኬቱን ኦንላይን ላይ ከገዛን በኋላ ደግሞ የተዘጋጀበት ቦታ ፓርኪንግ የማይገኝበት ነበር። ለማንኛውም በዛም አለ በዚህ በጣም ተደስተን ተዝናንተን ወጥተናል ። ቴዶንም አንተንም በጣም እናመሰግናለን።
@birukzewde7710
@birukzewde7710 Год назад
ዮኒ በርታ ብዙ እንዲህ አይነት ኢንተርቪው እጠብቃለሁ ካንተ አሪፍ ነው በጣም
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd Год назад
I like this guy ! Very progressive and bright
@user-ur8eo4oh1o
@user-ur8eo4oh1o Год назад
ለወጣቱ ትውልድ ያለህን መልካም አመኛኘት አሪፍ ነው አደራ ቃልህን በተግባር ይህ ሱስ እያጠፋ ያለውን ወጣት ታደገው ባለህ አቅም!
@giziyawiadrasha1193
@giziyawiadrasha1193 Год назад
መልካም አመኛኘት ❌ መልካም ምኞት ✅
@bereketwolde1129
@bereketwolde1129 Год назад
yoni u are so gifted and talented
@AbmedMehamed-hx6wd
@AbmedMehamed-hx6wd Год назад
ዋው ምርጥ ሰው ይመችክ ወደፊት ከቴዲ ጋር ምርጥ ስራ እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ💪
@ethiopiaaberach7062
@ethiopiaaberach7062 Год назад
Appreciate your honesty.
@tarayataraya5197
@tarayataraya5197 Год назад
Most people in Atlanta are tired of going to events like this simply because it never starts on time and generally it is unorganized. My friends and I would have liked to see Teddy Afro LIVE but we have been disappointed so many times we chose not to go. Change this culture and we will support you all.
@biruwele4506
@biruwele4506 Год назад
The tickets costs $60 in dc but when we get there we pay $100 and it’s no even receipt. Be organized and professional. Even inside the show, single whisky was $25. በመጠጣት ፍንታ በዋጋው ደንግጠን ሳንዝናና ነው የወጣነው😢😢
@ZipzeloHagos-cw4bc
@ZipzeloHagos-cw4bc Год назад
Dj fat su was the best dj @fm 97.1 on my age.good to see you brother
@addistube8191
@addistube8191 Год назад
የአትላንተውማ ከከተማ ውጪ የቀበሌ መዝናኛ የመሰለ አዳራሽ አስፈሪ ሰፈር የመግቢያ ዋጋ ደረሰኝ የሌለው $125 ዶላር የመኪና ፓርኪንግ $40 የተዘጋጀው ሰኛ( የስራ ቀን ) ለማንኛውም አትላንታ ስታዘጋጅ እኔን አናግረኝ
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 Год назад
Can u send us ur contact?
@negash4587
@negash4587 Год назад
😁😁😁 las vegas አሰቃይተውናል
@GEBREE100
@GEBREE100 Год назад
Oromos and Tegaru don’t like Teddy Afro. We think he is a racist!
@addistube8191
@addistube8191 Год назад
@@GEBREE100 ካንተም ብሶ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
ተው እንጂ እናንተ ሰው የምታሰቃዩትን አልታያችሁም 😳 ቴዲዬ ንጉሥ ነው ክብር ያለው ። እዛው እራስህን ቻል የራስህን ሥራ ቀድመህ ሥራ 🤣 ✌️
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Год назад
Yoniye. my favorite Ethiopikalink.
@henokgiyorgis4385
@henokgiyorgis4385 Год назад
ግድ ነው ታዲ መወደድ አለበት ምክንያቱን ደሞ እናውቀዋለን ይችላል በዚ በዚ ካልተጠቀመ በምን ይጠቀማል??? ባይሆን አንተ ኮንሰርቱን በምታቀርብበትን ግዜ የት እንደምታዘጋጅ ወቅቱን አገናዝበህ ቢሆን አሪፍ ነበር
@menbilove2757
@menbilove2757 Год назад
መጀመርያ ለዘፋኙ የሚመጥን ቦታ መምረጥ ነው የምታዘፍኑበት ቦታ looks like kitchen …
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Год назад
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ዬናስ እናመሰግናለን
@alemgeberemikael6560
@alemgeberemikael6560 Год назад
❤ ዲጄ thank you
@dagmawitewodros3761
@dagmawitewodros3761 Год назад
Incredible guy!
@giziyawiadrasha1193
@giziyawiadrasha1193 Год назад
ዋናው ችግር የቋንቋ ነው። Audience የሌለን ለዛ ነው።
@Josi560
@Josi560 Год назад
ዮኒ የጥንት የጠዋቱ በርታ ገራማ ፕሮግራም ነው ወንድሜ ቀጥልበት እንዳትጠፉ አደራ
@ermyasyohannes8251
@ermyasyohannes8251 Год назад
The way he explain 👏👏
@etabuli6343
@etabuli6343 Год назад
ስለያሬድ ነጉ ያልከው ትክክል ነው፣ እንዲያው የው መውደድ ስገኝ የሚባለውን ያስታውሰናል
@goodovaevil9960
@goodovaevil9960 Год назад
YARED YESIGA SHACH NEW. SEW TIRA BILUT
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
​​@@goodovaevil9960 እንዴት? ሰም ሰታወጣ ተንቀቅ አትልም ከሴጣን ከፍ ለበል ብለህ ሰምህን አሳምረህ የሴጣን ሰራ ተሰራለህ አሜትና፤ ሰዉን ያለማሰረጃ ትወነጅላለህ እንዴ? ወይ ጥፋቱን ማሰረዳት። እንደወም መሞገሰ አለበት ጥፋተኞች ለፖሊሰ ከተናገረ። አንተ ይህንን የጥቁሮችን መጥፎ ባህል ወሰደህ አታሳብቅ ትላለህ እና ዱሪዬ ይንገሰ ታድያ
@AB-vj9oz
@AB-vj9oz Год назад
I'm gospel song lover but I think like you man
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Год назад
እረ ቴዲ ይክስሀል እርግጠኛ ነኝ ልጁ ፍቅር ነው የሰው ውድመት አይመቸውም መጥፎ እዳታወራ
@tedrostube15
@tedrostube15 Год назад
Yes Thank you brother man teddy afro lay yale akemu tenetaletelo
@baldinib1055
@baldinib1055 Год назад
he is just like his father ....great teacher Gizachew
@lulame19
@lulame19 Год назад
Nice interview good to know 👍
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 Год назад
አይዞን ወንድም ጀለስካ
@Eliassetotaw
@Eliassetotaw Год назад
የዳላስ ኮንሰርት መቼም አልረሳውም i love Dallas
@teddyhagos6422
@teddyhagos6422 Год назад
😂😂😂😂
@Lee-xn7jv
@Lee-xn7jv Год назад
New follower in your Instagram.. best man !
@wendsenterfe9965
@wendsenterfe9965 Год назад
እንካን ደስ አላችው መራሳቹ ጣቢያ
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc Год назад
ዮኒ ምርጥና በሳል ጋዜጠኛ !!
@mz4290
@mz4290 Год назад
Positive person.
@rebecaeyasu5862
@rebecaeyasu5862 Год назад
ትመቻለች ስውየው ዱብ ዱብ ጨምርበት ...
@fitsumhabtom2572
@fitsumhabtom2572 Год назад
I ❤ this guy . ylugnta yemibal yelewm
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 Год назад
Fatsu betam betam mirt Dj betam new miwedih yarada lij ❤❤❤❤❤✌✌✌✌
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Год назад
Why don’t buy insurance incase of cancellation of concerts?
@user-kt1oh8cq8i
@user-kt1oh8cq8i Год назад
በጣም ደስ የሚ ሰው ነው
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 Год назад
Stay positive! You seem to be a cool person! Good luck next time!
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis Год назад
I hope the Ethiopian Airlines begin the professional accommodation the DJ has alluded to.
@ahmedgemal1545
@ahmedgemal1545 Год назад
You deserve another opportunity to do it again god bless
@tigstbist7607
@tigstbist7607 Год назад
ፈታ ያልክ ነህ ❤❤
@mesfing3306
@mesfing3306 Год назад
Thanks !! was informative.
@negash4587
@negash4587 Год назад
Ok ለዛ ነው LV ላይ at the door $100 ያስከፈልከው በዛ ላይ Fremont ያደረከው በዛ ላይ ብዙም አስደሳች አልነበረም 😩😩😩
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Год назад
I like Dj.Fatsu.
@gizachewmaru7450
@gizachewmaru7450 Год назад
Title of the video is intentionally structured to defame Tedi's reputation. But its entire content proved the failure has nothing to relate with the musician, rather technical scantiness of the organizers including DJ Fatisu.
@nah24
@nah24 Год назад
well said thank you
@kindetaye4766
@kindetaye4766 Год назад
DC was terrible for the audience. The DJ saved the night. The venue was horrible. It was so hot people were fainting. He sang 4 songs and said he will take a 5 min break but did not come back for an hour. Concert was to start at 8:00pm. Teddy did not come on stage until 12:00. Then he came back after the break, sang 3 more songs and took another long break. We love Teddy but we don’t need to be abused to see him live. Next time i will just watch RU-vid.
@SelomonDesta
@SelomonDesta Год назад
Good miting og Dg fatu
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Год назад
❤❤❤
@Eliassetotaw
@Eliassetotaw Год назад
የገና በአል ቀን
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s Год назад
ፋትሱ ውፍረትህን አራግፈው በዚህ እድሜህ ከመቀጨትህ በፊት
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Год назад
Awo most people don't know about stroke and high blood pressure when you're a heavy weight if you ignore it eventually you pay the price
@enenegn5719
@enenegn5719 Год назад
@@siwadedumelyayet474 and diabetic melitus
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s Год назад
@@siwadedumelyayet474 ልክ ነህ ስኳርን ጨምሮ ምልክት ስለሌላቸው ጤናማ የሆንን ይመስለናል ቁጥሩ ከፍ ካለ በዃ ማጣፊያው ይከብደናል። ከዛ ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ይመጣል። ምንም እንኳን ጤናን የሚሰጥ እግዚአብሔር እንደሆነ እርግጥ ቢሆንም, እኛ ደግሞ ጥንቃቄውን በመተግበር ልንተባበረው ግድ ይለናል።
@uintytube7533
@uintytube7533 Год назад
Yoni pls p3
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Год назад
ያልገባኝ ስፖንሰር ከከፈለዉ ለቴዲ ለምን ትከስራለህ?
@bellaconjo3307
@bellaconjo3307 Год назад
Des sil nesuh lebe ❤❤❤❤ Arda
@nasirfuad1679
@nasirfuad1679 Год назад
ya arda lij fatsuu
@hiwiabebe7495
@hiwiabebe7495 Год назад
ምን አከለ ይገርማል
@fekere2023
@fekere2023 Год назад
King Teddye Next time mirt Argo be mirt bota kech yelale man yakal
@endaleendale2705
@endaleendale2705 Год назад
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለቤሔራዊ ቡድን ወይም ለአትሌቲክስ ቡድን ያደረገው አሰተዋጾ ካለ ጠይቁልን የአፍሪካ አንደኛ ነው ወይሰ ለባለሰልጣን ነው የሚረዳው ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Dave-uv8xi
@Dave-uv8xi Год назад
የፋትሱ ሚስት ሰለሜ ሰለሜ ተጫውታ ነው ሙዝ የምትበላው😂😂😂
@beithashingav5215
@beithashingav5215 Год назад
😅😅😅😅😅😅
@tlemlem
@tlemlem Год назад
ቴዲ በጣም በጣም የምወደው የማከብረው ድምፃዎ ብቻ ሳይሆን የስፈሪ የኳስ ሜዳ ውድ ልጅ ነው:: ቴድዬ የኔ ማር ውዴ በጣም ነው የምወድህ ከነ መላው ቤተስብህ:: ግን ለመጀመሪያ ጊዜ 2009 or 2010 ላይ ሳን ኦዜ ካሊፎርኒያ መተህ ህርሜን ብገባ 2ስዓት አርፍደህ በዛላይ ቆርቆሮ የሆነ ባንድ ይዘህ መተህ በጣም በጣም ነው የተበሳጨሁት:: እናም ከዛ በኅላ ህርም ብዬ የሀበሻ ኮንስርት አልገባም ብዬ ነው የወስንኩት እናም:: ባንድህ ካልተሻሻለ እና በስዓት ካልመጣህ እና ካልተሻሻልህ በፍፁም አልገባም እና ካሊፎርኒያ ዘንድሮም ህዝብ ተማሮብሀል:: በስዓት አትገኝም ስክረህም ነው የገባህው ሲባል ስምቻለሁ እናም:: እስይ እንኳን እልገባሁ ነው ያልኩት:: $125? በዛ ላይ አርፍደህ እና ስክረህ ለምትዘፍነው ሙዚቃ..!? Oh No you don’t deserve it Man..!? But don’t take me wrong I love you and I love your music on cd not in person though!🥺😖☹️😜
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 Год назад
ትርፍና ኪሳራ የሚባል መርህ አለ። ቴዲን ይዞ ከሰርኩ ማለት መኪና ይዞ ወክ የሚያረጉ ሰዎች ቀደሙኝ ብሎ እንደ ማለቃቀስ ነው ፋት
@birukzewde7710
@birukzewde7710 Год назад
እንዴ አጋጣሚዎች እኮ ይኖራሉ ግድ ሁሌ ትርፍ ያጋጥማል እንዴ የኪሳራውን ምክንያቶች እኮ ዘረዘረ በሰው እጥረት አለመሆኑንም
@numberone6038
@numberone6038 Год назад
❤😂
@henokwondimu6720
@henokwondimu6720 Год назад
የቢዝነስ ሰው ነህ ይቻምህ
@habtish100
@habtish100 Год назад
If you can get Teddy to do Atlanta again , you should be better off
@lilihagos8845
@lilihagos8845 Год назад
The ticket was cheap? The smallest price should be $100.
@tianastyle2139
@tianastyle2139 Год назад
የቴዲን ኮንሰርት ማዘጋጀት ለኔ ክብሬ ነዉ እያልክ ስታናፋ አልነበር እንዴ?!
@tedrostube15
@tedrostube15 Год назад
So yalakemeh teddy afro laye fet belash ziem belah wendemu jeran atewesedem neber of course teddy wede new kere ayebaleh
@birukadane8022
@birukadane8022 Год назад
እና በማን ልታተርፍ ነው ጋሽ ፏትሱ በቃ ጊልዶን ሞክር እራሱ ፒያኖ ይዞ ደሞ የሆነች ጩህት አለችው በቃ ሸቀል ሸቀል ማድረግ ነው. የእድል ጉዳይ ነው ፏትሱ አይዞኝ
@uintytube7533
@uintytube7533 Год назад
በሳንቾ ያተርፍ ይሆን እንዴ 😂😂
@aklilumengiste5076
@aklilumengiste5076 Год назад
ምነው ጠያቂው ተደበቀ? መልስ ካለ ብትገልጹ .....
@eritroswegahta3400
@eritroswegahta3400 Год назад
ታድያ እዚ መጥተህ መናገሩ ምን ጥቅም ተብሎ ነው የሚወራው። Profit ኣለ ኪሳራም ኣለበት። He is the best one...
@tegeswaldwald1524
@tegeswaldwald1524 Год назад
እና ነአለም ስራ ከኪሳራ ሌላ ምናለው ይበል እግዚአብሔር የማይከብርበት ውስጥ ገብተህ ስትቦራጨቅ ጨለማ ከብርሀን ጋር ምንም ግኑኘነት የለውም ይበል ተመለስ በጊዜ
@selamethiopia364
@selamethiopia364 Год назад
ካላዋጣህ ታዲያ ለምን show መጨመር ፈለግክ? ከ አትላንታ ውጭ ያሉት በሙሉ የራሳችሁ የልምድ ማነስ ያመጣው ችግር ነው
@cancelme188
@cancelme188 Год назад
Bole high school you syamereng and the others....
@bitaniumted2500
@bitaniumted2500 Год назад
The comparison questions r wow🙄dont u hv other good questions since u hv the platform? From this guy n that guy??🤔🤔🤔answer- this guy....what if that guy? Whats the point? Just wow
@AG-bu4cd
@AG-bu4cd Год назад
የዘር ፖለቲካው በውጭም ሀገር ህዝቡን ተብትቦ ይዞታል። በተጨማሪም ቴዲ የመጣበት ጊዜ ብዙ ህዝብ እየተፈናቀለና እየተራበ ባለበት ጊዜ ነበር። ወደ ኮንሰርት ለመሄድ እጅግ ፈታኝ ነበር። ዴንቨር ቫይብ አለ ያልከው ትክክል ነው። ቤተክርስትያን ሳይቀር ክፍፍል ይታይበታል።
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 10 месяцев назад
ሱሬ ቦሌ high school ክላስሜቴ 😊
@goodovaevil9960
@goodovaevil9960 Год назад
BECHAT BEMIRKANA YEMISERA MUZIQA ETHIOPIA TEDY AFRO MASA MULU EYEKAME YIHE DEMO PHHENTHE
@s.m2113
@s.m2113 Год назад
DC ላይ ቀለድክብን without AC. You deserved.
@mihrettesfaye4410
@mihrettesfaye4410 Год назад
In winter AC?
@s.m2113
@s.m2113 Год назад
Exactly, it was winter but inside was summer.
@24paradise9
@24paradise9 Год назад
😂😂😂
@konjitgebrekidan2245
@konjitgebrekidan2245 Год назад
You were so right. It was hard to enjoy the show 23:42
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
ደጄ እኔ እንደመሰለኝ የኢትዬጵያ አየርመንገድ ባላባት ደጅ ያሰጠናህ አልገባህም መታያ መሰጠት ነበረብህ አሁንም አምሰት ትኬት ሰትይቅ አንዱን ትኬት ገንዘብ የእጅ መንሻ ብትሰጠዉ የትናየት ነበር በተረፈ ኢትዬጰያ አየርመንገድ ቴዲን አፍሮን ሰታሰተዋወቁ ተመልካች ከኢትዬጰያ ጀምሮ ማሰታወቅያዉን ቢሰሩት እከከኝ ልከክልህ ሰራ ይሆናል፠ እነሱ ብቻ ሳይሆን የጀማ ቡና ወልማርት የሚሸጠዉ አለ፠ ሌላዉ ደግሞ ከኢትዬጵያ አሸገዉ የሚልኩ ሰዎችን የቴዲን ኮንሰርት ትኬቱን ከገዛቹህ 10% -20% ቀናሸ እናረጋለን ብትሉ ወዘተ ብዙ ሰራ አመቱን በሙሉ መሰራት አለበት አንድ ኮሜንት ሰጪ A/C የሌለዉ አደራሸ አትከራዩ ብሏል ይህንን ሁሉ ለማወቅ የት አደራሸ ላይ የቴዲን ኮንሰርት ላይ እናግ ብለህ በ youtube ልቀቅ የመጀመርያዉ ሰዉ ምርጫዉን ለተቀበለነዉ ሰጦታ እንሰጣለን ማለት ነዉ የቴክሳሰ ነዋሪዎች የት እንደሚመቻቸዉ የሚያወቁት ነዋሪዎቹ ይህ ራሱ ፍላጎታቸዉን ሰንት ሰዉ ፈላጊ እንዳለ ለማወቅ ይረዳል
@mulukenmelese3617
@mulukenmelese3617 Год назад
ከጌታቸው ረዳ ጋር ተመሳሰሉ ልበል? በንግግር 😎
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Год назад
😊😅😅😅😂😂😂😂
@giziyawiadrasha1193
@giziyawiadrasha1193 Год назад
Phatsu a cool cat
@Mezmur.23
@Mezmur.23 Год назад
Kebebush business strategy and plan saynorew chefero keserku...wey gud😂
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 Год назад
አባትዬ እውነቱን ተናገርwinter ምናምን አትበል ህዝቡ ቴዲን ሰልችታል ለዚህ ነው የከሰርከው ማንም ገንዘቡን አያወጣም ለቴዲ😂
@mahletabebemahi6878
@mahletabebemahi6878 Год назад
ኧረ በሳቅቅቅ😂😂 ለነገሩ ከዚህ ፕሮፋይልና ስም የሚጠበቅ ነው 😂😂😂😂😂😂 ጠቅላላቹ ብትጨፈለቁ እንኳን ቴዲን አትመጥኑትም!! አይ እምቧቧቧ🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂😤😤😤😤😤
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 Год назад
@@mahletabebemahi6878 ከሴተኛ አዳሪ ልጅ አባትሽን ከማታውቂ እናትሽ ቁርስ ስድብ ምሳ ስድብ እራት ሽርመጥና አስተምራ ካሳደገችሽ ምን ይጠበቃል ያው ስድብ ነው የበላሽውን መጥተሽ እዚህ አስታውኪ
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray Год назад
ሚያስጠላ ቦርጭ
@ephremkebede8533
@ephremkebede8533 Год назад
አሁነ ባንተ ቤት ቴዲ አከሰረው ለማለት ነው ? መቼ ነው ከሱ ራስ ምትወርደው አይ ሀበሻ !!
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 Год назад
የኪሳራዋ ነገሪ ግን ለIRS ይመስላል ግን
@yon1623
@yon1623 Год назад
why would he tell you if its for IRS ... in amharic in addis abeba lol dedbi 101
@ellub5242
@ellub5242 Год назад
@@yon1623 😂😂😂😂😂
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Год назад
@@yon1623what do you mean? It’s not a new thing for businesses trying to avoid huge tax payments.
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Год назад
Ya. ሊሆን ይችላል 😂
@yon1623
@yon1623 Год назад
@@SoTired-Of-BS lol you do it on the books, not on a podcast in Africa in a foreign languge.
@ll8432
@ll8432 Год назад
🤪🤪🤪So they pay him $400,000 no wonder the ticket is expensive. And the venue they book is unsafe place😂
@lulitgetachew1529
@lulitgetachew1529 Год назад
Misgin
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc Год назад
ዮኒ አንተስ ለምን አታገባም ??😁
@tigistadmas5885
@tigistadmas5885 Год назад
Shame on you you guys didn’t refund my money
@tekashiferaw7106
@tekashiferaw7106 Год назад
Yone ytedn sebstople astwessegh kesar gema mulusew gebeto
@wendsenterfe9965
@wendsenterfe9965 Год назад
መአዛን ብሩ ጋብዛት
@afromanz100
@afromanz100 Год назад
Title of the video is intentionally structured to defame Tedi's reputation. But its entire content proved the failure has nothing to relate with the musician, rather technical scantiness of the organizers remove it.
@MD-by8ys
@MD-by8ys Год назад
Moralam lol betam gobez negneee
@sharepointtips9330
@sharepointtips9330 Год назад
The interviewer is so annoying..why don't you let him finish?? Bummer
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 Год назад
The new year concert was so unprofessional You should have made it international not only Ethiopians. Also, you did not plan well. You r a small time promoter. He needs a professional promoter
@summerkeremet8683
@summerkeremet8683 Год назад
ቴዲን የማይመጥን የወረደ ኮንሰርት ነው ያዘጋጀከው!
@me_212
@me_212 Год назад
Ewunetun lemenager teddy afro tewedajenetu kenswal... Balew yezer polotica mekniyat
@user-bs8ty1wn4y
@user-bs8ty1wn4y Год назад
ከአቅምህ በላይ አላፊነት አትውሰድ። የቴዲን ኮንሰርት ልምድ ያላቸው ፕሮሞተሮች ቢሰሩት ይመረጣል። እንደከበደህ ያስታውቃል
@eyea7297
@eyea7297 Год назад
በቴዲ ካላተረፍክ በሆዜ ሞክር 😂 በምንም ምክንያት በቴዲ ካላተረፍክ በሌላማ በዜሮ ነው ጨዋታህ ግን 👍 አራድዬ ነው ስራህን ቀይር ኮሜዲ እርሻ ምናምን ያዋጣሀል
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Год назад
እዉነቱን ነዉ በቴዲ ኬሳራ ነዉ
@eyea7297
@eyea7297 Год назад
@@helenalamin9762 ቴዲ እኮ ንጉስ ነው በንጉሱ ከተበላሽ ሌላ በተቀያሪ ማን ይምጣልሽ ❓ሀጎስ❓ወይስ አብዲሳ❓ እንደውም በቃ አበበ ይሻልሻል
@yonathan2895
@yonathan2895 Год назад
ብዙ አዋርህ
Далее