Тёмный

የሰይጣን ቤት ነው የገባሁት።አስደንጋጭና ተስፋ አስቆራጭ ጊዜ::ባለ ታሪክ ሰብለ ወንጌል አለባቸው ።ክፍል 2 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 307 тыс.
Просмотров 226 тыс.
50% 1

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Опубликовано:

 

8 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 984   
@FikirtLemma-ml5lj
@FikirtLemma-ml5lj Месяц назад
እባክሽ መሃል ላይ ምታስገቢው ማስታወቂያ በጣም ይረብሻል!!😢😢😢 የልጅቷን ታሪክ በትክክል መከታተል አልቻልኩም
@ughv4928
@ughv4928 20 дней назад
ኢ ወላ ፍቅር ተወደደ አላለም😂
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 15 дней назад
አትዪኝም🙆😂😂😂😂
@nemerajorgo3372
@nemerajorgo3372 7 дней назад
አሳጥሩዋ አቦ
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 6 дней назад
😂😂😂😂እሺ እመቤት😂😂😂
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 5 дней назад
ዉሎሽ ሳቅ በሳቅ ይሁን😆😆😆😆
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Месяц назад
አይን የኢሉሚናቲ አርማ ነዉ ጌታ እየሱስ ጣልቃ ገብቶ አስመልጦሻል በሂወት ዘመንሽ ለዚህ ጌታ ተገዢ ❤
@munam75
@munam75 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ጣልቃ የገባ
@rb2782
@rb2782 28 дней назад
አሜን 🙏🏼 ትክክል
@user-ok6ql5sj9s
@user-ok6ql5sj9s 20 дней назад
Menafk hugn aydelema ?
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 15 дней назад
አሜን
@kalkidankalkidan4436
@kalkidankalkidan4436 10 дней назад
ይገርምሻል ስራ ቦታ አብራኝ የምትሰራ እህቷ ለልጆ ስጦታ ወርቅ አምጥታላት ውስጡ አይን አለው ኮሜንትሽን አስነብባት ነቅለን ጣልነው
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Месяц назад
ይሄ ታሪክ የኢየሱስን ሰምና ደም ለኢትዮጰያ ህዝብ የተነገረበት ታላቅ ዜና ነው ገነትም መሰካሪትም ተባረኩ
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Месяц назад
እዉነት ነዉ አጋንንቶች የሚገዙለት ስም እየሱስ ጌታ ነዉ❤
@semiramohaned
@semiramohaned Месяц назад
ምድረ የዋህ አይ ዱንያ kkkkk ሌላስ የምትሉት የላቺሁም? 🤣🤣🤣🤣
@godislove5271
@godislove5271 Месяц назад
Teru bileshal yeseyetan menfes yeyazachhu mehonun aregagetesh
@user-dq6jl5kz9j
@user-dq6jl5kz9j Месяц назад
ምነው የኢየሱስ ስም ስለተነሳ ደበረሽ ? በአናትሽ ተተከይ ምንም ልንረዳሽ አንችልም የማሜ ቡችሊት​@@semiramohaned
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Месяц назад
​@@semiramohanedቅማላም ጋላ ቅቤ የሚቀባው ማነው ዛፍም😂
@SariiSariye
@SariiSariye Месяц назад
ይሄንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የስደት እህቶቼ
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Месяц назад
Amen amen amen
@WeletmaryamWeletgebrel
@WeletmaryamWeletgebrel Месяц назад
አሜንሣሪዬ
@nanatena
@nanatena Месяц назад
Amen Amen Amen 🤲❤️🙏
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 Месяц назад
አሜን አሜን❤
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 Месяц назад
አሜን❤
@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo Месяц назад
ወይ ስብሊ ከስንት አመት በሃላ አየውሽ ትዝ ካለሽ ምህረት ነኝ ካስታውስሽኝ ሙስጠፋ መክተብ ቁጭ ብለሽ እየመጣው ስንጽልይ እኔ ጋር ስትመጪ እኔ ኳንትራት ቤት ነበርኩ እኔ ግን ሁሌም አስብሻለው ግን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@tsehayabera1931
@tsehayabera1931 29 дней назад
የጸለይሸት ጌታ አልጠለትም ደስ ይባልሽ❤❤
@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo 18 дней назад
እውነት ነው ጌታ መልካም ነው በነገር ሁሉ
@bona2318
@bona2318 11 дней назад
@@Mohammed-kp9oo tebareki
@ShetayeLemma
@ShetayeLemma 7 дней назад
Inkani igzabher rdash
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 3 дня назад
Mohamed ወይስ ምህረት ነሽ ?
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 26 дней назад
እግዚኦ የሠው ልጅ ፈተና በጣም ይገርማል ለዚህ እኮ ነው ፈጣሪ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ያለው ። እህቴ አንድ ነገር ልምከርሽ የኢየሱስን ስም ጠርተሽ ከብዙ ፈተና አምልጠሻል አይደል ? እንኳን ወደ አገርሽ በሠላም መጣሽ እንጂ ከህመምሽ ጋር አብረሽ ከምትኖሪ ፀበልሽን ብትጠመቂ ይሻልሻል ያመነ የተጠመቀ ይድናል ብሏል እና ቃሉ ።
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Месяц назад
እግዚእብሔር ሆይ ከክፉ ነገር ሀሉ ጠብቀን ተመስገን ፈጣር እረድቶሻል 😢
@ter2065
@ter2065 Месяц назад
አላሆይ ትላትም የጠበከኝ ነገም ጠብቀኝ አስከቤተሠቦ በስደት ያለነዉን ሁሉ
@rb2782
@rb2782 28 дней назад
ጌታ ኢየሱስ የቃል ኪዳን አምላክ ነው. የአባትሽ ጸሎት ነው ያስመለጠሽ. እግዚአብሔር ይመስገን. አባትሽ በሕይወት እያሉ ደግሞ አክብርያቸው. እግዚአብሔር ተገዥለት.
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 Месяц назад
የኔ እህት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የቃልኪዳኑ ደም ነው የጠበቀሸ አንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ክፍል 3ትን በጉጉት እየጠበቅን ነው ❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Месяц назад
ይሄ አስደንጋጭ የማይገልጸው የሰደተኛ ወገኖቻችን ህይወት ነው😭 ኢየሱስ ደጉ ታደገሸ እንጂ አበላሸተውሸ ነበር ዕድለኚት ሰላንቺ እያመሰገንኩ አሳብደው ሰላሰቀሯቸውና ሰለሚያሰቀሯቸው በፊቱ ተንበርክኬ አለቅሳለሁ ገንዬ ሰለ ወጣቶቻችን ምህረት ለመለመን የምንገናኝበት መሰመር ልትዘረጊልን ትችያለሸ??😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hananabdena4051
@hananabdena4051 Месяц назад
አረ ዝበይ እደዝህ ያለ ነገር የለም ውሸት ነው ፣!!!!!
@tsehayabera1931
@tsehayabera1931 29 дней назад
አልደረሰብኝም ማለት እኮ ይቻላል​@@hananabdena4051
@user-zj3ez1sk2s
@user-zj3ez1sk2s 28 дней назад
ዉሺት ነው የምትሉ የደርሰበት ያቀዋል ፀበል ተጠመቂ በየቤቱ ብዙ አይነት ችግር አለ
@abuahmed6265
@abuahmed6265 12 дней назад
ትክክል እህቴ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm Месяц назад
ወንጌልዬ በእርግጥ ጌታን በአንቺ አይቼዋለሁ አሁንም ከምንም ጌታ ኢየሱስጌታ ነው በደሙተሸፈኚ ተባረኪ
@user-if4lx1wy3n
@user-if4lx1wy3n 27 дней назад
❤❤❤❤❤
@chewatube702
@chewatube702 Месяц назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው? እንኳንም እግዚአብሔር ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው። ክብር በሰው ሀገር ለምትንገላቱ እህትና ወንድሞቼ። ቀን ይመጣል እንደዚህ እንደተበንን አንቀርም አይዟችሁ ❤
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq 27 дней назад
አረቦችም ጠቖይ አላቸው ስራ ልጀምር ስትል ሴትዬየ ሰውየው ሹፌሩ ጋር እኔን እዳትልኪያት አላት ሴትዬየ እቢ ብላ ላከችን እና በጣም ተገሪሚ አለሁ ኮሪራ መቶ ስራውን አልፈልግም ብየ በስቃይ ወጣሁ ሌላም ቦታ የምትጮህ አጋጠመችኝ በጣም መንፈስ የሚያስጨንቃት ብቻ 7ቤት ቀይሪ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በሰላም 2አመት ሰራሁ ጥሩ ስዎች ❤❤❤
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 Месяц назад
አይገኒ ፀበል ገብተሽ ነበር አላልሽም😂😂😂😂 እንደውም በእየሱስ ማመኗ እራሷ ተመሰግንነው ለማንኛውም ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው❤
@user-cr7kt1vx9y
@user-cr7kt1vx9y Месяц назад
ምስኪንነፈር
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Месяц назад
Ahuneme alekekateme metemeke orthodoxe mehone mesgede nesha megebate alebate
@aberashayele66
@aberashayele66 Месяц назад
ገኒ ግን በልብ ሆና አይደለም የምትሰማት ልጅቱ በመጀመሪያ ጴንጤ እንሆነች ተናግራ ነበር ግን መልሰሽ ስለ ፀበል ስታነሽባት ይገርማል ሰዎች አንች ጋር የምመጡት ተቼግረው ነው ስሚያቸው እሷ ዲንቁ ጌታ ድንቅ ያደረገላት ልጅ ነች ።
@aberashayele66
@aberashayele66 Месяц назад
ገኒ ግን በልብ ሆና አይደለም የምትሰማት ልጅቱ በመጀመሪያ ጴንጤ እንሆነች ተናግራ ነበር ግን መልሰሽ ስለ ፀበል ስታነሽባት ይገርማል ሰዎች አንች ጋር የምመጡት ተቼግረው ነው ስሚያቸው እሷ ዲንቁ ጌታ ድንቅ ያደረገላት ልጅ ነች ።
@MetadelEneyewe-nm8sr
@MetadelEneyewe-nm8sr 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@AminatMoges
@AminatMoges Месяц назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ S A w ❤
@GjgBmhnj
@GjgBmhnj Месяц назад
አዱም አልታዋጣልኝም
@wollotimes
@wollotimes Месяц назад
😂😂😂😂😂 ወሏሂ እኔ ምኑም አልገባኝ 😂
@hehamanot
@hehamanot 26 дней назад
እኔም 😂​@@wollotimes
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 25 дней назад
እንዴት እውነት አለ እኮ ሰው ሆነውለዱንያ ብለው ለሽይጣን ራሳቸውን ይሸጡ አሰሪዎቹአ ደሞ እንደዛ ናቸው በጅን እየታገዙ ሚቀያየሩ
@mamedina3530
@mamedina3530 25 дней назад
s a wግን ሰው ይቀየራልደ እረ ውሸት በልክ ይሁን😂
@fitsumwelday8229
@fitsumwelday8229 Месяц назад
ከዚህ ሁሉ መዓት ተርፈሽ ለሀገርሽ መብቃትሽ ለድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Месяц назад
ከእግዚአብሔር ቤት መራቅ ዉጢቱ አጢአት ነዉ ጌታ ቸር መሀሪ ነዉ አልተወሽም ❤
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Месяц назад
አይባልም ማን ፈራጅ አረገን እዛውሰጥስ ተቀምጠው ሰንት ፈጣሪን የሚያሳዝን የሚሰሩ አሉ አኮ ምነው ባንመጻደቅ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Месяц назад
ሁሉም ሀጥያተን ሰርተዋል የእግዚየብሄርም ክብር ጎሏቸዋል ነው የሚለው ቃሉ አንደው ሁላችንም ለሰከንድ የሚያኖረን ጽድቅ መች አለንና መድሀኒያለም በምህረቱና በቸርነቱ እየደገፈን እነጂ።
@eyobttango443
@eyobttango443 5 дней назад
የሠራዊቱ ጌታ እግዚህአብሔር ጥበቃው ትልቅ ነው
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 19 дней назад
ቤይሩት እኔም ዘንዶ ቀላቢ ቤት ነበር መጀመሪያ የገጠመኝ ግን ጌታ እረድቶኝ ጠፍቼ ሌላ ደግሞ ጥሩዎች ቤት ገብቼ 3አመት ቆይቼ ነው ወደ አገሬ የገባሁት ያኔ እና እንኳን በቤቱ ያሳደገሽ ጌታ እረዳሽ🙏✝️
@lolitaberry8595
@lolitaberry8595 28 дней назад
ጌታ ኢየሱስ ጣልቃ ገብቶ አስመለጠሽ ክብር ለስሙ ይሁን❤
@rahelmengistu9422
@rahelmengistu9422 Месяц назад
የልጅነትሽ አምላክ ነው ከዛ ክፉ የታደገሽ ። ኢየሱስ እኮ ድንቅ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ ❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 Месяц назад
ሁሉንም ልመንሺ ግን እንዴት በውስጥሺ የምታወሪውን ያውቃሉ ምክንያቱም በልብ ያለን ማወቅ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰይጣን ልብሺን አይመረምርም በልባችን ያለውን አያውቅም
@DinkneshAbdisa
@DinkneshAbdisa Месяц назад
ሰጣንኮ ሁሉንም ያዉቃል
@netsib3805
@netsib3805 Месяц назад
Ehema kelale new tera tenekayi enka yawokal.
@saradawit6907
@saradawit6907 Месяц назад
​@@DinkneshAbdisa sytan kalew seltan Hulu marg ymaychlew ngr ehenen nw belbeb yalewn mawek aychlm
@user-bd8cj6mn3i
@user-bd8cj6mn3i Месяц назад
ውሸቷን ነው እኮ እያመናችሀት ባልሆነ
@hiwottaye2064
@hiwottaye2064 Месяц назад
ሰይጣን ይሄ ከንቱ ሁሉንም አያውቅም:: ሁሉን የሚያውቅ የሚያይ የሚሰማ ኢየሱስ ብቻ ነው. እሷ የምታወራ አይመስላትም እንጂ ትናገር ነበር ያ ደላላ እኮ በውስጧ ያለውን ሳይሆን የተናገረችን ነበር እየሰማት የነበረው
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 27 дней назад
የእየሱሴ ስም ሁሌም ሀይል አለው ጌታም ነው
@tibletdesalegn8298
@tibletdesalegn8298 Месяц назад
የሚገርም ታሪክ እንኳን እ/ር እርዳሽ
@seberzare
@seberzare 27 дней назад
ኢየሱስ የሰጠን ሰላም በምንም የማይለካ እና ዘላለማዊ ነው ከፍቅሩ የራቃችሁ ኑ ወደዚህ ዘላለማዊ ጌታ ❤
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Месяц назад
እየሱስ ያድናል ይታደጋል ። የአባትሽ አምላክ ኪዳኑን የማይረሳ አምላክ አልተወሽም ።
@ayaleneshtamena983
@ayaleneshtamena983 24 дня назад
አምነሽ ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ አምላክ ይርዳሽ ግን አስቢበት ለፀበሉ
@user-ts2ee1gp9r
@user-ts2ee1gp9r Месяц назад
ኢየሱስ ጌታነው እኮን ጌታ ረዳሽ❤❤❤❤❤❤❤የልጅነትሽ አምላክ እግዚብሔር ይባረክክክክ
@Amharawollo
@Amharawollo 29 дней назад
ሰይጣን የለም አንልም አለ እስዋንም መጀመሪያ አካባቢ አምኛት ነበር ግን እርስ በርሱ እሚጋጭ ነገር ታወራለች ሰውየው ወጥቶ ሂዶ ዞር ስል ቤት አየዋለሁ ብላለች ሁሉም ወጥተው የሰው አይን አገኘሁ ብላለች ልጃቸውን ይዘው ወተውም ብላለች እኔንም ይዘውኝ ሲወጡ መኪና ያስመርጡኛልም ስትል ቆይታ ሰውየው ቀንቀን ከቤት አይወጣም አለች ቤታችን ጥቁር ሰወች ይመጡና ቀይ ሁነው ይመለሳሉ አለች ትንሽ ቆይታ መድሀኒቱን ይዘው ሂደው ከተጠቀሙ በኋላ ተቀይረው ይመጣሉ አለች ውጭ ከሆነ የተጠቀሙት ተቀይረው ሲመጡ እነሱ መሆናቸውን እንዴት አወቀች
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 27 дней назад
እኔም ብዙ አላሰመነኘም ዉሸት ብዙ አለዉ
@user-gl3ox2lt1c
@user-gl3ox2lt1c 25 дней назад
እረ ልጅቱ ፅበል ትግባ ጤነኝ አደለችም ሰይጥን ሰፍሮባት ነው
@FaizaAhmedadem
@FaizaAhmedadem 24 дня назад
Areb agerst lay ken ken aywetum matamata new
@tiglave9553
@tiglave9553 19 дней назад
እኔ አንድም አላመንኳትም ነጭ ውሸት ነው ። 😂😂😂
@Meronfentahun0913
@Meronfentahun0913 13 дней назад
9 ሰዐት የሴጣን ቃል ኪዳን ሰዐት ነው kkkkkkkk ትዘባርቂያለሽ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku Месяц назад
ውይ ገኒ እደዚህ አይነት ታሪክ አታምጭ እፈራለሁ በመድሀኒያለም ከደዚህ አይነት ይሰውረን
@abayteshome3857
@abayteshome3857 Месяц назад
እረ ገኒ ማሥታወቂውን ቀንሽ
@EthiopianTiktokers
@EthiopianTiktokers Месяц назад
እኮ
@TigestTG-fx5ri
@TigestTG-fx5ri 29 дней назад
አው በጣም ይሰለቻል መስተወቅያዎች
@linatube309
@linatube309 29 дней назад
ሁሉም የዩቱብ አላናት ነው
@SofiHassen
@SofiHassen 27 дней назад
በጣም ማስታወቄዉአስጠላኝ
@SimenehMaregn
@SimenehMaregn Месяц назад
የተጨማመረ ነገር ያለ ይመስለኛል ለማጣፈጥ የህል
@Naodmiss
@Naodmiss Месяц назад
የሀንን ጉድ ስሰማ መዳሜን ኣመሰገንክዋት እኔን ግን ግራ የገባኝ ነገር 1 , ኣማርኛ ታወራለች ሰቲየዋ😅 2, ህፃንዋ በ6 ወር መንገድ ጀመረች😅 ገነት ንጋቱ በጣም የማክብርሽ ሰው በስራሽ ንፋስ ኣታስገቢ የሀ የፕሮቴስታንት ስራ ነው እኔ ግን ኣላምንም
@yenayena8676
@yenayena8676 17 дней назад
ምንድነው ደሞ የፕሮቴስታንት ስራ እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ. ግን ምናልባት የስነልቦና ችግር አጋጥሞአት በአይምሮዋ ላይ የተሳለ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ. የሌልውን እምነት አክብሪ
@eyerusalemlitay6600
@eyerusalemlitay6600 11 дней назад
በትክክል የጨማመረችው ነገር አለ። አይ ፕሮቴስታንቶች።
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Месяц назад
እንኳን ጌታ እረዳሽ በልጅነትሽ ያገለገልሽው እግዚአብሔር አልጣለሽም አልተወሽም በሄድሽበት በእረገጥሽበት ምድር ሁሉ እርሱ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነበር እየሰራሽ እያበሰለሽ እንደ ወርቅ ነጥርሽ እንድትወጪ አድርጎሻል የቀረውን ዘመንሽን ለጌታ ሰዊው እርሱ በወደደው መንገድ ይስራብሽ ታሪክሽን እያለቀስኩ ሰማውት እኔ ስደተኛዋ እህትሽ ትልቅ ትምህርት አግቼበታልሁ በታሪክሽ እግዚአብሔርን የለጠ ወደድኩት ዘመንሽ በልምላሜ ይለቅ
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Месяц назад
ጌታ እያስተማረ እየተከተላት ነበር
@user-xk3jd1zz1h
@user-xk3jd1zz1h Месяц назад
ይች እራሷ ሰይጣን ይዟት ሁሉነገር መስሎ እየታያትነው
@titishaethio308
@titishaethio308 28 дней назад
Betikikil bemidr lay yelele neger meqebater
@user-ok6ql5sj9s
@user-ok6ql5sj9s 20 дней назад
Bemn awkec EEEE elmunati neh neshi
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i Месяц назад
ይሄ አረብ ሃገር ስንቱን ጉድ ይዛል አቤቱ እግዚኦ
@EdlawitAsefa
@EdlawitAsefa 25 дней назад
ጌታሆይ በምን አይነት ሁቴታ ዉስጥ ነዉ ያለፍሽዉ በጣም ከባድ ነዉ ግን ሁል ግዜም ፈጣሪን ከጠራን የማያልፍ ነገር የለም
@astertafesse5862
@astertafesse5862 13 дней назад
ጌታ እግዚአብሄርን የታመነ ምን ጊዜም ያርፋል።ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ለዘላለም ።
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq Месяц назад
የድንግል ማሪያም ልጅ ክበር ተመስገን
@fetihiyashukrala2350
@fetihiyashukrala2350 Месяц назад
Simu lay new haylu yalew eyesus bilesh tiriw ❤
@zenebugetachew117
@zenebugetachew117 29 дней назад
አሜን
@bedmareyamyemane7256
@bedmareyamyemane7256 Месяц назад
ታሪኩ ያሳዝናል ግን የተደበቀ ታሪክ ከጀርባ እንዳለባት የሰማኛል ይህንን ሁሉ ወንድ በምን ሞራል ? እንጃ ብቻ የማይታመኑ ነገሮች ይኖራሉ።
@rahmet596
@rahmet596 10 дней назад
በጣም የማይታመኑ ነገሮች አሉ የምር ብዙ አሉ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Месяц назад
ስአሊለነ ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ እንዴት ይጨንቃል በስመአብ 😢
@hawamohammed4122
@hawamohammed4122 4 дня назад
አላምንም😂😂😂 አረ ወየው ይቀየራል እንዴት አች ነሽ የታመምሽው ልበል😢😢😢አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው
@user-fozeya
@user-fozeya Месяц назад
አደናቆራችሁን ፈቅር ፉቅር እያላችሁ ፉቅር የሚሉ ሰወች ለራሳቸው የፉቅር ተምሳሌት አይደላችሁም
@Gnber
@Gnber 23 дня назад
😂😂😂😂😂
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l Месяц назад
ገኒ ስደት ሄደው ሞቱ ታመሙ ከሚል ዜና ይህን የጥንቃቄ ትምህርት ማቅረብሽ ያስመሰግንሻል ሰይጣን ከእግዚአብሔር በታች እና ተሸናፊ መሆኑን ያስተምራል አምላኬ ፈጣሪን እናቱን መላእክትን ቀማመን እንዳን
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek 27 дней назад
ዕውነት ስይጣንከግዛዐብሔርበታችነው፣በትክክልዕግዚብሔርን፣ያመነ፣መቼም፣ለግዜው፣ያስፈራሻልግንዕግዚዐብሔር፣ዐሳልፎ፣ዐይሰጥሽም፣ዐይዞሽ፣ዕንኳን፣ወደሃገርሽ፣ገባሽ፣ጎበዝ፣ነሽ፣ዕኔብሆን፣ዝም፣ብየ፣ነበር፣ዐልናገርም፣ምንዕንድሆንም፣ዐላቅም፣ግንዕግዚዐብሔር፣ከዚህ፣ነገር፣ይሰውረን፣ዕንጂ፣ከባድ፣ነው፣ዐገኝ፣ማለትጤናምንማጣትክፉስንቱን፣ያሳያን😂😂😂😂😂😂😂😂
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj 22 дня назад
የክርስቶስ ደም ኃይል አለ ። ከየትኛውም ኃይል ጋር አይወዳደርም ኢየሱስ ያድናል።
@AmenFekreab
@AmenFekreab 19 дней назад
የሚታደግ ስም እየሱስ
@hanayedenegellij5776
@hanayedenegellij5776 Месяц назад
እግዚአብሔር ተመስገን እስከዛሬ ላማረርኩህ ይቅር በለኝ
@Amane-oc4nj
@Amane-oc4nj Месяц назад
እነዚህ ጼንጤወች ግን ታሪኩን የት ነዉ የሚያመጡት ሁሉም ቦታ ስለሠይጣን ነዉ የሚያወሩ😂😂😂😂😂
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Месяц назад
ምነው ስለእናንተ ሲወራ ተናደድክ ሰይጣኑ ❗️❗️❗️❗️
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
😂😂😂😂
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
​@ethiopia7544 ቤሩት ግማሾቹ ክርስቲያን ናቸውኮ ሁሉም ሙስሊም አደሉም ሲቀጥል ሙስሊም ሺአዎች ናቸው እኛን አይመስሉም
@semiramohaned
@semiramohaned Месяц назад
🤣🤣q🤣🤣
@wengu114
@wengu114 Месяц назад
እእእ😳😳🤔
@user-nn1ns7tp8d
@user-nn1ns7tp8d 3 дня назад
አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ወንድም እህቶቼ ወላሂ አለቀስኩኝ መጀመሪያ ወንድሟ ስመታት በጣም ተሰማኝ
@yeshikifle8736
@yeshikifle8736 9 дней назад
የዘላለም አምላክ እሕቴ ጌታ ይፈውስሽ፡፡ጸ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Месяц назад
እኔ ቤሩት ነበርኩ ታስሬም ነበር ልክ ልጅቷ እንዳለችው እሰርቤቱ ጅስር ሰር ነው ። ግን እኔ በነበርርኩ ሰዓት አበሾቹ በሙሉ ተሰብሰበን ጠዋትም ማታም ጸሎት እናደርጋለን ሌላ ሰዬጣናዊ ሓሳብም ያለው ሰው አልነበረም ማለትም ሴት ለሴት እንዳለችው አይነት እኔ በነበርኩበት ዘመን ጭራሸም አይታሰብም ። እርግጠኛ ነኘ ፖሊሶቹም ይሔንን እያዩ ዝም የሚሉ አይመስለኘም ። ሌላው ምን ታይኛለሽ ቡሎ የሚጣላም አልነበረም ለዛውም ከተለያዩ አይነት ዜጉች ጋር ታሰረን ጸብ አልነበረም በእርግጥ ጫጫታ አለ እሱም ፖሊሶቹ መጥተው አንዴ ዝም በሉ ብለው ከጮሁ ሁሉም ሰለሚፈራ ዝም ይላል። ጠዋት ጠዋት ደሞ የማስታውሰው በጉማ ውሐ እየረጩ ተነሱ ይሉን ነበር እንዲህ የከፋ ነገር ግን አላየሁም እርስ በርስ ከመተሳሰብ አብሮ ጸሎት ከማረግ ውጪ ሌላ ዜጎችም እንኳን ቢሆኑ ተዛዝነን ነበር ። ድንቹ ያሰተኛል የተባለውም በኛ ጊዜ አልነበረም በግድ ነው ተኙ ወሬ የለም ድምጽ እንዳንሰማ ብለው ሰለሚሉን ነው ሳንፈልግ የግድ የምንተኛው እረ አንዳንዴ ዘፈንም እንዘፍን ነበር። አሁን የሰማሁት ለኔ አዲስ ነገር ነው ከዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ይሰውር
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw Месяц назад
የዛሬ 20 አመት ቤሩት ነበርኩ ሁለተኛ አገሬ ነዉ እንደዚ አይነት አይቼም ሰምቼም አላዉቅም
@mrvip7755
@mrvip7755 Месяц назад
አረ ይሄ ውሸት ነው
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 24 дня назад
አሁንም ቤሩት እንዲህ አይነት ነገር የለም ምታወራው ሁሉ ምንም የሚታመን ነገር የለውም ምን አልባት የምታየው መንፈስ ነገር አለ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Месяц назад
በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን እግዚአብሔር አወጣሽ ውይይይ ይዘገንናል
@hanlove412
@hanlove412 29 дней назад
በስመአብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ🙄አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ አይነት ቤት አለማየቴ ወይኔ ስንት ቤት አለ እኔ በፍርሀት ሞታለሁ ማርያምን 😭😭😭😭
@kidistwana4039
@kidistwana4039 11 дней назад
የኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ❤❤ ጌታ ይባረክ
@user-pj4vj4dv3h
@user-pj4vj4dv3h 27 дней назад
በእውነት ማታ አይቼው ማታ እንቅልፌ እባብ እያየው ነው ያደርኩት አረ እባካችሁ እኛ በስደት ላይ ያለነው ያስብን እንቅልፌ ሳልተኛ ነው ያደርኩት ጭንቀት ላይ ነው በፀሎት አስብኝ
@user-sg3ov5jg1q
@user-sg3ov5jg1q 26 дней назад
እኔም መብራት አጥፍቸ መተኛት ፈራሁ
@KalkidanTamene-bf2ut
@KalkidanTamene-bf2ut Месяц назад
ገኒዬ ፓርት 3 ቶሎ ልቀቂልን
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 11 дней назад
❤❤❤እየሱስ የሰው ሁሉ ወዳጅ እንደሆነ ሁሉ ሰይጣን ደግሞ የሰው ሁሉ ጠላት ነው ለሚያገለግሉትም ጭምር ጠላት ነው እግዚእብሄር ጥበቃው ስላላነሳ ከላያቸው ምንም ማድረግ አይችልም!! አንቺ ደግም ይበልጥ ሰይጣን እንደሚጠላሽና ግን ደግሞ ከእግዚእብሄር ጥበቅቃ የተነሳ ጥርስሱ ከማጋጨት በስተቀር ምንም ማድረግ አይችልም!!❤❤❤
@bettyyayeabatwa
@bettyyayeabatwa 3 дня назад
ከድንግል ልጅ ክርስቶስ ውጪ ልብን ማንም አይመረምርም❤❤
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd Месяц назад
እዴ አኡዙቢላህ የማንሰማዉ የለ
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Месяц назад
ተረትኮነው😅😅😅😅
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Месяц назад
@@user-sk1vp2wd6rጅል 😂😂ተረት ለመሆኑ ማስረጃ አምጭ
@user-sj1bl7se8c
@user-sj1bl7se8c Месяц назад
ትርክት ነው ምመስለኝ አላመንኩም
@user-mt1vn5nf2n
@user-mt1vn5nf2n Месяц назад
😂😂​@@user-sk1vp2wd6r
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Месяц назад
አልሀምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም ግን ስታወራ ያስፈራል اعوذ بالله من الشيطان الرجيم
@semutub7343
@semutub7343 Месяц назад
በህልሟ ያየችዉን ነዉዴ የምታወራዉ እዴ ግራ የሚያጋባ ነገር
@netsanetgosa8917
@netsanetgosa8917 Месяц назад
በጣም ከባድ ነገር ነው ያሳለፍሽው ክርስቶስ በደሙሸፍኖ አስመልጦሻል 🙏 ተመስገን ክብሩን እርሱ ይውሰድ
@Gnber
@Gnber 23 дня назад
ታሪኩ በጣም ጣፋጭ ነበር በመሃል ፍቅር ፍቅር እያላችሁ ትግስታችን አስጨረሳቹት እንጂ
@Toybaseid-xx4og
@Toybaseid-xx4og Месяц назад
አኡዙቢላህ የማይሰማ የለም ያረብ አደራህን
@sarakentiba9264
@sarakentiba9264 Месяц назад
እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን የረዳሽ❤
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Месяц назад
የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ሀገርሽ ገባሺ አይዞሽ የምታምኝው አምላክ ጌታችንመድሀኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ጠብቆሻል አሁንም በሱ ፅኝ አንድቀን ጤናሽ ይመለሳል ❤
@letshilove2899
@letshilove2899 28 дней назад
ገነት ንጋቱ ግን ምን ነካሽ ምንም የማታቅ ህፃን ሊጅ እንዴት ነዉ ስለ ፍቅረ ኝሮግራም የምታዛጋጀዉ አረ ኣወቅኩ ኣወቅኩ በዛ ኤጭ
@user-fl9tt5uy4f
@user-fl9tt5uy4f Месяц назад
እኔ የገረመኝ ያቺፅናት የነሱ ደሞ ሰራተኛ መቅጠራቸዉ
@munam75
@munam75 Месяц назад
ስራተኛ አይደለም ልገስ ነው ለሴጣን ግብር እንዲሆኑ ነው ምስኪኖችን በግድ ወደ ሴጣናዊ ስራ ያስገባሉ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Месяц назад
😢😢እኔም ገጥሞኛል ዱባይ😢😢😢😢😢
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e Месяц назад
አምላኬ ሆይ ምንድነው የምሰማው ሰውየው ኢራቃዊ ነው ስትል ደነገጥኩ እኔ ኢራቅ ነው ያለውት ግን እግዚአብሔር ይመስን ሰዎቼ ጥሩ ናቸው ❤እግዚአብሔር አንተ ጠብቀን
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 5 дней назад
እህቴ እባክሽ እግዛብሄር እንኩዋን ለአገርሽ አበቃሽ እንጅ ጸበል ብትጠመቂ ጥሩ ነው አንድ ቀን ደግሞ በክብ ሉ ተፈውስሽ እንደምትመሰክሪ አልጠራጠርም. እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
@mariam3292
@mariam3292 Месяц назад
እደዚህ አወዛጋቢ ታራክ ለመጀመራያ ግዜ ነው ስሰማ
@ComCeilmazen
@ComCeilmazen Месяц назад
አይ ስደት ሁሉም እድሉን አጊኝቶ ቢያወራው የሚናገረው ታሪክ አለው😢
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x Месяц назад
ገንየ ትለያለሽ በተከታታይ ስለምታቀርቤ እናመሰግናለን አዳዶች ይቀጥላል ይሉና በዛዉ ይከርማሉ እስከምንረሳዉ ድረስ
@freweyniyohans5217
@freweyniyohans5217 8 дней назад
Egzabher her ❤😢new enji achi menafq neshi yqrita
@hassenoumer8936
@hassenoumer8936 Месяц назад
ክፍል 2ን ነበር እንዳጋጣሚ ያየሁት በጣም አሳዘነችኝ ታሪኩንም ወደድኩትና እንደገና ተመልሼ ከክፍል 1 ጀመርኩት አይዞሽ ባለታሪካችን ፈጣሪ ካንቺ ጋርነው❤❤❤❤❤ ገኒቾ እስካሁን ካቀረብሻቸው ታሪኮች በጣም የተመቼኝና በ1 ኛ ደረጃ ይሄ ያሁኑ ታሪክ ነው እናመሰግናለን በርቺ አይዞሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤
@tarassera6755
@tarassera6755 Месяц назад
ወይኔ በእመብርሃን እግዚአብሔር ምነኛ ይወድሻል እህቴ እኛ ስደተኞች ስንቱን ችለነዋል ብቻ እግዚአብሔር አብዝተሽ አመስግኚ ክፍል 3አለው
@tsehayabera1931
@tsehayabera1931 29 дней назад
ለዚህም እኮ ነው እኔ እግዚአብሔር መሃሪ ነኝ ያለው😢❤
@rahelztzion
@rahelztzion Месяц назад
በጣም ያሣዝናል ። የምህረት አምላክ እንካን ምህረት አረገልሽ። እንግዲህ አይዞሽ እግዚአብሄር የእንደገና አምላክ ነው።
@Gnber
@Gnber 23 дня назад
በስማአም እኔ የሰማሁት እንዴት እንደፈራሁ እሷ ግን ከነሱ የኖረቺው ኡፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ብዙ መከራ ነው ችለሽ ያሳለፍሺው ጀግና ነሽ
@menberemenweyelet2252
@menberemenweyelet2252 Месяц назад
Yeredashe geta eyesuse semu yebareke
@HaymiKebede
@HaymiKebede Месяц назад
አንደዚ አይነት ያአምሮ በሽታ አኮ አለ .. ያልተፈጠረውን ያለሽውን ያየሽ የሚመስልሽ ምናልባት ታመሽ አንዳይሆን .. አይምሮሽ የፈጠረው ነገር አንዳይሆን ..
@hananabdena4051
@hananabdena4051 Месяц назад
ትክክል
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 29 дней назад
እ እኔ እራሤ እደዛ አሰብኩ
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 28 дней назад
ኢልምናቲ ናቸዉ ሰዎቹ። ሴጣን እኮ ሁሉን ቋንቋ ያዉቃል። አማርኛ በማዉራቷ አትደነቂ። እንኳን በደህና ወደ ሀገርሽ ተመለሽ!!
@tsigeredatekle8729
@tsigeredatekle8729 21 день назад
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላዳነው ልጅ ወደ ሰሊሆም ፀበል ሂድና ተጠመቅ ብሎታል እኮ!ለህመምሽ ፀበል ብትገቢ አሪፍ ነው!የእኛ ጌታ ወደ ፀበልም መላክ ያቅበታል
@mesibiru3024
@mesibiru3024 29 дней назад
የውቃቢ መንፈስ ያለባቸው ሠይጣን አምላኪዎች ናቸው ማለት ነው ጌታ እረድቶሻል እህቴ ውነት ነው ይቀየራሉ አይቻለው እኔም
@user-fz8vc2lg8h
@user-fz8vc2lg8h Месяц назад
በለው በዚህ ዘመን ያልሰማነው ነገር የለም እግዚኦ
@user-nb5xl7fe3d
@user-nb5xl7fe3d Месяц назад
በጣም ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ምንሰማው
@genitube9112
@genitube9112 Месяц назад
በመደሀኒለም ምን አይነት ነገር ነዉ አረ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ አይ ስደት😢😢 😢
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 29 дней назад
ከደዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን በነገራችላይ ዱባይ ራስልኬማ አለ ድግምት ያደርጋሉ 😢😢
@zdzd4258
@zdzd4258 22 дня назад
😢😢😢😢ልክ እንደ ልጅቷ ታሪክ ነው ??
@LERASE
@LERASE 23 дня назад
ስደት ክፉ በጣም ያሳዝናል በቅዳሴ ሰዓት በክፉ አገዛስ በስደት በእንግልት ያሉትን አንተ አስባቸው የሚባለው ለካ ቀላል አደለም እባካችሁ በግል ፀሎት ስንቆም እራሱ ይህ ፀሎት ልንል ይገባል እህቶቼ በጣም ያሳዝናል
@user-nb5xl7fe3d
@user-nb5xl7fe3d Месяц назад
እግዚአብሔር እንኳ ለአገርሺ አበቃሽ
@abc12452
@abc12452 Месяц назад
ወይኔ በስማም እኔ ለሰማዉት ጨነቀኝ ስታወሪ አዕምሮዬ ላይ እንደ ቪድዮ እየታየኝ ነዉ የሰማዉሽ ከዚ ጉድ ያወጣሽ አምላክ ይክበር ይመስገን ፀበል ያስፈልግሻል ምክኒያቱም ለሴጣን መስዋት የሚቀርብ ምግብ ስትበይ ነዉ የከረምሽዉ አይዞሽልኝ
@yodibayu
@yodibayu 3 дня назад
እህቴ ፀበል ሂጂ ሰርጀሪ አምነሽ የእግዚአብሔር ፀበል በኢየሱስ ስም የተፀለየበት እሱ ንቀሽ ግን ፀበሉ ላይ የሚያርፈው የስሙ ሐይል ነው የሚያድንሽ አጋንንቱ ገብቶብሻል በምን ታሶጭው እስከዛሬ በፀሎትሽ ያሎጣ መንፈስ ብትመጪ ይሻል እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እጁን ዘርግቶ ይጠብቅሻል
@eyobttango443
@eyobttango443 5 дней назад
ቃልኪዳን የሚገቡት በሰው ደም ነው ስለዚህ ልክ ነሽ
@embetabaylos8980
@embetabaylos8980 Месяц назад
የልጅነትሸ አምላክ አዳነሽ
@asteryemam6437
@asteryemam6437 29 дней назад
እርግጠኛነኝ ይሄንን ታሪክ በህልምሽ ነዉ ያየሽዉ😂😂ፈጣሪዬ ትእግስቱን ስጠኝ
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek 27 дней назад
ህልምነውዕንዳትይዕማበዛዕንጅገርሚነው
@salem8628
@salem8628 8 дней назад
Eyesus yadelan nesah gebu mengiste semayat kerbalechina god loves you
@user-ff3wj1tn2x
@user-ff3wj1tn2x 22 дня назад
ሰብልዬ እውነትም የምታመልክው አምለክ አድኖሻልና አሁንም እርሱን ከመታመን ወደኋለ አትበይ ። ኢየሱስ ጌታ እውነትም ጌታ ነው ።
@selam9713
@selam9713 Месяц назад
ያወራችውን ሁሉ ያላመንኩት ግን እኔ ብቻ ነኝ ?
@saraabay3783
@saraabay3783 29 дней назад
Ewnet new white. Amanuel amots adamtchi you tube lay ale
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 28 дней назад
እኔም ግራ ገባኝ
@zahrameloveislife1181
@zahrameloveislife1181 27 дней назад
እኔም
@user-ku8fj2hx1p
@user-ku8fj2hx1p 23 дня назад
እኔም ይሄውሸትነው
@user-wv3wm3ls9e
@user-wv3wm3ls9e 5 дней назад
መሀይም ስለሆናችሁ ነው። ወይ የዝሙት መንፈስ አይምሮአቹሁን ዘግቾት ነው
@ababaabbba4866
@ababaabbba4866 Месяц назад
ተመስጨ,ስሰማ እፍ ማስታወቃው
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug Месяц назад
Besmeab weweld wemnfeskdus ahadu amlk amen medhniyalm abate men gud new. Yhem ale ende
@berukjohny2507
@berukjohny2507 23 дня назад
ይሄ ነዉ የኛ ጌታ ከአንበሳ መንጋጋ ያስመልጣል።
Далее
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Просмотров 2,3 млн