Тёмный

የሷ ህይወት! ኤርትራ ተወልጄ ሳውዲ አደግኩ! ድንግልናዬን ያጣሁት ቡና ቤት ውስጥ ነው! Ethiopia | Habesha | Eyoha Media 

Eyoha Media
Подписаться 578 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

ባለታሪኳን በስልክ ቁጥር +25194 007 3455 ማግኘት ይችላሉ! #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#EyohaMedia #Ethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

30 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 261   
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 года назад
ባለታሪኳን በስልክ ቁጥር +25194 007 3455 ማግኘት ይችላሉ!
@user-on6zu4cf1d
@user-on6zu4cf1d Год назад
ቼቼቼቼቼቼቼቼቼቼቼቼቼ
@user-ro5je1si3d
@user-ro5je1si3d 2 года назад
ክርስቲያን ወገኖቼ ሰለም ብየለው ሙስሊሞች አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለሂ ወበራከቱ ብየለው መልከም ጁመዓ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰሉ አለነብይና ሰለላሁ አለይ ወሰለም
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 2 года назад
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
Amne.🙏
@omrmobile2678
@omrmobile2678 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰልዋት እያወረድን አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሰይዲና ነብይና ሙሀመድ ሶለላህ አለይህ ወሰለም ከሲረን ጠይበን ሙባረካን ፊህ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴ መልካም ጁማአ ይሁንልሽ
@somposompo1836
@somposompo1836 2 года назад
አይ የኛ ሴትነት ፈተናችን ብዛቱ 😢😢 አይዞሽ እህታችን!!
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 года назад
ወይ የኞ የሰውልጅ መከራ 😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር የውላችንንም ያሳምርልን
@hanahana4519
@hanahana4519 2 года назад
እሲት መቼም ጆሮ አይሞላም ለስመው እንደ.እግዚኣብሔር ያለው መንም የለም እማማ.ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ. ዛሮ መገባዬ📖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙋🇱🇧🇱🇧👂🏃👈
@TGST645
@TGST645 2 года назад
ግዜጠኛው ስርዓትህ ስውን የመረደትህ ባክሪህ የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
አይ የሴት ልጅ መከራዋ😭😭😭😭😭
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 2 года назад
የእናትሽን ነፍስ ይማር። እንባሽን እግዚአብሔር አምላክ ያብስልሽ። የአረብ ሽንት ቤት የሚለው ቢቀር እህቶቸ ለምን ስራችን እናዋርደዋለን ስራ ክቡር ነው። እንኳን አረብ ሀገር ኢትዮጵያ ሽንት ቤት የሚያጥቡ ስንት ምስኪን ድሃ አሉ ለዛውም በማይመጥን ደመወዝ ።
@atikiltmulualem2783
@atikiltmulualem2783 2 года назад
በእዉነት እህቴ እግዚአብሔር ሁሉንም ያለፍሽዉን ከዉስጥሺ ያዉጣና ይጣልሺ ለሱ የሚሳነዉ ነር የለም የወደቀን ያነሳል የቆሸሸን ያጥባል ሁሉም ሰዉ አይነቱ ይለያይ ናል እጂ ጠባሳ አለዉ የሄን ደሞ የሚሽር የንጉሷች ንጉስ የድግል መርያምልች እግዚአብሔር ነዉ አይቻልም እጂ እሱ የኛን ሲሰርዝ እኛም የበደሉን ሁሉ ከዉስጥ ብናወጣና ብጥል ጥሩ ነበር አይዞሺ ታሪክ ይቀየራል እዪሃ ሚዲያ ስራችሁ በጣም የተለየነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስራችሁን ይባርክ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ሰላም ኢትዮጵያን @ ኤርትራዉያን ፈጣሪ እዝነቱን ባላችሁበት አለም ጫፉ አይለያችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን !!!
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
Amne.🙏
@jesusking7000
@jesusking7000 2 года назад
Amen Amen Amen
@zemie7723
@zemie7723 2 года назад
Amen
@tsgaredadebrezion38
@tsgaredadebrezion38 2 года назад
Ammen etalem
@tube4753
@tube4753 2 года назад
አየ የሴት ልጂ ፈተና አምላኬሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ👍👍👍
@user-rt8cq5nt9b
@user-rt8cq5nt9b 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@Ethioenate
@Ethioenate 2 года назад
አይዞሽ በርቺ እህታችን እግዚአብሄር ካንቺ ጋራ ነው
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@helenaa529
@helenaa529 2 года назад
አግዚአብሔር አዋቂ ነው አይዞሽ እህቴ ገና ልጅ ነሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው
@Dallol253
@Dallol253 2 года назад
አነደ አኔ ለተማረ ነዉ ያልሽዉ? ታዲያ ወይ ጉድ ፈጣሪ ቀናውን መንገድ ይስጥሽ ብዙ ንግግርሽ አልተያያዘልኝም ለማንኛዉም በርቺ ሁሉ ያልፋል
@user-dt4ec6jj4g
@user-dt4ec6jj4g 2 года назад
ኤርትራ ኢትዮጵያ እግዚአብሄ አይለያቸው መልካም ጁመአ ለሙስሊመች
@biniamgjormai
@biniamgjormai 2 года назад
👏👏🇪🇷🇪🇷🙏✅
@mekdemayu
@mekdemayu 2 года назад
ፍትህ ሳውድ አረብያ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ጣፋጭ ነኝ ያገሬ ልጆች እወዳቹሃለሁ ኑ ወደኔ ቤት
@Eurael
@Eurael 2 года назад
Yene miskin, yene fikir, i can't stop crying. None of what you did is your fault. Forget about the past, move forward with a fresh start and be someone please. Kidus Eurael betsolotu yirdash. Medhanie-alem kanchi gara yihun!!!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
አይዞሽ የኔ ማር ሑሉም ለበጎነው እናትሽን ነፍሳቸውን ይማር
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@wineywelde3367
@wineywelde3367 2 года назад
Amen nebs yemar.
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
አቤት የሴት ልጅ ፈተና አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ የእናትሽን ነብስ ይማር 😭😭😭
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 года назад
አንቺ ልጅ ግን ሁሉም ቻናል ላይ ትኮምቻለሽ 24hr እንዲ ብትማሪበት,.....😅😅
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
@@Metasebiya4 ተምሬማ በተማርኩበት እየሰራሁ ነው አንቺ ግን ምን ስትሆኚ አየሽኝ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
ያ አረብ ከፈተናህ ጠብቅን ካመጥፎ ቀን ቤት አውላን
@hailetecleselasieletaitc0062
@hailetecleselasieletaitc0062 2 года назад
How can we help her I am from Eritrea I like to help here
@zeestifanostube
@zeestifanostube 2 года назад
ሓወይ ኣብ Fb ሜሴጅ ፀሓፍሎም
@wowboom5674
@wowboom5674 2 года назад
Gunuf tel. No number aleka dewlela entedelika lekbat
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 года назад
አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሉም ያልፋል ወደሁዋላ ያሳለፍሽውን እያሰብሽ አይምሮሽን አትረብሺ ወደፊት ማሰብ ነው ያለብሽ በርቺ
@reyu_suhatube2984
@reyu_suhatube2984 2 года назад
እኔ ግን ምንም ነገሩ አልገባኝም የሴተኛ አዳሪ ህይወት በጣም ይከብዳል ግን እድልሽን ያበላሸሽው እራስሽ ነሽ ምክንያቱም የከተማ ልጅ ነሽ ሁሉንም ታቂያለሽ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
ኧረ ውሸት ይመስላል እንዴት ቤተሰብ እንድትተኛ አይመክሩም።አኡዙቢላሂ።
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 года назад
ሁሉም ለበጎ ነው አይዞሽ እህቴ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 2 года назад
አቤት የሴት ልጅ መከራ እግዝያብሔር ይርዳሽ
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 2 года назад
አዎን የሀረብ ሀገር ስደተኛ የወለደች እናት እንኳ አትራራላትም እዛው አጠገቧ ካሉት ጋር ነው የምትወግነው እግዝያብሔር ይሁነን
@Exanimo16
@Exanimo16 2 года назад
አምላክ አለ አይዞሽ።
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 года назад
ሂወት እንዲህ ናት አይዞሽ😭😭😭😭😭
@lulaibrahim5601
@lulaibrahim5601 2 года назад
አንዲት እናት ለልጇ ስለእናቷ ክፋት እየነገረች ማሳደግ ምን ማለት ነው በዛ የመጣ እቺ ልጅ ስለ አያቷ ልቦናዋ ላይ በጥላቻ ነው ያስቀመጠቻት በጣም ሼም ነው!
@mirtawegen6022
@mirtawegen6022 2 года назад
አይዞሽ ሁሉንም ትችያለሽ ግና ወጣት ነሽ
@rehmaumushehd4811
@rehmaumushehd4811 2 года назад
የሤት ልጅ ሂወት ምን ልበል ወላሂ እኔም ሥብራተኛ ነኝ
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 2 года назад
አብሽሪ እረሕማየ
@rehmaumushehd4811
@rehmaumushehd4811 2 года назад
@@user-so6hw8bs1c አላህ ይበሽርሽ ቢል ጀነተል ፊርዶስ
@rebekaephrem2877
@rebekaephrem2877 2 года назад
i agree
@shamseyass2213
@shamseyass2213 2 года назад
አይዞሸየሰደትንነገርሁሎምያውቀዋል
@user-mn4dr8nr4q
@user-mn4dr8nr4q 2 года назад
እግዚአብሔር ሚወደውን ያፈትናል የኔ ቆንጆ
@TGST645
@TGST645 2 года назад
ለልጆቻችን ክፉ ነገር በልጅነት ምነገር ጥሩ አይደለም ከባድ ነው አይዞሽ አህቴ እግዚአብሔር ለአንቺ ይደረስልሽ
@user-tr9dz3fh4x
@user-tr9dz3fh4x 2 года назад
የኔ ውድ የሴት ልጅ ፈተናዋ ብዛቱ😢😢😢😢😢😢
@adinewsisay7050
@adinewsisay7050 2 года назад
እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ ማሬ
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 года назад
አይዞሽ ህይወት አንዳንዴ እንደዚህ ናት. አንቺ በጌታእጅግ የተወደድሽ ነሽ ልብሽን በመስቀሉላይ በተሰቀለው ብቻውን ተአምራት በሚያደርገው ላይ ከሆነ አንቺ ታላቅ ሴት ትሆኛለሽ. ዘመንሽ ሁሉ የተቃና እንዲሆን ከልቤ እመኛለሁ❤
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 года назад
Ayzoshe forget the past and look to your future, I know it is hard but through a time you will change
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 2 года назад
Be Strong Now, The Past Is History. You Must Learn From Past Mistakes. Stand Up And Be Insperietional To Your Son Or Daughter.
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 2 года назад
አይዞሸ እህታለሜ ዱንያ ፈተናዋ ብዙ ነው
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 года назад
አይዞሽ ያልፋል
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@heluwena6144
@heluwena6144 2 года назад
ንቁ አይምሮ ነው ያለሸ አንቺ ቆንጆና smart ነሸ እርሸው ያለፈውን አይዞሸ ለ ልጅሸ ኑሪለት
@Anumma572
@Anumma572 2 года назад
Ayosh Egziabeher Enat Abat Hulun Yhunesh
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 2 года назад
Its okay you going to be fine
@alemababe6100
@alemababe6100 2 года назад
Ayzosh Ehte nage lela Kane haywt fetna naw
@hannahailu2268
@hannahailu2268 2 года назад
Ayzhosh ehte betam yasaznal
@asterdesta312
@asterdesta312 2 года назад
Yene Konjo Ayizosh Yalefe Neger Teyina Silaweda Fit Asibi
@asterdesta312
@asterdesta312 2 года назад
@Nati Min Algebagnim
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 года назад
Uuuuufffffff ye set lej mekera buzu new!! Ayizosh ehete 🙏
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
እንስማው መቺም ማልቀስ ሁኗል ዘንድሮ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 года назад
@@christinatube760 Sirash yasitawiqelishal arif sira keserash
@mimikassa3433
@mimikassa3433 2 года назад
😭😭😭😭😭
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 года назад
የእርቅ ማእድ ላይ ቀርባ ነበር ከዚህ በፊት አስታወስኩዋት
@asmeralove4327
@asmeralove4327 2 года назад
Ke Eritrea wede Sudan be baher yelme aytwashi wede Yemen be baher yemngagn
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 2 года назад
Thanks that’s what I was thinking
@tadelkumsa6801
@tadelkumsa6801 2 года назад
ግን ለምን መረዳታት እየቻለ ለምን እግዚአብሔር ይርደሻል ጠንክሪ ይሳካልሻል ሁሉ ተይው ከፈጣሪ ታገኝለሽ
@umurehana2327
@umurehana2327 2 года назад
አላህ መጨረሻየን አሳመርልኝ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 года назад
አይዛሽ እህቴ
@mikaleyosef9157
@mikaleyosef9157 2 года назад
Fetena yehiwete kememe newe alega blga kehone hiwete ayetafetme lebego newe
@memetesfaw2269
@memetesfaw2269 2 года назад
የሴት ልጅ ፈተና አይዞሽ እህቴ
@yohannstekeste3287
@yohannstekeste3287 2 года назад
Lireduwat lemifelgu ende lieloch lemin simwa ena telefon kutrwa yelem
@mengistudenbi334
@mengistudenbi334 2 года назад
Ayzosh ahunim bihon xenegna nesh wexat nesh yefelegshibet tideshalesh
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 2 года назад
😭😭yene ehitee uufffff ayzosh shikoreyy🙏Amlak mesaki eyu mearey
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@sarinati178
@sarinati178 2 года назад
ኣሜን ሀፍተይ ሀላለይ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 года назад
What is the point of this interview? አሁን ሙሉ ሰው ስለሆነች ምርጫውን ማስተካከል ትችላለች ሁሉም ታሪክ ሚዲያ ላይ መወጣት የለበትም ስንት ከዚህ የባሰ አለ
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 года назад
ካልፈለግሽ ማን ተመልከቺ አለሽ ቱሪናፋ
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 года назад
ካልፈለግሽ ማን ተመልከቺ አለሽ ቱሪናፋ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 года назад
@@tsigeweinebelay8603 ስድብ ሰይጣናዊነት እንጂ ስልጣኔ አይደለም
@mazavip2714
@mazavip2714 2 года назад
ወንድሜ የእናንተን እርዳታ የምትፈልግ እናት አለች
@fsf9969
@fsf9969 Год назад
በጣምያማል
@abrahamnicechannel
@abrahamnicechannel Год назад
በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም ካለሽ መከራ ጭንቀት ነብስሽ እና ህወትሽ መውጣት ይሁንልሽ እህቴ, አዮሶሽ አይነቶሽ ወደ እግዚአብሔር በማየት ከእግዚአብሔር ርዳታ መቀበል ይቻላል, እግዚአብሔር ይባርክሽ
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
ፈጣሪዬ ወይ ቻሩን አሳማኝ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@tsionayalew7568
@tsionayalew7568 2 года назад
Ye sew mekera bemesmat iko wostachin tameme.
@gizeamenalemu4841
@gizeamenalemu4841 2 года назад
ፍትህ ለሳውዲ አረቢያ እስረኞቾ
@user-pr3cs8gj6y
@user-pr3cs8gj6y 2 года назад
Ayizosh egizabher embashin yabis
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 года назад
እግዚአብሔርአለእህቴ
@GGGG-mr8vb
@GGGG-mr8vb 2 года назад
😭😭😭😭😭😭 አይ ሰው
@user-ws4lw4os7j
@user-ws4lw4os7j 2 года назад
ፍትህ
@mossesblessed113
@mossesblessed113 2 года назад
ምስኪን የነ እህት:ያማል በጣም:ወንድ ለወንድም ምንካካድበት ግዜ ደረስን ምን ይባላል🥲ፈጣሪ ኣለ ኣይዞህ።🙏
@mngs9787
@mngs9787 2 года назад
ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ ፍትህ
@alemtube1150
@alemtube1150 2 года назад
ሰላም ዉድ እህቶቸ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ለሰው ልጆች ሁሉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በቅንነት እንዛመድ
@genetetube2756
@genetetube2756 2 года назад
Selam tena yesiatchu fatari hagerachin selam yaderigenl betelayayu chiger wuste yalut woganochachin medinalem besawu layi aderio yiredachow lehulum yayikerat libona yadelne #Eyoha media sile melikamenatachu Egizehaber yikefalachu selam walu💟💟💟💟💟
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 года назад
እረ እባካችሁ በሴት ላይ ግፍ ይቅር እህት እና እናት የላችሁም ሰብሃነላህ አላህ ይሰቱር ማለት ነው የኔ የኤርትራ ልጆች ጀገኖች በርቺ አላህ ይርዳሸ
@zelalembedlu8505
@zelalembedlu8505 2 года назад
አንቺ ኤርትራዊ ብቻ አይደለሽም በእናትሽ ኢትዮጵያዊ ነሽ።
@AsAs-fp7tc
@AsAs-fp7tc 2 года назад
ፍትህህህህ
@user-ue5ng6eg4g
@user-ue5ng6eg4g 2 года назад
በጨረሻ ይህን ኢንተርፊ ድርጅትን ችግራን ሰምቶ አበቃ ወይስ ከአለችበት ጭለማ አዝቅት የምትወጣበት መፍቴ አለው ወይ ወይስ እርዳታ ክእናንተ ውጭ ትረዳ ትፈልጋለች እንዴትስ የቀረውን ሕይወታ መቀየር ትፈልጋለች መጨረሻው ፍላጎታ ምንድነው ነው።
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 2 года назад
Ayzosh E/z yerdash hulu lebego new ye set lej fetena bezu new shekemeshen lefetari mestet neseha gebtesh wede E/z mekereb new ayzosh berchi.
@samyy3559
@samyy3559 2 года назад
Enatea ena ayatea aywdedum nbre gen aytea knea blaye ymtwedew ylme nbre
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 2 года назад
😢😢😢
@susulove2688
@susulove2688 2 года назад
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዪ ወጎኖቻችን
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 2 года назад
This woman hiding something because why she is not remembering as 14 years old what grade she was ? I am 50 years old and l clearly remember what year win 1st grade
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 2 года назад
To be honest don't judge people I personally I don't remember because the way I lost my family then l go out of my country sefered a lot more than 15 years out of my country if you asked me what happened in UAE, Greece,France I remembered all the bad things that makes me suffering made my mind full so now if someone asks me I don't remember so don't judge people. Letekemach semay kerb new yelal yehager sew.
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 2 года назад
Finally I'm grateful for everything thank God now I'm so blessed 🙏
@peacelove6150
@peacelove6150 2 года назад
This girl is not telling the truth
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 года назад
don't judge , መከራ ሲበዛ ብዙ ነገር ያስረሳል ደግሞም 6ኛ ክፍል ነኝ ብላለች
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 2 года назад
@@almaz-rudy8793 exactly
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 года назад
😭😭😭😭😭😭
@mebrahtomtsegai6425
@mebrahtomtsegai6425 2 года назад
Sew merdat kefelege Bemn yredatal Adrashawa postew yebelete slkuwan
@messtube9065
@messtube9065 2 года назад
😭😭😭😭
@hiwetshow1769
@hiwetshow1769 2 года назад
😭😭😭
@feqerselam2998
@feqerselam2998 2 года назад
Tish heleba yehone tarik dureye mehon siyameravhew dureye yihonuna keza beteseb menamen yemil tera sebeb yaweralu meneshem ayitemem ayasazenem qebet
@Eliabiscool
@Eliabiscool 2 года назад
Ehe tinish emaytamen neger alew, mindinew ayatochwa enatwan endemigefwat tinegrat endeneber new tariku, tadya endet new birr emitlikew? Lilijwa bitlikim bewer 100.00 dollar endyawim beza beza gize bizu new, betesebochwa tiru alneberum tigefa neber eyalech endet birr askemtut bila emitlikew
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 11 месяцев назад
🙇
@meximosteklu3797
@meximosteklu3797 2 года назад
wishatam le RU-vid blesh wishet tarik mewrat hatiyat new
@AbCd-cw4wd
@AbCd-cw4wd 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@jamilatamame2715
@jamilatamame2715 2 года назад
Lejetewa tikekelaga tareke nawe ysmetawarawe
@gadisegetachow894
@gadisegetachow894 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hiwetteshome3517
@hiwetteshome3517 2 года назад
ፍትህ ሳውዲ ኢስር ቤት ለሚሰቃዩ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
የሰው ልጅ መከራው ተወርቶ አያልቅም:: 😩😩😩
@tesfalembaire6177
@tesfalembaire6177 2 года назад
Ena gn ykrta ehta kanchi balawkm ljshn ksetesh bewhala buna bat mesratu lemn asfelege sew bat yeketresh msrat achym? Mknyatu ke hotal sra yshalal bya new. Kanchi balawkm. Egziyabhar kachi ga yhun ljshn fetari tarmarna.
@janetjanet8924
@janetjanet8924 2 года назад
😭😓🙏🙏🤲🤲
@sunnightone1006
@sunnightone1006 2 года назад
Wedet. Leihedy. Chegre. Ashen. Beza. Beteley. Yiesety-
Далее
Дед и новая машина😁
1:00
Просмотров 1,5 млн
Это жизнь😂инст:sarkison7
0:10
Просмотров 1,5 млн