Тёмный

የሷ ህይወት! ከፍተኛ ተከፋይ ነበርኩ! ይህን ታሪክ የልጄ አባትም አያውቀውም! Ethiopia |EyohaMedia |Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 576 тыс.
Просмотров 106 тыс.
50% 1

ባለታሪኳን በስልክ ቁጥር +25194 007 3455 ማግኘት ይችላሉ! #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን! እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Развлечения

Опубликовано:

 

31 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 198   
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 года назад
ባለታሪኳን በስልክ ቁጥር +25194 007 3455 ማግኘት ይችላሉ!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
በሀገር ሰላም ማጣት አልቅሰን 😭 በሚዲያው አልቅሰን 😥በሁሉም አልቅሰን ስንቱን ታሳያለች ዓለም 😥 እስኪ በቃ በለን ጌታ ሆይ 🙏🏿🙏🏿 ለተጨነቁት ድረስ ለታመሙት ምህረት ለሞቱት ረፍትን 🙏🏿ለታሰሩት መፈታትን 🙏🏿ለራባቸው የእለት ምግብን 🙏🏿ለጦርነቱ ማብረጃውን ለኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅርን ስጥልን ቸሩ መድኃንያለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿አይዞሽ እህቴ የሁላችንም ታሪክ ነው 😢
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
አሜን 👈😭😭😭😭😭
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰውዲ አረቢያ ለሚገላቱና ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን!!
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
እህቶቼ እባካችሁ ጤና ካላችሁ አማራጭ ስራ አይጠፍም የቀን ስራ ስርቶ እኮ ስው ይኖራል ለምን የቡና ቤት ስራ ትመርጣላችሁ በብዙ ምክንያት ቢሆንም የምትገቡበት ለምን ገባችሁ ብዬ አልወቅስም ግን ብዙ አማራጭ አለ እህቴ እግዚአብሄር ይወድሻል ብዙ ሳትቆይ ከዚህ ህይወት ስላወጣሽ አመስግኚው ንስሀ ግቢ እህቴ አይዞሽ
@haileabzekarias8652
@haileabzekarias8652 2 года назад
Tew tew atfered
@jeff.t7778
@jeff.t7778 2 года назад
You are right.....there is to many ways to get money.
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Год назад
Ere esewbet erasu tekematlew sertew 2hi yeblt yagejalu
@rutsweet8658
@rutsweet8658 2 года назад
አይዞሽ እህቴ በንስሀ ታጥበሽ ተቀመጪ ።እግዚአብሔር ጥሩ ጊዜ ያመጣልሻል
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 года назад
ሚኪ የዛሬው ታሪክ ምንም አሳማኝ አይደለ የተምታታና ግራ የሚያጋባ ነው ።
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 года назад
እዮሀ ሚዲያ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው አብሶ ስደት ላለነ ሰውች ብዙ ትምህርት አግኝተናል አላህ ይጠብቃችሁ
@EmuArfat
@EmuArfat 2 года назад
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 года назад
አቤት፣የሴት፣ልጅ፣መከራ፣አበዛዙ፣አይዞሽ፣አህቴ፣ሁሉም፣ያልፋል፣ለበጎ፣ነው
@azebetina1685
@azebetina1685 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ ስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
አቤት ስንት አይነት ሀጥያት ነው በየጏዳው ያለው እህቶቼ ንሰሀ ግቡ ፀበል ተጠመቁ እዚ መጥቶ ጉዳችሁን መዘርዘር አይጠቅማችሁም
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 года назад
እኔም ይገርመኛል እዚ መጥቶ የህይወት ሂስትሪ ተናግሮ ከሚገኝ ልቅምቅም ሳንቲም ሀጥያትን ለካህን ተናግሮ እዚህ በባዶ ነገ ለሚረሳው ህዝብ ከማል ቀስ እቤት ውስጥ ሱባኤ ተይዞ በር ተዘግቶ አንድ ወር እንኳን ወደ እግዚአብሔር ቢለቀስ አቤት ውጤቱ ቸር አምላክ እኮ ነው ያለን ከልብ ከጠየቅነው ምንም የማይነሳን አምላክ ሁሉን ያደርግልናል ስራም ትዳርም ይሰጠናል የኛ ከልብ አለ መለመን ነው እዚህ መጥቶ ከማንባት ያ ይበልጣል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
@@emebetzewde7492 ትክክል
@user-tr9dz3fh4x
@user-tr9dz3fh4x 2 года назад
@@emebetzewde7492 ትክክል ሰጭም ነሽም ሃያሉ እጊዚአብሄር ነው ንሥሀ ግቢ እህት የማይቀዬር ነገር የለምና😢
@sarinati178
@sarinati178 2 года назад
ሰወች እኔ ለእርዳታ ፍለጋ አልመጣሁም ደደቦች ናችሁ ልጄን ተነጥቄ ነው እስከመጨረሻው እይው የድህነት ልጅ ሁላ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
ግን ለማለትነው
@Ethioenate
@Ethioenate 2 года назад
እግዚአብሄር እንኳን ከዛ ሁሉ መከራ አወጣሽ ጠንካራ ነሽ በርቺ !!
@ethiopia2524
@ethiopia2524 2 года назад
😒😒😒ልጅቷ ግን ትዘባርቃለች ልበል ፊጣረ እንኳን ረዳሽ እህት🙏🙏🙏
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
እህቴ አትፍረጅበት የገዛ ልጅን እንደ መካድ ከበድ እብደት የለም 👈😭😭😭😭
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m 2 года назад
ፍትህህህህ ለሣኡዲ ስደተኞች ፍትህህህህህያለምንም ወጀልታሥረው እራብና ብርዲ ለሚያሠቃያቸውውውው ወገኖቻችን ፍትህህህህእሠረሚክላይ ለሚሠቃዩ ህፃናቶች። ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
ምን አይነት ጨካኝ ነው አይዞሽ እህቴ የሴት ልጅ ፈተና በጣም ብዙ ነው ክፍል ሦስት እንጠብቃለን
@astergebremeskel6326
@astergebremeskel6326 2 года назад
እዮሃ ሚዲያ የብዙዎች ሕይወት ቀይሯዋል ሊመሰገኑ ይገባል ይምር ተወዳጆች
@pethiopiatube4965
@pethiopiatube4965 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PtNqdE3F9tg.html
@matub4261
@matub4261 2 года назад
ሁሉም ለበጎ ነውእህቴ አይዞሽ ፍትህ በሳውዲ ለሚገኙ እስረኞች ለእህት ወድሞቼ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 года назад
ወይ ጣጣ 🥱ታሪክሽ ያሳዝናል ግን መዘለባበድም ይታያል🧐
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 года назад
😂😂😂😂😁😁ወሬ😝😝😝
@meserethaile9599
@meserethaile9599 2 года назад
መዘላበድ ትርጉም?
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 года назад
@@meserethaile9599 ትክክክል😂😁
@rebekaephrem2877
@rebekaephrem2877 2 года назад
u r right, i noticed that too
@Ana-hs4zt
@Ana-hs4zt 2 года назад
ድራማ ኣለበት
@Eurael
@Eurael 2 года назад
I wonder if Milkyas's major is psychology. He is a very good listener, and he has remorse for his clients. Yene konjo Fetari yirdash. Ayzosh, your past is passed. Move forward please, ITS NOT TOO LATE !!!
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 года назад
I agree!
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎነው ይሄም ያልፋል እንኳን ወለድሽ በልጅሽ ትጽናኒያለሽ ዋናው አንቺ ያለፈውን ሳይሆን የወደፊትሽን እያሰብሽ ጠንካራ ሴትሁኚ ለመከራተት እኛ ሴቶች ብርቃችን አይደለም ሆድ ይፍጀው አለፈ ነገ እደታሪክ ታወሪዋለሽ
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
👍👍👍👈😭😭😭
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ይሄ ጨካኝ አይዞሽ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ ልጅሽን ያሣድግልሽ ፈጣሪ ግን ለቀጣይ ሒወትሽ ከዚህ ሕይወት ወጥተሽ በጉልበትሽ ሠርተሽ ለመኖር ሞክሪ ወይ ወደሐረብ ሐገር ነይ ማሬ
@mimek8968
@mimek8968 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@Dana-xy9te
@Dana-xy9te 2 года назад
ሚኪዬ ፀንቱን ይስጥክ ትግስትክን ስል ድንቅ አላልፍም ግን ትንሽ ትዘላብዳለች
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 2 года назад
ሠላም ወገኖቼ ሀገራችን አላህ ሠላም ያድርግልን ፍትህ በሳውዲ አረቢያ በስቃይ ለምንገኝ ዜጎች ድምጽ ሁኑ እኛም ሀገር አለን ምን ነው ባላየ ባልሰማ ጩኼታችን መንግሥት ዝም አለን 😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 года назад
እና ደካማ ነሽ ጥሩ አደረገሽ እኳን በዱላ በኤልክትሪክ ቀርቶ ባዩን የገላመጠኝን ድጋሚ ማየት አልችልም ልበ ውልቅ የሆነ ታሪክ ። እኔ የሀገሬ ጉዳይ እጅ የሚያሳዝነኝ ጅላጅል ሴቶች ትንሽም .....
@user-eu1vq1sg5h
@user-eu1vq1sg5h 2 года назад
አትፍረጂ እሺ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 2 года назад
Tayi atifiraji 😢
@semirazeleke3105
@semirazeleke3105 2 года назад
Atfred yiferedbhal mefred kelal new kebadu beras siders new
@weysew1577
@weysew1577 2 года назад
Ewnt new sete lje yehen atslfem malte yekebdal negru tedblalkobat new eje ewshtwan ayedlem
@user-fe9pf6cr3u
@user-fe9pf6cr3u 2 года назад
ሴት ሁነሽ ነው እንደዛ የምትይው ይገርማል።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው::😭😭😭
@bigmanbigman9328
@bigmanbigman9328 2 года назад
ጨካኝና ስግብግብ ራስ ወዳድ ወላጂ የአብራኩን ክፋይ ሂድና በሰው ሀገር ፈተና ተቀብለህ እኔን አስደስተኝ ብሎ ለመከራ ልጆቹን ከሚዳርግ ወላጂ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው እንጂ ከሌላው ኢቲዮጲያዊ በላይ ችግር የደረሰባቸው ይመስል ለንደዚህ አይነት መከራ ልጆቻቸውን የሚዳርጉ ወላጆች ልብ ይስጣችሁ እንጂ ልጆቹን አንከራቶ እሱም ላያልፍለት ጸጸት ብቻ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 2 года назад
ታድያ እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን. ኣቤት ግፍ የሰው ጭካኔ እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ.
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 2 года назад
ባይደበድብሽ ነው የሚገርመው እሱ ወዶ አይደለም የሉሚንዬም አባል የሴጣን መንፈስ ያገኝሽም በሸታ የአባሎቹ ቦታ ነው አንቺም ፀበል ሂጂ ሁሉም ይቀየራል አይዞሽ
@mdkamal9272
@mdkamal9272 2 года назад
አላሃምዱልላህ አላህ ማጣጥን የክላክለው በምክነት ነው ምንም ብችግረ እንደዝህ አይነት ቆሸሻ ስረ መሰረት አየሰፍልግም ብዙ አማረጮች አሉ
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 2 года назад
አይ እህቶቻችን!! እግዚአብሄር በክብ ሰርቶ የሰጣችሁን አካላችሁን እያረከሳችሁ እስከመቸ???
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 года назад
እውነቱን ለመናገር ምንም መያዝ አልቻልኩም ትንሽ የተወሳሰበ ነው ሆኖም ግን አሁን ንስሀ ገብተሽ ጌታን ተቀብለሽ ሕይወትሽ እንዲስተካከል ተማፀኚ ደግ አምላክ አለሽ አይተውሽም።
@Tube-ho3ur
@Tube-ho3ur 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ለቦጎ ነዉ ነገ አዲስ ቀን አለ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@jasika499
@jasika499 2 года назад
ሚኪዬ አዳማጨነትክን ስወድልህ
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 года назад
በዚህ ህይወት ዙሪያ ስንት እምናውቀው ጉድ አለ ሴተኛ አዳሪወች 2አይነት ናቸው ፈልገው እሚገቡና በህፃንነታቸው ተሰርቀው የዚህ ስራ ግብር ሁነው የቀሩ ስንቶች አሉ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በቅርቡ በመፃሃፍ በዚህ ዙሪያ አስቤለው ይሳካልሽ እምትሉ እስኪ በፆለት አግዙኝ በተለይ ዱከምና ደብረ ዘይት ብዙ እህቶቻችን የዚህ ግብር ናቸውና ፈቅዶልኝ ድምፅ እንዲወጣ አደርጋለው
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r 2 года назад
ሚልኪያስ ግን ትግስተኛ ነህ ልጅቷ እኮ እንደአረብ ጣቢያ ትቀላቅላለች ወይ ጉድ
@hiwihiwi9387
@hiwihiwi9387 2 года назад
Kkkkkkkk
@zumaraanwar4811
@zumaraanwar4811 2 года назад
😁😁😁😁😁😁
@Ahayel
@Ahayel 2 года назад
Ahahah
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Год назад
ሽርሙጥና ቢዝነስ በህግ በአዋጅ ሊዘጋ ይገባል አራት ነፅብ
@mesi16-91
@mesi16-91 2 года назад
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 💔😥
@Tube-ho3ur
@Tube-ho3ur 2 года назад
እኔ ከባሌ ጋራ የምታረቅበት ጊዜ ናፈቀኝ
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
😳😳
@henokaraya4880
@henokaraya4880 Год назад
አንቺ ግን ታላግጫለሽ
@fortunamedhanie7935
@fortunamedhanie7935 2 года назад
God almighty bless you 🙏
@mekdemayu
@mekdemayu 2 года назад
ጣፋጭ ማክቤል ነኝ ተቀላቀሉኝ
@MyBetty333
@MyBetty333 2 года назад
Do write the part numbers when you posted multiple videos please?
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 года назад
ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህ😢😢😢
@sarashewangizaw9120
@sarashewangizaw9120 Год назад
Remember your past life and what kind work you used to work. So this’s the man gives you better life.
@azitsegaye1931
@azitsegaye1931 2 года назад
አረ ሚኪያስ እስቲ የፅናት ተምሳሌት የሆኑ የመኖርን ትርጉም ምን እንደሆነ መተንፈስ ምን እንደሆነ እንድረዳ ለሚድርጉን እ/ር እንድንማርበቸው የእ/ር ድንቅ ታምር ያየንበት እንደነ ዳግማዊ አይነት ሰዎች አቅርብልን ይሄ ይለፈን
@cirsteababe5461
@cirsteababe5461 2 года назад
Azi Tsegaye አንቺ በጣም ደደብ ነሺ እናትሽ ትበዳ የውሻ ልጂ እሷ ፈልጋ መሰለሽ እንዴ ባንቺ ይድረስ ግምትም
@titin6808
@titin6808 2 года назад
Zebaraki.
@hanahana4519
@hanahana4519 2 года назад
አቤት እንዴት ወላችሁ የእዮሃ ምዲያ.ቤተስብ እንኳን ለ2022 አደርሳችሁ እስት አብርን እንስመ መቼም ጆሮ.ሞላው ደከመኝ.አይለም የመዳም.ቅመም ነኝ📖🇪🇹🇪🇹❤🌷❤🌷❤🌷🇱🇧🏃👂👈
@okbasweat3921
@okbasweat3921 2 года назад
Yasaznal ye shabya liji malet ye jegnoch lig nesh ayzosh
@user-vq3vz2zz1f
@user-vq3vz2zz1f 2 года назад
ውይይይ ሂወት ፈተናዋብዛቱ
@seed1252
@seed1252 2 года назад
ገላን ለመሸጥ መማር አየስፈልገዉም። አንችም ብትሆኚ ትንሽ ትንሽ እንግሊዝኛ ጣል ጣል ስላደረግሽ የተማርሽ ነሽ ማለት አይደለም። ፅናቱን ይስጥህ ይህን ኘሮግረሰም የምታቀርበው ሰው ይሄን ትርኪ ምርኪ ቁ ጭ ብለህ ለምትሰማዉ
@rosaahmed9157
@rosaahmed9157 2 года назад
Eko menem tekem yalwem, useless no points,,,
@SD-er8oc
@SD-er8oc 2 года назад
Politics and prostitution have to be the only jobs where inexperience is considered a virtue
@yonatanaresso8249
@yonatanaresso8249 2 года назад
አልገባህም እሱ ሽቀላውንነው ሚያጧጥፈው
@netsib.1923
@netsib.1923 2 года назад
Ke zehe belayi tarekan enedet arega taworachehu. Ye sewo tareke atatatilelu. Ethiopiawi senebale sew anamenem.
@fuziaislam1034
@fuziaislam1034 2 года назад
አይዞሺ
@yonasaddis503
@yonasaddis503 2 года назад
Betammmmm yimitgerm enat .....tenkara enat .....egziabher yirdash
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
አያቶችሽ ምንም ያክል ክፉ ቢሆኑ ከነሱ ጋር ብትኖሪ ቢያንስ ይሻል ነበር ሀቢብቲ ብቻ ወላሁ ሙስተአን አላህ ይጠብቀን ከእንደዚ አይነት ስራ
@atikiltmulualem2783
@atikiltmulualem2783 2 года назад
ትላት ግን ከዚ ቀጥሎ የነበረዉን ሰከታተል ጠፋ ከኔ ነው ወይስ አጠፍታችሁት ነዉ?
@seed1252
@seed1252 2 года назад
I don’t get it what is the point 🙂
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 года назад
ምን እንዳደረጋት እኮ አልተናገረችም ። ግን ጉዳት አደረሰብኝ ትላለች። ከቡና ሴት ጋር በአንድ ቤት በጣም ይከብዳል ። ምንን ዓላማ አድርጎ ነው የተላለፈው?
@weysew1577
@weysew1577 2 года назад
Egzyabehar kachegar yehuon eskzara yetbkesh amlak yakal berche tekara sat neshi ♥️
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 2 года назад
Shabiya mehoniye confidence yisemanghal !!! Leba ye leba zer tesifaye gebireab yegebabet gudigod gibi
@sarinati178
@sarinati178 2 года назад
እኔስ ለልጀ ልኑር ራስሽ ተደፊ
@addisaddis4301
@addisaddis4301 2 года назад
ayizoshi ehete hulum yalifal
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 года назад
የታዘብኩት ምንም ኣረሳም ኣልች በፓርት 1 ግን የተማረችው ደረጃ ስድስተኛ ነው 7ኛ ረሳሁት ኣለች እዚህ ደግሞ ምንም እንደማትረሳ ነገረችን🤔 ቴሌ የሚሰራ ጋደኛ ነበረው ኣለች ተመልሳ ደግሞ እሱ ነው የሚሰራ ኣለች🤔🤔🤔 ሌላው ከኤሬትራ ወደ ሱዳን በባህር ያለችው ወደ የመን ቢሆን ያሳምናል ወደ ሱዳን ግን በባስ ኣልያም በእግር ነው 🤔ከዛም ሳውዲ ገብታ ትምህርት ገባሁ ያለችው እንዴት ህጋዊ ሳትሆን የትምህርት እድል ኣገኘች😊
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 года назад
😂😁😂😂
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 года назад
ዘብረቅረቅያልቻሴትዩጉድ😁😁
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 года назад
@@user-iw6pi2yn7f ገርማኝ እኮ ነው 🤔😂🤔
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 года назад
@@user-ou1wc9xj8p 😂😂😁
@user-pt4rp5wg3g
@user-pt4rp5wg3g 2 года назад
🤣
@KB-ij8ic
@KB-ij8ic 2 года назад
This kind of history is only 50% true..
@tegestamaya1845
@tegestamaya1845 2 года назад
እኔ የሚገረመኝ ሴተኛ አዳሪ ሁነወ የሚሰሩት ድምፃቸወ ወፍራም ነወ
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 2 года назад
ስለሚያጨሱ እና ብዙ አልኮሆል ስለሚጠቀሙ ነዉ
@ghirmaiyy
@ghirmaiyy 2 года назад
@@yosephkassa1530 በየቀኑ ስለሚነፉ ምናልባት ተስተስተሮን ብዛት ሊሆን ይችላል።
@henokaraya4880
@henokaraya4880 Год назад
ቢራው ነው
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 2 года назад
ሙዚቃው ይረብሻል ብታስቀሩት
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 года назад
አይይ ምን አይነት መከራ ነው
@user-cw7nm2en1z
@user-cw7nm2en1z Год назад
የሴትልጂ ህይወት
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 2 года назад
አራ በጬ ነገር ትዘለብደለች ከእትራ ወደ ሱደን በሃር ይለም ጉራኛ ኔች
@aminatahmed
@aminatahmed 2 года назад
ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ሰው ሳይግባባ እንደት ስሜትስ ይነሳሳል 🤔
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 года назад
Kkkkkkkkk
@helenhabshawit6089
@helenhabshawit6089 2 года назад
ክክክክክክ
@abrehammichael3507
@abrehammichael3507 2 года назад
ኤርትራዊ ነኝ አትበይ ምክንያቱም አፈርንብሽ እህቶቻችን መሳሪያ ከታጠቁት ወታደሩች ጋራ አንገት ለአንገት የሚተናነቁ ጀግኖች ናቸዉ በእዉነት ኤርትራዊት ከሆንሽ ፊትሽን አሳይን የትዉልድ ሃገርሽን ቀበሌሽን ጥቀሺ እወነተኛ ታሪክ ከሆነ እህታችን ለማጋገዝ ዝግጅ ነን
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 2 года назад
😢😢😢yasazinal
@flower525af4
@flower525af4 2 года назад
Minuam ayastemir ayasazin,,lemindinew yekerebechiw lezi program
@ashuyedagem9091
@ashuyedagem9091 2 года назад
አረ ኡ በእንግሊዘኛ አደማችን ግን ታሪኩ የተምታታ ነው
@gechkt4079
@gechkt4079 2 года назад
wedesh new yehedshiw, yhenin hulum balesilitan yawkal zim bilachihu tekemetu. lemin botawun atinagerim ??
@yonasaddis503
@yonasaddis503 2 года назад
Yene ehit berchi ayzosh ...... nege hiwotish yikeyeral.....ezih comment yemisetutin atismi.....sew tena atiwal...chigir yalebet hizb new.... ene endezendiro be egna azigne awkim.....
@kikilove1113
@kikilove1113 2 года назад
😥😥😥😢😢😢😭😭😭😭
@newuser4534
@newuser4534 2 года назад
ውይ ጨጓራየ ተላጠ እኛ እኳን ውጭ አገር ሁነን አማርኛ ጥድት ያለ ነው የምናወራው ምክኛቱም የስው ወርቅ አያደምቅ ነው እና የማናት ወጠጤ አስቀያሚ ስታስጠላ ባቺ ቤት ስልጥነሻል ኢቨን አክሽዋሊ ባይዘወይ ደሞ ስማቸውን የማይፅፉ አሉ አልሽ ካች ባዶ እራስ የማይሻል የለም ቁሊታም ስታስጠይ እየውዋ ሚዲያ እደዛሬ እኳን ልትርዳ ቋቅ የምትል ሴት አቀርባቹህብን
@wmaryamwgebriel5376
@wmaryamwgebriel5376 2 года назад
why r u taking it personally? she is just describing what she's saw there...
@aberashalemu600
@aberashalemu600 2 года назад
እቺ ልጅ ፪ አመት በፊት የሁን ፩ የእርቅ ማድ ቀርባ ነበር
@friehiwotferede437
@friehiwotferede437 2 года назад
ጓደኛው ቴሌ ይሰራ ስለነበር በጂፒኤስ ....... ከቆይታ በኋላ ደግሞ ባይዘዌይ እሱ ቴሌ ነበር የሚሰራ No make sense!!!!
@martamekonnen9264
@martamekonnen9264 2 года назад
አበዛችው
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 2 года назад
ጣል ጣል የምታደርጊያቸዉ ያልተስተካከሉ እንግሊዝኛ ቃላቶችሽ ያስቃሉ
@hiwita331
@hiwita331 2 года назад
Endzi maletu lemn asefelge eeee sewn wede tache lemekeber new ....shermuta gar yemtehed sew neh
@user-cw7nm2en1z
@user-cw7nm2en1z Год назад
አይ
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 2 года назад
Wushetam neshi ande bank new emiseraw ande tele new emiseraw ande guwadegnaw tele new emiseraw wushetam neshi snt emiyasazn neger ale beduniya lay
@hayatphone3713
@hayatphone3713 2 года назад
Ayizoshi ehite
@kitkat710
@kitkat710 9 месяцев назад
Awaraje Eritreawyan setoch endanchi adelum sedadeg
@Ahayel
@Ahayel 2 года назад
Ehen yekl bset lay chekny yemgrm dedeb new yemyerba
@sintayehuyoutube
@sintayehuyoutube 2 года назад
እንደማመር
@cascadeanalog320
@cascadeanalog320 2 года назад
Areb ager yalu setoch werada sheremuta anchew.
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Год назад
Eka koinkoi kehalh hotelm kentu neh felgeh new dero bunabet balageroh nahew yemiserut kongo weh estret endahun estret kohaha balager alnebrum .ahun hulu setret bunabet serat yelelahew yemnge aynet mengest meto lekakemo. Lemat anhiwereja felagoth selhone sew atwngeli. Atakabgi digeri yesthal
@egzabihertalaknew3508
@egzabihertalaknew3508 2 года назад
DEDeb koshasha nesh mn iynet tarik new yeh lesew iyasitemrm
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
አንተም ከዛነው ያገኘክኝ አትይውም
@janetjanet8924
@janetjanet8924 2 года назад
😭😭😭😭😭😭yazsss
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 года назад
ያሳዝናል 😭
@yayazhabesha3905
@yayazhabesha3905 2 года назад
ልጅ ነገር ነው ደግሞ መንግሥት መስራቤት የሚሰራ ሰው ነው ???
@ggbh7225
@ggbh7225 2 года назад
መአት መዘባረቅ አለበት ተጨባጭ የለውም
@zelalembedlu8505
@zelalembedlu8505 2 года назад
ጥፋቱ የማን ነው? በምንም ተአምር ሴተኛ አዳሪ መሆን አስፈላጊ አልነበረም። በወዝሽ ተደስተሽ መኖር ትችይ ነበር። ግን የሚገርም ታሪክ ነው። ምን አሰብኩ? ከኤርትራኖች ጋር የሚያገናኘን መወያያ መድረክ ላይ ላጋራቸው ታሪክሽን አሰብኩ።
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 11 месяцев назад
🙇☝️🇪🇹☝️
@sweetgirl-jg4pf
@sweetgirl-jg4pf 2 года назад
Degaregesh Ertierawyan keshermutana lela enjera yelachum shermuta demo keber yelatem gedelgebe shermutet
@sarinati178
@sarinati178 2 года назад
አንች ደሞ ባለጌ ሴት ነሽ ባለጌ
@tigi1397
@tigi1397 2 года назад
እህቴ እግዚአብሄር ይረዳሻል. እሱ ግን የአይምሮ እድገት ውስንነት አለበት: አንቺ ግን briliant and smart you must use your brain. He is an idiot
@Ahayel
@Ahayel 2 года назад
Chegru lebachuen lewnd eykltachu
@no-nl5xn
@no-nl5xn 2 года назад
Dedeb nesh min amelalesesh kezih bal tebiyew
@hajerhajer8279
@hajerhajer8279 2 года назад
ስለ ታሪክሽ ብዙ መናገር አልፈልግም ሆኖም ሴተኛ አዳሪነት ግዴታ ሳይሆን ምርጫ ነው ። የ19 አመት ለዛውም እንደምትይው "የተማርሽ" ሰው ይሄን ቆሻሻ ሂወት ከመምረጥ ጨርቅ አንጥፈሽ ብትለምኚ ይሻልሽ ነበር
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 года назад
Yes and she seems proud of that stupid!
@monabaser2718
@monabaser2718 2 года назад
በሰው ህመም ላይ ለመፍረድ አንቸኩል ማንም ሠው አውቆና ፈቅዶ በሰውም በእግዚያብሔርም ዘንድ የሚያሰወቅሰውን ህይወት አይመርጥም ወጣትነት በራሱ ፈተና ነው ፈጣሪ ካረዳ በዚያ ላይ ሴት ልጅ እናትም አባትም አጥታ የኔ የምትለው ሰው ከጎንዋ ከሌለ አይደለም ተራ ተማሪ የማእረግ ተሸላሚ ተማሪ ብትሆን እንኩዋ ፈጣሪ ካረዳት ተሰፋ ትቆርጣለች ሴት መሆን በራሱ ፈተና ነው በወጣትነት አንጥፋ ለመለመን ብትወጣም ጎዳና ላይ መደፈርዋ አይቀርም ሰለዚህ አትፍረድ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 года назад
መስተግዶ በደመወዝ ነው ብለው ዋሹኝ ደሞዝ አልነበረውም አለች እኮ አለማምደዋት እኮ ነው
Далее