Тёмный

የቀድሞ ነገስታት በ መሰንቆ ነገሱ....... መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 381 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

"የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር!
ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 8፡45 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን
Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 8:45 AM . on Abbay TV.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #mesenko #መሰንቆ #Azmari #አዝማሪ #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #ethiopian_gameshow #habeshan_gameshow #explore_ethiopia # #explorecomedy ##ethiopianmusic #Mesenko #ethiopianculture #africanmusic #folkmusic #traditionalmusic #worldmusic #ethiopiansounds #musicofthehorn #youtubemusic #infotainment
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#መሰንቆ #Azmari #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Опубликовано:

 

6 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@JosyLalibelaOfficalTube
@JosyLalibelaOfficalTube 5 месяцев назад
ከጎናችን ሁናቹህ ላበረታታቹህን በሙሉ በጣም እናመሰግናለን በግዕዝ ስም
@YeEhr
@YeEhr 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@danidemoztube5878
@danidemoztube5878 5 месяцев назад
እንካን ደስ ያላችሁ 🎉🎉❤❤❤ከጎናችን ሆናችሁ ላበረታታችሁን ፣በ አስተያየት. ላገዛችሁን ሁሉ ድሉ የናተመ ነውና ደስታችን ደስታችሁ ለሚሆን ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም በአል ❤❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 5 месяцев назад
በጣም ደስብሎኛል ❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 5 месяцев назад
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሠን ይገባችሁሃል በጣም አድናቄችሁነኝ አባይ ቲቪን በጣም በጉጉት የምጠብ ግእዕዞችን ለማየት ፍፃሜችሁ አሸናፊ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል🙏💯💯💯💯👍👍👍❤
@mebratabay5688
@mebratabay5688 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@neza1152
@neza1152 5 месяцев назад
የናተቡድኖች ግን ትለያላችሁኮ ምናባቴ ላርጋችሁ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 5 месяцев назад
የጀግኖች የኔ አማራወች የኔ ፍቅሮች እኛንም አኮራችሁን እናመሰግናለን ገና አማራ ይነግሳል
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 месяцев назад
እዉነት ለመናገር ለዳኝነት እራሱ በጣም ፈታኝ ነዉ ሁለቱም ቡድን በጣም ጎበዞች ናቸዉ ❤❤❤❤
@user-ig3xe9cc3v
@user-ig3xe9cc3v Месяц назад
ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sw1gd2hr6i
@user-sw1gd2hr6i 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ለሞላው ክርስትና እምነት ተከታይ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባህል
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 месяцев назад
አሜን አረንኳን አብሮ አደረሰን
@agartj5579
@agartj5579 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ ግእዞች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AhmadHoumo-pn2ws
@AhmadHoumo-pn2ws 4 месяца назад
እንድዘህ ተሰባስበን ንሃላችነን ሰናስታወስ ያምርብናል አላህ ተላቻን ያጥፋልን ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛለን (ethipia እናታችን ምምክያችን ኑሪ ለዘላልም ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 5 месяцев назад
ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን በመላዉ አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤ ግእዕዞች እንኳን ደስ አላችሁ ይገባችሁሃል❤❤❤🎉🎉🎉 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 месяцев назад
አሜን
@leylawellotube
@leylawellotube 5 месяцев назад
ለመላው የአማራ የክርስትና እምነት ተከታይወች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል
@masaratmasarat7398
@masaratmasarat7398 5 месяцев назад
❤ለመላው እክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እኳን ለብረሀና ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤​@@masaratmasarat7398
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@masaratmasarat7398
@masaratmasarat7398 5 месяцев назад
መልካም እድል ለተወዳዳሪወቹ ግእዞች በጣምነው የምወዳችሁ
@eperamMeconne-zs5vi
@eperamMeconne-zs5vi 5 месяцев назад
የሽየ ምትባል ልጅ ግን ስወዳት ማርያምን እውነትም የጎንደር ልጅ ባገኛት እንዴት ደስ ባለኝ ግን ሀገር ውጭ መሆን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ ለሁላቹሁም
@user-fi8ii2qx6i
@user-fi8ii2qx6i 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ዋዉ በጣም ደስ ይላል
@mebratuassefa3271
@mebratuassefa3271 5 месяцев назад
Wooow. that is amazing and also entertaining. even time has no bound and limit for doing such type of action.
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 5 месяцев назад
አገሬራችንን ሳመላሟን ይመለስልን ❤❤❤❤❤
@user-fs3zn6xm7t
@user-fs3zn6xm7t 5 месяцев назад
ግዞች እንኳን ደስ አላችሁ ምርጫዬ ናችሁ ሁለታችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ
@user-pf2cc9vg4q
@user-pf2cc9vg4q 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@HargaAyenew
@HargaAyenew 5 месяцев назад
ደስትላላችሁ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@se5561
@se5561 4 месяца назад
Wow nice ልዩ ነው ብር ያንሳቸዎል
@habtamabebe5134
@habtamabebe5134 5 месяцев назад
ግዞችየ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 5 месяцев назад
ዋውውውውውው ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ የአገሬ ልጆች!!❤❤
@ZelalemTsegaye-fo9vt
@ZelalemTsegaye-fo9vt 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ ግዕዞች ይገባችኋል ሁላችሁም ትችላላችሁ
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 5 месяцев назад
እኩል አካፍሏቸው ሁሉም ይችላሉ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 5 месяцев назад
Amen
@Aaaaa-xq5ih
@Aaaaa-xq5ih 5 месяцев назад
የዛሬው ይለያል ንገሱ ግእዞች እኳን ደስ አላችሁ❤እደሬ ሁለቱም ቢሸለሙ ባይ ነኝ ለኔ ሁለታችሁም አሸናፊ ናችሁ የራሴ ስመት ነው ታጠፋሁ ይቅርታ❤ በተረፈ እወዳችሀለው❤
@Ethiopian634
@Ethiopian634 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@RekuFikir
@RekuFikir 5 месяцев назад
Geezoch congra yene sew techelalachu bekatachun asmesekrachual
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 5 месяцев назад
❤❤❤
@user-pf2cc9vg4q
@user-pf2cc9vg4q 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nafakisew3497
@nafakisew3497 4 месяца назад
Share all same all are satisfactory
@sinkiealemu5498
@sinkiealemu5498 4 месяца назад
I proud you yeshye. How I express it?
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 5 месяцев назад
እንኳን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 5 месяцев назад
መቸ ነው አባቶችን የምሰመው ሳምት አልሞለውን በሀይማኖት ብአላት ለይ ዘፈን አታስገቡ ብለው ሲናገሩ😢😢😢😢
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 5 месяцев назад
aow yegan jegna motew anorun elelelel agera selamsh bezet yebele
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 5 месяцев назад
ግእዞች ትለያላችሁ ❤❤❤ግጥሙ ስምና ወርቅ የያዘ ከስሜት ጋር ከዲስፕሊን ጋር ግርማሞገስ ጋር ትለያላችሁ❤❤❤❤ይገባችሁአል
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 5 месяцев назад
አምሮባቹ ሀል ዜማ እና ቲጂ
@user-jw6cb2le5k
@user-jw6cb2le5k 5 месяцев назад
ግእዞኝ 1ኛ
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 5 месяцев назад
❤❤❤❤ አቤት ውበት አቤት ብቃት ግእዛች
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 10 дней назад
የሽዬ አንች ራሡ ስትጨፍሪ ተወዳዳሪ ነው ምትመስይው የኔ ቆንጆ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 5 месяцев назад
Agera selamshe bezeti yebel
@solomontessema9176
@solomontessema9176 5 месяцев назад
Enkune adarasachu
@ajebushanteneh6515
@ajebushanteneh6515 5 месяцев назад
መጨረሻ ላይ ሲንበረከክ ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልሁም ከምር አለቀስሁኝ 😍😍😞
@user-tt2ys8sj9d
@user-tt2ys8sj9d 5 месяцев назад
wutetu lik adelem am sorry mechereshawun tebelashe
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YeEhr
@YeEhr 5 месяцев назад
የዛሬው ይለያል
@awoleshetu3546
@awoleshetu3546 3 месяца назад
ግእዝ ድል ለናተ ኧረ ሜካፕ ይቀነስ ጦጣ መሰላችሁ
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 5 месяцев назад
Weyne bemaryam Yen zefag sewdew tefakkk
@workeneshayalew4013
@workeneshayalew4013 5 месяцев назад
ፖሮግራማቹህ ጡሩ ነው ግን ሊቀመኮሳት ትልቅ ክብር አለው እርሳችሁን ቀይሩ።
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 5 месяцев назад
ououou lewtehi
@MeskeremYasab06
@MeskeremYasab06 5 месяцев назад
ክርሽን ለም አዎለቅሽ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 месяцев назад
የሺ እኔም ግራ ገባኝ አይኔ ነዉ ብዬ በደንብ እያየኃት ነበር 😂
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 5 месяцев назад
Amen
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Gungun Traditional Band with Ygizawu Belay 2013
2:21