Тёмный

የቃሪቦ(ኬኔቶ,መውደድ)እና የብርዝ አሰራር 

Adot አዶት tube
Подписаться 195 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

የቃሪቦ(ኬኔቶ,መውደድ)እና የብርዝ አሰራር
ሰላም በያላችሁበት እንዴት ናቹ በአሉ ምድራችን የናፈቃትን የሰላምና የጤና በዓል ያርግልን የማሩን ሊንክ ለምትፈልጉ ይሄው አማዞን እስቶሬ ላይ ታገኙታላቹ
www.amazon.com/shop/adottube?...

Опубликовано:

 

6 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 183   
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 года назад
ሰላም በያላችሁበት እንዴት ናቹ በአሉ ምድራችን የናፈቃትን የሰላምና የጤና በዓል ያርግልን የማሩን ሊንክ ለምትፈልጉ ይሄው አማዞን እስቶሬ ላይ ታገኙታላቹ www.amazon.com/shop/adottube?listId=280FO8FU358V3
@mimikebe5572
@mimikebe5572 3 года назад
ስለ መልካም ምኞትሽ ጌታ ይባርክሽ
@asteryoseph1743
@asteryoseph1743 3 года назад
በጣም ነው ፕሮግራምሽን የምወደው የቀላቀልሽውን ከየት ነው የገዛሽው እባክሽን?
@misrahkemal4780
@misrahkemal4780 3 года назад
Endet endmewdsh eko😘😘😘❤️❤️
@sofiaali2396
@sofiaali2396 3 года назад
Enkwan aderseh esti manaynt apple juice endhona asyge pls
@mekazela7400
@mekazela7400 3 года назад
Please start fast u took to much
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
ግሩም ሙያ! ሽልማቷን ለኔ አደራ
@romangebru5846
@romangebru5846 3 года назад
No,😃 for me
@edenalemayehu6301
@edenalemayehu6301 3 года назад
የፈላ ነገር ፕላስቲክ ላይ አትጠቀሚ ለጤንነት ጥሩ አይደለም
@emuyemu4292
@emuyemu4292 3 года назад
እስከዛሬ ያስተማርሽን እራሱ ስጦታ ነዉ Thank you ❤ መልካም በአል
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 3 года назад
Emuy emu You are "Brilliant" and open mind. Happy New Year 🙏🙏🙏
@haregalemayehu5067
@haregalemayehu5067 3 года назад
እጅግ በጣም ጥሩ ነው የኔ ባለሙያ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ተባረኪ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 года назад
ቆንጆ ቃሪቦ እና ብርዝ ነው ያዘጋጀሽው ተባረኪ እናመሰግናለን 👍🏾😍 እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 🌼🌼
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 года назад
Amen Amen Adotye! Egziabher የሰላም ዘመን ያድርግልን::እጅሽ ይባረክ::
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
Amazing! Thank you for shearing so nice
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 3 года назад
Amen amen enkuwan adereseshe yena konjio berchi betam Arif nw thank you for sharing
@emityroman6776
@emityroman6776 3 года назад
Amen Amen Adotye Egizabiher 🙌🏿🙏🏾
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
ዋው በጣም የሚያምር ልዬ ነው እኔ ሞክሬው አላቅም እሞክረዋለው 👌
@azebfeleke6177
@azebfeleke6177 3 года назад
በጣም ነው የምወደው አስራርሽን የወጣልሽ ባለሙያ ተባረኪ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 года назад
ጎበዝ ሲያዩ ያምራል
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 3 года назад
betam arif new Adot
@kidjoseph6714
@kidjoseph6714 3 года назад
በጣም ግሩም እናመሰግናለን🙏
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 года назад
ሊሊዬ እንዴት ደስ እንደሜል እጅሽ ይባረክ 🙏🏾 አመት በዓለ መስሏል 😍🌼🌼🌼🌼 🥰😘😘😘😘😘😘❤️
@emityroman6776
@emityroman6776 3 года назад
Adotye sidit yale sira emetibalun moki demeki bilual I can tell how the tests 😋👌thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️
@BeccaTheBunny417
@BeccaTheBunny417 3 года назад
Adotye nice job 👌 berchi tebareki dear
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 3 года назад
Thank you for sharing your recipes god bless you always happy new year 🎊🎆🎈
@edutraning9557
@edutraning9557 2 года назад
wow ejesh yebark
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 3 года назад
Woooow 😋😋😋😋
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 года назад
እኳን አብሮ አደረሰን አሜን በጣም ቆጆና ቀለል ያለ ነዉ 🙏🏾❤️🌼🌼🌼🌼
@bigfam4478
@bigfam4478 3 года назад
ጎበዝ በርቺ
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 3 года назад
Thank you for sharing
@teyaworldlol4274
@teyaworldlol4274 3 года назад
I wish if you make it a few weeks before 😢I love it!! You make it simple 🥱thank you and happy new year 🎊
@saragirma3927
@saragirma3927 3 года назад
Amen amen amen amen amen 🙏🏼
@wudealmu7781
@wudealmu7781 3 года назад
Tabarake yena konjo
@nebitakeya709
@nebitakeya709 3 года назад
Amen yes tebark
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 года назад
Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 yene konjo.That looks great thank you for sharing. You are so sweet God bless you and your family. Happy new year 🎊🎈
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው አዶትዬ መልካም አዲስ አመት በአል በአል አስመስለሽዋል😍 ♥️
@keltumashenafi5664
@keltumashenafi5664 3 года назад
አሜን እህቴ አላህ ይባርክሽ
@foziyimre4561
@foziyimre4561 3 года назад
Waw edte yamrale
@aynalemhabtegeorgis6309
@aynalemhabtegeorgis6309 3 года назад
wow .wow
@compunour1250
@compunour1250 3 года назад
ዋው ጎበዝ የኔ ቅመም
@godisgood2672
@godisgood2672 3 года назад
thank you for sharing i'll try both Happy Ethiopian New year to you🌻🌻🇪🇹
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
I love it.
@achaml9042
@achaml9042 3 года назад
ያምራል ፡
@aynalemde6945
@aynalemde6945 3 года назад
የኔ ጎበዝ!
@fethamhamde677
@fethamhamde677 3 года назад
በጣም ያምራል መልካም አዲስ አመት
@mekdiahmed73
@mekdiahmed73 3 года назад
ሰላም አዶት እጅሽ ይባረክ
@sebletesfaye9683
@sebletesfaye9683 3 года назад
አሪፍ ነውመልካም አዲስ አመት
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
ዋዉ በጣም ልዩ ኣሰራር ነው በኣል በኣል ሸተተኝ እጅሽ ይባረክ 😍👍👍🌼🌼🌼🌻🌻🌻
@zizikitchen7766
@zizikitchen7766 3 года назад
ጎበዝ የኔ ባለሙያ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 года назад
Thank you God bless you and your family Happy Ethiopian New Year 🙏💚💛❤
@mekdihabesha7554
@mekdihabesha7554 3 года назад
የኔ ዉድ በጣም ጎበዝ በርቺ
@zunnuzunnu6097
@zunnuzunnu6097 3 года назад
Amen amen
@feteleworkabate7162
@feteleworkabate7162 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን፡ ሀገሬ የድሮ ሰላማን እደምታገኝ በኢትዮጵያ አምላክ አምናለሁ፡ አዶትዩ ሰርተሽ የምትለቂያቸዉ ፡ቪዲዮ ለማየት በጣም የምጋጋው በርቺ ፡ብዙ የማላዉቃቸዉን ዉብ ባህላዊ ምግቦችን ተምሬአለሁ፡ እጅሽ ይባረክ ።
@tube-ug7iw
@tube-ug7iw 3 года назад
ጨዋ ያሳደገው ሁሌም ጨዋ ነው
@kedijahussen1854
@kedijahussen1854 3 года назад
አሜን የኔ ማር መሺአላህ ለሁላቺነም መልካም በአል
@PmAsh2693
@PmAsh2693 3 года назад
Wawww betam yamral egesh ybarek happy new year
@thefearofyahwehisknowledge4532
@thefearofyahwehisknowledge4532 3 года назад
May god bless you, happy new years to you, let it be so. Thank you
@habletsegaye8796
@habletsegaye8796 3 года назад
አሜን
@tinahailu412
@tinahailu412 3 года назад
Thanks a lot for sharing a great videos ! I appreciate the amount of time and creativity .As always, you're simply the most brilliant person .keep it up with a positive attitude .
@genetgebrehiwet3753
@genetgebrehiwet3753 3 года назад
Everything is super in your neat kitchen,,,,can believe I was look how to make tela last nights waww 🙏🙏thank you shkorina
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 3 года назад
እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት
@thahaytesfay9926
@thahaytesfay9926 3 года назад
Amen
@fanosf9611
@fanosf9611 3 года назад
Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn
@romanwerak3203
@romanwerak3203 3 года назад
አሜንንን 🙏🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ዋው ስፈልገው ስፈልገው ለካን Playlistላይ አስቀምጠሽልናል አዶትዬ ይሄው ልሰራው ነው ደግሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👏👏👏
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 3 года назад
wwwwowww bexam arif new enamesegenalen
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Happy new year to you and ur family.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
መልካም አዲስ አመት መጭው ዘመን የፍቅር የአንድነት የሠላም ይሁንልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን ክፉውን አርቆ መልካሙን ያቅርብልን ሰዎችን የምንወድበት የምናከብርበት የመከባበር ዘመን ያድርግልን አሜን እዶትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ብለናል መልካም አዲስ አመት ከመላ ቤተሰብሽ ጋር በርች
@romangebru5846
@romangebru5846 3 года назад
Amen 💕💕
@addislync
@addislync 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ሰላም ለኢትዮጵያ
@genetgebrehiwet3753
@genetgebrehiwet3753 3 года назад
Thank so much for sharing and you clear information you are so special shkorina may God bless your hands and mind...lyu nesh betam kemoyash kinnetsh ybeltal marie👌👌🙏🙏🙏❤️❤️❤️I hope my you gonna understand my Amharic 😜
@AbiTube
@AbiTube 3 года назад
ዋውውውውው ሊሊየ I don’t have a word it looks so good. Thank you so much betam Anaregn 😀
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@naymamohammed8396
@naymamohammed8396 3 года назад
👌👌👌
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 3 года назад
Happy happy New Year's to you and your family and friends
@leylabushra2750
@leylabushra2750 3 года назад
Amen 🙏
@sadakasaw8054
@sadakasaw8054 3 года назад
የኔ ቆንጆ ንፀህናሺ ልዩ ሞያሺም እናመሠግናለን ሀገር ሥገባ እሠራለሁ ቀርቦ እወዳለሁ
@selahulenagar7424
@selahulenagar7424 3 года назад
መሸ አለህ ጎቦዝ ናሽ
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 3 года назад
Thank you so much for your time
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ እባክሽ የበሰለ ክትፎ አሰራር አሳዮኝ
@tizitaero5106
@tizitaero5106 3 года назад
Hi mare it’s so nice. Sayew endet endamaregn ena mesirat feleku gin kezi befit serche silemalak megemet alichalikum ena tebelashebign please kechalsh ye gebisun meten ena ye wuhawun min yahil endehone bitinegirign kalasichegerkush thank you 🙏
@rahelzergaw9406
@rahelzergaw9406 3 года назад
👌andegna
@tsigeredahailemariam9962
@tsigeredahailemariam9962 3 года назад
ጥሩ ነው የሰራሽው ግን ቃሪቦ ስትሰሪ ፕላስቲክ መጠቀምን ብዙም አልወደድኩትም !!!
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አንኳን አደረሰሽ አድኦት
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 года назад
Thankyou for sharing ቪዲዮሽን ጨርሼ አይቼዋለሁ ጎበዝ ወደኔም ጎራ በይ በአዲስ አመት በቅንነት እንረዳዳ ፈጣሪም እንዲረዳን
@bertukanb211
@bertukanb211 3 года назад
Btesb hojalwe nice berchy arid newe
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 года назад
😘🙏🏽Amen
@lucybinnbin9454
@lucybinnbin9454 3 года назад
Selam Yene Ehit, yet nw gebisun yegezashiw ene Las vegas negn yalehut. Thank you .
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 3 года назад
Ameeennnn ameeennnn ameeennnn
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 года назад
እንኳን አደረሰሽ አዶትዬ
@elenisermolo8438
@elenisermolo8438 3 года назад
እጅሽ ይባረክ
@beemnethiluf954
@beemnethiluf954 3 года назад
እሰይ እጅሽ ይባረክ ያው እኛም ሀገርቤት እያለን በባሊ ነው ቃሪቦ(ኪኒቶ)የሚጠመቀው ምንም በሽታ አያመጣም
@yedingil
@yedingil 3 года назад
Abet moya ejish yibarek melikam beal yihunilish!!!! And tiyake alenge, gideta yihengaw becha Apple juice becha new yemihone lela ayinet Apple juice metekem yichalal????????
@wiliamenuyadata1723
@wiliamenuyadata1723 2 года назад
Jegna nesh
@meskeletnamaga6454
@meskeletnamaga6454 3 года назад
ኧትከ አጅየት እጃኺ ኧትረፍ ጡሪ የጡሪ ትከ
@sedtgawaleje2913
@sedtgawaleje2913 3 года назад
Thank you አዶትዬ እንኳን አደርስሽ መልካም በአል ላንቺም ጥያቄ? ተቆልቶ የትፈጨ ገብስ አለኝ ይሆናል ወይ ብቀቅለው?
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 3 года назад
አመስግናለሁ መልካም አዲስ አመት ከመላው ቤተስቦችሽ ጋር ተባረኩ
@h.j8360
@h.j8360 3 года назад
የተቢ እንዴት ነሽ ወይ ጉድ የዛሬው
@sifanhassan3682
@sifanhassan3682 3 года назад
❤💛💚😍😍😍😍
@senaitmulugeta9356
@senaitmulugeta9356 2 года назад
እጅሽ ይባረክ በርቼ እህቴ ቃሬቦ ውስጥ የጨመርሽውን ስሞን ላኪልኝ
@asteryoseph1743
@asteryoseph1743 3 года назад
ኣዶትዬ የኔቆንጆ የቃሪቦ አሰራሩን ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም ያለው የመጨረሻ ፓርቱ ነው በዚህ ሰዓት እንኳን መጠየቅ አልነበረብኝም የኔ ቆንጆ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤️❤️💖
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PXGoHzwidiY.html
@ritakebed
@ritakebed Год назад
Xeje arerar asayen
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ አመት በአሌን አሳመርሽልኝ ቃሪቦውን መስራት ፈልጌ እንዴት እንደሚሰራ ጠፍቶብኝ ለማስታወስ እየሞከርኩ ነበር። በርች በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ብዙ ጊዜ አከታተልሻለሁ
@user-ix7vi6sm1f
@user-ix7vi6sm1f 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amelechane8406
@amelechane8406 3 года назад
Selam yagere lije hulem adenakesh negne Ke Addis Ababa sr Amelework
@le1785
@le1785 3 года назад
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@hanang7517
@hanang7517 3 года назад
ሁል ግዜ ሊንክ አስቀምጣለው ትያለሽ ግን አንድም ቀን አስቀምጠሽ አታውቂም ፣በተረፈ በርቺ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
ሞክሼ አለ ሊንክ አስቀምጣለች የኔውድ መልካም በአል
@ksataif3733
@ksataif3733 3 года назад
"አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሠን ያዶት አንወድሻለን ተበረኪልን፡፡
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 года назад
ከመተቸትሽ በፊት በደንብ ተመልከቺ በኮሜንት ስር አስቀምጣለች
@hanang7517
@hanang7517 3 года назад
@@user-zo4yy5pw3x አዎ ኮመንት ከፃፊኩ በሁዋላ ነው ያስቀመጠችው ፣ለማስታወስ ነው እንጂ ትችት አደለም ሲስ
@hayatseid896
@hayatseid896 3 года назад
አቡሀው ሲቆይ ጋዙ አይጠፍም
Далее
የቴምር ጠላ አሰራር
13:47
Просмотров 9 тыс.
ቀላል እና ጣፍጭ የቅንጬ አሰራር
11:28