Тёмный

የቅዳሜ ወጎች Mengizem media Yekidame Wegoch Reeyot Alemu and Tewolde Beyene (Teborne) May 25,24 

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

#Ethiopia

Наука

Опубликовано:

 

24 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@fasildagnew157
@fasildagnew157 21 день назад
💚💛❤️ እንዴናችሁ?! ሊረሳ የተቃረበውን ኢትዮጵያዊ ትዝታ እስቲ አስኮምኩሙን!!! መልካም ቅዳሜ ለሁሉም !!! 💚💛❤️
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 22 дня назад
I heard just today this songs almost after 40 years. Amazing Neway. He deserved!! Neway came back from USA for good to his mother land, Ethiopia. Now he got his prize in his own country. Hulum bahagari new !!
@demalashjimmawakgari6529
@demalashjimmawakgari6529 22 дня назад
ሀገሬ ሰው አጣሽ ሆይ የሚለው. ዘመን ተሻጋሪ የሙዚቃ ስራ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ይመለከታል እርሱ ጋብዙሉኛ
@MohammedSeid-bs7xv
@MohammedSeid-bs7xv 22 дня назад
ነዋይ ምርጥ ኢትዮጲያዊይ ነው ይገባዋል
@mfcvjg9850
@mfcvjg9850 22 дня назад
ነዋይ የኔ አንደኛ ❤❤❤
@tesfahunayenew-xp2lv
@tesfahunayenew-xp2lv 22 дня назад
1000 ዓመት ኑሩልን፤እወዳችኋለሁ፡፡
@saidFeleke
@saidFeleke 22 дня назад
ሙዚቃ ጥበብ ነው ተፈጥሮን ባህልን ህዝብን እና አካባቢን እንድሁም የተፈጥሮ መስተጋብርን የህዝቦች ትስስር በረቀቀ መልኩ ሀሳብን ብሶትን ተቃውሞን ይህንን ሁሉ በሙዚቃ በመግለፅ በሰላማዊ መንገድ ሀሳብን በመግለፅ ለሀገር ዕድገት ለህዝብ ብልፅግና ለማምጣት የሚችል ትልቅ አስተዋፅዖ ያለው ሙዚቃ ነው የትኛውም ቃንቃ ይሁን ሙዚቃ ሰላም ነው የህብረተሰብን ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ጥበብ ነው !!!
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 22 дня назад
ነዋይ ከየት ይለያል ብቻም ሳይህን በብዙ በቸኛም አርቲስት ነው። አንደ ተፈጥሮ ባለሞያነቴ ነዋይን በአጁጉ የሚደነቀኝና የሚያስደንቀኝ ኪነጥበብን ስነውበትን ስነባህልን ፍቅርን አምነትን ሁለንተናዊ ማንነት ከተፈጥሮ ፀጋ ጋር ያዋህደ የተፈጥሮ መንገዴ የተከተለ ብቸኛ ቱፈጥራዊ ደራሲ ነው። በዚያም ላይ ድርሰቶቹ ወርቅና አልማዝ ማርና ወተትን ናቸው። የተሰጠው ሽልማትና አውቅና ያንሰው አንደሆን አንጂ አይበዛበትም። የአዲስ አበባ ዪኒቬርስቲ ለነዋይ የክብር ዶክትሬት ያበረክትለታል ብለን አንጠብቃለን። የባህልና ቱሪዝምም የክብር አምባሳደር ሊያበረክትለት ይገባል። የትምህርት ሚኒስቴርም የነዋይ ድርሰቶቼ በመፅሀፍ መልክ አሳትሞ መማሪያና ማስተማሪያ ማድረግም ይጠበቅበታል። ከተፈጥሮ
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 22 дня назад
መብረቅን እንኩዋን ሰለሞን ደነቀ ነው የጀመረው
@Ashaimaseifa46
@Ashaimaseifa46 21 день назад
ንዋይ በደምብ ዘፍኖል አሁን ነዉ በደምብ የተረዳዉት አሁን ነዉ thank you very much teller and reyote
@Ashaimaseifa46
@Ashaimaseifa46 22 дня назад
አዲስ አድማጭ ነኝ ከአሪዞና እንኴን ደህና መጣችዉ።ርዕዮት እና ተወልደ
@sisaybirhane1789
@sisaybirhane1789 22 дня назад
ነባር አድማጭ ነኝ ከፊኒክስ አዲስ ገቢወችን እናላምዳለን እንካን ደህና መጡ! 😅
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 22 дня назад
ሰላም!! ከልብ ለመናገር እንደሚቻለው፤የንዋይ ችሎታ ሁለገብ ነው።በገጣሚነቱ፣በዜማ ደራሲነቱና በድምፁ ቅላፄም።ግጥሞቹ ደግሞ፣ ቆንጆ፣ዓላማቸውን የሚመቱ፣ ተሰሚነት ያላቸውና ትዝታን የሚያጭሩ ናቸው።
@solomonmiheretu5117
@solomonmiheretu5117 22 дня назад
ርዕዮት ና ተቦርነ ብዙ ጊዜ ላይቭ ባላገኛችሁም እየቆሁ አያችኋለሁ። ታቦነ ታሪክና ወደኋላ ተመልሶ ወቅታዊ ሁኔታን የማገናዘብ ያለህ ብቃትን አደንቃለሁ። እንደማህረሰብ እንዲህ ያለ ያንትን ዝንባሌ የሚይዙ ቢኖሩ መልካም ነው። ዘመኑ የመረጃና የማስረጃ ነው ይባል የለ? በርታልን ። ርዕዮትም ኢትዮያዊነትና እውነትን በሚዛናዊነት የማየት ብቃትሽ ይበል የሚያሰኝ ነው። በርቱልን። ሰሎሞን ወልደመድህን
@Ashaimaseifa46
@Ashaimaseifa46 21 день назад
ሰብስክራይብ አርግ ከዛ ታገኝዋለህ።
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 22 дня назад
❤❤❤❤
@saidFeleke
@saidFeleke 22 дня назад
በስሜት ብቻ የሚነዳ ስሜታዊ ህዝብ የትኛውም ነፃ አውጭ ለዬትኛውም ህዝብ ያመጣለት የህይወት የዕድገት መሻሻል አላዬንም ሁሉም በነፃነት ስም እዬነገዱ ሥልጣናቸውን ለማራዘም ብቻ በድህ ደም ( ህይወት ) እዬነገዱ የሚኖሩ ክፉዎች እስካሉ ድረስ ይህን ህዝብ ሰላሙን ብልፅናውን የሚያመጣለት ማነው ? አድስ አስተሳሰብ ያለው ህዝብን አስማምቶ በጋራ ሰርቶ የሚኖር ህብረተሰብ ይፈጠር ይሆን? ብልጥ ብንሆን ኖሮ ከሌላ እንማር ነበር ነገር ግን ሞኞች ስልሆን በውሸታም ፖለቲከኞች እስከ መቼ ትውልድን በጦርነት እያስበላን እንቀጥል እስከ መቼ ስሜታዊ እንሁን ? መቼ ነው ጦርነት በቃ ብለን በአንድነት የምንቆመው !!!!
@ltka.a3616
@ltka.a3616 22 дня назад
ገዳይ መግደሉንእ እስኪ ቆም ትግሉ ይቀጥላል።አብይ አህመድ ገዳይ ነው።
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 22 дня назад
ነዋይ ስሰማዉ ያደኩት ኢሊመንተሪ አሰረሀዋርያት ጋሽዬጋ/አስፋዉ የምሩ/ዊንጌትና ጴጥሮስ ቤተክርስትያን አጠገብ ከዛ መድሀኒአለም ሀይስኩል አስገባን በሱ ሙዚቃ አደግን።ይመችህ
Далее
Mengizem Media Teborne Show With Tsegaye Berhane Part 1
56:16