Тёмный
No video :(

የባልና ሚስት ፍርድ ቤት ቲክቶክ ሆነ በቃ ?እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ትዳር በስደት📌📌🙄 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 2,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@redietmeles9492
@redietmeles9492 5 месяцев назад
Egziyabher yebarekesh teru ngr nw yetenagershiew...Egziyabher yerdachew🙏🙏
@yoyk9153
@yoyk9153 5 месяцев назад
መቅዲዬ እኔ በጣም ያሳዘኑኝ ልጆቹ ናቸው። በማያውቁት ነገር ልጆቹን አደባባይ ላይ አውጥተዋቸው አሳቀቋቸው። ሽምግልና በሽማግሌ በጎረቤት በጓደኛ በጓዳ ውስጥ መሆኑ ቀርቶ አለም እየሰማ በሚድያ ላይ ሆነ ወዴት ወዴት እየሄድን እንደሆነ አይገባኝም። በጣም ነው የሚያሳዝነው እረ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
@nalamimi-lh4yr
@nalamimi-lh4yr 5 месяцев назад
ልጆቹን ዠም ብለው ቢያሳድጉሰ ባልና ሚሰት ሲማማ አብሮ ይኖራል ሳይሰማማ ይፋታል ልጆቹ ካለጥፋታቸው አታንገላቶቸው ባለትዳር ሲኮን ሁሌ አይምሮን አዘጋጅቶ ነው መቀመጥ የሚመጣው አይታወቅምና 🤔
@betelmulu4897
@betelmulu4897 5 месяцев назад
በውነት ይሄ ትውልድ ምን ይሆን የሚማረው ማንስ ይሆን የሚያስተውለው 😢 ምንም ማለት አልችልም ልጆቹ ግን እንዴት እንደሚያሳዝኑኝ ❤ግን ሴቶችየ ምንም እግዚአብሔር ቢሆንም የሚያሳድገው ግን እኮ አንድ ወልዳችሁ የማይሆን አኮኋን ሲያሳያችሁ ቆም ብሎ ማየት መልካም ነው ባይወለድስ እንዲህ ሆነው ከሚያድጉ
@AberashEthio
@AberashEthio 5 месяцев назад
እኔ የምግራመች ሁልንግራ ሚድያልይ ሁንል አሁን የቀራን አንድንግራንው እናተው ጨራሰት ይክራማል አገሬችን ሸማግል ጠፈ እንድ😢😢😢😳😳😳
@gafat
@gafat 5 месяцев назад
ሳስበው ከገንዘቡ ችግር የበለጠ የስነ ልቦና ችግር ገጥሟታል በጣም እልህ ውስጥ ነች እግዚአብሔር ይራራላት ልጆቹ ግን አንጀቴን በሉት
@asmiasmi6846
@asmiasmi6846 5 месяцев назад
Egzabre yasetkakelaw amelak laljohu yeraralhw 😢
@user-fy2ez1ib5f
@user-fy2ez1ib5f 5 месяцев назад
I fell soory.for her
@Chereka203
@Chereka203 15 дней назад
ወንዱ ፈሳም ነዉ ጉረኛ ካካካካ😂😂 ልጆቹን ሲወስድ ታየኝ ካካካካካ 😂😂ጉረኛ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 месяцев назад
C'est étrange ! J'ai comprend pas ❓️ pourquoi monsieur assistée menacée la povbre femme ⁉️ il est gonflé ‼️
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 месяцев назад
What ever you are no't a man ohhh no becouse you kow the L...Australien ❓️ don't conssern you ⁉️ What about the Kids you are so damn égoïste ‼️👎putains 👎🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️
Далее
ROLLING DOWN
00:20
Просмотров 7 млн
Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ überträgt einen Livestream.
1:03:00