Тёмный
No video :(

የባሕር ዳሩ ሰላማዊ ሰልፍ ተራዘመ | የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት አስቸኳይ መግለጫ | 

Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 82 тыс.
50% 1

የባሕር ዳርሩ ሰላማዊ ሰልፍ ተሰረዘ | የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት አስቸኳይ መግለጫ
ለyoutube ቤተሰብ ካልሆናችሁ Subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ Share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደወል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች | በብፁዕ አቡነ አብርሃም : • ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች ...
አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆነ| በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ: • አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆ...
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡
/ @felegegenetmedia
FACEBOOK 🔗 Www.FaceBook.Com/FelegeGenetMedia
#Ortodox
#Tewahdow
#FelegeGenetMedia
#ፈለገገነትሚዲያ
#EthiopianOrtodoxTewahdow
Subscribe To Felege Genet Media Tube And Turn On Notification To Stay Update With New Videos❗
️🔔 ️🔔 ️🔔 ️🔔
CopyEthiopianright 2022 Felege Genet Media

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 109   
@felegegenetmedia
@felegegenetmedia Год назад
የተወደዳችሁ የፈለገ ገነት ሚዲያ ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ሼር እያደረጋችሁ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Год назад
እሺ ድምፆቻችን ግደታችን ነዉ
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
መልኮም አሜን
@ChernetTeklu
@ChernetTeklu Год назад
Why to share?
@muluye333
@muluye333 Год назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፈጣሪ ለነነዌ ሰዎች እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን
@degituesubalew9494
@degituesubalew9494 Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን 🤲🤲🤲
@martaaweke2934
@martaaweke2934 Год назад
ብፅዕ አቡነ አብርሐም እና ብፅዕ አቡነ ጴጥሮስ እንደ አይን ብሌን መከታተል አለብን። አሜን
@mekonnen74
@mekonnen74 Год назад
አይዞን አይዞን ብልፅግና ይቀበራል እንደ ህውሀት!!!
@dghvuk6027
@dghvuk6027 Год назад
አይቀርም
@babys7570
@babys7570 Год назад
አግዚአብሔር ይችላል!!!
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Год назад
እናታዘዝአለን አባቶቻችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ተዋህዶን ይጠብቅልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን💒🇪🇹✝️🙏
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Год назад
እመቤቴ ማርያም ሀገራችንን በምልጃሽ፣ በአስራትሽ ጠብቂልን😭😭😭
@Berea_tube
@Berea_tube Год назад
*መንግስት ሆይ እጅህን ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ አንሳ አንድ ሲኖዶስ አንድ መንበር አንድ ፓትርያርክ*
@abrmesaf8681
@abrmesaf8681 Год назад
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ አቤቱ ስለቀደሙት አባቶቻችን ስለ ፃድቃኑ ሰማእታቱ ብለህ ማረን ይቅር በለን የቀደመውን በደላችንን አታስብብን ቤተክርስቲያናችን ህዝባችንን አገራችንን ጠብቅልን amennnnnn
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 Год назад
እንኳን ፆም፣ፆሎትና ጥቁር መልበስ ቀርቆ አንገታችንን ለሰይፍ እንሰጣለን!
@HagereMedia442
@HagereMedia442 Год назад
ምርጥና እውነተኛ መረጃ ነው ምታስተላልፍት በርቱ
@Danlivet
@Danlivet Год назад
ትክክለኛ ውሳኔ ሁሉም አንድ ላይ ይናበብ እንደዚህ:: ክብር ለሁሉም አባቶች
@felegegenetmedia
@felegegenetmedia Год назад
አሜን
@digitalmediainjibarapp1553
@digitalmediainjibarapp1553 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያንና ልጆቿን አስብ!
@johnjimma1
@johnjimma1 Год назад
That's good, unity is strength
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Год назад
አቤቱ ማረን
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f Год назад
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ አቤቱ ስለቀደሙት አባቶቻችን ስለ ፃድቃኑ ሰማእታቱ ብለህ ማረን ይቅር በለን የቀደመውን በደላችንን አታስብብን ቤተክርስቲያናችን ህዝባችንን አገራችንን ጠብቅልን
@felegegenetmedia
@felegegenetmedia Год назад
አሜን
@habtemariambishaw1528
@habtemariambishaw1528 Год назад
🙏🙏🙏
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Год назад
ባሕር ዳር ብቻውን ሰልፍ መውጣት የለበትምም!!ሁሉም አካባቢ በአንድ ቀን በአንድ ሰአት coordinate አርገው ሊወጡ ግድ ይላል! ለየብቻ ለመምታት ይመቻል!! እኛም ዳያስፖራ በአንድ ቀን እንወጣለን!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቡራኬያችሁ ይደርብን አባቶቻችን
@atarahashenafi7869
@atarahashenafi7869 Год назад
ነጻነት እንደ አቡነ ጴጥሮስ መስዋዕት በመሆን የሚገኝ እንጂ በልመና ብቻ የሚገኝ አይደለም!!!
@menilkayalew2025
@menilkayalew2025 Год назад
ሰመአትነት የክርስቶስ ሙሽርነት ነዉ አይዟችሁ ክርስቲያኖች እንዳትሰበሩ የማይሰበረው አሸናፊ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው የአቤል ደም ይጮኻል በበዙፋኑ ላይ ላለው እግዚአብሔር ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤" (ወደ ሮሜ ሰዎች 6:5
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Год назад
መላው ኦርቶዶክሳዊ በ ፩ ቀን እንወጣለን
@yohanishabite
@yohanishabite Год назад
ክርስቶስ የወደደን እስከ ቀራንዮ ነው።
@ephthahayenew1916
@ephthahayenew1916 Год назад
ማኔ ቴቄል ፋሬስ (እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠረው ፈጸመውም ፤ በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ )
@tigtig8146
@tigtig8146 Год назад
ሰላዊ ሰልፍ መልሰ አይደም የፀሎት ሰግደት ፆም እግዚአብሔር መ/ቅ ሐይል ነው መመካት በእግዚአብሔር ነው
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x Год назад
አንድ ሲኖዶስ፣ አንድ መንበር፣ አንድ ፓትርያርክ፣ አንዲት ሀገር አኢትዮጵያ፥ መንግስት ሆይ እጅህን አይንህን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ አንሳ።
@benzm6583
@benzm6583 Год назад
በጣም ጥሩ መሪ
@legasbelachew7440
@legasbelachew7440 Год назад
አማራ ማለት እየጠፋ ያለ ህዝብ ግን ልምጥምጥ ነው ያስጠላል በቃ አሁን ተደውሎላቸው ነው የሰረዙት ምድረ ካድሬ
@sisaywerkineh8635
@sisaywerkineh8635 Год назад
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Год назад
ብፁዕአባታችንቃለህይወትያሰማልንእግዛብሄርከኛጋርይሁንምህረቱንይልክልንዘንድእንለምነውሁላችንምቤተክርስቲያንመሄድየማንችልሰዎችበውጭውአለምያለንበየቤታችንእፀልይእማምላክበምልጃዋአትለየንአሜንን ፃድቃንሰማእታትእልፍአእላፍትመላይክትተራዳኢነታቸውአይለየንአሜንን🙏🙏🙏
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Год назад
ትክክለኛ ውሳኔ ነው ከሱባኤ በሁዋላ ይሻላል። ቢቻልማ ሶስቱን ቀን ስራችንን ትተን ነበር መጸለይ የነበረብን።
@Danlivet
@Danlivet Год назад
የንስጥሮሳዊው ሳዊሮስ ሹመት እንደገለባ የሚበተን ጵጵስና ይባላል ይሄ አይሣካም ! እግዚአብሔር ያክስማቸው ይፍረድባቸው:: "አንዲት ቤተክርስትያን ! አንድ ሲኖዶስ! አንድ መንበር አንድ ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስ" ! ~ ማኔ ማለት፥ እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠረው ፈጸመውም ማለት ነው። ~ቴቄል ማለት፥ በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ ማለት ነው። ~ ፋሬስ ማለት፥ መንግሥትህ ተከፈለ፥ ለሜዶንና ለፋርስ ሰዎችም ተሰጠ ማለት ነው። ዳን 5፥ 25-28 አሜን ሃሌሉያ…!
@abelngusa1026
@abelngusa1026 Год назад
🇨🇬🇨🇬💪
@user-bible7
@user-bible7 Год назад
ሰልፍ አያስፈልግም ልበል ፣አባቶቼ ከናንተ ባላውቅም አሁን ሰልፍ በአማራ ክልል ማድረጉ ለሌሎች የፖለቲካ አጀንዳ መክፈት ነው ከተቻለ ኦሮሚያ አካባቢዎች አዲስ አበባ እና ወደ ድቡብ ቢሆን ይሻላል፣ደግሞ የትኛው ሰልፍ ችግር ሲፈታ አየን
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 Год назад
ዕዎ ዝንቱ ይሄይሰክሙ ኦ መደልዋን ዕንቡዛነ ልብ ወኅፁፃነ አእምሮ፡፡
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Год назад
ኦሮሚያ ላይ ኦሮሞ በቋንቋው አይጠቀም ብሎ ባህር ዳር ሰልፍ መውጣት አታፍሩም ስለኦሮሚያ ባህር ዳር ምን አገባው ስትገርሙ
@dersanewondimu9687
@dersanewondimu9687 Год назад
የምን ማፈግፈግ ነው ምዕምን እየሞተ ቤተ መቅደስ እየተደፈ ረ መሆኑን እናስብ።
@adiss6407
@adiss6407 Год назад
እባካችሁ ከዚህ ቤት የማይመለከታችሁ አትግቡ የስዲብ ሱስ አለባችሁ ለበል ይሄ የእምነቱ ተከታዮች ብቻ ነው እሚመለከተን አደለም አማራ ትግራይ ኦሮሞ እሚባል ቀርቶ በአለም ያለ ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ይመለከተዋል
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 Год назад
ሃሌ ሃሌ ሉያ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ላዕለ አባ ሳዊሮስ ወአባ ዜና ማርቆስ ወአባ ኤዎስጣቴዎስ ወተናገሩ በነገረ ኩሉ በሐውርት፡፡ወጸርሑ ሕዝበ ኦሮሞ ወሕዝበ ኢትዮጵያ በምድሮሙ እንዘ ይብሉ ፃኡ ተቀበሉ ለእሉ ጳጳሳት ዘጥዑም ቃሎሙ ወሠናይ ግብሮሙ፡፡ ወእሉሰ አባ አብርሃም ወአባ ጴጥሮስ አግብርት እኩያን ሮድዋ ወሰሐብዋ ለዛቲ ሀገር በነገረ ዘርቅ ወአብጽሕዋ ወወደይዋ ውስተ ዕመቀ ዕመቃት፡፡ወስዕኑ ተቃውሞታ ለጽድቅ ወለርትዕ፡፡ዕዎ ዝንቱ ይሄይሰክሙ ኦ መደልዋን ዕንቡዛነ ልብ ወኅፁፃነ አእምሮ፡፡ ዝንቱ ደብተራ ወልዱ ለሙሉዓለም ናሁ ይቴሓት ወይወርድ ውስተ ምድረ ፋይድ ከመ አቡሁ ዲያብሎስ፡፡ዛቲ መልእክት ተፈነወት እምኀበ ሊቀ ጉባኤ ጽጌ ሥላሴ መዝገቡ(0972267590)
@MenHen
@MenHen Год назад
ታዕቀቡ ውሉደ አርዮስ ወ ንስጥሮስ በበሩ የመይገባ ሌባና ወንበዴ ነው።
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Год назад
አላለም አንተን ብሎ ባለቅኔ አልቀረብህም አሪዎስ
@tadlechyilmamersh1218
@tadlechyilmamersh1218 Год назад
you
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 Год назад
ሰልፉ መጀመር ያለበት ችግሩ በተፈጠረበት በኦሮሚያ ክልል ነዉ። ቀጥሎ ሌላዉ በአጋርነት በነቂስ ወጥቶ መቃወም አለበት። ከዛዉጭ በስሜት መሄድ ተሸናፊ ያደርጋል። ህገወጥ ቡድን አደራጅቶ እያንቀሰቀሰ ያለዉ መንግስት ነዉ። የምናደርገዉ እንቅስቃሴ በጥበብና በመደማመጥ መሆን አለበት። ከየትኛዉም እንቅስቃሴ በፊት የሲኖዶሱን ትዕዛዝ ማዳመጥ፣ ንስሃ እየገባን መፀለይ፣አልቅሰን ለፈጣሪ መንገር ፣እርስበርስ መረዳዳት ያስፈልጋል።
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 Год назад
የባህር ዳር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰወች የማንንም አባትተብዬ የብልፅግና ካድሬ ልዩ ተጠቃሚዋች ትእዛዝ አትቀበሉ።ሀይሉ በእጃችሁ ነው የአማራ ህዝብ በአማራ ዋና ከተማ ውሰጥ መብት እዳይኖረው እያታለሉ የሚያዛናጋችሁን አትቀበሉ።የነነዌ ፆም እና ወጥቶ መቃወም ምን ያግደዋል።?
@shortsvideofeed
@shortsvideofeed Год назад
ፈለገ ገነት ሚዲያ መግቢያዉ ላይ ያለዉን ተሰረዘ የሚለዉን ተራዘመ በሚል አስተካክሉ
@addisreview2659
@addisreview2659 Год назад
እግዚያብሄር ታሪክ ይቀይራል ፀሎታችንን ተቀብሎ ፍላጎታችንን ካስተካከለ ሰልፉን አንሻም ፀሎታችንን ይስማን
@senaywaletanguseyigerame281
አንድ ሀይማኖት አንድ በኦርቶዶክስ ለትዋህዶ እንሟታለን
@alemayehuassefa6695
@alemayehuassefa6695 Год назад
የመንግሥት ሤራ እንዳይኖርበት!!!
@ermiyasmulat317
@ermiyasmulat317 Год назад
Abitu Fetirichene yemitewene fetina endi gume aniseline!!!
@yonasat6740
@yonasat6740 Год назад
ተጀመረ ማፈግፈግ
@ethiopia4309
@ethiopia4309 Год назад
ኦሮሚያ አልፈልጋቹሁም ካለች አልፈልግም ነው እንዴ በግድ ነው እንዴ ኽረ ተው አማራ
@makdanigusse8736
@makdanigusse8736 Год назад
ለምን ለምን ለምን እንደመስከረሙ አራት ለምን ይሰረዛል
@ethiomidya5379
@ethiomidya5379 Год назад
ሲኖዶሱ እውነት ነው መከፈል የለበትም ነገር ግን ፓትርያርኩ የኢትዮጵያ ወይስ የትግራይ ናቸው? ጥያቄው እሱ ላይ ነው ኢትዮጵያ የመበትን አደጋ በደረሰባት ጊዜ አማራና አፋር ሲጨፈጨፍ የትነበሩ?
@Ana-nb3mo
@Ana-nb3mo Год назад
እረስ እንኳ መምረጥ አትችለም
@tilahun5462
@tilahun5462 Год назад
በሀይማኖት ቀልድ የለም
@23tv32
@23tv32 Год назад
Kegonachihu nen mtlunn na yesinodsun wusane enakebralen
@meye1988
@meye1988 Год назад
መንግስት ከቤተክርስቲያን ላይ እጁን ያንሳ
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Год назад
ህዝብ ካመፀ አለቀ.... መንግስት ጴንጤ ጠገበ
@asmara3973
@asmara3973 Год назад
ለምን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Год назад
ግን ለምን እንደ መስከረም 4 ቀን ሰልፉ ተሰረዘ
@Shewaye991
@Shewaye991 Год назад
አባቶች የሚሉትን ተቀብለን መታዘዝ ብቻ ነው ጥያቄ አያስፈልግም
@felegegenetmedia
@felegegenetmedia Год назад
አልተሰረዘም ጥር 29 ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት ለሦስት ቀናት ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾም ፣ በጸሎት እና በስግደት ወደ እግዚአብሔር እንዲለምኑ በቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ ስለቀረበ ነው የተራዘመ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Год назад
@@felegegenetmedia እሽ አመሰግናለሁ።
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Год назад
@@Shewaye991 አባቶቼ ሚሉትን እሰማለሁ ኤንደ አንድ ኦርቶዶክሳውያን ብዤታ የፈጠረብኝን መጠየቅ እችላለሁ እህቴ
@badmawededu6078
@badmawededu6078 Год назад
ምንም የማይሳንህ አምላክ ለሀገርና ለህዝብ ስትል አብይ አህመድን በሰይፍ ብለህ በቶሎ አጥፋልን፡፡
@animutalemineh9383
@animutalemineh9383 Год назад
አብይ ከመጣ ጥፋት እንጂ ልማት የለም!!!!!!!!!
@eyobeshetu7879
@eyobeshetu7879 Год назад
ለምን ባማርኛ አልተሰበከም ነው ችግሩ ፣ኦሮሞ በኦሮምኛ አምላኩን ያምልክበት ።እንድም ኦሮምያ ክልል የኦርሚያ ሲኖዶስን የሚቃወም አላየሑም ምነው እናንት እኔ አውቅልሐለው አላቹ
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne Год назад
ምነው አዲያ በኦሮሚያ በኦሮሚኛ የሚሰብኩ ፣ የሚያስተምሩ ፣ የሚተጉ ካህናትና ፣ ዲያቆናትን ፣ አገልጋዮችን ማሰር ፣ ማዋከብ ለምን አስፈለገ ?
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Год назад
አንተ አሪዎስ የሉተር ልጅ ስለእኛ አንተ አያገባህም
@lilianderson6675
@lilianderson6675 Год назад
ኦሮሞዎች ኦሮምኛ እንዳትናገሩ አፋችሁ ዉስጥ ካልሲ የጠቀጠቀባችሁ ማን ነው። ማንም እንደእናንተ ኢትዮጵያ ውስጥ የተጎዳ የለም። ሰታሳዝኑ!! ምድረ ወንበዴ ሁላ!!
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 Год назад
አደለም ኦርቶዶክሰ እመነት እንጂ ብሄር የላትም።4ሺ አመት አካባቢ የተፈጠረ እመነት ዛሬ በህገ መንግሥቱ አመካኝነት ይለወጥ የሚለው የእሰልምናውን ሀይማኖት ግን በኦሮሚኛ ይሰበክ አይልም ለምን።ጀዋርን ፈርቶ ነው ወይሰ ዱባይን? መርጦ ማልቀሰ አይፈቀድም ከእግዲህ።አብይ ግዜው አልቆል።አሮሞማ ከማንም ብሄር አይበልጥም።
@nanishem849
@nanishem849 Год назад
Before you write ✍️ think 🤔
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 Год назад
ምንድን ነው ማፈግፈግ ጊዜ መስጠት አንድ በአንድ ይለቅማችሆል ይህ ሰይጣ አብይ አህመድ
@abelgedamu2338
@abelgedamu2338 Год назад
Way?
@ethiopia4309
@ethiopia4309 Год назад
የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ፀሎት ለማድረግ የአማራ ደላላ አያስፈልገንም ። እዛው ክልላቹ ሆናቹ ጩሁ። ምነው ትግራይ ስትሄድ ያልጮሀቹት ምክንያቱም ኦሮሚያ የገቢ ምንጭ ስለሆነች
@tutimubarek5507
@tutimubarek5507 Год назад
ይሄ ነገር ኦሮሚያን የመቆጣጠር ፕሮጀክት ነው ወይስ ሃይማኖታዊ ጉዳይ ነው:: በጣም እየተቃወሙ ያሉት የእማራ ክልል የቤተክህነት ሰዎች ናቸው! ምነው ከኦሮሚያና ደቡብ ከሌሎቹ ክልሎ ድምፅ አይሰማም!!!
@gebreselassiesisay8817
@gebreselassiesisay8817 Год назад
ለምን ትሰርዛላችሁ። ቃላችሁን ጠብቁ። በወለጋ አማራ እየተጨፈጨፈ ነው እባካችሁ ጭፍጨፋውም ይመለከታችሗል። ህዝባዊ ሰልፍ ይቀጥል።
@habtamukifle2406
@habtamukifle2406 Год назад
ፍርሀት ጀመራችሁ ቅቅቅቅቅ
@yonasworku7767
@yonasworku7767 Год назад
ቆይ ለምንድነው ምትፈሩት ድብልቅልቁ ይውጣ ሚጠረገው ይጠረግ የተረፈው ያገልግል ከዛ ውጭ ግን አስር ጊዜ ምህመናኑን አታሸብሩት እሽ ሞት አይቀርም እድል ስጡን እንሙትበት እናንተ አልቻላቹህም
@abelgirma5301
@abelgirma5301 Год назад
ተራዘመ ሲባል ተሰረዘ ማለት ተገቢ አደለም
@Shaanqqo
@Shaanqqo Год назад
Sorry it’s not imperial regime that fever one religion over the other. Don’t blame the government for not helping you. Try to solve your differences in a civilized way.
@ate410
@ate410 Год назад
kenante balakim tiwulidu gin batekalay yewodeke yimeslegnal ,,, ahun yebahir dar, yegondar ye jimma,yaddis ababa teblo indepoletica self tekefafilo mawoj mn yilutal,,,, band senodos tiizaz yiset, betemesasay seat ina dekika ager akef dibliklik yale self metirat bilom kidus tornet kemengist tatakiwoch ina tsere orthodoxoch gar mawoj inji,,,bahir dar zemene kase yifeta indemilew self aynet lemareg new yetasebew??? shame
@nasirshekosmanamannasirshe8174
እዛዉ አማራ ክልል የፈለጋችሁትን መሆን ትችላላችሁ 😂😂😂😂😁😂
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Год назад
Are you guys deaf? It's postponed, not totally discarded. .
@legasbelachew7440
@legasbelachew7440 Год назад
ጅ አፈር ብሉ በቃ ተደራደፘ ምን ዳር ዳር ትላለህ
@dogomatona
@dogomatona Год назад
አንተ ሽማግለ በህይወት ዘመን ሁሉ ለፓርላማው እንጂ ለኢትዮጵያ ህዝብ አልኖርክም።ግን አሁን ጥሩ ነው ።ንሳ ገባ መሰል።
@bogaleoda6331
@bogaleoda6331 Год назад
የፊውዳል ስርዓት እና የሲሶ መንግስት ናፋቂዎች ሴራ አሁን ግልጽ ሆኗል ከአሁን በኋላ የተገነጠሉትን መቃወም ትተን እንደግፋለን
@Shewaye991
@Shewaye991 Год назад
ስማ እዚህ መንፈስ ቅዱስ ቦታ ምንአመጣህ እዚያው የጭራሮ ተገንጣዮች ላይ ማገዶ መሆን ትችላለህ ይህ እንደሰርዶ የተጠላለፈው አንቆ እንዳይዝህ ውጣ መናፍቅ ዲያብሎስ
@makdejene7629
@makdejene7629 Год назад
የአቋም መግለጫችሁ ምንን ያማከለ እንደሆነ አልገባኝም። ስለኦሮሚያ እናንተን የሚመለከት ምኑ ጋ እንደሆነ ፈልጌ አጣሁት ። pls የእሮጎ ዝንብ አትሁኑ ። አደለም ጥቁር ልብስ ለብሳችሁ ለምን ራቁታችሁን ሰላማዊ ሰልፍ አትወጡም
@jemalyasin6295
@jemalyasin6295 Год назад
መሬትናንብርት ስርፉያ ቀርቶዋል በኦሮምያ
@anbachewmekonnen7482
@anbachewmekonnen7482 Год назад
ቀዝናም የምን ማራዘም ነው
@todaysport2377
@todaysport2377 Год назад
🙏🙏🙏
@abelngusa1026
@abelngusa1026 Год назад
🇨🇬🇨🇬💪
@ethiomidya5379
@ethiomidya5379 Год назад
ሲኖዶሱ እውነት ነው መከፈል የለበትም ነገር ግን ፓትርያርክ የኢትዮጵያ ወይስ የትግራይ ናቸው? ጥያቄው እሱ ላይ ነው ኢትዮጵያ የመበትን አደጋ በደረሰባት ጊዜ አማራና አፋር ሲጨፈጨፍ የትነበሩ?
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
ለምን
Далее
NCT DOJAEJUNG 엔시티 도재정 'Perfume' MV
3:07