Тёмный

//የቤተሰብ መገናኘት// "ኢቢኤሶች ወልዳችሁ ነው ልጄን የሰጣችሁኝ ... "በፋሲካ ዋዜማ እናት ልጇን አገኘች ድንቅ ደስታ //በቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 264 тыс.
50% 1

ፋንታዬ ዋለ ልጃቸወን ሸጌን ከ 8 አመት ቆያታ በኋላ ማግኘታቸው እና ዘናሽም እህቷን ሸጌን አገኘተው ደስታቸወን ለ ተመልካች ማካፈላቸው፡፡
"On today's Easter Eve 'Reunion' segment, Fantaye Wale finally reunited with their daughter Shege after 8 long years of waiting. Plus, Zinash had a heartwarming encounter with her sister Shege, sharing their pure joy with the audience."
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 954   
@Munababa507
@Munababa507 13 дней назад
የጎንደሩ ልጅ ግን ምን አለ እናቱን ቢያገኛት እስካሁን አስበዋለሁ በሰላም ያገናኘው🙄
@user-wy2li2do1i
@user-wy2li2do1i 13 дней назад
እኔም ቅዳሚበመጣቁጥረ እደጎጎሁነው
@user-wb8zr8yr9k
@user-wb8zr8yr9k 13 дней назад
እኔም
@Munababa507
@Munababa507 13 дней назад
ዛሬ ተስፋ አድርጌ ነበር ወላሂ ይገናኛሉ ብየ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 13 дней назад
ጦርነት ስለሆነ በስልክ አገናኝተዋቸው እንዴሆነ ብየ አሰብኩኝ እኔማ አንጄቴን ነው የበላኝ
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 13 дней назад
የኔም ምኖት ነው እናት በሰራችው ስተት ልጅ መሰቃየት
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 13 дней назад
አሰሪዋ በህግ መጠየቅ አለባት። ሲቀጥል 8 አመት ሙሉ ከቤተሰቦቻ አርቃ ያቆየችበት ምክንያት የቆየችበት ደሞዝም ጭምር መጠየቅና መክፈል አለባት ። እናትየው እንኳን ደስስ አላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@geez2115
@geez2115 13 дней назад
ምንም ጥርጥር የለውም ይህች ልጅ ይምህርትዋስ ትማር ነበር ይህ እንደ እገታ ነው የሚቆጠረው አንድ ህጻን ልጅ 8 አመት ማስቀመጥ የሞራል ካሳ መከፈል አለበት የህግ ሰዎች ሊረድዋት ይገባል🙏
@loveethiopia820
@loveethiopia820 13 дней назад
Yes, it is child laboring and it is child abusing
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 13 дней назад
ለሌሎቹ ተበዳዮች ትክክለኛ ፍትህ በሠጡ እሧ2ኛ ቤተሠቦቸ እያለች አንተ ምንቤት ነህ
@kidikonjo4739
@kidikonjo4739 13 дней назад
That's true Why the keeping at 8 years without calling the family?So they need to pay the mother taste💔💔💔😡😡😡
@fatumahussen-xq3hi
@fatumahussen-xq3hi 13 дней назад
እዉንቱነዉያዉራዉአሰቡኑነዉየጠየቀዉ​@@hawwaadries3582
@temabrand3382
@temabrand3382 13 дней назад
የጎንደሩ ልጅ መረጃ አሳውቁን በላይክ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 13 дней назад
አስሪዋ ግን በጣም ክፉ ሴት ናት ልጅ የወለድም እንዲህ ይጨክናል ለካ?🤔
@tigistbitew2204
@tigistbitew2204 13 дней назад
እሷስ እስካሁን እያወቀች ያልሄደች ጨካኝ ልጅቷ ነች
@DadaTube225
@DadaTube225 13 дней назад
ውዴደምሪኝ ❤❤
@feydukedir
@feydukedir 13 дней назад
መልካምም ይሁን መጥፎ የዘራውን ሳያጭድ ከዚች ምድር የሚሰናበት ማንም የለም። አሰሪዋጋ ነው ጥፋቱ ያለው ልጅትዋን የወሰደቻት ከእህትዋ እጅ ላይ ነው፣ ቢያንስ እህትዋን እየጠየቀች እንድትመለስ ማድረግ ሲገባት ልጅትዋን ከእህትዋ ከእናትዋ ጋር እንዳትገናኝ አድርጋ አኖረቻት፣ እናቴን ጠይቄ ልምጣ እያለች ስትጠይቃት በሌላ ግዜ እየተባለች 8 አመታት ቤተሰብ እንዳትገናኝ አድርጋ አኖረቻት። እናት ልጃቸውን ፍለጋ ለ8 አመታት ሲያነቡ ኖሩ፣ የልጅትዋ አሰሪ የሆንሽው ሴት የዚች ልጅ እናት 8 አመታት ልጃቸውን ፍለጋ ያነቡት እንባ፣ የልጅትዋ አሰሪ የሆንሹ ሴት የልጅትዋን እናት ለምነሽም ቢሆን ለጥፋትሽ ይቅርታ ልትጠይቂያቸው ይገባል፣ ይቅርታቸውን ካላገኘሽ ግን፣፣፣ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፣፣፣ አንቺም ጊዜ ጠብቀሽ በተራሽ በምትወጂው ነገር ተፈትነሽ ማንባትሽ እንደ ማይቀር እወቂ።።። መልካምም ይሁን መጥፎ የዘራውን ሳያጭድ ከዚች ምድር የሚሰናበት ማንም የለም።
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 13 дней назад
​@@tigistbitew2204እደት አውቃ ትህድ
@Lguama
@Lguama 13 дней назад
አሰሪዋ ክፉ ናት ወቶ ለመሄድ አልፈቀደችላትም ከሄድሽ ካላገኘሽ የት ትመለሻለሽ ካለቻች ያለ ፍቃድ ከወጣች ሌባውም አያስተላልፍ ሰው ካላወቀች ብር እጇ ላይ ከሌለ አስባችሁታል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 13 дней назад
አይ የኛ ሀገር ሰው ክፉ ነው አሰሪዋ የዝችን ህፃን ልጅ ጉልበት ብዝበዛ ላይ ናት ሲሆን እሷ ነበር ስልክ ያልሰጠችው ቤተሰቦቿ ያስባሉ ብላ እንኳን አፈላልጋ አታገናኝም ነበር 8 አመት ሙሉ ያሳዝናል ።
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 13 дней назад
Ljetum biteseban alfelegechem endit selke dewuy matel zegeta eyaserachat
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 13 дней назад
ቤቷን እያወቀች ምናለ ብታመጣት
@user-di8nq9vl9s
@user-di8nq9vl9s 13 дней назад
ልጅቷናትጅ ጨካኝ አረመኔ ክሐዲ😅
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 13 дней назад
አቤት የቅዱስ ገብርኤል ተአምር ለተጨነቃችሁ ሁሉ ይድረስላችሁ የኒህን እናት እንባ ያበሰ ፈጥኖ ደራሹ መልአክ ለኛም በአማላጅነቱ ይድረስልን
@ethiopiaethiopia8568
@ethiopiaethiopia8568 9 дней назад
😅😅😅😅
@sofiaidris5257
@sofiaidris5257 13 дней назад
,አስሪዋ ለራሶ ጥቅም ነው ያላገናኘቻት ይቺ ጥቅመኛ ሆዳም ናት።።። ልጅ ናት።።።
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 13 дней назад
የጎንደሩ ልጅ እናትሥ የት ነሽ እባክሽ እንበውን አብሽው ማርያምን ሁሌም ልቤን ነው የሚሠበር 😢😢😢
@Sintayehu27
@Sintayehu27 6 дней назад
የሱ ቪዲዮ የመቼ ነው
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 6 дней назад
@@Sintayehu27 ሠንብቷል ሁለት ሣምንት ሆነው
@fikreteru6742
@fikreteru6742 13 дней назад
አሰሪዋ በጣም ክፍ ነች የልጅ ጉልበት ለመበዝበዝ ትከሰስ ደሞዛን በትክክል ታስቦ ተቀጥታ መሆንአለበት የወለዱ ሰው እንዲህ ይጨክናል😢
@Fre-gi2hy
@Fre-gi2hy 11 дней назад
Nothing to do with her she should get rewarded Her sisters idiot She is still beautiful my dear sweetheart 😢😢😢😢😢😢😢
@temabrand3382
@temabrand3382 13 дней назад
የጎንደሩ ልጅ መረጃ አሳውቁን በላይክ አሣዩን
@tegest4024
@tegest4024 13 дней назад
የጎንደሩ ልጅ ጉዳይ ከምን ደረሰ አንጀቴን ነው የበላው😢😢
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 13 дней назад
በጣም
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 13 дней назад
እኔም😢😢😢
@masarat2998
@masarat2998 13 дней назад
የኔምጥያቄነው😢😢😢😢
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 13 дней назад
በጣም
@melat-yarsema6
@melat-yarsema6 13 дней назад
​@@fhhjshrgf8863En alkawen alyewem gen enat sitnageru anjaten balgne😢😢😢
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 13 дней назад
ሴትየዎ ለምን ቤተሰቦቿን አላገናኘችም ከቤት ከወሰደች ቤቱን ታውቃለች ይሄ ልጅንን ጉልበት ለመበዝበዝ ያደረገችው ስራ ነው መጠየቅ አለባት
@lensami2970
@lensami2970 13 дней назад
Yes
@rahwagebreselassie7017
@rahwagebreselassie7017 13 дней назад
ሰትዮዋ ጥፋት ቢኖራትም፡ ልጅቷ እራሱ ፍላጎት ኣልነበራትም፡ ደጋግመው ebs ሲጠይቋት ኣሁን ልሄድ ኣስቤ ነበር ነው ያለችው፡ ያውም ኣይጠፋኝም እያለች፡ በዛ ላይ እነሱ እንደቤተሰቦቼ ስለሆኑ መጠየቅ ኣስፈራኝ ነው ያለችው፡ ግን ኣልጠየቀችም፡ ግን ለቤተሰቦቿ ስትል እንኳን ተገኘች
@rasayifat5726
@rasayifat5726 13 дней назад
​​@@rahwagebreselassie7017ልጅቷ ገና ሕፃን ነበረች በተጨማሪ ምናልባት በእህቷ ቅያሜ ይኖራት ይሆናል
@bc6208
@bc6208 13 дней назад
የሚያሳዝን ታሪክ ነው በውነት አሰሪዎችዋ ይችን ህፃን ልጅ ከቤተሰብ ሳያገናኙ መቆየት በህግ ያስጠይቃል ትምህርትስ ተምራለች ይሄም ያስጠይቃታል ደሞዝስ በወቅቱ ይከፈላት ነበር የሚከፈላትስ ከተገቢው በታች ነበር የህግ ሰዎች ልትረድዋት ይገባል እባካችሁ ቀና ልብ ይኑረን እኝህ እናት 8የሰቀቀን ዘመን አሳልፈዋል😊
@geez2115
@geez2115 13 дней назад
የሞራል ካሳ መክፈል አለባት 8አመት ቢያንስ አድራሻ ጠፉን ቢሉ ልጅትዋን መልቀቅ ወይ ለህግ አካል ማሳወቅ ነበረባቸው
@aziza7702
@aziza7702 13 дней назад
የእኔ ጥያቄ ነው እራስ ወዳድ ናቸው አሰሪዋቿ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 13 дней назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ። እኔ ምለው የኢትዮጵያ መዳሞች ይህንኑ ሁሉ አመት እንዴት ቤተሰብ አያገናኙም የአረብ አገር መዳሞች በየ 15ቀን ስልክ ያስደውሉናል
@user-cu4ig7zi7u
@user-cu4ig7zi7u 13 дней назад
እኮ እሶም ጥፋተኛናት አደውልምዴ ልሂድ ከማለት
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le 13 дней назад
አረቧትግደለኝ ከሀበሻሴት
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 13 дней назад
​@@Eyaruse-my3leቀላል ይግደሉን በነፃም ቢሆን አረቦች ይበላጣሉ ❤❤❤❤
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 12 дней назад
አ​@@Abi-kc6kkመፃፍና ማንበብ ስለቻልሽ ብቻ ፃፍሽው እንጂ ኮመንትሽ ያልሆንሽውን ማታረጊውን ማትረቢ ውሸታም
@tsedaytegegne
@tsedaytegegne 13 дней назад
አሰሪዋ ግን ምን ሆና ነው ስልክ ሳትሰጥ የሰው ልጅ ወስዳ ስምንት አመት ሙሉ ቤትዋን እያወቀች ዝም ያለችው አሁንም ሚዲያ ላይ ስለወጣ ሰው ይጠቁማል ብላ ነው ያመጣቻት መጠየቅ ነበረባት።
@SefinaSema
@SefinaSema 13 дней назад
ትክክል
@mekdasmolla181
@mekdasmolla181 13 дней назад
ትክክል
@mekdasmolla181
@mekdasmolla181 13 дней назад
ጉልባታን ስትበዘብዛት ነዋ ወይስ እያስተማረቻትስ ነበር
@tigesttesgezab8335
@tigesttesgezab8335 12 дней назад
Exactly she is very arrogant
@gezahegnasnake221
@gezahegnasnake221 10 дней назад
ሰታ ሊሆን ይችላል የህትየዋ እንዝላልበት ነው እንጂ በመጀመሪያ ሳትደውል እንዴት መጣች ወይም ያገናኛቸው ሰውመኖር አለበት
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 13 дней назад
እዩልኝ ኢትዪጵያን አሰሪዎች ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ስለአረብ አገር እናወራለን ምን አይነት መጥፍ ሰዎች እንደሆኑ ምን አለበ ዝም ብሎ ጉልበትሽእንደሚበዘብዙ የራሳቸው ጥቅም ብቻ ነው የሚያዩት
@DadaTube225
@DadaTube225 13 дней назад
አሰላሙአለይኩም ውድሜደምረኝ❤
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 13 дней назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አትበለጡ እንጂ ከተበለጣችሁ ጉዳቱ ብዙ ነው፣እንኳን እግዚአብሔር አገናኛችሁ።
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 13 дней назад
ሀበሻ፣ጨቃጭኝነው፣ልቦና፣ይስጣችሁ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 13 дней назад
ቤተሰብ አለማገናኘት ብቻ ይመስላል ችግሩ ልጂቶ ተመችቷት የኖረች ይመስላል
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 13 дней назад
ልጅቱ ትንሽ የእውቀት ማንስ አለባት ይመስለኛል እንጅ ልጅነት ብቻ አይደለም ህፃንምኮ እማን ብሎ ያለቅሳል እንኳን ካስርአመት በላይ ያላችልጅ አሰሪዋ ልጅነቷንም ሞኝነቷንም አውቃ ተጠቀመችባት አሁንም ጥቆማ ቢደረግባት በህግ እንደምትቀጣ ስለገባት ነው ያመጣቻት ያሳዝናል
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 13 дней назад
ያጎደር ልጂ እናቱን እስካሁን ባለማግኝቱን አጀቴን በላኝ😢
@abby8509
@abby8509 13 дней назад
የኔ ማር እንኳን ተገናኛችሁ ደስታ ቀላሉ ❤❤❤❤ የኢትዮጵያ አሰሪዎች ጨካኝ ናችሁ ምን አለ ልሂድ ስትላችሁ ብትልኳት ለራሳችሁ ብቻ ነው የምታስቡት ለዚህ ነው ሰው የማታገኙት
@kalkal1691
@kalkal1691 13 дней назад
በትክክል የህኔ አላሰተማሯት የሆናል የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ እግዚአብሔር ይመሰግን በህይወት መግናኝታቸው
@husniyasultan5788
@husniyasultan5788 13 дней назад
ሠሪዋ ተጠያቂ ናት
@BzuayehuTefera
@BzuayehuTefera 13 дней назад
አሰሪዋ ጉልበቷን ብዝበዛ ዘመድ በመሃል ከገባ ይወስዱብኛል ይመክሩብኛል ብላ ነው ግን በህግ መጠየቅ አላባት ህጻን ሆና ነው የገባችው ይህን ሁሉ አመት ከዘመድ ሳታገናኛት
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 13 дней назад
ምነዉ መኖሯንም ባወቀ እነቶ እደዝህ የህን ያህል አመት ሲሰቃዩ አሁንም እንኮን አገኟት
@user-ky6nq5qx3f
@user-ky6nq5qx3f 13 дней назад
የጎንደሩ ልጂ እምን ደርስ😢😢😢😢😢
@Hayat-tj5vw
@Hayat-tj5vw 13 дней назад
እር የጎንደሩ ልጂ ተው ግን
@tyabauae5539
@tyabauae5539 13 дней назад
ካገኘ ኮ ይጠሩታል😢
@DadaTube225
@DadaTube225 13 дней назад
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤❤
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 13 дней назад
ግን ይሄን ያክል ግዜ ሰው በአንድ ሀገር እየኖረ ለምን አንድ ቀን እንኳን ቤተሰብ እይ ብለው ቢናገሩ አሰሪወች ግን እረ ተው እኔ አረብ ሀገር ሁኘ አሰሪየ ለናትሽ ደወልሽ እያለች ትጠይቀኛለች ግን እንደራሳችን ብናስባቸው ሰራተኞችኝ ሀሪፍ ነው ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 дней назад
ዉድ ደሚሪኝ 13:10
@DadaTube225
@DadaTube225 13 дней назад
አሰላሙአለይኩም ዘቡዬደምሪኝ❤
@TruthEz
@TruthEz 13 дней назад
@@DadaTube225 ​​⁠ ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔 * ስለዚህ ፡ ሰላምን ለማግኘት ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር በበርካታ አንቀፆቹ ይመሰክራል። 🤔
@umuhajer
@umuhajer 13 дней назад
የሆነ ነገር አለ የማትናገረው እንኳን እሳሷ ሀገሯ ላይ ሁና እኛ እንኳን በሰው ሀገር አንድ ወር እንኳን አንቆይም ሳንደውል😭 ይጣራ ይሄ ነገር
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 13 дней назад
ማሺ አላህ ለእናቷ እንኳን ተገኘችላት።ልጂቷ እንኳን ልብሺ ደንዳና ነው ።እደት ያለ ምንም ምክኒያት ከቤተሰብ ይሄን ያክል ጊዜ ይራቃል ???
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 13 дней назад
ብዙ ጥያቄ ያስነሳል ዋናው እንኳን ለናቷ ተገኘችላት አሰሪ ተብየዋም እንድጠይቅ ማድረግ ነበረባት ልጂቱ በህቷ ተቀይማ የሆናል የልጠየቀቻት
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 13 дней назад
@@hawa-mo3ha4me9d በጣም ግራ ያጋባል ዋናው ነገር እንኳን ተገኘችላቸው
@husniyasultan5788
@husniyasultan5788 13 дней назад
ቦታዋን እያወቁ እስከዛሬ አለመፈለጋቸው አሰሪዋ አሁን የምትፈልገው ሚዲያ ላይ ስለወጣ ፈርታ ነው
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 дней назад
​@@hshjsssj1582 ዉድ ደሚሪኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 дней назад
​@@hawa-mo3ha4me9d ዉድ ደሚሪኝ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 13 дней назад
የጎደሩ ልጅ ሸበካ ባለመኖሩ እናቱን አላገኝብሎ ነው አይ 😢😢😢😢አላህ ይርዳህ ወድሜ❤❤❤
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v 13 дней назад
የጎንደሩልጅ ምላይ ደረሰ
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 13 дней назад
ባትገኝ ነዉ ብትገኝ ኖሩ ትቀርብ ነበር እሱም ይጠራ ነበር
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 13 дней назад
የኔ እናት እንኳን ደስ አለችው ግን አስራዋ ለምን 6 ወር እንኳን ሲሙላ ብትወስዳት 8 አመት ስው በአንደ ክተማ ተቀምጦ
@dehab2127
@dehab2127 13 дней назад
አ አ ያሉ አሰሪዎች ራስወዳድናቸው።በዛላይ ልጅቷም እንደምታወራው አደለችም ስለተመቻት ቤተሰቦቿን ማግኘት አልፈለገችም
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 13 дней назад
ገብኤል የድግልአብሳሪ ክብርምስጋናይድረሰውእንኳንደስአላችሁ ❤❤❤❤
@HayaArgaw
@HayaArgaw 13 дней назад
አረ የጎንደሩ ልጅ እንዴት ሆነ ሁልግዜ አስበዋለሁ
@MeMe-fu8ir
@MeMe-fu8ir 13 дней назад
አይ ማጣት ክፉ ትንሽ ልጅ ነች ልጅነቶን በሰው ቤት 😭😭
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh 10 дней назад
😭😭😭😭
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 13 дней назад
እናትየዋ አፋቸው ደስሲል ጤና ይስጦት
@DadaTube225
@DadaTube225 13 дней назад
አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 13 дней назад
የጎንደሩ ልጅ ጉዳይ ከምን ደረሰ አንጀቴን ነዉ የበላዉ😢😢😢😢
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 13 дней назад
ደግነት ሲለካ በአማራ ነዉ ለካ ።❤❤❤❤ እናት አለም አሏት ጋዜጠኛዋን😢😢😢😢❤
@natantube-qp7th
@natantube-qp7th 13 дней назад
Ahun ezi amaran mn ametaw zerga😢
@DadaTube225
@DadaTube225 13 дней назад
አሰላሙአለይኩም እሕቴ ደምሪኝ❤
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 13 дней назад
ነይደምሪኝ እደመርሻለሁ​@@DadaTube225
@rising1786
@rising1786 13 дней назад
በጥራቃ
@TruthEz
@TruthEz 13 дней назад
@@DadaTube225 ​ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔 * ስለዚህ ፡ ሰላምን ለማግኘት ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር በበርካታ አንቀፆቹ ይመሰክራል። 🤔
@FrahywetFantahun
@FrahywetFantahun 13 дней назад
የጎንደሩን ልጅ አዲስ ነገር የለም በናታቹ ኡፍፍፍ ባሰብኩት ቁጥር ያስለቅሰኛል😢😢😢😢
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 13 дней назад
ልጅቱ ግን በጣም አስተዋይ ናት እንኩዋን ደስ አላችሁ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 дней назад
ዉድ ደማሪኝ 15:45
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 13 дней назад
የኔ እናት ሲያሳዝኑ እንኳንም ደስ አሎት:: ጎበዝ እናት እንደሆኑና ልጆቾትን በጥሩ እንዳሳደጉ ልጆቾትን አይቶ መመስከር ይቻላል::
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 13 дней назад
የጎደሩልጂ እህመሜ😢😢😢😢💔💔💔💔💔 ምን ላይደረሰ😢😢😢
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 дней назад
መታገሥ አይሻልም
@kasumelekamu
@kasumelekamu 13 дней назад
አሰሪዋ ሴትዮ በልጅቷ ላይ የጉልበት ብዝበዛ ፈፅማለች በህፃናት ጉልበት ብዝበዛ መጠየቅ አለባት ወይም ቤተሰቦቿን ካጣች ለህግ ማመልከት ነበአባት ጨካኝ ሰው ናት ለህግ ትቅረብ የሚል ላይክ አድርጉ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 13 дней назад
ወይ ሰው እንዲህ ቀላል ከነበረ ማገናኘት እሷ ልጅ እንደሆነች ታውቃለች እሳም ልጅ እንዳለው ሰው ቤተሰቦቾን አለማግኘቷ እንዴት አላስጨነቃትም ከመጠን በላይ እራስወዳድ ነች 😔
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 13 дней назад
አሰሪዋ ምንም ጥፋት የለባትም ልጅቷ እህቷን ያልፈለገችበት ምክንያት የለ ይመሰላል ከአነጋገሯ ሰለናቷ እጂ እህቴ ጋር አላለችም ወደ ገጠር እናቷ ጋር መሄድ ነበር ያሰበችው በልጅነቷ እህት ተብዬዋ ያሰቀየመቻት ይመሰለኛል ሰለዚህ አሰሪዋ ጥሩ ሰለሆነች ነው ይሄን ያህል አመት ልታኖራት የቻለችው ልጅ ሰለሆነች አታጠፋም ማለት አይቺልም ሙያም አሰተምራት ለዚ አድርሳታለች እንዳልተበደለች ደሞ ከሁኔታዋ ማወቅ ይቻላል ሰራተኛ ካልተመቸው አይደለም 8 አመት ሁለት ወር አይቀመጥም እውነቱ እሱ ነው
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 13 дней назад
የኢትዮጲያ አሰሪዎች እኮ በስመአብ ለማንኛውም እናታችን እንኮን ደስ አለሺ እንባሺ ታበሰልሺ ማሚዬ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 13 дней назад
የሰው ልጅ ተሰፍ አይቆረጥም ፈጣሪ መልስ ይሰጣል እና በጎንደሩልም ተስፍ ሳይቆረጥ እናቱን አገናኘው 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-xg1jm5xi1s
@user-xg1jm5xi1s 13 дней назад
አስለቀስሺኝ። እናታለም እንዲህ እናትሽን ስትገልጪያት ዕደለኛ ነሽ። እናት የሌለውም አለና አምላክንም አመሥግኚ። አሁን እግር እያጠብሽ ተንከባከቢ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 11 дней назад
በጥሩ ሁኔታ እንደተያዘች ያስታውቃል ቆንጅዬ ልጅ ❤
@srjson20
@srjson20 13 дней назад
እግዚአብሔር የወደደው ቤተሰብ። ደስታችሁ ለዘላለም አይወሰድ። ጌታ የቀረው እደሜችሁ ይባርክ።
@godlover7602
@godlover7602 13 дней назад
ማዘርየ እንኳን ደሥ አሏት ውይይ በውጭ ሀገር ሆኘ ሲያለቅሱ ሳዬት ሙሉ ቀን ሥረበሻ ነበር የዋልኩ ይህ ምሥኪን ህዝቤ በጣም ያሳዝነኛል በተለያየ መልኩ የኢትዮጵያ ህዝብ መከራው በዛበት ቤተሰብ ሁሉ እንኳን ደሥ አላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 13 дней назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለተሳኤ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን እናታችን እንኳን ደስ አላችሁ
@BalathimaBalathima
@BalathimaBalathima 13 дней назад
የክርስት እምነት ተከታዬች እኳን አደረሣችሁ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 3 дня назад
ሁሌም የምለው ይህንን ነው እኛ ኢትዮጵያውያን በቅኝ አልተገዛንም እንላለን ግን በራሳችን እዝብ እንዲህ በጭካኔ በባርነት ተገዝተናል
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 13 дней назад
የአሰሪዋ ጭካኔ መግለጽ እጅግ በጣም ከባድ ነዉ መጀመሪያ አድራሻዋን ስልኳን በአጋጣሚ ሳትሰጣት ቀረች ብለን እናሳምርላት እና ጊዜ ጊዜን እየወለደ አመታት ሲያልፉ ግን ሕጻኗ ከቤተሰቦቿ ለይታ በማኖርዋ ሊሰማት ልታዝንላት አለመቻልዋ ቤተሰቦችዋን ለማግኘት አለመተባበርዋ በጣም ክፉ አረመኔ ሴት ናት ይሕ አጋጣሚ ተፈጥሮ ከቤተሰቦቿ ጋር ባትገናኝ ኖሮ እዛዉ ቤት ታረጅ ነበር ክፉ ሴት እናት ማለት አይመጥናትም ።ተጠፋፍታቹ የነበራቹ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላቹ እማማ እንኳን ደስ ያሎት ወግ ማረጓን ለማየት ያብቃዎት ።መልካም የፋሲካ በአል
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 13 дней назад
ትክክል
@user-ms1qv2rs2m
@user-ms1qv2rs2m 13 дней назад
ሀገር ተቀምጠሽ 8አመት ከባድ ነው እኛስ ሰውሀገር ሁነን ሆ እኳን ተገናኛችሁ
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g 10 дней назад
betam
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 13 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ ደሞ ስታምር ቢያንስ እኳ እዴት በስልክ አታገኛትም አዳገር ተቀምጠዉ ይገርማል
@user-ki3it7ko4p
@user-ki3it7ko4p 13 дней назад
የተጠፈፈወሁሉ የሜገናኝበት ሠላም የሜሰፈንበት አመት ያድርግልን
@user-ug4ml3xe3m
@user-ug4ml3xe3m 13 дней назад
የኔ ገራገር እናት እውነት በሰው ሀገር ሆድ ባሰኝ😢😢😢❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 13 дней назад
ውይይ ንግግራቸው ደስ ሲል እንኳን ደስ አለዎት የኔ እናት ❤
@ancanv1578
@ancanv1578 13 дней назад
የጎደሩልጅከምንደረሰ።እባካችሁአሣውቁን።የኔአሣዝኝ
@saradubai546
@saradubai546 13 дней назад
የጎደሩ ልጅ ዘር ፈልግ የሚባለው ልጅ እምን ደረሠ
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 13 дней назад
አሁን ድረስ አእምሮየ ላይ ተቀርፆ አለ የሱን መጨረሻ ያሳየን ፈጣሪ ቤተሰቡን ያገናኘው 😢😢😢😢😢
@MeI-mq8uh
@MeI-mq8uh 13 дней назад
Zer teyik
@DadaTube225
@DadaTube225 13 дней назад
ወሏሒ እኔአጀቴነው የበላኝ የሱነገር እደተደበቀ ቀረ 😢😢😢😢😢
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 13 дней назад
የኔ እናት አፋቸው ሲጣፋጥ❤❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 13 дней назад
ለመላው ለክርስቲያን መልካም የፋሲካ በዓል ይሁን
@user-lu7pc5ki7c
@user-lu7pc5ki7c 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@shebramenber2204
@shebramenber2204 11 дней назад
ebstv በዛዉ አስወጧት ከዛቤት 8 ዓመት ሙሉ በምን አስረዋትነዉ ከቤተሰብ እዳትገናኝ ከና ልጅ ናት ጉልበቷን እበዘበዙ የኔ አክስት እጣ ፈታ እዳይደርሳት 36ዓመት ሆናት አሁንም እዛዉ ናት ዉጪ አትወጣም😢😢😢
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 13 дней назад
ምን አለ የጎንደሩ ልጅ ምን አለ ብትገኝ ለት እህ በጉጉት ነበር ምጠብቀው የኔ ምስኪን ኡፉ ፈጣሪየ ኧረ በቸርነት አስበው 😢😢😢 ኡፉ
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 13 дней назад
እንቴ እንኳን በሰላም ለከልጅሽ ጋት ተገናኘሽ ❤ በሰአቱ ልጂቷ ትንሽ ሆና ላታስውል ትችላለች አሰሪ ተብየዋ ግን 8 አመት ሙሉ እቤት ድረስ ሄዳ የወሰደቻትን ልጅ ከቤተሰብ ያለማገናኘት ምን ይሉታል ጭራሽ በኮንትራት አረብ ሀገር ሄዳ የታፈነች ሰራተኛ አደረገቻት
@user-ts8mm1xb6y
@user-ts8mm1xb6y 13 дней назад
የጎንደሩ ልጅ ከምን ደረሰ ሁለይም አስበዋለሁ ወላሂ😥
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 13 дней назад
የኔ አባት የጓደሩ ልጅ አጀቴን ነዉ የበላኝ
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 13 дней назад
የጎንደሩ ልጅ እምን ደረሰ እረ ባካችሁ ምን አድስአለ
@mulatadese372
@mulatadese372 13 дней назад
አሰሪዎቾ ግን እራስወዳድ ናቸው
@user-ip3xb5kp5n
@user-ip3xb5kp5n 13 дней назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን አደረሳችሁ አይዞሽ የኔ እህት እንካን ተገናኛችሁ ❤️❤️❤️
@NigstWelde
@NigstWelde 10 дней назад
ሲጀመር ሴትየዋ ስምንት አመት ሙሉ አግታት በቀላሉ አትለቃትም ነበር ግን የእናት እና እህቷን ፀሎት እግዚያብሔር ሰምቶ ነበልባላዊውን መልአክ ቅዱስ ገብርኤልን ላከው ሴትየዋ ወዳ አላመጣቻትም ቅዱስ ገብርኤል ነው ያስነሳት ❤️❤️❤️
@meazakebebe2680
@meazakebebe2680 11 дней назад
አሰሪዋ በህግ መጠየቅ አለባት። ሲቀጥል 8 አመት ሙሉ ከቤተሰቦቻ አርቃ ያቆየችበት ምክንያት የቆየችበት ደሞዝም ጭምር መጠየቅና መክፈል አለባት ። ትምህርቷንስ አስተምራታለች ወይ መጠየቅ አለባቸው ebs አሰሪዋ ለምን አብራት አልቀረበችም እናትየው እንኳን ደስስ አላችሁ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 13 дней назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሓነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✝️♥️
@hdxz7664
@hdxz7664 13 дней назад
የማዳም ቅመሞች ኣንድነታችንን እናሳይ ካበሻ ማዳም የኣረብ ማዳም ይሻላሉ የምትሉ በላይክ ኣሳዩ የዚች ማዳም ይሄኔ በነፃ ይሆናል ስታስፈጋት የነበረው ይሆናል መጠየቅ ኣለባት
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 13 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ🙏
@foziyaali5123
@foziyaali5123 13 дней назад
ልጂቷ ስታምር አሰሪወቿ በህግ ይጠየቁ
@saraabate1804
@saraabate1804 13 дней назад
በስማም ደስየሚል የምስራች🙏😍😍😍ተመስገን👏👏👏
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 13 дней назад
ጥሩ አርጋ ነው የያዘቻት. ግን ያለችበትን መናገር ነበረባት እራስ ወዳድ ሆናለች ሁላችንም ተባረኩ❤❤❤
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 13 дней назад
ዛሬ አልብሳት ቢሆንስ 😢😢
@merontefera8566
@merontefera8566 13 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ደህና ተገኛችሁ
@bertukanosman6760
@bertukanosman6760 10 дней назад
ለ ሀገራችን ሰው እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው። በዚች ህፃን ላይ ያደረጉት ሁሉ ክፉ ዘር እንደሆነ አያውቁም? ነገ በልጆቻቸው ና በልጅልጆቻቸው ያጭዱታል። 8 አመት ሙሉ አንድ ከተማ ውስጥ ሁና ከቤተሰብ ጋ አላማገናኘት አረመኔነት ነው። ክፉ ከሚባሉት የአረብ ሀገር አሰሪዎች የከፋ ክፋት ነው።
@cphonetastic8429
@cphonetastic8429 13 дней назад
በመለው አለም የምትገኝ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እኳን አደርሳቹ በአሉ የሰላም የጤና የመተሳሰብ የመፍቃቀር ያድርግልን ሰላም ለአገራችን
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 13 дней назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 13 дней назад
እንኳን አብሩ አደረሰን❤❤❤❤
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 13 дней назад
አሰሪዋ ግን ማስተማር ነበረባት ጉልበት ብዝበዛ ክፋነሽ
@SA-gn7ie
@SA-gn7ie 13 дней назад
እንደዚህ የወገኖቻቸውን እንባ የሚያብሱ ሰዎችና ሚዲያዎችን ያብዛልን። የደም ነጋዴዎቸንም ልቦና ይስጣቸው።
@NigstWelde
@NigstWelde 10 дней назад
አቤት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክበርልኝ❤❤❤
@BMT368
@BMT368 13 дней назад
እንኳን ደስ አለኦት እናታችን❤❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 13 дней назад
# 1 እማዬ አቤት የእግዚአብሔር ደግነት የእናትን እንባ ሲያብስ ቆንጆ ውቢት ኢትዮጵያ እንኳን ደስ ያለሽ ያላችሁ መልካም ትንሳኤ ይሁንላችሁ ሞተ ተቀበረ አለቀለት ባላችሁት ነገር የትንሣኤው ጌታ ትንሣኤ ያድርግበት
@goodnews2392
@goodnews2392 13 дней назад
የሀገሬ ልጆች አቦ ሁሌም እንዲህ ይመርባችሁ፣ ሁሌም በዓል ይሁንላችሁ፣ ሁሌም ይመቻችሁ። ድመቁ ይመርባችሁ፣ ማንም አይጣ አይቸገር፣ እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላም ያድልልኝ። ውድድድድ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ።
@zebenmulawgizaw2720
@zebenmulawgizaw2720 13 дней назад
የዘር ጠይቅ እናት ግን አልሰማች ይሆን?
@user-ip4yl1se4y
@user-ip4yl1se4y 13 дней назад
የኔ እናት እንኳን ዴስ አለወት
@Emeye633
@Emeye633 8 дней назад
ልጅቱ ድም ነው እምታፍላው እንዴት ቤትስቦቿዋ እንዴት ትርሳ ለች ሆዶ ስለትመቻት ነው የርሳች አስምሳይ ናት እህቷ እናቶ ግን እንኳን ደስ አላችሁ
@YenehunAzanaw
@YenehunAzanaw 13 дней назад
እናት እንኳን ለልጅሽ ለማግኘት ጊዜ እንኳን አደረሰሽ ebs ባላችሁ ሰላማችሁን ይብዛሰላማችን ብዛት
@user-bg9gq2ef2l
@user-bg9gq2ef2l 13 дней назад
ነጭ በነጭ ደስ ሢል❤❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 13 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ❤
@user-wg6ny9bm3u
@user-wg6ny9bm3u 13 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ የኔም እናት እንደዚህ ነውያሰደገችኝ እንደ አባትም እናትም ኡሙ ሀያቲ አላህ ያቆይልኝ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 12 дней назад
እግዚአብሔር እንደ ዮኒ ያለ የዋህ ሰው ይብዛልን 🙏
@YeSelassie07
@YeSelassie07 13 дней назад
አሰሪዎች እባካቹህ እግዚአብሔርን ፍሩ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 13 дней назад
ምን አረጉ አሳሜረው ስለያዛት ኩፉ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 13 дней назад
​@@meronmeron9834ምንኑ ን አሳመሯት 8 አመት ደብቀው ቤተሰብ እዳላት እያወቁ ሂጅ ጠይቂ አይሏትም ከእዝች ልጅ ላይ መአመት ቢቀነስለት 10 አመት የማትሞላ ልጅ ወስደው ሲበዘብዟት ቆይተው
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 13 дней назад
​@@meronmeron9834እደውም ጨካኝ እራስ ወዳድ አረመኔ መጅሪም ናቸው
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 13 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ln6hf2mn5e
@user-ln6hf2mn5e 13 дней назад
የጎደሩ ልጂ እምን ደረሰ አረ የት ነሺ እናትዬይቱ ቀልባችንን አሳርፊን ወይኔ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 13 дней назад
እንኮን በሰላም ተገናኛችሁ እንኮን ደስ አላችሁ
@user-vy2vx9hk8m
@user-vy2vx9hk8m 13 дней назад
የኔናት ደም ብሎኛል እንኮን ደም አለበት አላሀምድሊላሂ ኢቤኤሦች ቃል አጣሁ
@AynalamThamei
@AynalamThamei 13 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 13 дней назад
ዉድ ደሚሪኝ 12:35
@DadaTube225
@DadaTube225 13 дней назад
አሰላሙአለይኩም እሕቴ ደምሪኝ❤
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 13 дней назад
እናቴ እንኳን ደስ አላችሁ እ/ር ይመስገን EBS እንዲሁም መላው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሰላም ኢትዮጲያ ህዝብ❤️❤️❤️❤️
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 8 дней назад
ኢቢዬሶች ተባረኩ የጎንደሩን ልጅም ደስታውን ያሰማን ከእናቱ ተገናኝቶ አንጀቴን አላውሶታል የኔ ምስኪን ልጅ
@sarafonfon8482
@sarafonfon8482 13 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጎደሬው ልጅ ኢቢኤሶች ቢያንስ ስራ ፈልጋችሁ አስገቡት ይህም ትልቅ ትብብር ነው❤
@umuhajer
@umuhajer 13 дней назад
የት ነው አሁን
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 13 дней назад
እረ የጎደሩ ልጆ😢😢😢😢😢😢
Далее
Lablaringdan chaqib olaman🐝
00:30
Просмотров 272 тыс.
Best transport for daughter #shorts by Tsuriki Show
00:12
По факту же?
0:35
Просмотров 1 млн
Мина разрывает живот?🤯
0:31
Просмотров 6 млн