Тёмный

🔴ከህጻን ሔቨን ውጪ ሌሎች ልጆችን ደፍሯል❗️ፍርድ ቤት መግለጫ ሰጠ 🚩 ቤተ ክርስቲያን ልታወግዝ ይገባታል ተባለ 

Tsegaye kiflu
Подписаться 42 тыс.
Просмотров 178 тыс.
50% 1

#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu
Join this channel to get access to perks:
/ @tsegayekiflu
ፊርማ ለመፈረም ይህንን ይጫኑ shorturl.at/tDUZT
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 475   
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 24 дня назад
ፊርማ ለመፈረም ይህንን ይጫኑ shorturl.at/tDUZT
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 23 дня назад
እንደው እመብርሀን ተሠቃይቶ እንዲሞት ታድርግልን ያቺ ዱዳ ህፃን በዚች እድሜዋ ከናት ከአባቷ ጉያ ተለይታ እሣቱ ጠባሣው አይበርድልንም ይሄን አርዮስ ካልገደልን አፈር የበላ አረመኔ ከምን ቢወለድ ነው በመቤቴ💔💔💔😭😭😭
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 23 дня назад
እሰይ የኔናት እመብርሀን ታክብርሽ❤❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 23 дня назад
እምባለይኮ እንዴትነውምፈርም አረ አረናን ፍትህፍትህ😭🇪🇹😭🇪🇹🧑‍🍼😭🇪🇹🧑‍🍼😭🇪🇹🧑‍🍼🧑‍🍼
@TigstGetachow
@TigstGetachow 23 дня назад
​@@richochagnibelayabc1233amen😢😢😢😢😢😢
@tesemadam7497
@tesemadam7497 23 дня назад
Xማቃጠል***** 17:24
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 23 дня назад
ከደፋሪው ይልቅ ያቃጠለኝ የሚከላከልለት ባለጊዜው ወንድሙ ፈጣሪ ፍርዱን ስጥልን
@user-rk9gu8xm9g
@user-rk9gu8xm9g 23 дня назад
እባካችሁ ይህ ሞጣ የሚባል ሰው ።በህግ ይጠየቅልን ።ምክንይቱም በዘር ያበደ ሰው ምንም ቢያውራ አይጥመኝም ።አንድት ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 23 дня назад
በመሰረቱ ተከታዬ አደለሁም ግን ዛሬ የተናገረው ግን ይቅርታ ጠይቆ ምክንያቱም አሁንም ብዙ ህፃናት የሚሞቱትን ድምፀ ለመሆን ነው ያው እሱ አቋም ይኖረው አይመስለኝም እንጅ ከይቅርታ ጋ ነው አስተያየቴ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
ሄበን የሁላችንም የኢትዮጵያውያን ልጅ ናት በዚህች እፃን ላይ የደረሰው ግፍ የሁላችንም ጥቃት ነው ፍትህ ፍትህ
@aimerogelaw
@aimerogelaw 23 дня назад
የዚች ህጻን ልጅ ደፋሪና ገዳይ ከሞት ፍርድ በላይ ፍርድ ካለ ይገባዋል ።
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 23 дня назад
ይሄ አውሬ ከገደላት አመት ነው ግን አሁን እንደ አዲስ መረጃው የወጣው የህግ ውሳኔው ተላልፎ አውሬው ከታሰረ በሁዋላ ይግባኝ ጠይቆ ከእስር ሊያስፈቱት ሲሉ እናቷ እንደገና ይግባኝ መጠየቅ የለበትም ብላ ፍርድ ቤት በመቆሟ ነው እንጂ ይሄ ዘግናኝ ወንጀል በ25 አመት እስራት ተዳፍኖ ሊቀር ነበር ግን እግዚአብሔር ግዜ አለው ወንጀለኛው ፣ ተባባሪዎቹ ፣ ጠበቃው ተዋረዱ ጉዳችሁ ይውጣ ሲለው ይኸው አደባባይ ወጣ ።
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 23 дня назад
አሁንም እግዚአብሔር ያዋርዳቸው የስራቸውን ይስጣቸው !
@MinwuyeletAlemuAsiratu
@MinwuyeletAlemuAsiratu 23 дня назад
ሁሉም የአማራ ህዝብፋኖን የሚደግፍበት ምክንያት አማራህ ህዝብ ላይ ፍትህ ባለመኖሩ ነው
@mohmmed563
@mohmmed563 23 дня назад
Esounem. Bedegaye. Keteketo. Megedele. Nsw
@TesfayeFanta-n8b
@TesfayeFanta-n8b 23 дня назад
ፍትህ በምድር ለህጻን ሔበቨን ለወላጅ እናቷ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ኢግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥ ዘንድ እጸልያለሁ!
@AberaMelaku
@AberaMelaku 23 дня назад
ይኸንን ከመስማት አለመፈጠር ይሻላል😭🙈🙈😭🙈😭🙈😭🙈😭🙈😭🙈😭🙈🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙈😭🙈😭🙈🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 23 дня назад
ሞጣ ጭንቅላቱ የማይሰራ ሰው የተባለን ፍጡር የማይመጥን ስለሆነ እሱን ማየት ተገቢ አይደለም ይህ ክፍታፍ ። ባለጌ
@chfchc8756
@chfchc8756 23 дня назад
የእስልምና ሀይማኖት የደፈረ ይገደል የገደለ ይገደል ዝሙት የሰራ ባለትዳር ከሆነ ይገደል ያለ ገባ ከሆነ ይደብደብ ነው ትእዛዙ ይህ ህግ ቢፀድግ ሀገራችን ላይ ማንም በማንም ላይ ድበር አያልፍም ነበር
@oranthaile1838
@oranthaile1838 23 дня назад
በትክክል
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 23 дня назад
የሁሉም ፎቶ በመላው አለም ይበተን እባካችሁን ሁላችንም እንረባረብ፣
@HalenYemakbalenat
@HalenYemakbalenat 23 дня назад
@@user-we8je5jb4d እዝጊያብሔርየእዉነቱአምላክይቁምልሽእንጅሌላመፍትሔከኢትዮጵያአገኛለሁማለትዘበትነዉ፡ፈጣሪከጎንሽ፡ይቁምልሽአንንያበርታሽ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 23 дня назад
በትክክል በዛላይ በውጭ ያለነውም ስልፍ ብንወጣ እና ድምፅ ብንሆናቸው ? ህግ የሌለበት ሀገር ! በጣም ያማል !!
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 23 дня назад
በመላው አለም ፎቶና ስሙ ይበተን እንተባበር
@SmartSell-w4w
@SmartSell-w4w 18 дней назад
@@mekelesalemayehu6279 በትክክል
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 23 дня назад
ፍርዱን ከላይኛዉ ንጉስ እንጠብቃለን 😭😭😭 እኔ እንትዮን ማየትም መስማትም አቃተኝ 😭 እመብርሀን ለናትዮ ጽናቱን ትስጥሽ የኔ እናት 😭😭
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 23 дня назад
የፌቨን ጉዳይ ፍርድ መጓደል የብዙዎች ምስኪን ሰዎች ምልክት ነው። በንብረት... በውርስ... ወዘተ...
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 23 дня назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት😢😢😢😢😢
@aselefdesalegn6381
@aselefdesalegn6381 23 дня назад
የደፋሪ ቤተሰቦች የጭካኔ ጥግ ያላቸዉ እንደሆኑ የሚያሳዩ ብዙ መረጃዎች አሉ፤ እንዴት ቢያድጉ ነዉ፡
@mahiethio
@mahiethio 23 дня назад
አረ እዳያመልጥ መገደል አለበት😢
@meskeremawoke6040
@meskeremawoke6040 23 дня назад
የገዳዩ ወንድም የገዳዩ ጠበቃ እና የፈረዱት ዳኞች የባህር ዳር ህዝብ ማውገዝና ማግለል አለበት አውሬዎች ናቸው
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 23 дня назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመላው ኢትዬጵያውይን ህዝብ በሙሉ ህፃናት እና ለእናቶች
@SedruAman
@SedruAman 23 дня назад
የቁርዓን ህግ ይፈፀምበት ያለ አግባብ ገድሎዋልና so የሱ መገደል ለብዙዎች ሂይዎት ነው ይለናል ቁርዓን ይገደል ሰው ይማርበታል
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 23 дня назад
ምን ህግ አለና ነው ?
@user-zr7rl5ct9m
@user-zr7rl5ct9m 16 дней назад
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ኢትዮጵያ ሀገር ቅድስት ናት ሲበል እኛ ሲኦል አደረግነት አረ ምን መጣብን በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ምርትን ያምጣልን
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 23 дня назад
በትክክል አልጋውወረዶነውእንግዳ የሚያሰተኛ የአማራክልልህዝብ
@nuale23
@nuale23 23 дня назад
የወለዳችሁም ያልወለዳችሁም የማላውቃችሁ ወንድም እህቶቼ እናት አባቶቼ ለአንድ ሄቨን ብቻ አይደለም የምንጮኸው እስከዛሬ ድምፃቸው ስቃያቸው ለታፈነባቸው ህፃናት ጨምሮ ነው።እባካችሁ አንድከም በፈጣሪ ስም አንድከም ፍትህ ከእግዚአብሔር እንለምን👆👆👆👆👆👆😢😢😢😢😢😢
@user-cg8pd5xr7t
@user-cg8pd5xr7t 23 дня назад
ለዚ ሰው ማንም የእግ አካል ጠበቃ ሆኖ የሚቆም ሰው ልሳኑን እግዚሀብሔር ይዝጋው እጣውም ስቃዩም በወገኑ በራሱም ይድረስ
@user-ut3rw8hw2l
@user-ut3rw8hw2l 23 дня назад
ምናልባት የዚች የብላቴናዋ አሰቃቂ ሞት ለቤተክርስቲያን አባቶችና ለመንግስት ትልቅ የቤት ስራ ነው ብዬ አስባለሁ ፍትህ
@Anwarየፍረኪመ
@Anwarየፍረኪመ 23 дня назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚች ጨቅላ ሕፃን ፌቨን አሳቆ እንደገደላት እሱንም አሳቆ መግደል ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Senayet2127
@Senayet2127 23 дня назад
እግዚዮ እግዚዮ እግዚዮ አምላክ ሆይ ታረቀን ምንድን ነው እየሰማን ያለነው አረ ለዝች ሀገር እንፀልይ እህቴ መፅናናቱን ይስጥሽ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 23 дня назад
አስሮ አንጠልጥሎ ከመሞቱ በፊት እቃውን ለጅብና ለውሻ ማስበላት፣እሱም ስቃይ ይየው።
@yeshiharegshenkut5789
@yeshiharegshenkut5789 23 дня назад
የዘንድሮው ባሰ እባካችሁ ይህ ሰው ካመለጠ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ስጋት ነው ነገ ወንዱንም ሴቱንም ህጻኑንም አዛውንቱንም መልሶ ከመድፈርና ከመግደል የሚመለስ አይደለም ትልቅ ስጋት ነው እባካችሁ የዚችን እናት እንባ እናብስ ይገደልልን ሰው አይደለም በንጹሀን ወንዶች ስም መጠራት የለበትም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይገደልልን
@samarr1112
@samarr1112 23 дня назад
ለምድነው አባቶቻችን ዝም ያሉት ወድሜ
@user-iv5sg7ks4f
@user-iv5sg7ks4f 23 дня назад
እኔም እየጠበኩ ነበር ግለምን ዝምአሉ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 22 дня назад
@@samarr1112 አባቶችን እና ሐይማኖትን እዚህ ውስጥ አትክተቱ ውይ አሁንስ አበዛችሁት አባቶች ለምን ዝም አሉ ምን ይበሉ? እውነት ነው ፍትህ ይገባል አባቶች ብላችሁ አትበይ የራስሽን ተወጪ
@samarr1112
@samarr1112 22 дня назад
@@asegedechanbesso1399 ምንድነው ምትቀባጥሪው 🤔
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 23 дня назад
የኔ ጌታ አብነቴ ኑርልን ወንድማለሜ አንተን መሣዮችን ያፍራልን ልዑል😭😭😭
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 23 дня назад
ይሔ የዱር አራዊት ከሰዉ ጋር ሊኖር አይገባም ይገደል ይገደል ይገደል
@HalenYemakbalenat
@HalenYemakbalenat 23 дня назад
አሳፋሪባለጌጨምላነዉእሱ
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 23 дня назад
ይህንን የሰይጣን ወንድም እንዳትገሉት እኛም እንፈልገዋለን እባካችሁ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 23 дня назад
አታካብዱ ብሎ የፃፈው እነሱም ደፋሪዎች ናቸው፣
@Etiopa
@Etiopa 23 дня назад
በትክክል ስላልተያዙ ነው
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 23 дня назад
አረ ብዙ አውሬዎች አሉ ይኼ ባለጌ ሞጣ የሚባለው ስድ ከእንደዚ አይነት ዘረኛ ባለጌ ዘረህ ይበተን
@lebezaalemu6845
@lebezaalemu6845 23 дня назад
ከመግደል ብልቱን ቆርጦ በመጣል ለህይወት ዘመኑ ሲቆጨዉ እንዲኖር ማድረግ
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq 23 дня назад
ቆርጦ እየገረፋት በሚጥሚጣ እስኪያንቀዉ ድረስ ማብላት
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo 23 дня назад
በእውነት አሁንም ፍትሕ እግዚአብሔር ይስጥን።
@MesertWalo
@MesertWalo 20 дней назад
እረ ይሄን ሰው በላ አውሬ ገደሉትና አሳዩን ፍትህ በአሰቃቂ ለተገደለችው ለብላቴናዋ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚጣ ለሄቨን !!😭😭😭😭🖤💔
@Samira-q8o
@Samira-q8o 23 дня назад
ፍትህ
@danieltadesse9226
@danieltadesse9226 23 дня назад
መጠላ የለበስከው ልጅ! አቦ እግዚአብሔር የበለጠ ጣፋጭ አንደበት አብዝቶ ይስጥልን!!!!!
@semirahussen574
@semirahussen574 23 дня назад
በጣም ያማል ለማሠብ ያከብዳል የአላህ እኔስ አልቻልኩ ግን ማዲርግ እቺላለሁ እኔ እንዲህ የሆኪ እናትቱ እንደት ቻለችዉ የኔ አላህ ፅናቱ ይሥጥች የኔእህት በጣም ያማል አዉቃለሁ ፈጣሪ ይርዲች ያረብ 😭😭😭😭
@yetemworkerga8822
@yetemworkerga8822 23 дня назад
ህጉ እንድስተካካል ሁሉም እትዮጵያ ድምጹን ማሰማት አለበት😢😢😢😢
@gonffaYado
@gonffaYado 23 дня назад
ልጅትዋ ነፍስዋን ይማር ከሞተች አመትዋ ነውኮ የዚህን ህፃን ደም ፍርድ ቤት ነው የሚወስነው አጉል አውሬ አጋጥሞዋት ተቀጨች ህሊና ያለው ተራ ግለሰብም ይመለከታል ገዳይ በህይወት መኖር የለበትም ቆሞም የሞተ ነው።
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 23 дня назад
አስቸኳይ እርምጃ ካልተወሠደ ያስወጡታል ፋኖ ና መከላከያ ጋር በሚገጥሙበት ሠአት ያመልጣል ፓስፖርት ከተዘጋጄ እባካችሁ ፍትህህህህህህህ
@SedruAman
@SedruAman 23 дня назад
እኔ ግርም የሚለኝ የሞጣ አይነት ሶሻል ሚድያ ተጠቃሚዎች ትውልድ እየበለሹ ነውና ሪፖርት ተደርጎባቸው መንግስት ስር ሊጠየቁ ይገባል
@user-ec3ij9oj3g
@user-ec3ij9oj3g 23 дня назад
መግደል ለሱ ግልግል የደፈረበትን ቆርጦ ሌላው ማስተማርያ ማድረግ ነው::
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w 23 дня назад
ይህ ነብሠገዳይ ካልተገደለ በእዉነት ልጆቻችንን ይዘን ስደት መሄድ አለብን ልጆቻችንን ትተን ሥራ መሥራት አንችልም
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 23 дня назад
በእውነት እጅግ ያሳዝናል ሀገሬ ወገኔ እየሆንን ያለንበት የመጣንበት መንገድ ያሳዝናል ህግ መንግሥት የለም ህዝቡ ግን ምን ነካን ጎበዝ
@TiruzerGolla-ti7yp
@TiruzerGolla-ti7yp 22 дня назад
እመአምላክን ደፋሪው ወንድሜ ቢሆን እኔ ራሴ ነኝ እህቱ እዲሰቃይና እንዲገደል ማግዘው
@tsiontsion9864
@tsiontsion9864 23 дня назад
እባካችሁ በእግዚአብሔር !! የባንክ አካውንቷን እንደገና አሳውቁን!ከይቅርታ ጋር አምልጦኝ ላገኘው አልቻልኩም!!በቅድሚያ አመሰግናለሁ!!
@user-iv5sg7ks4f
@user-iv5sg7ks4f 23 дня назад
እዮሀ ሚዲያላይ አለ ሶስተኛው ፕሮግራም ላይ አለላችሁ
@Hagos6
@Hagos6 23 дня назад
ሞጣ ማለት አንዱ እብድ ደፋሪ ነው እሱን የሚከተል በጠቅላላ የአይምሮ በሽተኛች ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ አይወክልም
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 23 дня назад
ይሄ ደደብ አብይ መች አባቱ ያስባል ንፍጥ ጭንቅላት አፈር ደቼ ብላ ሴት ልጆች አሉህ በልጆችህ ያሣይህ ፈጣሪ የጅህን ክፉ ስራ በሴት ልጆች ይክፈልህ
@teklayalembrhan1629
@teklayalembrhan1629 23 дня назад
በጣም ይሰቀጣል እግዚአብሔር ሲያጋልጠዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ተመጣጣኝ ቅጣት በአደባባይ ቁርጥርጥ አድርጎ እሷን የተሰማት ቁስል ምቅመስ አለበት !!!
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 23 дня назад
ይሔ አውሬ የት አባቱ ሊሔድ? እንደው በቦሌ የምትሰሩ አደራ፣ በየቦርደሩ ፋቶውን መለጠፍ ነውና ህዝብ ሆይ ንቃ፣እሱ ቢጠፋ ቦተሰቦቹን ሪስክ ውስጥ ጥሎ ነው እሱ የሚጠፋው???? ዱሮስ ራስ ወዳድ አይደል
@EtsegenetDejene-z2g
@EtsegenetDejene-z2g 23 дня назад
ፍትህ ሔቨን😂😂😂
@G8g7t
@G8g7t 23 дня назад
የሳውዲ ህግ ኮፒ ሆኖ ኢትዮጵያ ላይ ይፅደቅልን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 23 дня назад
የፍርድ ቤቱ ነገር ማፈሪያ ማፈሪያ
@user-gh2kn9ii4p
@user-gh2kn9ii4p 23 дня назад
ያአላህ አተእዘንልን ያረብ አገራቺንንሰላም አድርግልንንንን መቸነዉጥሩ ዜና የምንሰማዉ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 23 дня назад
እረ እንጃ ናፈቀን እኮ
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 23 дня назад
የሱን ልጆችስ እንዲ እሱ በአንድ ፍሬዋ ልጅ ተጫውቶባት የሱ ልጆችንም መበቀል አለብን
@zaidgirmay-e5w
@zaidgirmay-e5w 23 дня назад
ምን አደርጉ
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 23 дня назад
😢😢😢ፍትህ ለህፃናት 😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔​@@zaidgirmay-e5w
@BbHbh-h8f
@BbHbh-h8f 23 дня назад
እግዚያብሄር ሆይ ይሄ አረመኔ የተገደለ እደው ስለት አቀርባለው ሀገር ስገባ ኧረ ተው ፈጣሪ ተው እድሌን ባርከው ጀርባየም ተላጠ ሲነደኝ የማከው ባገኘውህ ሴትም ሁኘ በወገውህ አንድ ሰው ይበቀዋል ወይ ሁለት እግሩ ይቆመጥ ይሰቃይ ደሙን የፈራ ለፋኖ አመልክቱ ወንድሙም ይገደል ከተገኘች እህቱም
@gonffaYado
@gonffaYado 23 дня назад
እንደፈለጉ ቛንቛውንም ማጣመም አባባሉም ከዚህ ጋር አይገናኝም አሁን የተያዘው ፈሊጥ ግን ቅጠል ኮሽባለ ቁጥር የመንግስት እጅ አለበት ነው ።ግጥሙን ግን የተራበው ጅሮዬ ነው ያንጎራጎረው። ወይ ቶሎ ግደለኝ ወይ እድሌን ባርከው። ሊቀደድ ነው ሆዴ ስርበኝ የማከው። ነው የተባለው።
@Endefobb
@Endefobb 23 дня назад
ኢትዮጲያዊነቴአሳፈረኝአዋረደን
@hahu3160
@hahu3160 23 дня назад
መንግስት ፈተና ተፈትነው ሲመለሱ በወታደሮች ስለተደፈሩት ልጆችስ ለምን አይናገርም። እንደመንግስት ህገ ቢስ ያለ አይመስለኝም
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 23 дня назад
ፍትህ የሚባለው እኮ መሪ አሰተዳዳሪ ሲኖር ነው የዚህም ሆነ የሌላ ችግር ከመጣ እኮ ቆየ ችግሩ እየተቀ ያየረ ማለት ወንጀሉ ከቀን ወደቀንእየባሰ እንጅ እየቀነሰ አይደለም ከላይ ጀምሮ እታች ሰንሰለቱ የረዘመ ሰለሆነ የሚጎዳው ያለውህዝብ ነው ሁሉም ቤት በየተራ ይመጣል ፍርድ የለም ህዝብ በትንሹ ይጫጫልይረሳል ይህ ይጎዳል እንጅ አይጠቅምም ሁሉም በፍቅርአንዱ ላንዱ መቆም መረዳዳት አለበትፍርድ ደሞ ለራሱ ህዝቡ መቆምና ፍርድ መስጠት አለበት እንጅ ከበላይ አትጠብቅ
@tutugugsa
@tutugugsa 21 день назад
በዚህች ጨቅላ ሕፃን ላይ የፈፀመው የአውሬ ተግባር ለሌላው ትምህርት በሚሆን መልኩ መቀጣት አለበት፡ በአደባባይ ሕዝብ በተሰበሰበበት በቁሙ ማቃጠል።
@dsetashiferaw7187
@dsetashiferaw7187 23 дня назад
ሔቨንን የገደለ በአደባባይ ተሰቅሎ ይገደል አረመኔ ሰው ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱
@TesfayeFanta-n8b
@TesfayeFanta-n8b 23 дня назад
ፍትህ በምድር ለህጻን ሔበቨን ለወላጅ እናቷ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ኢግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥ ዘንድ እጸልያለሁ! 34:59
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 23 дня назад
የእግዚአብሄር ፍርድ እንዲሁም እውነት ተደብቃ አትቀርም የዛሬ አመት ታፍኖ በ25 አመት ፍርድ ተደብቆ የነበረው ስራ እግዚአብሄር በቀኑ ገለጠው አቤት ያምላክ ስራ ፍትህ ለምትሉ ደግሞ ፍትህ ከዚ መንግስት አጠብቁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከደፋሪው እስከ ወንድሙ ከሀኪም እስከዳኛው መበቀል ብቻ ነው በዚ ጉዳይ እግዚአብሄርም ደስተኛ ነው
@user-bu7dx2ie4t
@user-bu7dx2ie4t 20 дней назад
የእዉነት አምላክ እግዚአብሔር ይፍረድበት
@belachewaman8976
@belachewaman8976 22 дня назад
በህጻኗ የተፈጸመው የክፋት ጥግ ነው፣ ስሜታዊ የሚያደርግ በሌላው ህዝብ ባለበት ሀገር በነቂስ አደባባይ የሚያሶጣ ነው፡፡
@KuKu-l9n
@KuKu-l9n 23 дня назад
ይገደል በአደባባ እርግጠኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ሞት ፍርድ በዚህ እርኩስ ኢትዮጲያ ውስጥ ይፈጨማል ይገደላል።
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n 23 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጠን
@YeshimebetWorku-q8w
@YeshimebetWorku-q8w 23 дня назад
የኔ እምቡጥ አፌ ቁርጥ ይበልልሺ እደጊልኝ ክፉ አይንካሺ እመቤቴ ከአውሬወች እጅ ትጠብቅሺ እጅግ በጣምሚያስፈራ ጊዜ ነው የሰው ልጅ የት ሒዶ ልጆቹን ያሳድግ ኧረ መከራው በዛብን እግፉ በዛብን የት እንድረስ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ዳኛ ተብየወች የእናንተ ዜጋ ገዳዩ ብቻ ነው እንዴ ? ሔቨንስ ዜጋ አይደለችም ?አወ እሱማ ሀብታም ነው በገንዘቡ ይገዛችሗል የሔቨን እናት ግን ምንም የላት ድሃ ናት እናንተን የምትገዛበት ገንዘብ የላትም ነገ የእናንተ ልጆች ይህ አደጋ እንደማይገጥማችው ምንያህል እርግጠኛ ናችሁ ያሳዝናል
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 23 дня назад
አረ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ወይም አየር መንገድ በየትኛውም ክፍለ ሀገር የምትሰሩ እባካችሁ የትም እንዳይወጣ : ጥብቅ ክትትል ያስፈልጋል ::
@fatumaahmed8718
@fatumaahmed8718 23 дня назад
ብዙ ወንጀለኞች ሰንት ሰው የፈጁ ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ እነዚህ ወንጀለኞች በገንዘባቸው የማረሚያ ቤቶችን ጠባቂዎችን በመግዛት ማታ ማታ እንደፈለጉ ከተማ ወጥተው በነፃነት በዬ ቡና ቤቱ እንደ ሰላማዊ ሰው ሲጨፍሩ አድረው ጧት አንደ እስረኛ ውስጥ የሚገኙ ስንት ወንጀለኞች እንዳሉ መቃላችሁ !!!!!
@serawitgetachew1191
@serawitgetachew1191 23 дня назад
ወንድም አክሊል የብዙ ዘመን ጥያቄ ነው የመለስክልኝ ዻውሎስ ቢኖር ኖሮ ያለው ልብ ይነካል ያስደነግጣል💔💔
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 23 дня назад
💔💔💔💔💔💔 ለእናትየው እርዳታ ያስፈልጋታል😢😢😢😢😢 ፍትህ ለእናትየው 💔💔💔💔💔💔💔
@WendwesenGetachew-pw2in
@WendwesenGetachew-pw2in 10 дней назад
justice for HEVEN ፍትህ ለሔቨን
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 23 дня назад
የአማራ ዳኞች ማህበር ከጥቅም አንፃር የተሳሰሩበት ነገር ይኖራል ምን ይታወቃል የወንድምየዉ እረጅም እጅ ብዙ ስራ ሰርቷል ማለት ነው።
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 23 дня назад
ይህ የሞት ፍርድ ይገባዋል😢😢😢😢😢
@mintsenotfentahun8552
@mintsenotfentahun8552 23 дня назад
በሞት መቀጣት አለበት አስከሬኑም ለአራዊቶች ይሰጥ
@lidulidka6859
@lidulidka6859 23 дня назад
ፍትህ የለም ስለዚህ ፍቱትና ለህዝብ ስጡት ህዝቡ ፍትሁን ያረጋግጣል እስርቤትማ እየተቀለበ ነው ስለዚህ ፍቱት
@TsehayZewude0987
@TsehayZewude0987 23 дня назад
ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭😭ሞት ለገዳይ ሞት ለደፋሪ ይሰቀል
@GossayeFeyisa
@GossayeFeyisa 23 дня назад
ይህን ወንጀል ከፈጸመው ሰው ይልቅ ልጅቷን ብቻ ሳይሆን እናቷንም አብሮ ይድፈራት እያለ ደጋግሞ ሲናገር የነበረው ግለሰብ ጽኑ ቅጣት ሊጣልበት ይገባል።
@almazalmaz9992
@almazalmaz9992 23 дня назад
እናቷፅናቱንየስጥሽእህቴ
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p 23 дня назад
እኔም የሴት ልጂ ነኝ ድርጊቱ አሞኛል ፍትህ ለልጃቺን
@JsheJwh
@JsheJwh 23 дня назад
ፈጣሪ ኣቦይ ይቕረ በለልና🙏😭😭😭😭
@ayeleshimelis9406
@ayeleshimelis9406 23 дня назад
ክፉ ቀን ክፉ ሰዎችን በአደባባይ ያጋልጣል። የወንጀለኛው ዘመዶች፣ ዳኛችና ሌሎችም ይህን ወንጀል ለመሸፋፈን የሚሞክሩ እራሳቸውን የወንጀሉ ተባባሪና ካመቻቸውም የዚህ ዲርጊት ፈጻሚዎች እንደሆኑ ግልጽ ስለሆነ ሕብረተሰቡ ሊያገላቸው ይገባል።
@GeremewYirga-jv3cq
@GeremewYirga-jv3cq 18 дней назад
አዎ ይገደል እንዲያውም በአደባባይ ተወግሮ ተቆርጦ ተወጋግቶ የህጻንን ብልት ሲጫወትባት ትንሽ ያልተሰማው ኢትዮጵያዊት ስሜት የሌለው አረመኔ ሰቆቀዋ ያላስጨነቀው
@Eagle1503
@Eagle1503 23 дня назад
ወይ ባህር ዳር 😢
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 23 дня назад
የአካበቢው ሕዝብ ምን እየደረጉ ነው? እኔየምፈሪደው በአከበቢው ሕዝብ ላይ ነው።ከበዳዩ ጎን የቆሙበት ምክነት ምድነው?እነሱ ልጅ/እህት/እነት የላቻውም ከመፈስ ነው የመጡት😢😢😢😢
@user-bi3so8gd7c
@user-bi3so8gd7c 23 дня назад
ክብርት አትበላት የኢትዮጵያ ዳኛ ወይም መሪ ማለት የህዝብ ጠላት መሆናቸው የታወቀነው ሕዝቡ እንዲህ አያለ እንዲተላቅ ያወጡት እቅድነው እወቁት ይህአይነቱ ለዳኞች ደሰታነውአት ደከሙ
@faizaselam8342
@faizaselam8342 23 дня назад
ፍትሕ ለሂቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SelamWondye
@SelamWondye 23 дня назад
ፍትህ ለማማየ ፍትህ ለሚጣየ ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭😭😭😭
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 23 дня назад
አንጀቱ ይረር እኛ እንዲ የተቃጠልነው የወጣበት ማህዐን እንዴት ይሆን ብሎ ማሰብ ኡፍፍፍፍ
@sitraa132
@sitraa132 23 дня назад
ፋኖ ተብየዎች ሙታችኋል የዚችን ልጂ ደም ካላሰመለሳችሁ ምኑን ሀገር ጠበቃችሁት
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 23 дня назад
ኧረ ስትአይነት አዉሬ የሆነሰዉ አለ ፍትህ ሄበን😢😢😢😢
@tenayemelesse7479
@tenayemelesse7479 22 дня назад
እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ በጣም ያማል
@dmx3674
@dmx3674 23 дня назад
ሞጣ ምን አይነት ባለጌ እና ወንጀለኛ ቢሆን ነው እንኳን ልጅቷን እናቷን ይድፈር የሚሌው ፣ ይሄ ሰው ለህግ ሊቀርብ ይገባል ።
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 23 дня назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭
Далее
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41