Тёмный

የቤተሰብ ጥየቃ ዛሬ ሸዊት ቤት ፋናዎች ሄደዉ ሲጠይቆት 

 ጉርሻ
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 700 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 861   
@user-iv9ck9jc6z
@user-iv9ck9jc6z 5 лет назад
ሸዊት እንኳን ማሪያም ማረሽ እግዚአብሔር እኛንም ከስደት መልሶ የእናትነት ክብር ያጎናፅፍን አሜን በሉ
@dubai-zq5wf
@dubai-zq5wf 5 лет назад
አሜን
@user-tv8uz1xz1p
@user-tv8uz1xz1p 5 лет назад
አሜን፫
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 лет назад
አሜን
@saghisaghi5091
@saghisaghi5091 5 лет назад
የግዮን ፍሬ ከባህር ማዶ አሜን አሜን
@mhadrmulla9248
@mhadrmulla9248 5 лет назад
የግዮን ፍሬ ከባህር ማዶ m
@user-fg6pe8rn9q
@user-fg6pe8rn9q 5 лет назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ በሸልም ታውጣሺ❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 5 лет назад
ሻዊት የኔ ምርጥ እንኳን በሠላም ተገላገልሽ
@almazbelayneh4118
@almazbelayneh4118 5 лет назад
Ethiopian drma
@zedmama3124
@zedmama3124 5 лет назад
ሸውይትየ ስወዲሽ እንኳን ማሪያም ማረችሽ
@yeshiweloyewuweloyewu3253
@yeshiweloyewuweloyewu3253 5 лет назад
እኳን ማርያም ማረችሽ ሸዊየ እኛም በስደት ያለነው ላገራችን አብቅቶን በሰላም ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን እስኪ አሚን በሉ አይከፈልበትም
@webalmasamrawit21
@webalmasamrawit21 5 лет назад
አሜን፫
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 лет назад
አሜን
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 лет назад
አሜን የኔ ልዩ
@user-zy4mz6zq5u
@user-zy4mz6zq5u 5 лет назад
አሚንንን
@serkaabera9947
@serkaabera9947 5 лет назад
አሜን
@fiftyfifty1058
@fiftyfifty1058 5 лет назад
እንዲህ ሰብሰብ እንዳላችሁ እስኪ በጐዳና ላይ የሚወልዱትንም አስቡና እንዴት እነሱን እንርዳ የሚለውንም ተወያዩበት፡፡ ቢያንስ ለተወለደው ልጅ ድረሱለት፡፡ "እንኳን ማርያም ማረችሽ"
@friyeamen9579
@friyeamen9579 5 лет назад
Sinknesh Mekonnen ልክ ብለሻል፤ ምድረ አሽቃባጭ ሁላ🤮🤮🤮
@user-tb1jo8qc5u
@user-tb1jo8qc5u 5 лет назад
ያረብ ከመዳም ቤት አውጥተህን ወልደን ለመሳም ያብቃን
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 4 года назад
አሚን
@liligeleta8836
@liligeleta8836 4 года назад
amen
@marthaendale5853
@marthaendale5853 4 года назад
Aman
@shafiqptiiloveyoupakarmy5327
@shafiqptiiloveyoupakarmy5327 4 года назад
አሚን ሀቢበቲ
@user-vb9yi2tv8s
@user-vb9yi2tv8s 5 лет назад
አይዞአችሁ እህቶቼ ለኛም ከስደት መልስ እግዚአብሄርለኛ ያለው አለ ወገኖቼ ሁላችንም ስደተኞች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ኢትዮጵያ እመብርሃን ከነልጅዋ ትጠብቅልን
@user-bh2rm3le1l
@user-bh2rm3le1l 5 лет назад
አሜን
@hiwotbira5611
@hiwotbira5611 5 лет назад
Enam sakishin betam naw miwedaw hula sakilogn
@bezambachew7119
@bezambachew7119 5 лет назад
Amennn
@user-et2jq9jb6x
@user-et2jq9jb6x 5 лет назад
enkun maramarechi dase elelel 😘❤❤❤❤❤❤❤❤💋❤❤❤❤❤
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 5 лет назад
እንተርቭ ምታደርገዋ የሆነች ነገር ናት ማይጠየቅ ነገር ትጠይቃለች
@gadinyagoub2057
@gadinyagoub2057 5 лет назад
😀
@hanichoyenobelehanichoyeno8664
betam gobez teyaki nat
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 5 лет назад
ሮማኒ እሱን ብዬ የተጎዳው ሮማን ስቆላመጥ ሮም በደንብ አይተሃታል ምንም አትችልም
@user-dz3uo4re8y
@user-dz3uo4re8y 5 лет назад
ሞጋቾች
@ebabu8698
@ebabu8698 5 лет назад
ደስ ይላል እንኳን ማርያም ማረችሽ #ሸዊት ግን በጣም ናፍቀችኝ ሸዊት #ቲጂየ ያለችበት ሁሊም ጣፋጭ ናት
@emu1070
@emu1070 5 лет назад
ሸዊቲዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ጋዜጠኛዋ በፍፁም ጥያቄ አትችልም ግራ ገብቷታል
@user-rq5rt8gw4z
@user-rq5rt8gw4z 5 лет назад
እደት ነው ነገሩ የመዳም ሸቃላዎችስ መቼ ነው ልጅ የምንወልደው???😏
@user-gq5xr6fb6i
@user-gq5xr6fb6i 5 лет назад
አንድ ቀን
@kalkidankegnu9454
@kalkidankegnu9454 5 лет назад
በጊዜአችን ለሁሉም ጊዜ አለው
@senaitlemahabeshawit1494
@senaitlemahabeshawit1494 5 лет назад
kkkk one day
@zenathussen3804
@zenathussen3804 5 лет назад
ኢሻ አላህ አድ ቀን ይሆናል
@user-li5vs5xn4q
@user-li5vs5xn4q 5 лет назад
One day 😃
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 5 лет назад
ሽዊት እንኳን ማሪያም ማረችሽ ሄሉ እውነትሽን ነው ገንፎና ፍቅር ትኩሥ ትኩሡን ነው
@atsedeasnakew8269
@atsedeasnakew8269 5 лет назад
66666666
@noofacool8614
@noofacool8614 5 лет назад
ክክክክ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 5 лет назад
@@atsedeasnakew8269 ምን ማለት ነው
@habtamehabtame617
@habtamehabtame617 5 лет назад
@@noofacool8614 ሽዊት እንኳን ማሪያም ማረችሽ የኔ ማር
@zenathmohammad5710
@zenathmohammad5710 5 лет назад
@@atsedeasnakew8269😅😅😯😯😯😯
@makiamuhalden1726
@makiamuhalden1726 5 лет назад
ክክክክክ አይ ሄለኔ ገንፎውን ሳንበላ ቀዘቀዘ አለች እውነትም
@abayabay3228
@abayabay3228 5 лет назад
አቤት እኛ ሀበሾች ሰንባል ማሺቃብት ሰንችል ሰንት ሜዳ ላይ ወድቆ ሚሞቱት እናቶች አሉ እባካቹዉ ድሀዉም እንጠይቅ በተርፈ እኳንም ማሪያም ማርችሺ
@salamarakmar5982
@salamarakmar5982 5 лет назад
ጯጯጷጷጷጓ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 лет назад
Yes officers
@user-px9yo2uh8i
@user-px9yo2uh8i 5 лет назад
እጭ አታካብዱ ምንችግር አለ አቤታምንም ብጠየ አብታምምእኮ ሰው ይናፍቀዋል
@maseretkasim7422
@maseretkasim7422 4 года назад
wowo
@tadilatqwe171
@tadilatqwe171 4 года назад
ሻዊት እንኳን ማሪያም ማረችሽ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን
@kalcherlove6126
@kalcherlove6126 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@alamalem986
@alamalem986 5 лет назад
እንኳንማርያምማርችሺ ሸዉትዪአቤት ስወድሺበተለይ ሳቅሺን
@yayabotaccount857
@yayabotaccount857 5 лет назад
Mazamur
@user-ce9ws7ld1n
@user-ce9ws7ld1n 5 лет назад
ቲጂን የጣም ነው እምወዳት ጎበዝና እና ሙያዋን አክባረ ፀባይዋም ማር ፍልቅልቅ ነች ሸዊትእኳን በሠላም ወለድሽ
@meseretm5015
@meseretm5015 4 года назад
የኔ ሞጥማጣ እኳን ደስአለሽ ልጅሽ እግዛብሄር ያሳድግልሽ በጣም ነው ምወድሽ
@bayoushbayoush9237
@bayoushbayoush9237 5 лет назад
ወረኛ ይህኔ፡ምስክን ብትሆን ዞር ብላችሁ አታዩም
@user-bp7pe3sr2d
@user-bp7pe3sr2d 5 лет назад
ትክክል ማር ሚስኪንን ማን ይፈልገዋል ምድረ ሽቃባጭ
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 5 лет назад
100 % batekikil
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 5 лет назад
ፀጉርሽ ምን ይባላል
@hawwibarattuudiini6149
@hawwibarattuudiini6149 5 лет назад
betam
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 лет назад
Uffffffffff tekekele Ethiopia hezebe ashekabche
@user-gy7go3dv1t
@user-gy7go3dv1t 5 лет назад
ሻውትዬ የኔ ውድ እንኳን ማርያም ማረችሺ እመቤቴ በሽልም ታውጣሺ የኔ ፍልቅልቅ
@user-ib8so1lz6f
@user-ib8so1lz6f 5 лет назад
እንካን ማርያም ማረችሽ ሸዊየ ሁላቹህም ስወዳቹህ ጎደኛሞች በሙሉ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 5 лет назад
ሸዊት እንኳን ማርያም ማረችሽ
@user-ve8ew9km1t
@user-ve8ew9km1t 5 лет назад
ሸዊት እንኮን ማርያም ማረችሽ።እስቲ እኛም ከስደት ባሀላ።እንዲህ ያማረ ትዳር ይስጠን።
@prime7581
@prime7581 5 лет назад
ሸዊትዬ የኔ ሳቂታ እንኳን ማርያም ማረችሽ
@mehretenu3316
@mehretenu3316 5 лет назад
ሸዊትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ፍሬዎችሽን እግዛብሔ ይጠብቅልሽ በጣም ታምራላቹ
@hawaroba8588
@hawaroba8588 5 лет назад
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ሸውትዬ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ አንች ያለሽበት ድራማዎች ደስ ይሉኘል በርች ቀጥይበት ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@samrisamri3765
@samrisamri3765 5 лет назад
እንኳን ማራም መረችሽ የኔ ቆንጆ ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@adanechpowlos9146
@adanechpowlos9146 5 лет назад
ሽዊትየ እንካን ማርያም ማረችሽ አድናቂሽ ነኝ። ማርያም በሽልም ታውጣሽ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።
@user-zf4kz9nl9d
@user-zf4kz9nl9d 5 лет назад
ሽዊዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ሳቂታ ስወድሽ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 5 лет назад
ሸዊትዬ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ልጆችሽን እመቤቴ ታሳድግልሽ ! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@emmyemmy2592
@emmyemmy2592 5 лет назад
ተስፍሽዬ የኔ ሆደ ብብ ስወድክ አኮ ሸዊትዬ እካን ማርያም ማረችሽ
@atsedefeleke7190
@atsedefeleke7190 5 лет назад
ebaw end set lij new seyazazen erjim edme ysetek Fetari
@jamelasade5099
@jamelasade5099 5 лет назад
Emmy Emmy እፍፍፍይ..እስቲ..አትቅኑ..የሰውመውደድ..ያለው..የለለው..አይልም..ቢወዷትነው..ተመመቅኘት..ጥሩለመሆን..እና..ጓድኛ..ለማፈራት..ሞክሩ..ሰውን..አተቹ።
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 5 лет назад
እኛም አረብ ሀገር ያለነውም እደአርቲስቶቹ ስንወልድ ሆና ስናገባ ተሰብስበ እንጫወታ ያረብ ሀገር ሴቶች ብለን Tv ፕሮግራም እንከፍታለን ከዛ ሀዘንም ሆነ ደስታችን በቲቢያችን እናቀርባለን ፍና ፡ኢቢኤስ ፡ኢቲቢ አንለማመጥም እኛን አስታውሱበማለት።
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 лет назад
ኡፍ መምህራቸዉ ደሥ ሢል እድህ ነዉ ፍቅር የወለዱትን ብቻ ሣይሆን ሁሉንም ያሥተማሩትንም መዉደድ እግዚአብሄር እረድም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 года назад
እደት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ሄለን ስወድሽ ሸዊት እንኳን ደስ አለሽ
@amanuelreta5025
@amanuelreta5025 5 лет назад
ሸዊትዬ እንካን ማሪያም ማረችሽ ሴት ልጅም እግዛቤር ስለሰጣችሁ ደስ ብሎኛል
@habethuopia4708
@habethuopia4708 5 лет назад
ዋው በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጣችሁ ሸዊት እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ ማርያም እንኳን በሠላም ሁለት አረገችሽ
@halimamuhammed1863
@halimamuhammed1863 5 лет назад
ሸዊትየ በጣም አድናቂሽነኝ እንኳንደስ አለሽ
@user-kg2ue8oo4o
@user-kg2ue8oo4o 5 лет назад
ሸዊትዬ የእኔ ሣቂታ እኳን ደስ ያለሽ ማማዬ ጌታ በጥበብና በሞገስ ያሣድግልሽ😍😍
@tupac2paclovechannelt834
@tupac2paclovechannelt834 5 лет назад
ሸዊት ማዓረይ እንካዕ ማርያም አውጸትኪ ደስ ስትሉ ትዳራቹ ይባረክ ፍቅራቹ ይብዛ እንካን ማርያም ማረችሽ
@user-vh2fu7oh6l
@user-vh2fu7oh6l 5 лет назад
ሸዊትዬ የኔ ፍልቅልቅ አላህ እንኳን በሰላም ገላገለሽ
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 5 лет назад
ሸዊትዬ በጣም ነው እምወድሽ መስለሽ ሳይሆን ሆነሽ እምትተውኝ ምርጥ አርቲስት ነሽ እንኳን እመቤቴ በሰላም ገላገለችሽ
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 5 лет назад
*ውይ ስታምሩ በእውነት በፍቅር ያኑራችሁ ሸዊትዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ የኔ ሳቂታ ጋዜጠኛዋ አለባበስሽን አሳምሪ*
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 лет назад
እኮንማረያምማርችሽ ሽዊት እውነት እኛንም እግዚአብሔር ለዝህ ያቃን ከስዴትመልስ
@bezawithabeshawit5970
@bezawithabeshawit5970 5 лет назад
Www betam yameral bertu 🇪🇹😘😘😍 amen amen amen
@rahelyemama7607
@rahelyemama7607 5 лет назад
ሸዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ በፀጋ በሞገስ እማምላክ ታሳድግልሽ 😘
@mebra4289
@mebra4289 5 лет назад
እንኳን ማርያም ማርችሽ ሸዊዬ የኔ ሳቂታ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ልጅሽን እማምላክ ታሳድግልሽ
@user-er1rf2id2n
@user-er1rf2id2n 5 лет назад
እተርቪ አድርስጊዋ ደብር ነገር ነች የማይጠየቅ ጥያቄ ነው የምጠይቀው
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 5 лет назад
ትጅየ ስውድሽ
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 лет назад
ሸዊዬ የኔውብ እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ😍😘😍😘❤️❤️
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 5 лет назад
እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ ውዴ ቆንጅት
@ephtube291
@ephtube291 5 лет назад
Enkuan maryam marechish shewit my best actress
@user-ko7lb2fu8i
@user-ko7lb2fu8i 5 лет назад
ሸውትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ
@mssumi5642
@mssumi5642 5 лет назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እንኳን 2 ያደረገሽ ሸዎትየ
@habtamelegasa1698
@habtamelegasa1698 5 лет назад
ቆንጆ እንኳን በሠላም አመቤቴ ማርያም ሁለት አደረጋችሽ ሄለን በጣምነው የምወዳት
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 5 лет назад
እንኳን ማሪያም ማርችሽ ሽዊት በዚህ አጋጣሚ።ሄለን በድሉ ሰላም በይልኝ
@werkenshdemeke25werkensh53
@werkenshdemeke25werkensh53 5 лет назад
ሸዊት እንካን ማርያማርሽ እንኳን አለሽ እኛም ድስብሎናል ስራሽን አክባሪ ነሽ እንወዲሻለን በርች
@user-ux7lh2yl6h
@user-ux7lh2yl6h 5 лет назад
ሸዊትዬ የኔ መልካም ስወድሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው ምወድሽ ደሞም ደስ ሲል ክርስቶስትና ለእመቤታችን ነው እሷው ታሳድግልሽ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 лет назад
ማር ነገር ነሽ ሸዊት ♥️😘😘😘ለሃገርና ለወገን የሚጠቅም ልጅ ያድርግልሽ
@salamealsalame9810
@salamealsalame9810 5 лет назад
ሸዊትዬ እኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆጆ ኑሪልኝ በሀይማኖትሽ ያፅናሽ እህቴ
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 5 лет назад
Wow konjowoch setamru ayleyachu shewiye congira geta yasadigilesh
@Cr7thegoat489
@Cr7thegoat489 5 лет назад
ሸዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ፡ ቲጂ እና ሄሉ የኔ ምርጦች 😍😍🤗
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 5 лет назад
እንኳንማርያም ማረች ሸዊትዬ
@zainazaina5480
@zainazaina5480 5 лет назад
ሸዊትዬ፡እንኳን፡ማሬያም ማረችሽ፡ልጅሽንም፡እመቤቴ፡ታሳድግልሽ
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 5 лет назад
ታዋቂ እንደዚህ ይታወቃል እኛስ #ሸቃላዎች እግዚአብሔር ተስፍ እናድርግ አይዞዋችሁ የስደት እህቶች ቀን አለው እግዚአብሔር
@iamalwaysinthelineofethiop2770
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 5 лет назад
ሸዊት መልካም ሠዉ እንኳን ማሪይም ማረችሽ ሁላችሁም ታምራላችሁ እንዲህ እንዳለቹሁ አይለይቹሁ ይጽናቹሁ ለሁሉም ሠዉ ምሳሌ ናቹሁ
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 5 лет назад
ሸዊትየ የኔ ሳቅታ እንካን ማርያም ማረየችሽ ደስስስ ይላል እግዛኣብሔር ትዳራቹ ይባርክ ደሞ የተቀበረዉ ያላንቺ ኣያምርምና ቶሎ ብለሽ ወደ ስራሽ ተመለሺ
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 5 лет назад
ወይኔ ደስ ሥትሉ አይ እኛስመቸነው ከሽቅልና ወደ የቤት እመቤት ምንሆነው አባወራለማንኛም እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እመብርሃን ጫንቃሽን ታሙቅሽ
@beknatmekakile3719
@beknatmekakile3719 5 лет назад
ሸውይትየ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃሽ ! አዘጋጆች ግን አሁን ይህ ምን ፕሮግራም ሆነና ነው ስራ ጠፋባችሁ ስንት የሚቀርብ ነገር እያለ ምድረ ስራ ፈት
@user-gg4mw9cu4x
@user-gg4mw9cu4x 5 лет назад
እንኳን ማሪያም ማርችሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ
@dubai-zq5wf
@dubai-zq5wf 5 лет назад
ታምራላችሁ ሸውትየ እንኩዋን ደስ አለሽ
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 5 лет назад
ሸዊትዬ እንካን ማርያም ማረችሽ ስወድሽ ልጆችሽን ድንግል ታሳድግልሽ
@xk1017
@xk1017 5 лет назад
ሻዊት እንካን በሰላም ወለድሽ ልጅሽን ካንች የተሻለ ያርግልሽ
@lelee8763
@lelee8763 5 лет назад
My favorite actress Shewit congratulations
@alid7905
@alid7905 5 лет назад
ሸዊት እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ፍልቅልቅ እማ አምላክ በሽልም ታውጣሽ
@selamethiopla4447
@selamethiopla4447 5 лет назад
ሽዊት እንኳን ማርያም ማረችሽ.በቃ አርቲስቶች ፍቅ በፍቅ ሆናችህል. ቤትሽ ያምራል
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 5 лет назад
እኮን ማርያም ማርቺሺ እሽዊት ስወዲሺ እግዝአብሔር አምላክ ይጠብቅሺ
@user-du6cq2ur7p
@user-du6cq2ur7p 5 лет назад
ሸዬ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ
@asteerra4036
@asteerra4036 5 лет назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም የምወድሽ ሸዊት ስታምሩ እኛም ከመዳም ቤት ስንወጣ እንግዲ ያድርሰን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
ሸዊትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 лет назад
ሸውትያ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ማርያም በሸሉምትሽ ታዉጣሽ የኔ ቆንጆጆጆ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 лет назад
ማማዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ በሽልም ታውጣሽ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 5 лет назад
ሳምሪ፡አሮቢልን፡ብቻውን፡አስቀመጥሽው
@user-pc8ig9ez4h
@user-pc8ig9ez4h 5 лет назад
እንካን ደስያለሽ ድንግል ታሳድግልሽ ሸዊትየ ሁላችሁንምም ውድድድፍፍ
@ziyadaibrahim9831
@ziyadaibrahim9831 5 лет назад
ሸዊትእዬ እንኳን አላህ ፈረጀሽ ማሬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ
@foziyautamam5726
@foziyautamam5726 5 лет назад
እንካን ማረያም ማረችሸ ደሰ ይላል መልካም ትዲረ እንደነተ ያለ ትዳረ ይሰጠኝ ተመኝወ
@user-lp2cv4fz6m
@user-lp2cv4fz6m 5 лет назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ግን አሽቃባጭ ብቻ ነው ያለው የእኔ ቢጤ ደሀው መንገድ ላይ እየወለድ ማንም ዞር ብሎ የሚያየውም የለም
@user-oo9xn1zh6z
@user-oo9xn1zh6z 5 лет назад
እንደእቃ ዎሃ እዚምእዛም የሚል አሰቻጋሪ የሆነ ፀባይ ያለው የትምቢሄድ ከየትምቢሆን የሚመለስበት ቦታ ቢሆን ራሱን በመስታወት ሲያየው ያውራሱ ነው የተቀያረ ነገረ ይለም ተፈጥሮዎን ማስተወስ እንጂ ሰዊዩን መውቀስ አይገባም የበሰለ ጠንካራ እውቀት የሌለውን አካል የሚከተሉትመሸከም አይችልም ጠግቦ በበላቁጡረ ፈሱን መያዝ መቆጣጠረ የቂታዋል ሚኪንያቱ የሲረኣታ አመጋገብ በመጠኑ አለመመገቡነው ፣በሲልጣንላይ ያለከሆና የሚያያውንሰውሁሉ የሚመለከተው በበታችነት ሲሆን በሱዘንድ የሚሰጣቻው አመለካከት ቃሚና ቁምነገረ ያለው ሳይሆን እንደእሲስት ተለዋወጭ ራሱን ለአደጋ የሚያቀቢለው በህሪ ነው ከመናገረ በስተቀራ ተለዋወጭበህሪ በመያዝ ለሚን እንደተፈጠረ ሳያውቅ እድሜው አልቆ ወደመጨረሺይቱ አልም ይሄዳል ነፍሴንም ከሲተት አላጠራም ነፍስሁሉ አለህየጠበቃትካልሆነች በስተቀረ በመጥፎነገረ በእረግጥ አዛዥናትና ከጌታችን አለህሱብሃነሁወተኣላ በጣምመሀሪ ኣዛኝ ነውና ሁሉን መጥፎን በመሸሽ ወደሱ በመልካምሲራ በመቃረብ በሰላትና በሰብረ ቅን መሆን ያስፈልጋል።
@user-or1rb4ld4b
@user-or1rb4ld4b 5 лет назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሸዉትዬ የኔ ፍልቅልቅ
@masymasy2967
@masymasy2967 5 лет назад
ሸዉትየ እካንማርያአም ማረችሺ ልጆችሺን እ/ር ያሣድግልሺ
@belentubea7309
@belentubea7309 5 лет назад
Shawitye enkewn maryam marechesh yene konjoo egizahber yasdigelish 😍😍😍😍🌷🌷🌷❤
@muluneshdesta3515
@muluneshdesta3515 5 лет назад
ዋውውውው ሸዊት የኔ ፍልቅልቅ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ እኛም ከስደት መልስ ሀሳባችን ወልዶ መሳም ነው እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን 2012 ሰርጌ ነው ተጠርታችዋል ክክክክ
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 5 лет назад
ሽዉትየ የኔ ልዩ እንኩአን ማርያም ማርችሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@user-xi9pk4io3f
@user-xi9pk4io3f 5 лет назад
ሄለንበድሉ በጣምእወድሻለሁ ሸዊትእየእንኳንደስአለሽማር
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 лет назад
ሸዊ እየ የኔ ፈንድሻ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ውይ እንዴት እንዳስደነገጧት ብትወልደውስ ያለ ቀኑ ክክክክ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
በጣም ደስ ትላላቹሁ ፍቅራቹሁ ይለምልም ። ላልወለዳቹሁ ደሞ ልጅ ይስጣቹሁ ።
@drratodarato8053
@drratodarato8053 3 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሸዊት ሥታምሩ ሁላችሁም
@hiwetyitbarekyitbarek5821
@hiwetyitbarekyitbarek5821 5 лет назад
ሸዉየ የኔማር እካንም እማምላክ ማርያም ማረችሽ ሁላችሁንም እወዳችሀሉሁ አይለያችሁ::
@meseretmekonenn4652
@meseretmekonenn4652 5 лет назад
እንኳን ማረያም ማረችሽ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ
@aden8690
@aden8690 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ሸዊትእየ እንኳን ማሪያም ማረችሺ ስለትዳር ባነሳሺዉ ሀሳብ ደሞ በጣም ነው የተመሰጥኩት በንግግርሺ እኔም ባንች ሀሳብ እስማማለሁ። ሴት በጣም አስተዋይ እና ጠንካራ ከሆነች ሉም ይሳካል።
@user-oe9sf7tx9w
@user-oe9sf7tx9w 5 лет назад
እኳን፡ማርያም፡ማረችሽ፡እህታችንሸዊት
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 5 лет назад
ሸዊትየ የኔ ሰቂታ እንካን ማርያም ማረችሸ
Далее