Тёмный
No video :(

የተሰሎንቄ መልእክት መግቢያ (ነገረ ፍጻሜ − 1) - ጳውሎስ ፈቃዱ 

Paulos Fekadu
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

በነገረ ፍጻሜ ላይ ብዙ የአመለካከት ልዩነቶች ይታያሉ። ለመሆኑ የቅድመ እሳቤ መነጽራችንን ሳናጠልቅ ነገረ ፍጻሜን ለማጥናት አንችልምን? የተሰሎንቄ መልእክት የመጀመሪያው የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ መሆኑ ይታመናል። ስለዚህም የተሰሎንቄ አማኞች እንደሚያነብቡት መልእክቱን ብናነብስ?

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 4 года назад
ፖዬ ጌታ ይባርክህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
Amen Astu (Shife), God bless you too.
@user-vg3xk3vl5j
@user-vg3xk3vl5j 10 месяцев назад
ውይ ፖል አፉ በለኝ ይህን ርዕስ ያልነካኸው መስሎኝ መልዕክት ልኬ ነበር ጌታ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ በብዙ ተጠቅሜያለሁ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 месяцев назад
Blessings
@seyfedesalegn2962
@seyfedesalegn2962 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም ጳውሎስ። በአንተ ስላለው የእግዚአብሔር ጸጋ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 года назад
Amen
@hiwotgaredew9317
@hiwotgaredew9317 2 года назад
God bless you more
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
Amen
@selammenberu6359
@selammenberu6359 11 месяцев назад
ወንድም ተባረክ ❤❤❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 11 месяцев назад
አሜን
@abenezertefera7927
@abenezertefera7927 4 года назад
ተሰሎንቄን እንደ አዲስ ማየት እንድችል ረድቶኛል። ይህን ስራ የሰጠህ ጌታ ይመስገን! ፀጋውን እንደሰጠህ ሁኔታዎችንም ሁሉ ምቹ ያደርግልህ ዘንድ ፀሎቴ ነው።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
አሜን። ክብረት ይስጥልኝ።
@user-yf2mh3rf5x
@user-yf2mh3rf5x Год назад
Geta zemenh ybarkew
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
Amen
@mahimulatu5096
@mahimulatu5096 4 года назад
ተባረክ ወንድማችን ጳውሎስ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያትረፍርፍልህ አሁንም ቃሉን ያስረዳህ ያብራልህ። ቅድስና ለእግዚአብሔር! ፍቅር ለወንድም ለህቶቻችን! በመጠን መኖር ለራሳችን! እግዚአብሔር በቃሉ እውነት እንድንኖር ሁላችንን ይርዳን
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
አሜን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። በጸሎትሽም አስቢኝ።
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 2 года назад
Gata. Yoses yebarkeh
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
Amen
@henokabraha6918
@henokabraha6918 3 года назад
God bless you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
Amen
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አንተን ያቆይልን😢
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 6 месяцев назад
Amen
@user-mp3jf9hc5e
@user-mp3jf9hc5e 2 месяца назад
amen!
@robelageabo3564
@robelageabo3564 4 года назад
ዘመንህ ይባረክ እጅግ ጥሩ አቀራረብ ነው
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
አሜን። ክብረት ይስጥልኝ።
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 4 года назад
Amen geta yebareken
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
Amen
@yilmawube6863
@yilmawube6863 4 года назад
thanks Paul
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
Thank you brother
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry 4 года назад
Glory !!!to our coming lord & king. God bless you ! ፀጋ ይብዛልህ ፖላችን.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
Thank you
@emebetsaji4623
@emebetsaji4623 3 года назад
የእግዚአብሔር መኖር እና የክፉት መኖር በተመለከተ አመለካከት ብትነግረኝ አንድ መፅሐፍ አንብቤ ግር አለኝ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
ጌታ ቢፈቅድ ወደፊት
@alemtshayasseftselot5320
@alemtshayasseftselot5320 3 года назад
More belss you and your familys in Jesus Name!🙏🔥
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 месяца назад
Thanks
@eyobyadetaofficial5072
@eyobyadetaofficial5072 2 года назад
እግዛበሔር ይባሪኪ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
አሜን
@emebetsaji4623
@emebetsaji4623 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
Amen
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 4 года назад
በፍቅር :በቅድስና : በመጠን መኖር ::ዋው ጌታ አብዝቶ አንተን እና ቤትህን ይባርክ ::🙏
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
አሜን። አንቺና ቤትሽም ተባረኩ
@selebogale329
@selebogale329 4 года назад
God bless you Paul 🙏🙏🙏
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
Amen. Keep me in your prayer
@Kidist_
@Kidist_ 4 года назад
Thanks Paulos!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
You're most welcome
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 2 года назад
Brother we love you god belases you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
Amen
@dawitbelete8292
@dawitbelete8292 4 года назад
ተባረክ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
አሜን
@finotegebremichael3040
@finotegebremichael3040 3 года назад
Bless you brother! It is so true eko, we get wrapped up with what is to come and forget to live for today. What I heard from your message and Paul’s alike... until Our Lord Jesus returns... go on with life, love God, love others, serve the Lord and others, work, go to school, raise godly kids, as you do these things shine your light for Jesus! I love the simplicity in your teaching style!! May you increase in every way!
@user-ry4or7oq7j
@user-ry4or7oq7j Год назад
'
@user-ry4or7oq7j
@user-ry4or7oq7j Год назад
פ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 месяца назад
Amen
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 3 года назад
Geta yibareke ende kalu manore endinchile geta yirdane
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 месяца назад
Amen
@mahederbiltibo2749
@mahederbiltibo2749 4 года назад
May the Lord bless you my dear brother. This is a well nourished meal which will build our soul in a way we can stand still and be mindful to everything we do. May the Lord shift our focus. Tebarekilign yene wondim.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
አሜን። ለአንቺም በረከት ይብዛ።
@claytonnews1claytonnews191
@claytonnews1claytonnews191 4 года назад
Bless you Po..
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
Amen
@AMLIKOMISGANAPRODUCTION
@AMLIKOMISGANAPRODUCTION 4 года назад
God bless u!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
አሜን።
@getaredate2153
@getaredate2153 4 года назад
May God Bless You! We are listening this Teachings in Group. Please please keep on posting your teachings here. We are very eager to learn from you. We are looking forward to learn 1. & 2. የተሰሎንቄ መጽሐፍ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
Thank you.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
ጌታ ይመስገን። በጸሎትህ አስበኝ።
@letarikmekonnen7663
@letarikmekonnen7663 3 года назад
Poli May God bless you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 года назад
አንቺንም ይብርክልኝ
@tommark9803
@tommark9803 4 года назад
Blessed
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
amen
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy 4 месяца назад
ስለመልከፀዴቅ ማለትም ዘፍ14 እና ዕብ7 አይተህ አንድ በለን።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 месяца назад
እሺ
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy 4 месяца назад
@@PaulosFekadu እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ። አሜን።
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 4 года назад
Yebeza yechemerelhe tebareke.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
Amen.
@solomonsufa5917
@solomonsufa5917 4 года назад
ወንድሜ የበዛ የቃሉ መገለጥ በመንፈስ ቅዱስ ይጨመርልህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
@@solomonsufa5917 አሜን አግ
@tsedekeerbelo7922
@tsedekeerbelo7922 4 года назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም እስክመለስ ድረስ እርሱን የሚመስል (ሌሎች በእኛ ውስጥ ክርስቶስን ማየት የሚችሉ) እርሱን የሚያስከብር ሕይወት መኖር ይብዛልን። በሲሌት የመምጫውን ሁኔታ ለማወቅ ከመቸገር ይልቅ ቃሉ እንዴት መኖር እንዳለብን የነገረንን በመሆን መቼም ይምጣ መቼ ሁሌም መዘጋጀት የእኛ ዋሳኝ ተግባር ነው ። ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
አሜን። ቡሩክ ሁንልኝ አንተም።
@savedbygracesalvationbygra4779
@savedbygracesalvationbygra4779 4 года назад
ብሩክ ነህ ፖዬ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
አሜን
@beckyj6977
@beckyj6977 4 года назад
❤❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
!
@fikaduendeshaw496
@fikaduendeshaw496 Год назад
በነገረ ፍጻሜ ላይ የጻፍከው ወይም የተጻፈ መጽሐፍ ካለ pls recommend አርገኝ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
አልጻፍሁም።
@jesusislord7509
@jesusislord7509 4 года назад
ጌታ ኢየሱሰ ይባርክህ ከነቤተሰብህ:: አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ቤተክርስቲያን ከታላቁ መከራ (70ኛው ሱባኤ) በፊት ትነጠቃለች ወይ??? እኔ ከታላቁ መከራ በፊት እንደምትነጠቅ አምናለው ቻልክ ሀሳብህን አጋራኝ ተባረክ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
አሜን። የተሰሎንቄን መጽሐፍ ስንከተል መልሱን እንደርስበት ይሆን?
@jesusislord7509
@jesusislord7509 4 года назад
@@PaulosFekadu እሺ ተባረክ ወንድሜ
@birukfekadu
@birukfekadu 4 года назад
ክርስቲያን መዳን ያገኘ ወይስ መዳን ለማግኘት በተስፋ የተጠበቀ? እምነት እዚህ ቦታ ላይ ምን እየሰራ ነው? አንዴ አምነን ተገላገልን ወይስ ሌላ የእምነት season ይቀረናል? ተባረክ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 4 года назад
አሜን። ሌላ የእምነት ሲዝን አይጠብቀንም
@emudesta3352
@emudesta3352 3 года назад
Ii
@biniyamberhe8055
@biniyamberhe8055 2 года назад
Eyesus ke kuta yemiadnen bedagim mts atu aydelem. Getan kesemay metebek maletna dagim mts atu 1 aydelum. Teselonke lay Paul eyastelalefe yalew message ye amagnoch tesfa ye Geta kesemay wede mdr memtat endehone sayhon ye amagnoch ke mdr wede semay mehed nw (1 The 4:13-18). Keza ke 7 amet behuwala nw Geta dagim wede mdr yemimetaw. Ebakh wendme ehennm consider argew, please, this is very important as it is highly related with our hope.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
Eshy
@milkias3018
@milkias3018 2 года назад
አስቸጋሪ ምንባባትን ስታስተምር በጣም እከታተላለሁ እወዳለሁም ስሞኑን በራሴ አንድ አስቸጋሪ ምንባብ ሰለገጠመኝ ላወያይክ ብዬ ነው እኔ የወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን አማኝ ነኝ ከልጅነቴ ቅርብ ጊዜ ከ አድበንትስት አባል ጋር ትንሽ ወይይት ነበረኝ በዕለቱ እየተፈጠረብኝ ጥያቄ 1/ ሰንበትን ማክበር ከ10ቱ ትዕዛዛት አንዱ ከሆነ ሰንበት ቀን እሁድ ነው ወይ ቅዳሜ ? በብሉይ ክዳን ቅዳሜ እንደነበረ ይታወቃል ማነው የቀየረው ? ለምን ? ከትዕዛዛት አንዱ ከሆነ መቀየር እንደት ተቻለ የሚሉ ጥያቄዎች በጣም ስለተመላለሱብኝ ተጨማሪ ማብራሪያ ስለፈለኩኝ ነው ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ በonline ብትለቅም personaly ብትመክረኝ ደስ ይለኛል ምናልባት ይህ ጥያቄ ለእኔ ብቻ አይመስለኝም ጌታ ይባርክርህ ጸጋውን ያብዛልህ Paolo i love you !
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
ሰላም ወንድሜ። ሰንበት የዕረፍት ቀን ነው። ሰው ሥራውን አቁሞ እግዚአብሔርን የሚያመስግንበት፣ ለራሱና ለቤተሰቡ የሚሰጠው ጊዜ ነው። ሰው. በየትኛውም ዕለት ቢያደርገው ችግር የለውም። ለአይሁድ ዕለቱ ቅዳሜ ነበር፤ ክርስቲያኖች ግን ጌታ የተነሣው እሁድ በመሆኑና የጌታ መነሣት ምክንያት ሆኖ እሁድ ተደርጓል።
@fikaduendeshaw496
@fikaduendeshaw496 Год назад
በነገረ ፍጻሜ ላይ የጻፍከው ወይም የተጻፈ መጽሐፍ ካለ pls recommend አርገኝ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Год назад
የለኝም። በራእይ ላይ የተጻፈው የዶ/ር ተስፋ ወርቅነህ ጥሩ ነው
Далее
would you eat this? #shorts
00:29
Просмотров 638 тыс.
ነገረ ክርስቶስ ክፍል ሁለት
2:42:25
Просмотров 15 тыс.
1 ኛ ተሰሎንቄ ክፍል 2
50:23
Просмотров 749
would you eat this? #shorts
00:29
Просмотров 638 тыс.