Тёмный

የተሰቀለው ቀሚስ ሙሉ ፊልም - YETESKELW KEMIS Full Ethiopian Film 2021 

Blata Media
Подписаться 92 тыс.
Просмотров 1,5 млн
50% 1

የተሰቀለው ቀሚስ ሙሉ ፊልም - YETESKELW KEMIS Full Ethiopian Film 2021
Ethiopian Cross Jewelry Sets Gold Color Wedding Party Sets for Ethiopian & Eritrean Women: amzn.to/441uoOt
መኮንን ለአከ ዳናዊት ዳነኤል አብድል ሀሚድ (ኤቢ) ዘበናይ ማህተመ (ዜድ) ዮሐንስ ሰውነት ራሄል ሀይለ መስቀል
Subscribe RU-vid : / @blatamedia
Facebook : / blatamedia
Instagram : blata_media?r=n...
#MekonenLake #DanawitDaniel #SamuelSolomon #ZebenayMahteme #yohannesSewent #RahelHailemeskel
#መኮንንለአከ #ዳናዊትዳነኤል #አብድልሀሚድ #ኤቢ #ዘበናይማህተመ #ዜድ #ዮሐንስሰውነት #ራሄልሀይለመስቀል #እረኛየ
#AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #EthiopiaFilm2021#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #AmharicDrama #AddisFilms #AddisFilms2021
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©2021Blata media

Кино

Опубликовано:

 

19 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 979   
@ibnhashim3599
@ibnhashim3599 2 года назад
ናፍቆት በእዉነት የሚናፈቅ ልጅ ነዉ እስኪ ናፍቆት የተመቸዉ በ like ያሳየኝ
@amriashasha9108
@amriashasha9108 Год назад
እኔም የመቸኛል❤❤❤❤❤
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@amriashasha9108 ሰብ አርጊኝ😍😍
@user-eh4qe3ku9p
@user-eh4qe3ku9p 8 месяцев назад
መጨረሻዉግን አያምርም
@SeadaShiferaw
@SeadaShiferaw 7 месяцев назад
Mn memechet behaviour forum yzogn arefeji
@gjfv
@gjfv 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤እ
@HanaHana-br4ke
@HanaHana-br4ke 2 года назад
ዋው በጣም አስተማሪ ፍልም ነው የናፍቆት አድናቂዎች እስቲ ልያቹ
@user-yw9cx8tl1z
@user-yw9cx8tl1z 2 года назад
እኔ
@user-sh3rq8nq6u
@user-sh3rq8nq6u 2 года назад
እናትሺ እደሱ እናት ብትሆን ምንታረጊያለሺ
@fetiyafetiya7701
@fetiyafetiya7701 Год назад
ምኑ ነው አስተማሪ አልገባኝም
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@user-yw9cx8tl1z ደምሪኝ😘😍
@mohammadalamin8998
@mohammadalamin8998 2 года назад
ናፍቆት እሚባለው ልጂ የሚሰራቸው ሁሉ እንዴት ደስ እንደሚል
@fkrtebelachew9400
@fkrtebelachew9400 2 года назад
እውነትክን ነው የምር
@nudoradibadro3761
@nudoradibadro3761 2 года назад
@@fkrtebelachew9400 ሀደ
@nudoradibadro3761
@nudoradibadro3761 2 года назад
ሀደ
@user-cs2xp3tk2m
@user-cs2xp3tk2m 2 года назад
በጣም አድኜ ነው ማያቸው
@senakondale9821
@senakondale9821 2 года назад
@@nudoradibadro3761 በጣም ይለያል ጎብዝልጅነው
@freweinigedelu4878
@freweinigedelu4878 2 года назад
ናፍቆትን የመሰለ ወንድ ኢትዮጵያ ላይ ያብዛልን ። አሜን ...
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
የኔ ውድ ሰላም ላንች ይሁን ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@user-cr2jt2wu7x
@user-cr2jt2wu7x 2 года назад
ዋናው ነገር የእውነት ይኖረዋሎይ ነው
@bezaa4264
@bezaa4264 Год назад
አሜን አሜን 🙏🙏🥰
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@user-cr2jt2wu7x ደምሪኝ😍😍
@BuzunashAdis-vg1sx
@BuzunashAdis-vg1sx Год назад
Ameen 😂
@user-nd8hy5wc6o
@user-nd8hy5wc6o 10 месяцев назад
ናፍቆት አተን እያየሁ የኢትዮ ፊልም ደስ እያለኝ መጣ😂😂
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 7 месяцев назад
እኔም
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 2 года назад
አምላኬ እንደ ናፍቆት ፍቅር የሆነ ልጅ እና ባል ስጠኝ❤❤❤😘😘
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 2 года назад
እኔም ተመኝቸዋለሁ😃
@user-jg9fx8re9w
@user-jg9fx8re9w 10 месяцев назад
Amen🤲🤲🤲
@birhanemengistu
@birhanemengistu 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😮😅😂😂
@ethiopia3929
@ethiopia3929 2 года назад
ናፍቆት ሁኖ የሰራው ልጅ ደስ ሲለኝ የእኔ አልቃሻ ቅመም ነህ አስተዋይ እና ጠንካራ ነህ ተመካቾች ደግሞ አድናቆት አበሽብሸውልሃል ይገባሃል ቀጥልበት
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@Enen550
@Enen550 2 года назад
ናፍቆትና ይች ድቡሸ ልጅ ያሉበት ፊልም አደኛ ነው❤❤❤❤❤
@user-ii2mh4cb3o
@user-ii2mh4cb3o 2 года назад
ናቆት ግን አንተ ያለህን ፊልም በጣም እየወደድኩ ነው ❤
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 2 года назад
እንደናፍቆት አይነት ልጂ (ባል) ይስጠን
@todayhassen2394
@todayhassen2394 2 года назад
አሜን
@dohaalwatan5309
@dohaalwatan5309 Год назад
በጣም ስወደዉ
@Abav1221Asbshavnsox
@Abav1221Asbshavnsox Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 года назад
ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዬች ጋር ናፍቆትን ስወደው
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@SaadaSaada-ln8ou
@SaadaSaada-ln8ou 10 месяцев назад
ወይኔ ናፍቆት ያለበት ፊልም ሲመቸኝ❤❤❤❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ ላሉት ወገኖቻችን😭😭😭😭
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን ውድ ባፈጣሪ ዴምሪኝ
@kidistganta3242
@kidistganta3242 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ እንደ ናፊቆት አይነት ልጅ ስጥ
@firdousf647
@firdousf647 2 года назад
Ok
@user-vx2dw3en1i
@user-vx2dw3en1i 2 года назад
አሚን
@fagf1068
@fagf1068 2 года назад
@@emukiya7490 vz2
@hananhussen5752
@hananhussen5752 2 года назад
በጣም አስተዋይ ልጅ
@hananhussen5752
@hananhussen5752 2 года назад
አጋጣሚዎች ሁሉ የህይወት መስመሮች ናቸው
@sadamohammad3919
@sadamohammad3919 2 года назад
ወይኔ ናፍቆት ፍቅር የሆነ ልጀ እኮነው አይዞችሁ በርቱ በጣም አሪፍ ስራ ነው💗💗
@weynshetshuk
@weynshetshuk Год назад
ናፍቆት ማነዉእደኒ የሚወደዉ
@SadaSada-px8yq
@SadaSada-px8yq 2 года назад
ፊትህ ፊትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሳቃዩ እህት ወድሞቻችን😥😥😥
@mekia3422
@mekia3422 Год назад
አረ አንተ ልጅ በጣ እያመርክነው
@orocell2369
@orocell2369 Год назад
😭😭😭😭😭😭
@orocell2369
@orocell2369 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 2 года назад
ናፍቆት የሚባለውን ገፀ ባህሪ እሚጫዎተው።ልጅ ስዎደው ስርአቱ ሚስጊንነቱ የኔ ቆንጆ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
እንደኔ ስወደው ውይይይ
@SaraSara-ty6ot
@SaraSara-ty6ot 2 года назад
እኔራሱ ውይይይይ❤❤ልቤን ወሰደው 😂😂😂
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 года назад
@@SaraSara-ty6ot ጭራሽ ልብሽን ሳርዬ
@alysaaga6128
@alysaaga6128 2 года назад
Weyine enama tilobign lafekirew tinishi new yekeregn🤗😅
@user-gk3rk6zj1q
@user-gk3rk6zj1q 2 года назад
@@SaraSara-ty6ot እረ በህግ ባሌን ክክክ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
መኮንን በጣም የምወደው የማከብረው የእውነት ሺህ አመት ከጤና ጋር ኑርልኝ መኩዬ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 года назад
አሜን🙏🙏🙏
@tigistbiruk3154
@tigistbiruk3154 2 года назад
እኔም ኖፍቆት ትችላለክ
@xxxxxxxxx3833
@xxxxxxxxx3833 2 года назад
ይሄ ናፍቆት እሚባል ልጅ እሚሰራው ሁሉ በጣም ያምራል በዛ ላይ እርጋታው ደስሲል በጣም ነው ደስየሚለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-bl9vw9fg9i
@user-bl9vw9fg9i 2 года назад
የናፍቆት ትግስት እደኔ የተመቸዉ ማነዉ ዋዉ 😢😢
@user-vx2dw3en1i
@user-vx2dw3en1i 2 года назад
እኔ 😥😥
@msaabamsaaba6638
@msaabamsaaba6638 2 года назад
@@user-vx2dw3en1i እኔም😓😒😘
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@user-vx2dw3en1i ደምሪኝ😍😘
@amarikgeto791
@amarikgeto791 2 года назад
አሪፍ ነው እናት አባቶቼ እህት ወንድሞ ለሀገራችን ሰላም በያላችሀበት ፀሎት አድርጉ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
ዋውው ምርጥ ፊልም ነው። አጋጣሚዎች ሁሉ የህይዎት መስመር ናቸው። የናፍቆት ገፀ ባህሪ ደስ ይላል። የመልካምነት ጥግ ሁላችንም እንደዚህ አስተሳሰብ ቢኖረን ጥሩ ነበር።
@alysaaga6128
@alysaaga6128 2 года назад
Betam nafikote dess emili melikam sew new
@warqeeaxana812
@warqeeaxana812 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@warqeeaxana812 ደምሪኝ😍😘
@ethiopiaafikari2113
@ethiopiaafikari2113 Год назад
Kkkkk nafhkot bicha honw kuci comment 😔
@amriashasha9108
@amriashasha9108 Год назад
ወላሂ ናፍቆት የሚባለው ልጅ እኔምሳስላለን አፍጫችንና ጥረሳችን በቃ ወድምነክ እወዳቹሀለው የመቻቹ❤❤❤❤❤❤❤
@user-bw4zj5oc1o
@user-bw4zj5oc1o 2 года назад
ናፍቆት የኔ ፀባየ ሰናይ ወላሂ ትግስትህ ያስደስታል
@emandalove844
@emandalove844 2 года назад
በጣም ምርጥ ❤ፊልም ምርጥ ትወና ምርጥ ታሪክ 🌹መኩዬ እረጅም እድሜ ❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝 የጥጋብ መጨረሻ ድሮም አያምርም እኮ 🙄
@user-vx2dw3en1i
@user-vx2dw3en1i 2 года назад
ክክክ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 года назад
እንቆቅልሽ የሆነ ፊልም ስንቶቹን የናፍቆት አባት አደረኳቸው ያምራል ናፎቆትዮ ፍቅር ስወድህ
@tigstabebaw9352
@tigstabebaw9352 Год назад
Enem🤣🤣
@birhanemengistu
@birhanemengistu 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 2 года назад
እኔ የናፍቆት አድናቂነኝ በጣም ነው የምወደው ሲካስ ላይ በጣም ነው እንባየን ያስጨርስን
@user-fp7mq2jk4h
@user-fp7mq2jk4h 2 года назад
በጣም እኔም እራሱ እንዴት እንዳስለቀሰኝ
@aahg4391
@aahg4391 2 года назад
እኔስ
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 2 года назад
እህ ናፍቆትዩ ስወድህ የሆነ የምታሳዝነን ነገር ነህ ሲካስ ፊልም ላይም እንደዚህ ነው አንጀቴን የምትበለኝ
@destadesta8130
@destadesta8130 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እውነት ነው አጋጣሚዎች ሁሉ የሂይዎት መስመር ናቸው ናፍቆት ሁሌም አሳዛኝ ሆነህ ነው እምትሰራው 😍😍😍😍😍
@masiitamrte7377
@masiitamrte7377 2 года назад
ነፍቆት የሌለበት ዲራማ አያምሬኝም ደስ ስትል ነፍቆ❤❤
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
የናፍቆት ገፀ ባህሪ ይዙህ የምትሰራው ወንድማችን ስውድህ ከምር ከአሁን ጋር ሁለት ፊልም አይቻለሁ በጣም ደስ የምትል መልካም ስው በርታልን ወንድማችን
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 года назад
አዎ ጎበዝ ልጅ ነው ይችላል
@hshsjhhs170
@hshsjhhs170 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነው ይቀጥልበት ከዚህም በላይ
@alamadan717
@alamadan717 2 года назад
እኔ አራት ፊልም አይቻለሁ ሁሉም ላይ በጣም የሚያምርና የሚያስለቅስ ነው የምር በጣም ነው ምዎደው😍🥰🥰
@user-zs4yr3mj2j
@user-zs4yr3mj2j 2 года назад
እኔም በጣም ነው የምወደው ደሞ በተፈጥሮ እራሱ ትህትና አለው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
@@alamadan717 ምን ምን ፊልም ላይ እስኪ ልይለት ርዕሡን ካስታወስሽው ንገሪኝ
@Madenh-js9iz
@Madenh-js9iz 8 месяцев назад
ናፍቆት ❤❤❤❤❤ የምሰራሁሉ ይመቸኛል
@Madenh-js9iz
@Madenh-js9iz 8 месяцев назад
ናፍቆት አፍቃሪ ስትሆን ሲያመርቡህ
@seadaali3729
@seadaali3729 2 года назад
መልካምነት ምን ያክል እደሚያምርብን በናፍቆት ማየት አለብን
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ውድ እህቴ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏ዘመዶቼ እንዴት ከረማችሁ ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ አገራችንን ከነሕዝቦ ዮህን መከራ በቃ እንዲል አገር ሰላም ሲሆን ነዉ እኛም ፊልም ደስ ብሎን የምናዬዉ ኢትዮጽያ የጠላሽ ይጠላ አሜን በሉ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jw4ho7gy6d
@user-jw4ho7gy6d 2 года назад
አሜንን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
@@user-jw4ho7gy6d ልመናችንን ጭንቀታችንን አይቶ ፈጣሪ ይድረስልን ዉዴ ዘመንሽ ይባረክ ዋናዉ ጤና ነዉ ጤናችንን ይሶጠን 💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏
@ftaiyarmago1544
@ftaiyarmago1544 2 года назад
አሜን
@alhamdulillah6617
@alhamdulillah6617 2 года назад
ዋው ከሥከመጨረሻው አየሁት ደሥ ይላል በተለይ ናፍቆት የሚሠራው ደሥ ይላል ሁም
@alhamdulillah6617
@alhamdulillah6617 2 года назад
አሚንንንንን በሣኡድ እሥርቤት ለሚሣቃዩት ድምጽ አንሁንላቸው
@user-pv3tn6gr3w
@user-pv3tn6gr3w Год назад
ናፍቆትን ስወድለት ፊልሞቹን ሁሉ🥰🥰
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 года назад
የኔጌታ ናፍቆት ብዙፊልምላይ አይሀለሁግን ሁልጊዜ መልካምነገርነው የምሰራው ወይኔ ስወድክ💓💓💓
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ እንደ ናፍቆት ያለ ልጅ ስጥ እጅግ በጣም ነው የሚሰራችሁ ሁሉ ደስ የሚል
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@hawaseid3477
@hawaseid3477 11 месяцев назад
😂😂😂😂❤❤❤ እናት ለዘላለም ትኑር እደት እዳሣቀችኝ❤❤❤
@user-ln3nb4gs6h
@user-ln3nb4gs6h 6 месяцев назад
ወላሒእኔእራሡ😂😂በጣም ምችትም ብላኛለች
@amelmalandarge3415
@amelmalandarge3415 2 года назад
የልጁ ገጸ ባህሪ በፍጹም ከኢትዮጵያዊ ወግና ባህል የወጣ ነው። ልጅ አባቱን ይህን ያህል አይዳፈርም። መረን የለቀቀ ነው።
@abduselamdawud2832
@abduselamdawud2832 2 года назад
Awo betam new meyastelaw tekelegn behrew new mesilegn😏
@samsungj2core919
@samsungj2core919 2 года назад
ኧረ አለ የተረገመ እኔ ብዙ የማቃቸው አሉ እናቱን የአደበደበ እያሰቃየ በር ስንቱ
@enatamte6041
@enatamte6041 2 года назад
ናፍቆት በጣም,,,,,,,,,,,,, ደስ የምትልና የምትወደድ ልጅ ነህ ፈጣሪ አንዳንተ አይነት ወንዶቺን ያብዛልን
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ የናፈቆቶን ትግሰት ሰጠን 😿😿
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 года назад
@@seaditube-lz2zu በአሏህ ሰለያሽኝ አደረኩሽ
@hayathayat9779
@hayathayat9779 2 года назад
ናፍቆትየ አድናቂህነኚ የምሰራቸው ሁሉ በጣም ምርጥ ልጂ ስወድህ
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን ውዴ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ መኝ
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን፡!!!
@user-fy8vc1iz5c
@user-fy8vc1iz5c 2 года назад
አሚን
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 2 года назад
እሜን (3)
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@sarahsaeah3196 ደምሪኝ😘😍
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 года назад
ናፍቆት ሁነክ የሰራህው ልጅ ሰላምህ ይብዛ ውድድድድድድድድ ነው ማደርግክ ቆንጆ ስራ ነው ምትሰራው
@samira6797
@samira6797 2 года назад
እሱ ሁለየምትወናውልብይነካል
@mekdiyoutubewelo2462
@mekdiyoutubewelo2462 2 года назад
ፈጣሪዬ ሆይ እደናፍቆት አይነት ባል ስጠኝ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ
@SaraSara-dz2kh
@SaraSara-dz2kh Год назад
😂😂😂😂
@mekiyayesuf7162
@mekiyayesuf7162 Год назад
😜😂😂😂😂እኔራሡ ምኞቴ ነው🙏
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
ናፍቆትን ሆኖ የሚሠራው ልጅ ስረአቱ ደስ ሲል አዳምን ሆኖ የሚሠራውም ምርጥ ነው ❤ ፊልሙም ምርጥ ነው በተቃራኒው ደግሞ በረከትን ሆኖ የሚሠራው ልጅ የሆነ ጋጠ ወጥ ሲያስጠላ የስራውን ነው ያገኘው
@user-bs7ud5fv8w
@user-bs7ud5fv8w 2 года назад
OP
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 года назад
በትክክል በረከትጋጠወጥነው ያስጠላል
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 11 дней назад
ወይናፍቆት ፍልሞቹሑሉ ደስሲሉ በጣም መልካምሰውነሕ ❤❤❤❤❤
@Abav1221Asbshavnsox
@Abav1221Asbshavnsox Месяц назад
ናፍቆትየ ሺ አመት ያኑርህ በጣም ነው የምወዲህ
@fetifetu3281
@fetifetu3281 2 года назад
ውይ እራስታው ፊልም ባትስራ ስትደርብ ከገፀባህሪው ጭምር በተረፈ ፊልሙ አሪፍ ነው
@emukiya7490
@emukiya7490 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ እህቴ
@etneshabebe8701
@etneshabebe8701 2 года назад
ፀጉረ ረጂሙ ያስጠላል ከዚኸ ምን የሚማርሰው
@meramahmed7727
@meramahmed7727 2 года назад
@@emukiya7490 እንዛመድ ማር
@Arsenalforlife143
@Arsenalforlife143 Год назад
Abrew ye serutin film eyiw lelam abrew sertewal
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 2 года назад
ናፍቆት አቤት ማህተብህ ሲያምርብህ
@senaoromo3522
@senaoromo3522 2 года назад
ውይ ናፍቆትን ገፀባህሪ የሚተውነው ልጅ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 Год назад
ናፍቆት ያለበትን ፊልም እየመረጥኩ ማየት ጀመርኩኮ የኔ ሸጋ ስወድህ😥😥😥😥
@lidutube8485
@lidutube8485 2 года назад
የኢትዮጵያ ፊልም መጠጥ ሳትጨምሩ የምትሰሩበት ቀን ናፈቀኝ 🤣🤣
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 2 года назад
ያው የመጠጥ ሱስ ያለበት አገር ላይ ስለሆነነው
@medinadarge5706
@medinadarge5706 2 года назад
የማይጠጣ የለማ
@user-cq5nh8uu8p
@user-cq5nh8uu8p 2 года назад
በጣም ወላ
@user-hh3hf3dd4y
@user-hh3hf3dd4y Год назад
ትክክል እኔም ነፊቆኝል🤔😀😀😀
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 2 года назад
ናፍቆትና እና አዳም ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸው
@user-mo2ii1il8b
@user-mo2ii1il8b 7 месяцев назад
በጣም አስተማሬ ፊልም ነው በርቱልን የናፍቆት ትህትና በጣም ደሥ ይላል😘😘😘
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co Месяц назад
ወይኔ ኬና ❤❤እደኔ ኬናን አይቶ የመጣው 👍👍👍
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
ፊልሙ አሪፍ መልካም ነበር ግን በልጅና በአባት ያለው ስርአቶች ይደብራሉ ልጁ ደሞ ስጠላው ይሄ መወልወያ እራስ መኮንንዬ ስወድህ እና ቀዮ ምርጥ የአመቱ ልጅ ነህ ስርአትህ ስወደው !!!
@user-tz2wf4ch2g
@user-tz2wf4ch2g 2 года назад
የኒዋ መወልወያ،😂🤣😬
@aregitudaregitu2251
@aregitudaregitu2251 2 года назад
Wountm mwoolwoyya
@lijiafartube9919
@lijiafartube9919 2 года назад
😂😂😂😂
@najat9823
@najat9823 2 года назад
ትክክል ወላሂ አባት እንደዚህ አይባልም ቆይ ልጆች ያውታል ብለው አያስቡም
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 года назад
ቆንጆ ነው ግን እንኳን ያልወለዱት ልጅ የወለዱትም እንድህ አይሆንም ጠላትም እንድህ አይ ደርግ እንኳን ምንም ሳይበድለው ከወደቀበት አንስቶ አባት ልሁንህ ልጅ ሁነኝ ላለ በጣም ተጋኗል መጨረሻው ደግሞ እማን ላይ ተኩሶት ይሆን ግልፅ አልሆነም ይሄ ጨበሪያም ልጅ በደሜን እንዳፈላው ወይ አያምር ወይ አያፍር
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 года назад
ሲያስጠላ አዎ በጣም ይደብራል
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 года назад
ኧረ አሉ ርጉም ልጆች! 😭😭😭
@samsungj2core919
@samsungj2core919 2 года назад
ኧረ አለ በጣም ባለጌ እኔ የማቀው ልጅ አለ
@rigbetube1077
@rigbetube1077 2 года назад
✅✅✅
@binigonder5625
@binigonder5625 2 года назад
መኮነን እግዚአብሔር እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥህ አብዝቶ አድናቂህ ነኝ
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 года назад
ዋዉ ቆጆ ፊልም ነዉ የናፍቆትን ገፀ ባህሪ የተወነዉ ልጅ ስወደዉ ሁላቹሁም በየተሰጣቹሁ ገፀ ባህሪ በሚገባ ነዉ የሰራቹሁት ዋዉ ነዉ ግን ላባቱ ክብር የሌለዉን ልጅ አናደደኝ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 года назад
አገራችን ታማለች በፅለት እንበርታ ፍትህህህህ ለወሎሎሎ
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 2 года назад
ናፍቆት ሆኖ የተወነው ልጅ ስወደው ትወናብቃት100/100😘
@user-zj4pc9lf9l
@user-zj4pc9lf9l 2 года назад
እኔደኔ ናፍቆትን የሚወድ ዋው እንደሱ አይነት ማስተዋል ይስጠን በሁሉም ፊልሞቹላይ አሰለቀሶኝ ነው እሚለቀው ሁልጊዜም በችግር የተሞላ ነው
@eymanmulla4162
@eymanmulla4162 2 года назад
እኔ ከአማርኛ ፎልሞች መካከል አብዘሃኛው ወዶች ጃኪታቸውን አውልቀው ሴቶችን በመከባከብ ላይ ነው ፍቅርን የሚጀመር ብቻ አርፍ ነው በርቱ
@kokobeademaw2462
@kokobeademaw2462 2 года назад
ሁላችሁም በርቱ ምርጥ ሥራ ነዉ አድናቂያችሁ ነኝ
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 2 года назад
ይሄ ወጣትልጅ ያለበትን ፊልም እያሳደድኩ ማየት ጀምሪያለሁ ደሞ የሚጫወተዉ ካራክተር ትህትናዉ የአመቱ 1ኛ
@assgedidibu9928
@assgedidibu9928 2 года назад
እንደኔ ሁነሻልጂ 😂
@abeje7892
@abeje7892 Год назад
Liki enidane
@Mesekrem
@Mesekrem 3 месяца назад
ናፍቆት በጣም እምወድ አንተ የላከው ፊልም ደስ የምለው ❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha 9 месяцев назад
ሁሉም ወድ በዠበኡነተኛ ማንነት እደናፍቀት በሆኑልን ኡፉፉፉፉ 😢😢😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ግን መጨረሻው ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ደስ ይላል ናፍቆት ሆኖ የሰራው ልጅ በጣም ነው የምወደው የማደንቀው ስሰራ ከልቡ ነው እርጋታው ደስ ይላል ጋሽ ሞኬ ስወዶት ሁሉን ሆኖ መስራት ትችላላችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሪፍ ፊልም ነው
@kokobeademaw2462
@kokobeademaw2462 2 года назад
በጣም ናፍቆት ይመቸኛል ልዩ ልጅ ነዉ
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 года назад
ናፍቆትየ እርግት ያልክ ልጅ አድናቂህ ነኝ በርታ ወድሜ ሁላችሁም ምርጥ ስራ ነዉ በርቱልን
@user-kj5wl1mm2o
@user-kj5wl1mm2o 2 года назад
ከዚህ ልጅ ፍቅር ሣይዘኝ አይቀርም አድናቆቴ እየበለጠ መቷል ❤️❤️❤️😜😜😜
@user-og6ib3fy7g
@user-og6ib3fy7g 2 года назад
ይማርሽ
@user-vg7vz9ri3w
@user-vg7vz9ri3w 2 года назад
@@user-og6ib3fy7g ክክክክክክ
@user-zu7pl3po2u
@user-zu7pl3po2u 2 года назад
ትክክለኛ ስሙ ማነው
@elsahussein1954
@elsahussein1954 2 года назад
Ayi setnet telahut
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ውዶቼ ደምሩኝ😍😘
@user-xf8py8ek2h
@user-xf8py8ek2h 2 года назад
ናፍቆት ገና በጣም ነዉ የምወደው ተወዳጅ ልጅ ነው
@user-rx8pn8dp7n
@user-rx8pn8dp7n 2 года назад
ማሪያምን ናፍቆት ያለበት ሁሉ ፌልም ያምራል ትወና በደብ ይችላል በርታ ወድሜ
@serkeserke2786
@serkeserke2786 2 года назад
ናፍቆትየ ደስ የምትል ልጅ ነህ ውይ ትትህና ማሪያምን እሱ ያለበትን ፊልም ፈልጌ ነው እማየው ይመችህ አቦ
@tggaming3187
@tggaming3187 Год назад
የናፍቆት አይነት ልጅ ከፊልም ውጭ ቢኖር ደስ ሲል
@user-eq8xf3vd1u
@user-eq8xf3vd1u 2 года назад
ኡፍፍፍ ናፍቆት ምስኪን አንጀቴን በላኸው😭😭😭💔💔
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
በጣም 😅😅😅😅
@milkymilky3084
@milkymilky3084 2 года назад
😅😅😅😁
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
@@milkymilky3084 mahe🙈😂
@teerisanyohasan8155
@teerisanyohasan8155 2 года назад
ወይኔ ይሔ ልጅ የሚሰራው ካራክተር ሁሉ ሲያሳዝን በተለይ የሰርዶ ቀለበትየሚለው አስለቅሶኛል😢
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@user-td5kg2mr1t
@user-td5kg2mr1t Год назад
አሜኬላ የሚለውን ፊልም በኔምርጫ እይልኝ በጣም ገራሚ ፊልምነው ከሰርዶ ቀለበት ይበልጣል
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 года назад
ወይ ናፍቆትዬ ስወድህ ሁሌ ምሰራቸዉ በሙሉ ይመቸኛል
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q 2 года назад
አግቢው ማሬ😍😍😍
@faizamohamed4682
@faizamohamed4682 Год назад
ወይ የናፈቆት ወበት ከፈሩና ጥሩሱ ዋው ሳሙኝ ሳሙኝ ይላል❤️
@user-bo7nr2li1m
@user-bo7nr2li1m 6 месяцев назад
ኬኔዉ በይበልጥም
@peaceandlove704
@peaceandlove704 2 года назад
በጣም ምርጥ ፊልም እና ምርጥ ተዋናዮች ናቹህ , መጨረሻውን ግን መገመት ይቸግራል
@user-ir3dw1kh1z
@user-ir3dw1kh1z 2 года назад
ዎየኔ ናፍቆት እሚባለው ልጅ እንዴት ደስ ይላል 😍😍😍😍እሱን እያያሁ ነው እሄንን ፊልም ያያሁቴ
@helenhilmangawa1054
@helenhilmangawa1054 Год назад
ናፍቆት ያለበት ፊልም ደስ ሲል💝💝💝
@weynshetshuk
@weynshetshuk Год назад
በጣም
@AhmadAleezzz
@AhmadAleezzz 5 месяцев назад
ናፍቆትየ ሁሉ አደነቀህ አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ የኛልዩ❤❤❤❤ዋዉዉዉዉዉዉ
@hayathayat9779
@hayathayat9779 2 года назад
ናፍቆት ከመልክም መልክ ከቁመና ቁመና ከፀባይ ፀባይ አድሎሀል
@fathimafathima2424
@fathimafathima2424 Год назад
ዉይናፍቆት እውነትም ናፍቆት ስወደዉ👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍
@Asia-gi9mg
@Asia-gi9mg 2 года назад
ደሰሰሰ ይላል አብሶ ናፍቆት የሚባው ደሰሰሰ ይላል
@netsant9957
@netsant9957 10 месяцев назад
ናፍቆትዬ አንተ ያለህበት ፈልገናዉ ማያዉ የምር ስዎድክ 🥰🥰🥰😢
@user-nn7qq2ms7e
@user-nn7qq2ms7e Год назад
በጣም፣ምርጥፊልምነዉ፣እሄግን፣በረከትእሚባል ልጅ እሚገለዉኖሮበነበር፣ደስይለኝነበር
@helentube4131
@helentube4131 2 года назад
Yesew lij kemasadeg yewesha lij masadeg yikelal alech ayate😥😥😥😥😥 Arif filem new enameseginalen nafikot bewenetgnawem erasun nafikot mehon alebet biye tesifa adergalew ❤️❤️😘😘😘😘💘💘💘💘💘
@mangalg783
@mangalg783 2 года назад
ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን የምገሪመኛ የረከት ነገሪኖ አቶ ኤንዲራስ ጥፋቱ ምንዲኖ ማመስገን ፈንታ በጥይት በጣም ያሳዚናል
@user-rr7ww3mn5s
@user-rr7ww3mn5s 5 месяцев назад
ከናየ ያለበት ፊልም ሁሉም ያምራል የኬና አድናቂወች እስኪ በላይክ❤❤❤❤
@fozitube1771
@fozitube1771 2 года назад
ገራሚ ገራሚ ፊልም ነው በጣም አስተማሪም የሚያሥደስትም ፊልም ነው ዋው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እንዳንተ አይነት ልጅ 😥ከሚወለድ ባይወለድ ቢቀርስ 😭
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 года назад
ጨበሬያሙ በዶ ራስ ነው
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ማነው እሱ በአላህ???
@RuhamaA-cg5rh
@RuhamaA-cg5rh 9 месяцев назад
ናፍቆትየየ ትለያለህ የምትሠራቼውን ፊልም አለማዲነቅ አይቻልም የእውነት 😊
@slam1281
@slam1281 2 года назад
ናፍቆት በጣም ደሥ የሚል አሥተሣሠብ አለህ
@kal5287
@kal5287 2 года назад
እውነትም ናፍቆት ርጋታክ እዴት ደስ ይላል በርታልን ደስ እሚል ፌልም ነው
@emukiya7490
@emukiya7490 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ
@hailesilase
@hailesilase 2 года назад
ሞኬ ሁሌም የተዋጣልህ ተዋናይ ነክ ! በርታልን
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 2 года назад
ዜድዬ በጣም ምርጥ ፊልም ነው እድናቂሽ ነኝ ልጅሽን በተለይ ጨዋ ጎበዝ ነው
@selamss5213
@selamss5213 2 года назад
ናፍቆት የመልካምሠው ጥግ ነሕ በርታ
@user-fp7mq2jk4h
@user-fp7mq2jk4h 2 года назад
ናፍቆት በጣም አስተማሪ ልጅ ነህ ሲሰራ በሰነስርአት ነው ውድድድድድድ
Далее
I Built 100 Houses And Gave Them Away!
09:36
Просмотров 59 млн
подчистили салон авто
1:00
Просмотров 1,6 млн