Тёмный

የተስፋ ኃይል 

Jeginaw Tegu
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 2 года назад
"ወንድም ተገኝ ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ" የምታስተምራቸው ትምህርቶች ዋው "ድንቅ" ናቸው ማህበረሰባችን የማወቅ "ጉጉት" ያስፈልገዋል ለመማር ፍላጎት እኮ ያስፈልጋል ብዙ ሰው ዕውቀት ዝም ብሎ በራስ ቅሉ የሚገባ ይመስለዋል ይሄ የተሳሳተ ምልከታ ነው ለማወቅ ለመረዳት ሚሰጢራትን ለማወቅ መትጋት አለብን እላለሁ የፔጁ ቤተሰቦች !!!
@tizumk
@tizumk 2 года назад
Betam Amsgnalew yene wendem♥️🙏
@tiyaabeki8445
@tiyaabeki8445 3 года назад
ይገርማል መሰማት ምፈልገው ነገር በመሰሜቴ ደስ ብሎኛል😍😍😍
@alemayehugebru
@alemayehugebru 2 года назад
So true!
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 2 года назад
Thank you a lot please keep it up 👍😍
@hana967
@hana967 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድማዓለም እግዚአብሔር ይስጥልን ተስፋ የህይወት መሰረት ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እማምላክ ትጠብቅህ ቪድኦወችን ቶሎቶሎ ልቀቅልን እንደ መስቀል ወፍ በሳምንት 1 ብቻ የምር በጉጉት ነው የምጠብቅህ ❤️
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 3 года назад
በጣምምምምም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይባርክህ
@mihrettesfaye9126
@mihrettesfaye9126 3 года назад
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን የተበረዘው ትውልድ መፈወስ አለበት አሜን በረታልኝ የኔ ጀግና ሰላወኩህ ደስ ብሎኛል።
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 года назад
እናመሰግናለን በእዉነት ደጋግሜ አዳምጬ ነዉ የተረዳሁት ለምን እንደሆነ ግን አላቅም ተስፋ ማለት በሒደት ያለ ነገር ስለሆነ ያሰብነዉ ቶሎ ስላልሆነ ተስፋ መቁረጥ የለብንም ጥሩ መልእክት ነዉ አሁንም ዘመንህን ይባርከዉ
@biriktawittibebu3944
@biriktawittibebu3944 2 года назад
Good job bro
@getnetmekuria755
@getnetmekuria755 3 года назад
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይግለጥልህ።
@ihaveeternallifeinchrist7450
@ihaveeternallifeinchrist7450 2 года назад
ገራሚ ሰው ነህ በርታ
@zinabugirma
@zinabugirma 3 года назад
so amazing and encouraging bro thank you so much tegu!
@eastend758
@eastend758 2 года назад
🇪🇷🇺🇬Thank you
@yeftsralem2151
@yeftsralem2151 3 года назад
እርዕሱ በጣም ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን
@elzanahermi6140
@elzanahermi6140 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ሁሌም ስለ ምታበረታታኝ
@samrawitbelay3226
@samrawitbelay3226 3 года назад
Egzabhier estilgn
@ሰብሪና1986
@ሰብሪና1986 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም አክባሪክ፡ነኝ ምችት፡ይበልህ
@hassetwolde4638
@hassetwolde4638 3 года назад
I was so depressed after hearing my son might have Autism? Tesfa thank you zemeneh hulu biruhe yihune!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አይዞሽ ውዴ. Everything happens for reason. May God continue to bless you and your son.
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 года назад
Thank you so much 😊
@mariammkahal5007
@mariammkahal5007 3 года назад
ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፈጣሪ ፀገዉን ያብዛልህ መምህራችን እኔ ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ ፈለኩ እኔ ትምህር ሲባል ልቤ እራሱ በጣም የደነግጣል እና ትምህር መማር በጣም እፈልጋለሁ ግን ላነብ ገና ሳስብ እንቅልፌ የመጣኛል እና ላለማበብ ሰዓቴን ባልሆነ ነገር ዝብየ አጠፈዋለሁ መጨረሻ ላይ ግን ወይኔ ባነብ እላለሁ መልሺ እቆጫለሁ እባክህ ለዚህ መልስ ካለህ እርዳኝ ግን ከይቅርታ ጋር
@getnetmekuria755
@getnetmekuria755 3 года назад
ከፈቀድሽልኝ እኔም እንደ ወንድምነት ሀሳቤን ላካፍልሽ።ማንበብ ውስጥሽ እንዲሆንልሽ ማንበብን ደግመሽ ደጋግመሽ ለድብቁ አእምሮሽ አለማምጅው።ምክንያቱም ድብቁ አእምሯችን የማውቀው ነገር ሲመጣበት ወደ እንቅልፍና ድባቴ መውሰድ የራሱ የሆነ ባህሪው ነው።So practice practice.......makes perfect.
@mariammkahal5007
@mariammkahal5007 3 года назад
@@getnetmekuria755 እሽ በጣም አመሰግናለሁ ዉድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 года назад
ምርጥ አቀራረብ
@almasbh6100
@almasbh6100 3 месяца назад
አረ ወንድማችን ጠፋህ😢😢😢
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Год назад
❤❤❤❤❤
@desaleabate8304
@desaleabate8304 3 года назад
ሰላም ወንድሜ እንደምን አለህ እንኳን ደህ መጣህ እናመሰግናለን ስለ ኳንተም ፊዚክ ወይም የስበት ህግ ያነበብከው መፅሐፍ ካለ ብታካፍለን
@dammetafa2389
@dammetafa2389 3 года назад
thank you
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 3 года назад
Very true thank you for sharing us 🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
You’re welcome dear. Appreciate you!
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i 3 года назад
ተስፋ መቁረጥ ስፍና ወይም ደካመነት ይመስለኛል ስለ አሪፍ ምክርክ እናመሠግናለን ክበርልን🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
U r right Sara. Thank you for being a part of my journey.
@kaliya6281
@kaliya6281 2 года назад
እ ሜን
@kaliya6281
@kaliya6281 2 года назад
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i 3 года назад
ዋው አደኛ ነኝ እመለስበታለው ላዳምጥ
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 3 года назад
ሳርዬ ቀደምሽኝ እስካዳምጥ እንጂ እኔ ነበርኩ አንደኛ🤣🤣🤣❤️❤️❤️
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i 3 года назад
ባቢዬ እኔ ኮ ሁሌም አደኛ ነኝ ማሬ😂❤
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 3 года назад
ሳርዬ የኔ አንደኛ እኮ ነሽ ❤️
@marteshow
@marteshow 3 года назад
Babina sariye ene negn andegna 👍🤣
Далее
የግሌ ፍልስፍና
35:00
Просмотров 6 тыс.
የልሳን የፈጠራ ሃይል
14:24
Просмотров 6 тыс.
КОТЯТА НАУЧИЛИСЬ ГОВОРИТЬ#cat
00:13
የማዳመጥ ጥበብ (The Wisdom of Listening)
12:16
ተኝታቹ በሀብት እደጉ
15:00
Просмотров 12 тыс.
የጦርነት ጥበብ The Art of War
19:12
Просмотров 7 тыс.
ተአምሬ ንግግሬ
51:29
Просмотров 652
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Просмотров 529
КОТЯТА НАУЧИЛИСЬ ГОВОРИТЬ#cat
00:13