Тёмный

የተዋህዶ ሚስጥር ድንቅ ትምህርት በመምህር ጽጌ 

ብርሃን tube   birhan tube
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@እምነትተስፋፍቅር
@እምነትተስፋፍቅር Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@atikilthaile1504
@atikilthaile1504 3 месяца назад
ዋው ድንቅ ስብከት !!!!!!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን
@KbrekdusanAdeba
@KbrekdusanAdeba 3 месяца назад
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሚዲያውንም ያስፋልን ። ሌላም ካለ ? የነዚህ መምሕር ትምህርት ቢለቀቅ በጣም ያልሰማናቸው ያልተጠቀምንባቸው ዕንቁ መምህር ናቸው ።
@all-one1219
@all-one1219 3 месяца назад
ደሞ ሌላ ሊቅ የሚገረመዉ በዚህ በከፋ ዘመን እንኳን እግዚአብሔር ለቤቱ ሰው አያጣም።ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@jdcell63
@jdcell63 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን ለሊቃውንቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋሕዶ እናቴ ስንዱዋ እመቤት ለዘለዓለም ኑሪልን💒💒💒🤲🕯🕯🕯
@semuyilma6647
@semuyilma6647 2 месяца назад
አሜን !!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ ድንቅ ትምህርት ነው ፡፡
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 3 месяца назад
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
ድንቅ መምህር ድንቅ ሚስጥርን አስተማሩን የሂወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya 2 месяца назад
አባታችን የሒወትን ቃል ያሠማልን አስበመምኽራንን ያድልን
@fikerteyimar8747
@fikerteyimar8747 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@TigistiMahray
@TigistiMahray 2 месяца назад
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 2 месяца назад
amen amen amen kalehyowet yasemalen memeher ❤❤❤
@fantanesh7777
@fantanesh7777 2 месяца назад
ቃለ ሂይወት ቃለ በረከትን ያድልልን አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን 🥰🥰
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome 3 месяца назад
አቤት እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን እንዲህ አይነት ድንቅ እምነት መርጠህ የጨመርከን እውነት ሁሌም ድንቅ ድንቅ እላለሁ ለምን ከሌላ እምነት ሰላልተወለድኩ
@KarlKfoury
@KarlKfoury 2 месяца назад
ቀቃለሒወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ያቆይልን👏👏👏
@AsmilBfs
@AsmilBfs 3 месяца назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
@MrtszerShitu
@MrtszerShitu 3 месяца назад
አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
@tesgiebelete8601
@tesgiebelete8601 3 месяца назад
ቃለ ህወት ያሰማልን
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 2 месяца назад
ጎንደርየ የሊቃዉቶች መፍለቂያ ሀገር እግዚአብሄር ሰላምሽን ይመልስ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ከእግርሽ በታች ይዉደቁ ቃለ ሂዎት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelomonMisge
@SelomonMisge 2 месяца назад
መምህር ፅጌ ቃለህይወት
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
ለምንድነው ሚያስቆሟቸዉ የእግዚአብሔር ቃል እየተነገረ አቁሙ አይባልም ወይም መጀመሪያ ሰዓት መስጠት ይሻላል በመሀል አቁሙ ከማለት የመምህሩም ሀሳብ ይሰረቃል እነሱኮ በተመስጦ ስለሚያስተምሩ ነው ብዙ የሚሄዱት❤❤❤❤
@masartn
@masartn 3 месяца назад
አሜን፫ቃለህይወት ያሣማልን
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን የኔታ የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን ግሩም ት/ት ነው መቼም ቀዳዳ ማሰሮ ነኝ
@Fekertube16
@Fekertube16 3 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@FikiradiswalleFikiadis
@FikiradiswalleFikiadis 3 месяца назад
Amen amen amen Kalehwet yasemalin
@Abel377
@Abel377 3 месяца назад
Kalehiwot yasemalin
@tirfetirfe6856
@tirfetirfe6856 3 месяца назад
ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🥰🥰🥰ላይክ ሼር አድርጉ
@FissehaZenaw
@FissehaZenaw 3 месяца назад
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ነገር ስንት ሊቃውንት ጎንደር ተርፎ ሞልቶ ለምን video teaching ለምን አትሰሩበትም ።
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 3 месяца назад
ኔቶርኩብዙአያመችምለዚያነው
@DeaconAtnatewos
@DeaconAtnatewos 3 месяца назад
ልክ ብላቿል የንታ ፅጌ በጣም ሊቅ ናቸው።
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@GrmayAraya-u5c
@GrmayAraya-u5c 3 месяца назад
🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 3 месяца назад
❤🎉👍🙏🙏💕
@sisaysimenehgizaw8771
@sisaysimenehgizaw8771 3 месяца назад
የተዋህዶ ሚስጥር ("ምስጢር" )ድንቅ ትምህርት በመምህር ጽጌ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
እኔ ለራሱ ልል ነበር **ምስጢር** ነው√√ መባል ያለበት ሚስጥር አይባልም
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 3 месяца назад
36:40
@FgFh-uj4eu
@FgFh-uj4eu 2 месяца назад
እግዚአብሔር❤ይመስገን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለ❤ሕይወት❤ያሠማልን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@MahtotKokeb-jc9ow
@MahtotKokeb-jc9ow 3 месяца назад
እኒህ መምህር የ4ቱ ጉባኤ መምህር እንደሆኑ አቃለው ጎንደር እያለሁ ሊቃወንት ይማሩ ነበር የቅኔ,የአቋቋሞ መምህር ናቸው በአጠቃላይ 7 liesense paper ይኖራቸዋል ብየ አምናለሁ ሲበዛ ከትህትና ጋር የቀለም ቀንድ ናቸው እባካችሁ ወደ ሚዲያ አውጧቸው mk ቢያያቸው ጥሩ ነው....
@DeaconAtnatewos
@DeaconAtnatewos 3 месяца назад
አረ ተባርክ ልክ ናቹ እኒህ መምህር ያባ ገ/ኪዳን ምክትል ናቸው።በጣም እምወዳቸ ሊቅ ናቸው።መፃፍ እንድገባ የረዱኝ አባቴ ናቸው።
@antenehh
@antenehh 2 месяца назад
እነዚህን ሊቃውንት አስቀምጠን ነው እንዴ የማንም ጩኸታም ጧፍ እያስበራ በእልልታ ሲያፈዘን የነበረው
@Haile-p3s
@Haile-p3s 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።ነገር ግን ተዋህዶ ኣደረ ነሳ በፍጹም ኣትልም ለቃሉ ራሱ ፡ስጋ ነሳ በድንግል ማርያም ኣደረ ኣይባልም ።እንዲሁም ኦርቶዶክስ ኣይባልም ፡ቅድስት ርትዕት ተዋህዶ እንጅ ፡ነሳ ኣደረ የሚሉ ቃላት የቅባኣትና ጸጋ ቃላት ናቸው ።
@KbrekdusanAdeba
@KbrekdusanAdeba 3 месяца назад
ወንድሜ ሥጋን ነሳ፤ በማኀጸነ ማርያም አደረ አይባልም ያልከው አባባል ስህተት ነው።መምህሩ በሚደንቅ ሁኔታ ነው የገለጡት። አደረ የማይባለው ከእመቤታችን በነሳው ሥጋ ነው እንጅ በእሜቤታችን ማኀጸንማ አደረ ነው የሚባል። እንኳን ለእመቤታችችን ግሱማ ለነሳው ሥጋም ጸጋና እውነትን ተሞልቶ በእኛ አደረ ይለዋል። እና ሀደረ ተሰብአ እንደ አለቃና እንደ ጠበቃ ናቸው ይላል። ለማንኛውም ነሳ የሚለውም ትክክለኛ የሃይማኖታችን ትምምህርት ነው።ሳይረዱ አይጻፉ። ኦርቶዶክስ የሚለውን ግን ብዙ ኦርቶዶክስ ስላለ ተዋሕዶን ቢጠቀሙ መልካም ነው።መምህሩ ግን ተሰውረዋል። ያ ቅኔያቸው ይናፍቀኛል።
@Haile-p3s
@Haile-p3s 3 месяца назад
@@KbrekdusanAdeba ወንድሜ ምናልባት ምስጢረ ስጋዌ ያልተማርክ መሆን ኣለብህ ከተማርክ ግን ኣደረ ነሳ ተለወጠ ።የሚሉ ቃላት ተዋህዶ እንደማትጠቀም ቅድስት ቤተክርስትያን ታስተምራለች
@AbrhamMideksa
@AbrhamMideksa 2 месяца назад
ደግሞም ሌላ ሊቅ ድምጽ በዜማ ምስጢር ፍሰት ሙሐዘ ምስጢር የእኔታ
@MariEfrem
@MariEfrem 3 месяца назад
ስም አስተካክሉ መምህር ፅጌ ሲሳይ ናቸው እኮ
@selamalimu8047
@selamalimu8047 3 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤
@hilinayoutube590
@hilinayoutube590 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Далее
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 6 млн