Тёмный
No video :(

የተጠፋፉት ጓደኛሞች ተገናኙ I የኢትዮጵያን ሙዚቃ በዓለም አገራት ያስተዋወቁ I ቆይታ ከአስናቀ ገብረየስ እና ማይክ መላከ ጋር 

Messay Wondimeneh
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@messaywondimeneh
@messaywondimeneh Год назад
ሌሎች ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ youtube.com/@messaywondimeneh
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Год назад
አስናቀ ብዙ ሰርቶ ትንሽ ያልተወራለት ድምፃዊ ነው አሰልጣኝ ምርጥ ድምፃዊ ነህ
@direstraits4973
@direstraits4973 9 месяцев назад
በጣም የሚገርመኝ በአየሁት ውይይት ሁሉ መሀል ,የሆነ ሰው ሰም ይነሳና አርፉል ፣ነፍሰ ይማር ይባላል ምንድነዉ ሰው ሁሉ አልቋል እንዴ
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm Год назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው አንድ ቀን ወጣ ብለህ መንገድ ላይ እየሽለምክ ስብስክራይብ አታስደርግም
@messaywondimeneh
@messaywondimeneh Год назад
አሪፍ ሃሳብ! 👏👏👏
@yonasyikealo7197
@yonasyikealo7197 9 месяцев назад
መሳይ ምርጡ ፤ የተረጋጋና አስተዋዩ ጋዜጠኛ
@rebka5068
@rebka5068 9 месяцев назад
መሳይ የምናቃቸውን የማናቃቸውን አርቲስቶች እስተታሪካቸው ታቅብልናለህ በጣም ጥሩ ነው አቀባበልህ ለስው ክብር አስጣጠህ በጣም ደስ ይላል ግን ትንሽ ግዝዉን አሳጠርከው ጥድፈ ጥድፈ ሆነብን ስወቹን ወይም አንግዶችህን በደንብ ማንነታቸዉን ሳናውቅ እለቀ ትለናለህ እባክህ ትንሽ ስአት ለመጨመር ምክር እንግዶችህን በደንብ እድናቃቸው አመስግናለሁ
@messaywondimeneh
@messaywondimeneh 8 месяцев назад
አስተያየቱን ተቀብለናል። እናመሰግናለን!
@ras2643
@ras2643 Год назад
Dagmawi alin ebakh
@dawitdave6328
@dawitdave6328 Год назад
መስሻ ከዚህ ቀደም ያሉትን ከEBS ከወጣህ በኃላ ያሉትን እንግዶች በሙሉ ልቀቅልን ፕሊስ እናመሰግናለን🙏
Далее
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 9 млн
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 533 тыс.