Тёмный

የትንሣኤ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት እና ቅዳሴ ቀጥታ ሥርጭት ከመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 

Mahibere Kidusan
Подписаться 481 тыс.
Просмотров 103 тыс.
50% 1

#የትንሣኤ_በዓል_ቀጥታ_ሥርጭት_ከመንበረ_ጸባኦት_ቅድስት_ሥላሴ_ካቴድራል

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
@EOTCMK
@EOTCMK 4 года назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share ru-vid.com
@seriseri7469
@seriseri7469 4 года назад
Egzihabehar yagelegelot zemenachun yebarek enamesegenalen bawenat
@mahimahi-pq2hx
@mahimahi-pq2hx 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሳችሁ
@kbrensh6800
@kbrensh6800 4 года назад
እግዝአብሄር ይመስገን እዛ እንዳለሁ ነው የሚሰማኝ ማአዛው ባይሸተኝ እንካን በሰላም ለብርሃነ ትንሳኤው አድረሳቹ አደረሰን
@Edometh10
@Edometh10 4 года назад
Enkuan beselam betena tebeko lezech ken aderesachu adresen Mechem ehe serchet kelal neger adelem lena besew ager lalenew .... ene ye jamican church neber mehedew kedasew andd ayenet metsehaftochum seratum hono sale temeheretu demo be englizena naw Endezy beketeta kagere lemesatef sebeka yemesetekakelew yelem. Tebareku esu amlak weletachehun yekefelachu Ezy bete Christian hulu tezegtowal .... reket tebeken enkuan bekefetulen teru neber Be paltalk naw ye senbet kedase ena tselot Kurban mebal yelem Betam kebad geze lay nen Amlaken temamenen esun yezen naw yalenew enjy Wechu hulu ayeru hulu naw yetbekelew tebelenal Ethiopian amlake Israel yesewerat kezehem yebase atey 900 ena keza belay beken memot kelal adelem Alemanenawem - esu Eyesus andeye yeker yebelen yemaren becherenetu Melakm beal yaderegelen Enanetem yetechalachehun asetelalefulen Zoro megebeyachen Ethiopian kefu ayenekat 💚 💛 ❤ 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 4 года назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳሄ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን:: አባቶች እግዚአብሔርእረጅም እድሜ ይስጣችሁ:: ቃለሂወት: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: መልካም የፋሲካ በአል በመላው አለም ለምትገኙ እትዮጵያውያን::
@selammamo4166
@selammamo4166 4 года назад
Amen
@selammamo4166
@selammamo4166 4 года назад
Egiziabihar ETHIOPIAN YITEBIKILINI le Betekirisitiyani Abatochachin Edima yisitilini
@mesismart1332
@mesismart1332 4 года назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን አባቶቻችን ሁላችሁም በሀገር ቤት በውጭም የምትኖሩ እግዚአብሔር ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በብርሃነ ትንሣኤው ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ለመላው ለዓለም ብርሃኑን ያብራልን ፊቱንም ይመልስልን ይህንን ቀሳፊ ( ወረርሽኝ በሽታ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን በዓሉን የደስታ የጤና የሰላም በዓል ያድርግልን::
@sayed5596
@sayed5596 Год назад
እንካን ለቶንሳአ ባኣል ኣደረሳቹ ኣሜንን ኣሜንን ኣሜንን🙏🙏🙏🙏 ዕልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkidanbayukkalkidanbayuk440
@kalkidanbayukkalkidanbayuk440 3 года назад
አሜን አሜን በረከታቸው ይድረሰን አባቶቻችን
@ΔημήτριοςΔημητρίου-φ9ζ
God protect the Bishops and all clergy of Ethiopian and the faithful people of Ethiopia ! My Brothers, Christ is Risen !Truly He is Risen !!! Our Risen Lord blesses all of you richly! Archmandrit Frumendios Demetriou ,from Athens Greece.
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 года назад
የተዋህዶ ለጅወች እንኮን ለበርሀን ተንሳኢው አድርሳቹህ አደርስን አሜን አምላካችን በችርንቱ እሄን የዝመኑን በሽታ ከ አለም መደር ያጥፋልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mewdedemewdede5328
@mewdedemewdede5328 4 года назад
አማን በአማን አመን በአማን ተነሰኣ እልልልልልልልል ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
ማሕበር ቅዱሳን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን / ይደርብን
@seblezegeye9599
@seblezegeye9599 4 года назад
Amen Amen Amen. yifetun abatoche.
@mekedes9130
@mekedes9130 4 года назад
ማህበረ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ልጆች በሰራችሁት ነገር ሁሉ ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ 🙏🙏🙏
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 4 года назад
ማህበረ ቅዱሳን ሆይ እናንት ለዘመናችን የተሰጣቸው የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ትንሳኤ አደረሳቹሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዓይኖቻችን ናቹሁ።
@hdidydud7535
@hdidydud7535 4 года назад
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻሽን ይፍቱን
@hagazibirhanu2261
@hagazibirhanu2261 4 года назад
ተመስገን አምላኬ ለዝህሰዓት ላደረስከን አባቶቻችን ሊቃውንተ ጠብቅልን አደራ።
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 4 года назад
ቸሩ አምላክ ፍቃዱ ሆኖ፣ ለጥንቃቄ ብሎ ምንም ቢሆን መዕመናን በየቤተችንሆነ ን የቤተ ክርስቲያንን ሠርዓትን ብንከታተልም በዓሉን በሠላም በማሳለፋችን እናመሰግንሃለን። የመጣብንን መቅሰፍትንም ባጭሩ ቅጭልን ብለን እንለምንሃለን።
@Etegea
@Etegea 4 года назад
በየቤታችን በሀጢያታችን ብዛት ተዘግተን ለምናለቅሰው ምእመናት ስለደረሳችሁልን ከበረከቱ እንድንሳተፍ ከሆሳእና ጀምራችሁ ምንም ሳይጎለን በትልቁ አባታችን እየተባረክን ስላስጨረሳችሁን የቀራኒዮው ንጉስ መድሀኒአለም በፀጋው በበረከቱ ይድረስላችሁ። ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ
@አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ
ወምድረኒ ትገብረ ፍሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ (፬)
@lidiya727
@lidiya727 4 года назад
ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ እልልልልልልልልልልልል
@adisalem1777
@adisalem1777 4 года назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ። ለአባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ያድልልን። ለማህበረ ቅዱሳንና ለባላገሩ ቲቪ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና በረከቱን ያድላችሁ።
@guf2969
@guf2969 Год назад
አሜን ፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን በረከታችሁ አይለየኝ አባቶቼ
@guf2969
@guf2969 Год назад
በረከታችሁ ይደርብኝ
@dagmawiniguss1480
@dagmawiniguss1480 4 года назад
Egziyabhern likawntun ytebkelen🙏🙏🙏
@mekedes9130
@mekedes9130 4 года назад
ባላገሩ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ መንግስተሰማያትን ያዋርስህ የሰራህው ይባረክ 🙏🙏🙏
@malkammalkam5282
@malkammalkam5282 4 года назад
እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን
@አምቼሽኮሪና
@አምቼሽኮሪና 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቤተሰብ ሀገርችን ይጠብቅልን🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚💛❤
@woyinshethailu4996
@woyinshethailu4996 4 года назад
አምላካችን እግዚአብሔር ከባአለ ተንሳኤው ረድኤት በረከት ይክፈለን አሜን ማሕበረ ቅሳን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በአካል ለማናገኝ በዚህ መልኩ ስላቀረባችሁልን
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 3 года назад
እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ትንሳዬ በኣል አደረሳቹ በስደት ላላቹ እዲዉም በአገራችን ለምትገኙ ሰላማቹ ይብዛ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
💚🌹⛪እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን አሜን🙏
@Samsung-kd5ss
@Samsung-kd5ss 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን።
@ፋቅርየህግፋፃሜነው
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰጣን አጋዝዎ ለአዳም ሰላም እም እምዘሰ ሆነ ፋስሃ ወሰላም ዉድ የኦርቶዶክ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትሳኤዉ በሰላም አደረሰን(አደረሳችሁ) መልካም በአል ይሁንልን አሜን
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 4 года назад
እንካን ለጌታችን መድአኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለብርአነ ትንሳዬው በሰላም አደረሳችሁ ለማእበረ ቅዱሳን በጎ ሥራ ለምትሰሩት ሁሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@atnatewosminale6890
@atnatewosminale6890 3 года назад
በረከታችሁ ይድረስን
@davidassefa7639
@davidassefa7639 4 года назад
Praize Abune Natnael,a gracious Prist.
@plantppc1155
@plantppc1155 4 года назад
amen.kdus abtchen.
@አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማን አባቶቻችን በርከታችሁ ያሳድርብን
@እግዚኦምሀረነክርስቶስእማ
በረከታችሁ ይድረስን እድሜና ጤና ይስታችሁ
@ississ6995
@ississ6995 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@berehnumukte8130
@berehnumukte8130 4 года назад
አባቶቻችን እኳን ለተሣየ ባላቱ አድረሳቹህ አይለ ምለኮቱ ይደርባቹህ እናተ ነቹህ የምታጥናኑን እኛ ምንም የማናዉቅ በጎች ነንና አጥያታችን በናተ ይቅር ይለን ዘንድ ለምኑልን መልካም የፋሲካ ባል ይሁንላቹህ ይሁንልን
@emebetemebet1308
@emebetemebet1308 4 года назад
Amen Amen Amen
@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ሐይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዕዞ ለአዳም ሰላም እምዕይዜሰ ኮነ ፍሥዓ ወሰላም
@EMWEjigayehu
@EMWEjigayehu 4 года назад
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ቀን እንድንደርስ ለረዳን የድንግል ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን ለአባቶቻችንም :ይህን ኘሮግራም ላስተላለፉት እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለሀገራችንም ሰላም ከመጣብን በሽታን እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ያጥፋልን ።
@grandprimr4859
@grandprimr4859 4 года назад
እኳንአብሮአደረስንወንድማችን ሙሉቀን
@ethiopian9196
@ethiopian9196 4 года назад
እኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ ክርስቶስ ለተንሳኤ ባአል ለዝች ስአትና ጊዜ ላደረሰን ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም እርተዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እሔን የመጣብንን ወረርሽኝ በሽታ ተመድረገጥ ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የሠላም እጆቹን ይዘርጋልን እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏 እልልልልልልል 👏👏👏👏 እልልልልልልል 👏👏👏👏 እልልልልልል 🌾🌾🌾🌾💒💒💒🎤🎤🎤🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@ሂወትወርቁ
@ሂወትወርቁ 3 года назад
🙏🙏🙏💒💒💒
@ድንግልእናቴ-አ6ገ
@ድንግልእናቴ-አ6ገ 4 года назад
💚💚💚💚💚💚💚💚
@Enbabafiori
@Enbabafiori 2 года назад
🙏🏾✝️
@ሂወትወርቁ
@ሂወትወርቁ 3 года назад
🤲🤲🤲💒💒💒
@winta2655
@winta2655 4 года назад
Amen amen 🙏 thank you 🙏 so much!!
@fanaabraha2222
@fanaabraha2222 4 года назад
Amen.amen.amen.amen abetacen bedmey betan yenorlen betam desi.ylael Egzabher yemesgin ykekber yemesgin yeamet saew yebeln Amen.amen.amen.amen
@zyohanes9187
@zyohanes9187 Год назад
10:00
@haregyigezu6793
@haregyigezu6793 4 года назад
Thank you God bless you UAS
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 года назад
ደሥ ላይክ የሚያደርጉት ገን ሰይጣን ያድርባችው መሆን አልባችው እገዝያብሄር አምላክ ማስትዋሉን ያድላችው አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@eyea7297
@eyea7297 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ቅዳሴ በቤተክርስቲያን ተገኝተው ወይም በሚኖሩበት ሀገር በአካባቢያቸውለማያገኙ በኦንላይንበቀጥታ እንደዚህ ብናገኝ እንዴት እደሰት ነበር አመሰግናለሁ ለዛሬው🙏🙏🙏
@chittayowadsilase2368
@chittayowadsilase2368 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@fanaabraha2222
@fanaabraha2222 4 года назад
Zemeniy Melkeit Yesmalen edmeyan tena yestlen ygelegelet zemenh yetberk yeheun wendmec abetcen
@etagualemu4501
@etagualemu4501 4 года назад
Amen Amen Elelelele
@danielasefa4662
@danielasefa4662 4 года назад
Bemejemeria meretm semaim alneberem ighziabhernebere kqefitretathulu befitmenfesukqalutibebuhoneale
@sarafantaye1155
@sarafantaye1155 4 года назад
Egziabher yemesgen....fetariachin yemesgen lezi ken yabeken.... enquan adresachiw...❤❤❤
@חכחגחגצכחכח
@חכחגחגצכחכח 4 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ልፋታችሁን ድካማችሁን ገና አሁን በቀጥታ ስርጭቱ ተረዳንላችሁ ወንድሞቻችን ለካ እንደዚህ ነዉ የምትደክሙት ይገርማል በሉ የእድሜ ባለቤት ያድርግልን የከርሞ ሰዉ ይበለን አገር ነዉ ያደነቃችሁ ኑሩልን።
@genkeb6480
@genkeb6480 4 года назад
በህይወቴ ነፍሴ ደስ ያላት ቀን
@fissehaabate4714
@fissehaabate4714 3 года назад
2:28:51
@fissehaabate4714
@fissehaabate4714 3 года назад
2:51:53
@iaraiara2398
@iaraiara2398 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላአክትያሠማልን
@jamesaa1360
@jamesaa1360 4 года назад
Amenamenamen
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 4 года назад
Ellllllllelllllllllelllll kerstos tenstoal😀🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🙏🙏
@danielasefa4662
@danielasefa4662 4 года назад
Tsereatkqidus orthodox ze-etiopia zesemaitatinsane
@mahlteyeab843
@mahlteyeab843 4 года назад
Enqan adersacew
@amlakayamlakay5187
@amlakayamlakay5187 4 года назад
Amen Amen
@thtt6323
@thtt6323 4 года назад
Amennnn
@tewedrosgebere7703
@tewedrosgebere7703 4 года назад
Amen Amen Amen
@aarr8194
@aarr8194 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏4
@kelvinjaelynn5593
@kelvinjaelynn5593 4 года назад
ኦክቶዶርክስ ለዘለአለም ትኑርልን እንካን አደረሳቺው
Далее
AdaCon Norway 2024 Livestream
8:32:49
Просмотров 531
ዜማ ውዳሴ ማርያም Ethiopian Orthodox prayer
1:43:29