Тёмный

የኔ እግዚአብሔር፤ Instrumental 

Full Life Family
Подписаться 351
Просмотров 385
50% 1

አቤት ፍጥረት አይቶ ፣ ተደነቀብህ
የኛማ እግዚአብሔር ፣ [እኩያ የለህ] /፪
አቤት ፍጥረት አይቶ ፣ ተደነቀብህ
የኔማ እግዚአብሔር ፣ [እኩያ የለህ] /፮
የኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር
የኛ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር
ሥጋዬን አልነጭም ፣ ፊቴን አልቧጭርም
አምላኬን ለማግኘት ፣ ብዙ አልቸገርም
እግዚአብሔር ሆይ ስለው ፣ አቤት የሚለኝ
ሰምቶ የሚመልስ ፣ አምላክ ነው ያለኝ
የኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር
የኛ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር
አቤት ፍጥረት አይቶ ፣ ተደነቀብህ
የኛማ እግዚአብሔር ፣ [እኩያ የለህ] /፪
አቤት ፍጥረት አይቶ ፣ ተደነቀብህ
የኔማ እግዚአብሔር ፣ [እኩያ የለህ] /፮
የኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር
የኛ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር
አሕዛብ አያውቁህም የኔ ነፍስ ግን ታውቅሃለች
የፍቅር ፍትህን በየዕለት ትናፍቃለች
ያላባትነትህ መኖር ከቶ አይሆንላትም
መሳይ አጭበርባሪ ከቶ ካንተ አይነጥላትም
ላመስግንህ ዛሬም የኔ ጌታ
ስለማይነግር ስጦታህ ፣ ስለማይቆጠር ዉለታህ
በእውነት አንተ ታማኝ ነህ
[ዘላለም ይወደስ ይኽበር ታላቅ ስምህ] /፪
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "The power of Family"
• The power of Family የጤ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
ካንተ ይሄንን አልጠብቅም!!!
13:37
Просмотров 45 тыс.
keyboards
0:20
Просмотров 12 тыс.