Тёмный
No video :(

የኛ ነገር Yegna Neger መምህርት እና ፀሃፊ መስከረም አበራ ጋር Part 1 | ክፍል 2/2 

Balageru TV
Подписаться 466 тыс.
Просмотров 86 тыс.
50% 1

Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

1 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 737   
@user-mi5ne1jz8z
@user-mi5ne1jz8z 3 года назад
መስክዬ የኔ አንበሳ በርቺልን ፣ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ነሽ!!!
@Ehete630
@Ehete630 3 года назад
ከጥይት የሚፈጥን መልስ ሁሌም ታስደምሚኛለሽ💚💛❤️😍
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 года назад
አበሳ።ንቅትሺባቸዋል።ያልንቃው።እሲቲናቃ።ማርርንው።።በርች።
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 3 года назад
በጣም
@merihabeshawet4215
@merihabeshawet4215 3 года назад
ገና ዛሬ አየሁሽ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥ ለጥ ያለ መልስ ነው የምትሰጭው ጀግና ነሽ እድሜ ይስጥሽ
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 3 года назад
@Gebremedhin Addisu ante demo dengetehal🤣🤣🤣🤣🤣 Yesuwan yahil and tiyake enkuwan endematimekes tasetawekaleh👈👈👈👈 be masereja eski lemeteyik moker👈👈👈 kemesadeb,,,,, segete ATIHUN
@Kushaitopia
@Kushaitopia 3 года назад
@@lulitwogderess6440 thanks for a good honest comment.
@fikersahle4467
@fikersahle4467 3 года назад
በራሱ ሜዳ ነጥብ ማስጣል ይሏችኋል💪👍😂VIVA MESKI👍👏ከአይን ያውጣሽ መምህርት መስከረም አበራ!!🙏መስኪ ከባድ ሚዛን💪💪💪👏👏👏
@etihoabyssinia7788
@etihoabyssinia7788 3 года назад
እውነት ለመናገር አስር ኢትዮጵያ ፊልም ከማየት አንድ ቪዲዮ የመስከረም አበራ 30 ደቂቃ ንግግር መስማት ያስደስተኛል በጣም አድናቂሽ ነኝ
@onedaygodwilljudgeonus.9247
@onedaygodwilljudgeonus.9247 3 года назад
በጣም ትክክል።
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 3 года назад
በጣም ጀግና ናት ፈጣሪ ይጠብቃል
@asfawmulatu8076
@asfawmulatu8076 3 года назад
በትክክል
@semira1209
@semira1209 3 года назад
ትክክል አማራናት እስዎ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kumneger6418
@kumneger6418 3 года назад
የሴቶች ጥግ ምጡቅ እውቀት የምትገርም ቅን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መስክዬ አክባሪሽ ነኝ እህቴ::
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 3 года назад
መሰኪ ጎበዝ ናት
@dawiteyaya2251
@dawiteyaya2251 3 года назад
ሳሪች+ መስኪ My best
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 3 года назад
መሰኪ ብቻዋን ሺ ጋላ ትገርፋለች ዳዊት እኔ ኤርትራ እና ጎንደሬ ነኝ በአማራ አልደራደርም ጋሎች እየመጣን እንሰድብሻለን ብትሉ አትችሉኝም
@mamemame7275
@mamemame7275 3 года назад
@@SaraSara-ur9jm yene ehite thanks
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 3 года назад
@@mamemame7275 ምንም አይደል ጎበዝን ጎበዝ ማለት
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 года назад
SHE IS SO SMART BEYOND HER AGE 👌
@hilenahaile9529
@hilenahaile9529 3 года назад
SHE IS BETTER THAN THE CURRENT STUPID PRIME MINISTTER.
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 года назад
@@hilenahaile9529 ከአሁኑ ሳይሆን ካለፈውም ጁንታ ከሞተውም ጠ/ሚ ትሻላለች 🤣😂😅😂😅
@DanCaller123
@DanCaller123 3 года назад
She is much much better than DICTATOR Abiy. Abiy is the worst RACIST leader in Ethiopian history.
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 года назад
@@DanCaller123 ...You can say what ever you want , but you will never change the reality 🙀🤣🤣we all know who was the worst Racist and Dictator leader in Ethiopian History Game over 🤣😂
@daroogurumoo8352
@daroogurumoo8352 3 года назад
She is not because her analysis according to her ethnicity not fair analysis
@selamtefera6597
@selamtefera6597 3 года назад
ጋዜጠኛው ገለልተኛ አይደለም! መስኪ ጀግኒት✊
@lionla5328
@lionla5328 3 года назад
LTV Lay beneberebt Sihat geleltegna neber ahun endezach gendekorkur tenkoy Betlhem( ex Chaltu) ONEG Honol , ONEGNET tetemko metual
@dondada3220
@dondada3220 3 года назад
ይሄ ሰውዬ OMN ይሰራ የነበረ ኦነግ አይደል እንዴ?
@lionla5328
@lionla5328 3 года назад
@@dondada3220 On LTV with Tenkoyo ginde korku betelhem( ex chaltu)
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 года назад
ደነዝ ዶማ ነው
@dabetejah51
@dabetejah51 3 года назад
እሺ ገለልተኛ አማራ መስከረም አበራ
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 года назад
"እዚህ ጋ ለማስቆም እገደዳለሁ: ይህ ስህተት ነው" 😜እስኪ በደንብ አስተምሪልኝ የኔ ጀግና!! Can’t wait to listen to the next part.
@user-ee4px8nq3m
@user-ee4px8nq3m 3 года назад
ነጥብ የሚያስጥል መስሎት መጣ አንጠባጠበችዉ ከዛ ተመልካችን ከመናቁ የተነሳ የውይይቱን አንኳር ቆርጦ ቆርጦ አቀረበልን ባላገሩ ፕሮግራም አስብበት ተመልካች አትናቁ
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 3 года назад
እሱ እየተንቀጠቀጠ ይጠይቃል እሷ ዘና ብላ ትመልስለታለች 😂
@enatmarew6662
@enatmarew6662 3 года назад
ዘ ይገርም
@mimashiferaw6738
@mimashiferaw6738 3 года назад
ፈርቶ ሳይኦን ጥያቄው በጣም sensational ! ስለኦነ ነው . ለምን ብሎ ነው የሚንቀጠቀጠው አገራችን free speech በሆነ ግዜ😀😀
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 года назад
@@mimashiferaw6738 😂😂😂) እኔን ያፈርፍረኝ 😂 ከዚህ በላይ ቆይ ሽንቴ መጣ ብሎ መሄድ ነበረበት😂😂
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 года назад
ትክክል
@tigistbelete3091
@tigistbelete3091 3 года назад
በስመአብ እውነት ቃላት የለኝም የኔ ጀግና በቃ እድሜሽን ያርዝመው
@Mesi89
@Mesi89 3 года назад
ንግግርሺ በጣም የሚገርም ነው ምን ላድርግሺ ላንች ነበር ዋንጫ መሼለም
@asiahassen1471
@asiahassen1471 3 года назад
መሰኪ እንዳንች የለዉን ያብዛልን አላህ ይጠብቅሽ።
@jilsonkasereka3752
@jilsonkasereka3752 3 года назад
Agebat
@wegf6808
@wegf6808 3 года назад
@@jilsonkasereka3752 When you open your mouth we what is inside your brain. Think towie before you write. You are not expected to agree with anyone but you have to express your views in a civilized manner free from personal attack.
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 3 года назад
በጣም
@asternugus
@asternugus 3 года назад
በእውቀት የሆነ ሁሉ እንዴት ደስ ይላል ኡፍ….. መስኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ፡፡
@user-en2yi5yn7x
@user-en2yi5yn7x 3 года назад
ሰው ነሽ ከልብሽ ! እንኳንም አስተማሪ ሆንሽ ባንች የተቀረፀ ተማሪ እኔ በነሱ ቀናሁ የአንች አይነቱን ያብዛልን ክበሪልኝ የኔ ክብርት መስኪ 🙏
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 года назад
እውነት ነው እግዛብሔር ይመስን በቀለ ገለባው ከማስተማር ወቷል
@derejefissha9452
@derejefissha9452 3 года назад
መስከረም አንበሳ
@meku19
@meku19 3 года назад
አባቴ ከከባድ ሚዛን ጋር ነው የቀረብከው መድሀኒያለም ይሁንህ🤣መስኪዬ የኔ ቅመም በርቺ🙏
@derejetilahun8618
@derejetilahun8618 3 года назад
የኔ ጥይት፣ የኔ አብሪ ኮኮብ! አንቺን በምን ቃል ልግለፅሽ.. ምንም አይባክንብሽም እኮ!.
@tewahd0hymanoteyesntneshye816
@tewahd0hymanoteyesntneshye816 3 года назад
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 3 года назад
Afatetechiw, hulunim leteyekew tiyake bezerera (knock out) new yesetichiw. BRAVO MESKI👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@abebealemu9987
@abebealemu9987 3 года назад
የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርችልን
@user-fy5mk7uu6u
@user-fy5mk7uu6u 3 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ጀግና ሙሁር
@bezaamde6952
@bezaamde6952 3 года назад
ጋዜጠኛው ግን የኦሮምያ ብልፅግና አባል ነው እንዴ? ለኔ እንደዛ ነው የመሰለኝ ለማንኛውም መስኪ አትበገሬ አንጀት አርስ ናት ልክልኩን ነግራዋለች👏👏👏 ጋዜጠኛው ግን በበቂ ተዘጋጅቶ ስላልመጣ እና እውነትን ስላሌዘ ተደናግሯል።
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 года назад
I think so
@ethionov2345
@ethionov2345 3 года назад
የብልፅግና ተላላኪ ካድሬ ገመሮ ነው
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 года назад
የዘንዶው አብዮት ፈረስ ነው
@selambelete7219
@selambelete7219 3 года назад
መስየ አንች የኢትዮጵያ እውነተኞ ልጅነሽ ደግሞ ያንች እውነት ያሸንፋል በእውነት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የሚከፉፍለንን ከስሩ ንቀልልን!
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 3 года назад
"አቅማን ማወቅ ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው" ጋዜጠኛ ሆይ በእራስህ ጥያቄ ስትዘረር ሳይ አሳዘንከኝ። ክብርት መስከረም አበራ ሆይ እደጊ ተመንደጊ ተባረኪ።
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 3 года назад
ከመነሻህ ጀምሮ መስኪን በጥያቄ አስጨንቄና አሳምኜ እመለሳለው ብለህ የመጣህ ገባ ዜጠኛ ነህ መስኪዬን ሊረታት የሚችል እንደሷ እውነትና ይዞ የሚመጣና ከፓሪቲ አባል የጸደ ከሆነ ብቻና ብቻ ነው መስኪዬ በርቺልን❤
@ethiopiahagere7370
@ethiopiahagere7370 3 года назад
የክፍል አንዱ ተቁርጧል እንደዚህ አልነበረም የሚቀጥለው ፣ ያሳዝናል
@derejet
@derejet 3 года назад
መስኪ የጋዜጠኛውን ባዶነት ነው ያሳየሽን
@bbgl5736
@bbgl5736 3 года назад
ጋዜጠኛ ዘጋኝ
@fikersahle4467
@fikersahle4467 3 года назад
በጣም እንጂ👍👍😂😂
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
በጣምምምምምምምምም ይዘጋል ይህ ተላላኪ ነው ትክክለኛ ጋዜጠኛ አይደለም
@fikirchemere2670
@fikirchemere2670 3 года назад
May GOD bless you more Meski we love you😍
@Dani.boy.23
@Dani.boy.23 3 года назад
መስኪ አንበሳ እንኳን እንደዚህ አይነቱ ካድሬ ማንም አያሸንፍሽም
@tomastolara532
@tomastolara532 3 года назад
ጋዜጠ ወገንተኛ አይሆንም ቁጣ ቁጣ አይበልህ መስኪ ከባድ ሚዛን ነች
@getatubegeta9122
@getatubegeta9122 3 года назад
በጣም የገረመኝ ጋዜጠኛው ጠይቃለው ብሎ እራሱን በጥያቄ ውስጥ ከተሽዋል ጀግና
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 3 года назад
መስኪ ትንግርት የሆንሽ ዳግማዊ ጣይቱ እንደዚህ እርጋታሽ ችሎታሽ ሳላደንቅ አላልፍም ጀግኒት !!
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i 3 года назад
መሲ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ነሸ እነዚህ ተረኞች እ/ግ የጃቸውን ይሰጣቸው
@user-iq7cx6mi9w
@user-iq7cx6mi9w 3 года назад
ጋዜጠኛው ለምን ኢቲቪ አትገባም ቦታህ እዛ ነው: :
@user-ze7ql6gs4j
@user-ze7ql6gs4j 3 года назад
ትክክል😁😂
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 года назад
ካድሬ ነው ጋዜጠኛው ብሽቲ የሆነ ሰው
@daniminneapolis
@daniminneapolis 3 года назад
🤣🤣🤣
@amanueleriso3340
@amanueleriso3340 3 года назад
ተረጋጉ ልጁ ልክ ነው እኮ ብዙ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ስለምታዉቁ ነው ግራ የገባቹ።
@trhashagos7826
@trhashagos7826 3 года назад
መስኪ አንበሳ ልክ ልካቸዉን እገሪልኝ አንቺ ሂሮ ነሽ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 3 года назад
አቦ ጀት የሆነች ኢትዬጵያዊ እንዳቺ ቢሆኑ "መምህራን "ዝም ብለው ከሚያጨበጭቡ ታዬ ቦጋለ ይመቸናል ሲዘረዝረው
@memegetachewable
@memegetachewable 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል ለሁሉ መልስ አልሽ
@ericahyland695
@ericahyland695 3 года назад
እናት ወልዳለች መስከረም አበራን !!!!እሒ ልጋጋም ያለአቅሙ መስኪን አሸማቅቃለሁ ብሎ እራሱ ተሸማቀቀ መስኪ የኔ ጀግና አቤት ስነስርአት እና ንግግር ውይ የኔ ቆንጆ ከዚህ በኃላ እሒ የኦረሞ ብልፅግና ማለቴ የብልግና ፖርቲ ተላላኪ መስኪ ባለችበት ቦታ አይዞርም ውርደቱን አከናንባዋለችእና
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 3 года назад
😀😀😀😀😀😀
@derejegizaw736
@derejegizaw736 3 года назад
ጋዜጠኛው ጠየኩ ነው ምትለው ወይስ አስተማረችኝ ነው ምትለው ::
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 года назад
ይህ መች ይማራል የበቀለ ገለባው ተማሪ ነው ለዚህ ነው የደደበው
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 года назад
ከክፍል አንድ መጨረሻ ላይ የጦፈ ክርክር ላይ ነበራቹ ክፍል ሁለት ላይ ለምን አልቀጠለም
@memegetachewable
@memegetachewable 3 года назад
ይሄ ሰው እያስቆረጠው እንዳይሆን እውነት እንዳይታወቅ
@user-ee4px8nq3m
@user-ee4px8nq3m 3 года назад
ቆርጦት ነዋ ስታንጠባጥበው
@alemayehuageze5332
@alemayehuageze5332 3 года назад
ለመደበቅ የፈለገው እውነት ይኖራል።
@user-dx1ci5ue5v
@user-dx1ci5ue5v 3 года назад
ቆርጦታል እውነትን እኮ አይጋፈጧትም
@fanadessie6346
@fanadessie6346 3 года назад
የኔም ጥያቄ ነው?
@user-on6pv7nj4m
@user-on6pv7nj4m 3 года назад
መስከረም አማራ ናት እንዴ ጋዜጠኛው አማራ አማራ አበዛሳ እሱስ ምን ቢሆን ነው የተንጨረጨረው😳ለማንኛውም መስኪ ወይ ፍንክች ጀግኒት💚💛❤👌👍
@sarasarah1749
@sarasarah1749 3 года назад
መሲኪ አዎ አማራ ነች ለዛዉም ጎደሬ
@abeltsefay9662
@abeltsefay9662 3 года назад
አው የዳንግላ ልጅ ናት
@abeltsefay9662
@abeltsefay9662 3 года назад
@@sarasarah1749 እጭ ያላዋቂ ንፍጥ ይለቀልቃል ነው ሙቶ ፓርስንት አማራ ናት ግን ለምን ለዛውም ጉንደሬ ይህ ነው ግኑኝነት እያስገደለን ያለው ግን የትውልድ ቦታዋን አላውቅሹውም እንሷን እኔ አውቃታለሁ የዳንግላ ልጅ ናት
@abeltsefay9662
@abeltsefay9662 3 года назад
@@sarasarah1749 ጉጠኛ ጉንደር ፣ጉጃም፣ውሎ ፣ሽዋ እያልን ነው እየተገደልንን ያለነው ።አንድ አማራ
@user-wv6bg7pz8u
@user-wv6bg7pz8u 3 года назад
@@abeltsefay9662 በትክክል !
@mimibizuye5281
@mimibizuye5281 3 года назад
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤We love you Meski 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💯💯💯💯💯💯💯💯
@user-jo4td8ye7e
@user-jo4td8ye7e 3 года назад
መጀመሪያ ታሪክ አንብብና ጠይቅ ጥያቄህ አይነፋም😜
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 3 года назад
የዚህን ኘሮግራም አላይም ዛሬም ያየሁት መስኪ ሆናብኝ ነው እየተለፋደደ ደቂቃ ይጨርሳል አውቆ የህውሀት ግልገል ነው
@Ameha1000
@Ameha1000 3 года назад
የሀይል አለመመጣጠን...ማለቴ የእውቀት አለመመጣጠን ፍጥጥ ብሎ ወጣ😂 መስኪ አንበሲት!
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 года назад
እሳ አንበሳ እሱ ቁፍ ያለ ዶሮ ነው
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 3 года назад
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር የሚቀበል ይቀበል የማይቅበል ስራው የውጣው እንች ግን በርች
@tesfawketsla9341
@tesfawketsla9341 3 года назад
መስኪ እጅግ ደፋር ጎበዝአዋቂ ጀግና ሴት ነሺ እግዚአብሄር ብርታቱን ይጨምርልሺበርች
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
መስኪዬ ምርጥ ትክክል የኦሮሞ የበላይነት አለ እወቁት ከቻላቹ አስተካክሉ አለ በለዚያ የቀን ጉዳይ ነዉ የጁንታዉን እድል እንደምታገኙ እወቁ አለቀ
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 3 года назад
በጣም አሳዘንከኝ በዝረራ ወተሀል ዛሬ
@eyoumame513
@eyoumame513 3 года назад
መስኪ አንቺ ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም የኔ ቅመም 💚💛❤👍👍👍
@tesfamariamfeleke2113
@tesfamariamfeleke2113 3 года назад
ከውነትጋ የሚኖር ሠው ምንጊዜም በቂ መል አለው የፈለከውን ቁልፍ ያልከውን ጥያቄ ብታቀርብም መምህር መሥከረም አበራ በቂ የሆነ እውነትን ተገንብታ ያደገች ከአማራ አብራክ የወጣች ናት ። በርች እህታችን
@afrolink3882
@afrolink3882 3 года назад
ቤቲ በደንብ አድርጋ ቀርፃካለች
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 года назад
እውነት ነው ያስተማረው በቀለ ገለባው ነው ድልድም ድንጋይ።
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w 3 года назад
ጠያቂዉ በጣም ባለጌ ነህ ለምድነዉ ክፍል አድላይ ለጥያቄወን በደብ እያስረዳች እያለ የቆረጥከዉ ???
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 года назад
የጅንታው አብዮት ፈረስ የበቀለ ገለባው ተማሪ ነው ለዚህ ነው ድንጋይ የሆነው።
@user-kx4dh3tr6k
@user-kx4dh3tr6k 3 года назад
ጋዜጠኛው ግን ጤነኛ ነው?! ሚዛናዊነት ወዴት ነሽ።መስኪዬ ክበሪልኝ የኔ ደፍር
@baheilu
@baheilu 3 года назад
I LOVE... መስከረም አበራ !!!
@abdulaziz9737
@abdulaziz9737 2 года назад
ያ አላህ መ ምህር መስከረም ሽይ ያርግሽ አለህ ይጠብቅሽ እዉቀቷ እና መልሷ የሚገርም ነዉ
@ayufan3
@ayufan3 3 года назад
የኢትዮጵያ ካርታና አስተዳደር ሰሜን ደቡብ ምስራቅ ምእራብ ብቻ ተብሎ ካልተከፈለ በስተቀር ክልል በሚል ተልካሻ ስንጥቅጥቅ ተጠቃሚው የክልል ተሿሚዎች ብቻ ናቸው። ለደሀው እዳው ገብስ ነው...
@mulugetaaychewtube7640
@mulugetaaychewtube7640 3 года назад
መስኪ ጀግናችን በርቺልን ጋዜጠኛው ግን ይቀርሃል አልቻልክበትም የብልፅግና ተላላኪ ሳትሆን አትቀርም
@onedaygodwilljudgeonus.9247
@onedaygodwilljudgeonus.9247 3 года назад
ግጥም አርጎ ተላላኪ ነው።
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 3 года назад
መስከረምን ድሮ ጀምሮ ለሚያውቃት ሰዉ ምን ያህል ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንደሆነች ያውቃል ነገር ግን አዲስ ለሆነ ሰዉ ወደአንድ ዘር ያጋደለች ይመስላል:: ይሄ ስህተት ነው እሷን ለማወቅ ወደኅላ መመርመር ያስፈልጋል:: እኔ መንግስት እሷን ቢያዳምጥ ብዙ ይማራል ከሷ ባይ ነኝ:: መስክዬ ጀግና በርች👍👍👍
@belayhaileyes809
@belayhaileyes809 3 года назад
Meskishooooooyeeeee This is why we are always proud of you 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 года назад
ከባላገሩ መባረር አለበት ጋዜጠኛው
@seniabiy5101
@seniabiy5101 3 года назад
ማን ነው የሚያባረው እንዲያውም ሽልማት እንሸልመዋለን
@nazarethtube1790
@nazarethtube1790 3 года назад
The journalist is pp kadre.
@abytaddese6004
@abytaddese6004 3 года назад
so much respect ! Meski
@belachewmola4532
@belachewmola4532 3 года назад
መ/ርት መስኪ በጣም ጀግና ሴት ነሽ! ልክ ነሽ በወቅቱ ተቀባይነት ለማግኘት ለውጥ ሚመስል ነገር ተሰራ እንጅ እውነተኛ ልውጥ አይደለም እንዲያውም ጭንብሉ ሲገለጥ አሁን እነ ሽመልስ አብዲሳ ምን ዳሉ መጥቀስ ብቻ በቂ ነው ቀጥል እና ተፎካካሬ ፓርቲዎች ሰልፍ ሲጠሩ እያገዱ እነሱ እያሰለፉ በምርጫ ቦርድ ፍቃድ አግኝተው የሚወዳደሩ ፓርቲዎችን አሸባሪ እያሉ መቀስቀስ ነው እንዲሁም ማገት፣ማፈላቀል፣መግደል፣ማሰር ተለወጥን ያለው መንግስት ዋና አጀንዳው ነው
@yimamhassen8439
@yimamhassen8439 3 года назад
ጋዜጠኛው እሥቲ ማይሙት እንደ አማራ ማነው የሞተው ሥለእውነት ተናገር ከሞታቸው የባሠ አቀባበራቸው እራሱ የሚያሣዝን ሥለዚህ ለእውነት ቁም አማራ ተገደለ እንዳይሞት ድምፅ መሆን ብሄርተኛ አያሥብልም ብሄር ተኛ የሚሉት የገዳይ ተባባሪዎች ናቸው መምህርት መሥከረም ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህታችን ።
@ayufan3
@ayufan3 3 года назад
ይህ ኢንተርቪ የሚገባን የቤንሻንጉልን ካርታ አጥርተን ስናይ ነው ከግማሽ በላይ መሬቱ ከአማራ ተወስዶ በቤንሻንጉል ስም ገዢዎች የተቀራመቱት ደርግ ትልልቅ ስራዎችን የገነባባት ቦታ ናት።
@muzeyen-ti6rv
@muzeyen-ti6rv 3 года назад
መስኪ ሰላምሽ ይብዛ ይህን ጋዜጠኛ አፏን አዘጊው ጀግናነሽ
@muzeyen-ti6rv
@muzeyen-ti6rv 3 года назад
ሰላም ነው
@betelhemhaylu3727
@betelhemhaylu3727 3 года назад
ቃና ና ላይ እንደ ሰምር ሙሰልሰል ሁሌ ብናይሽ...... አንቺ ትለያልሽ ፐ ዮቱብ ላይ አንቺን ብቻ ነው ማየት ማርያምን!!!¡!!!!👌👌👌
@aseleftamenu4363
@aseleftamenu4363 3 года назад
Meskye yeni kimem berch
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
የፈረደበት የአማራ ህዝብ መቼ ነው ግን የውሸት ትርክቱ ማብቂያው መሲኪዬ በጣም የሚገርም እውቀት ነው ያለሽ በርቺ ።
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 года назад
I think, he came to challenge her, not to interview her (I don't think he is ገለልተኛ). She is stronger than he thinks..... good job Meski, berchi
@kokebmitiku8313
@kokebmitiku8313 3 года назад
አፍ አፍዋን ብትላት የትም አትደርስም ስለእውነት የቆምች አንድ ብርቅዬ እህታችን እሷ ናት በርቺ መስኪዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@Tube-xj7hm
@Tube-xj7hm 3 года назад
መሲየ እደው ሌላም አልልሽ ስላምሽን ብዝትትጥ ያርግልኝ ጀግና ነሽ
@user-ch3fq7tc4z
@user-ch3fq7tc4z 3 года назад
እና በኦሮሚያ ክልል ጎን ሆነችና የኛ ነች ነው ወይ እነ ሁሉ ኬኛ
@mamemame7275
@mamemame7275 3 года назад
Yigermalu kegnawoch Washington DC be Vargnia ena be Meryland mehal nat Liyu tikm yemibal neger yelem
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 3 года назад
መስኪ የኛ ሙጡቅ የጣይቱ ልጅ ! ጋዜጠኛው ግን የሆነ ጭብላም ነው ።
@user-xh9wo5yo6g
@user-xh9wo5yo6g 3 года назад
መስኬዬ ንግግር እኮ የማይጠገብ ነው በርቼልን የኛ ዳግማይት ጣይቱ ውድድድድድ አረግሻለው
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 3 года назад
መተክል ያማራ ነው።
@manallaaa1651
@manallaaa1651 3 года назад
ወይኔ ምን ላድርግሽ በምን ቃል ልግለፅሽ ጎበዝ በርችልኝ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@afrolink3882
@afrolink3882 3 года назад
ልጁ ltv አክስሞ ደግሞ አሁን ይህን ቴሌቭዥን ሊያከስም እኝኝኝ ይላል :ሳይዳ ይዞ ይጠይቃል
@berhanedeg.7018
@berhanedeg.7018 3 года назад
Mesike -The brilliant Lioness.
@bizuhant6067
@bizuhant6067 3 года назад
Balageru TV የዚህን ልጋዜጠኛ performance እንደገና ሊያጤነው ይገባል።
@zuzua3789
@zuzua3789 3 года назад
ትክክል ነው የምትናገረው የኔ እህት
@finabusiness3236
@finabusiness3236 3 года назад
Her understanding about the nature of politics of the Ethiopia is very simplistic .
@hirutketsela5912
@hirutketsela5912 3 года назад
ጋዜጠኛው ሲጠይቅ ፈርቶና ተጠንቅቆ ነው መስኪ በራስ መተማመንሽ ደስ ይላል
@dannydesalegn8467
@dannydesalegn8467 3 года назад
ጋዜጠኛ ሳይሆን ካድሬ ሆኖ ነው የቀረበው መስከረም ግን በደምብ ጎል አስቆጥራለች በረችይ እህታችን ለህዝብ መቆም ትልቅ ከፍታ ነው ።
@nanazeethiopia2892
@nanazeethiopia2892 3 года назад
Meski Hero. WAW....you are amazing
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 3 года назад
የሴት ሚኒስተሮች በተመደቡበት በታ ስራቸውን በሚገባ ይሰራሉ ብለሀል ሴት ነክ በሆነ ነገር ግን ድምጽ ማሰማት አለባቸው ምክንያቱም በሚያገባቸውም በማያገባቸውም ቦታ ስለሚታዩ ባሉበት ቦታ ተጠቅመውም ተጽኖ መፍጠር እንደሚችሉም አትዘንጋ
@emirubelay2712
@emirubelay2712 3 года назад
አገራችንን የሚያድን ሀሳብ አለሽ ጎበዝ
@catsanddogs7268
@catsanddogs7268 3 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኝነት ተዘቅዝቆ ተሰቅላል
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 года назад
ውይ መስኪዬ ትክክለኛውን እውነታውን ሳትፈሪ በመጋፈጥሽ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ። እውነት ሁልግዜም እውነት ናት በፓርላማ ጠፋ የተባለ ህዝብ እኮ አማራ ነው። 2.5 ሚሊየን????
@davoosm7087
@davoosm7087 3 года назад
Meski konjo our pride we love❣you so much. We are lucky to have you.💚💛❤💯✔
@magosejemberie2162
@magosejemberie2162 3 года назад
my model of being reactionist and human right defender
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 3 года назад
መስክዬ የኔ ጀግና አደበትሽ እዴት እደሚጣፍጥ ሽህ አመት ኑሪ
@messiyonastube6113
@messiyonastube6113 3 года назад
ጋዜጠኛው ግን ቁጥር ሁለት ቤቲ ጉማሬዋ ነው ቀጥታ እነ ስም አይጠሬ ልክውት ነው ግን የመስኪን ጭንቅላት በደንብ አሳየህን በስመአብ ልዩ እኮ ነሽ ለእኔ መስኪ ጀግና ሚለው ቃል እራሱ ያንስባታል ጋዜጠኛ ተብየው እኬ ጥያቄ ስጠይቀው አለባብሶ ወደ ሌላ ጥያቄ ይገባል እንጅ መልስ አይሰጥም በስመአብ ኑሪልኝ መስኪየ
@chewatube702
@chewatube702 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ መልካም መስኪዬ እውነት ያሸንፋል አይዞሽ!!!
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 3 года назад
#መስኪ# እናትሽ ወልዳሻለች ፤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይቀድስሽ ፤ ልዩ ነሽ ፤ ከብልግና 100,000 ተከፋይ ካድሬ አንዷ የሴት ጀግና ትበልጫለሽ ፤ ንግግርሽ ሁሌም ፍንትው ያለ ነጭ እውነት ነው ።
@jerusalemtemesgen6566
@jerusalemtemesgen6566 3 года назад
እውነት ነዉ እኮ እያወራች ያለቸው መካድ አይቻልም!! So proud of u Meskii!!
@user-xu1bn8ld1c
@user-xu1bn8ld1c 3 года назад
ጀግና ማለት አች ነሽ መልስሽ በራስ መተማመንሽ በእውነት ጀግናነሽ በርች
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 3 года назад
She is incredibly amazing and smart tell it like it’s,the problem in Ethiopia is Ethnic federalism because of this we still argue this issue for the long time we need to stop it and build the country together Nobody better than The other we all brother and sisters in 21st century you talking about tribes,it is stupid we got to stop it
@user-gk5mb9gx3j
@user-gk5mb9gx3j 3 года назад
መሢ የኔ ጀግና ጋዜጠዉ እረኛ ነህ ተበልተሀል
@user-mk3hw6lp8x
@user-mk3hw6lp8x 3 года назад
እንቁ የሆንሽ ልጅ አድማጭ ካንተ የበለጠ ይረዳታል ህዋት አምላኪ የነበርክ ነህ አሁን ደሞ የኦሮሞ ነህ አጠያየቅህ ስውን ለማሸማቅ ነው ልጅት ግን ጥይት ናት
Далее
BEST Auditions from America's Got Talent 2024 So Far!
1:39:12