Тёмный
No video :(

የኛ ነገር Yegna Neger መምህርት እና ፀሃፊ መስከረም አበራ ጋር Part 2 | ክፍል 2/2 

Balageru TV
Подписаться 466 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@ethwt
@ethwt 3 года назад
መስከረምን አላማድነቅ አይቻልም፣ በፍጥነት የማሰብና የማሰላሰል አቅም አላት፣ መታደል ነው፣ ጀግና ነሽ በርቺልን እናመሰግናለን መስኪ
@abrahamwodajnew9898
@abrahamwodajnew9898 3 года назад
በእውቀት እና ሀቀኝነት ላይ የተመሠረተ መልሰ ይሉሀል ይህ ነው ። መሰኪዬ ረዥም እድሜ የጭቁኖች አምላክ ያድልሽ❤❤❤
@negashabegaz8160
@negashabegaz8160 3 года назад
መስኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንተ ግን የስራህን ይስጥህ !!!!
@freyfeked9001
@freyfeked9001 3 года назад
Absolutely
@Robely-v9b
@Robely-v9b 3 года назад
@@ibnkhaldun786 ደነዝ
@tsegayedeboch5679
@tsegayedeboch5679 3 года назад
ዋው በጣም የሚገርም ዝግጅት ት ነው ነጭ ነጩዋን ማለት ይሄ ነው መስከረም በፊትም አሁንም ሳላደንቅሽ አላልፍም የሴቶች ተምሳሌት ነሽ በርቺ
@abrahamwodajnew9898
@abrahamwodajnew9898 3 года назад
ባላዋቂነታቸው ሀገሬ እኔም ታሳዝነኛለች መሰኪየ 💪💪💪❤❤❤❤
@danieltarekegn4521
@danieltarekegn4521 3 года назад
አቦ ጀግና ሴት ነሽ ከዕውቀት ጋር ነው
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 2 года назад
.አበሣ.ናት
@user-wl3id9ew8g
@user-wl3id9ew8g 3 года назад
አይ መስከርም መስከረም አሉሽ አይበቃሽም የኛ ጀግና
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 3 года назад
በጣም ልክ ነህ ከመስከረም እስከ ጳጉሜ ነበር መባል ያለባት👏👏👏
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 года назад
@@yeshifananegash2793 ጀግና።ሁለተኛዋ።ጣይቱ
@abrham1130
@abrham1130 3 года назад
ኧረ ጋዜጠኛ አልቻልክም እግዚአብሔር ይርዳህ
@birukabate5455
@birukabate5455 3 года назад
EXACTLY, YOU DEFINED HER. THANK YOU!!
@wangarilagere3628
@wangarilagere3628 3 года назад
መንደርተኝነት ጀግንነት
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 3 года назад
መስየ መልስሽ ከክላሽ ጥይት ይፈጥናል አቦ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጀግና ነሽ
@luckyseven7022
@luckyseven7022 3 года назад
ዳግማዊ ጣይቱ ነሽ እግዜአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና አንድ ኢትዮጵያ ❤️🤞🏾
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 2 года назад
እቺ ጊንጥ ነት
@mariyahiwi1168
@mariyahiwi1168 3 года назад
መስኪ የኛ ድምፅ።
@tigid9886
@tigid9886 3 года назад
መስኪዬ የእውቀት ክምችት ለየት ትያለሽ በጣም እናከብርሻለን ❤
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b 3 года назад
የልቤ እኮነሽ መስኪየ ዘርሽ ይባረክ የኔ ጀግና፡፡
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 3 года назад
Intellectual Ethiopian versus OLF. This lady is Tiger she could devour any anti Ethiopian in to pieces. Thank you my dear Meskerem
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 3 года назад
ክብርት መስከረምን ለመጠየቅ እውነት ይዞ እንጂ አስመስሎ ስለማይቻል ዘጠኝ ጊዜ በዝረራ ከመሸነፍ አለቀ,በሌላጊዜ ማለትን ይመርጣሉ።
@hananamhara701
@hananamhara701 3 года назад
የማደቅህ ጋዜጠኛ ነበርክ ዛሬ ወረድክ በጣም ወረድክ መስኪ ጀግና ነሽ
@omega1652
@omega1652 3 года назад
Same here
@catsanddogs7268
@catsanddogs7268 3 года назад
የማደንቅህ ነው ያልሽው? አታውቂውም ነበር ማለት ነው
@AdeyTube3
@AdeyTube3 3 года назад
ልጁ ሁሌም በዕዉነት እና በመርህ የሚሟገት ፅንፍ ያልያዘ ጋዜጠኛ ነዉ።
@AdeyTube3
@AdeyTube3 3 года назад
ልጁ ሁሌም በዕዉነት እና በመርህ የሚሟገት ፅንፍ ያልያዘ ጋዜጠኛ ነዉ።
@hohoywedewayseku1934
@hohoywedewayseku1934 3 года назад
Ewnetshen new
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 3 года назад
መስኪን በቃ ለአዲስ አበባ ከንቲባ አስተዳደር መርጫታለሁ !!እስቲ የምትደግፉ እጅ ወደላይ !!!
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 года назад
በጣም ጥሩ ሀሳብ
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 3 года назад
@@cvf5013 ምንም ጥያቄ የለውም ጥልቅ እውቀት !!
@yohanisbelay3791
@yohanisbelay3791 3 года назад
ትክክለኛ ሀሳብ
@mohammededris7491
@mohammededris7491 3 года назад
አዲስ አበባን ለማስተዳደር እውቀት አደለም መስፈርቱ :መስፈርቱ ኦሮሞ መሆን አለባት ዝም ብንል ነው ሚሻለን ሆድ ይፍጀው
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 3 года назад
@@mohammededris7491 ዝምታ ምርጫ አይሆንም ኢትዮጵያ አ/አ የሁላችንም ናት !!
@melakukassa4033
@melakukassa4033 3 года назад
የአስተሳሰብ ጥራት ምሳሌ መስኪ!
@nasarasara7701
@nasarasara7701 3 года назад
ጀግንነት ከእውቀት ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይላል በራስ መተማመን
@teusewteketel2323
@teusewteketel2323 3 года назад
መስኪ ጀግና እንዲህ አራግፈሽ አስጪልኝ እስኪ
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 3 года назад
እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ!!፣ደጋግሞ እውቀቱን ይስጥሽ።
@sm910
@sm910 3 года назад
She's good at it & I love her ❤
@user-sy4bk1vz1v
@user-sy4bk1vz1v 3 года назад
መስኪ የምትገርሚ አዋቂ ሙሁር ነሽ በጣም ነው ያከበርኩሽ
@ea9783
@ea9783 3 года назад
ስንት የአዲስ አበባ ልጅ አረብ ሀገር ሞቶ ማን ሬሳ ጠየቀ?
@user-wl3id9ew8g
@user-wl3id9ew8g 3 года назад
ሆድ ይፍጀው
@salemeyu9858
@salemeyu9858 3 года назад
ቀሽም ጋዜጠኛ ነክ መስኪ ግን ብርክ በይልኝ የየኔ ውድ
@yetnayetkassa9657
@yetnayetkassa9657 3 года назад
Lik neshe selamy
@hohoywedewayseku1934
@hohoywedewayseku1934 3 года назад
Balege yemotek mutecha endet endetshwedku arif gazetega neber yemimesleg ahun Interview arege Le baleseltan teketari activities 🐶 Meski egzabeher yetebekelen k dedeb. teketari yetebekesh kelela yehunsh amen
@jamparound68
@jamparound68 3 года назад
ታዲያ ምን አሳደበሽ? Idiots you are Butcher
@jamparound68
@jamparound68 3 года назад
@@sm910 አንቺስ ልጁን ቅቤ ነዉ የቀባሽዉ? በቃ አትተንፍሱ አላችሗቸዉ
@hanlul2337
@hanlul2337 3 года назад
በጣም ምታኮሪይ ጀግና ሴት ነሺ የ አማራ ህዝብ ሊጠብቃት ይገባል 🙏
@sintayehutadese8812
@sintayehutadese8812 3 года назад
መስኪ በጣም ትችያለሽ ለተለጣፊ ተደማሪዎች መዶሻቸው ነሽ በርችልን
@thomassimachew6122
@thomassimachew6122 3 года назад
ጥይት የሆነሽ ልጅ 💚💛❤
@tigstdubale5425
@tigstdubale5425 3 года назад
💯
@Dudu53561
@Dudu53561 3 года назад
ደስ የሚል ውይይት ነው ተመችቶኛል የመናገር ነፃነት /የመወያየት ሒደቶች ይጎልብት በአመክንዮ እንሸናነፍ!!! ብልህ ሴት አስተዋይ መላሽ ደስ የሚል ስሜት ያለው እውነተኛ ውይይት ግን ለምን አለቀ?? እባካችሁ ቀጥሉ !!!
@kaleabendale8459
@kaleabendale8459 3 года назад
ስንቱ ምስኪን ደሀ የአረብ መጫወቻ ሆኖ ሲቀር ማን እስታወሰው ?
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 3 года назад
ባለብሩህ አእምሮ መስኪ 😍👍👍👍
@yohannessisay5474
@yohannessisay5474 3 года назад
የተዘጋጀበትን የተንኮል ጥያቄዎች በሙሉ በሚገርም ኮንፊደንስ እና የሞራል የበላይነት አፈራረሰችው።
@nanidh5642
@nanidh5642 3 года назад
Exactly!
@meba1792
@meba1792 3 года назад
Betam betam she is so wonderful.
@yarab4997
@yarab4997 3 года назад
በትክክል መሲ ትከብደዋለች እሱ የተላከ ሌባ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 года назад
@@mvab3252 ከየት ነህ ? ከብሄረ ጁንታ ወይስ ከኬኛ ኦሮሚታ 🤣😁😂😃
@user-ze7ql6gs4j
@user-ze7ql6gs4j 3 года назад
Really she is so hero👍
@abrahamwodajnew9898
@abrahamwodajnew9898 3 года назад
መምህርት አከበርኩሽ🤙
@belenibab9120
@belenibab9120 2 года назад
ኑሪልኘ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን በደሙ ይሸፍንሽ!!!
@beloved1900
@beloved1900 3 года назад
መስኪ ይሄንን ተከፉይ ካድሬ አፍ የምታስይዝ ጀግኒት እክ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@kassamengistu3119
@kassamengistu3119 3 года назад
ጀግና ነሽ መስኪ ልበ ሙሉ ያመንሽበትን የምትናግሪ!!!
@zinashabera7803
@zinashabera7803 3 года назад
ልክነሸ መስኪ አደሎ አለበት ትክክል በርቺ
@abrahamwodajnew9898
@abrahamwodajnew9898 3 года назад
የኔ ማርርርርርር መስኪየ ❤💪❤
@zereyakobking4039
@zereyakobking4039 3 года назад
መሰከረ ከዓይን ያውጣሽ ጎበዝ አዋቂ 💚💚💚💚 💛💛💛💛 ❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 3 года назад
ከምር ልጁ ግን ሙያዉን ተምረህሳይሆን እንደ ብልጽግና ቀምተህ ነው እሚመስለው ሆ አንበሳ ነሽ የዘመኔ ጣይቱ በርችልን 💓💓💓💓
@ericahyland695
@ericahyland695 3 года назад
ክክክክክክክክክ
@user-ch3fq7tc4z
@user-ch3fq7tc4z 3 года назад
ዥልጥ ተረኛ ስትሆን እውቀት መስፈርት አይመስለኝም ብቻ የታዘዘበትን መናገር
@selamtefera6597
@selamtefera6597 3 года назад
እውነቱን ጋቺልኝ ይሕን አድርባይ ጋዜጠኛ
@hohoywedewayseku1934
@hohoywedewayseku1934 3 года назад
Bmigeba tegtwal ergetega neg ye kefeluten yekebeluTal kkkkk
@user-up3zu2go6o
@user-up3zu2go6o 3 года назад
ይህ ግን ኦሮሞ ልኮት ነው እዴ የሚጃጃል ምን ይመስላል እሽ ኮተት
@enough1754
@enough1754 3 года назад
አደርባይ አይደለም መጠየቅ ያለባትን ጠይቋል ልታደንቀው ይገባሃል የህዝብ ጥያቄ ነው የጠየቃት።
@redietwolde4341
@redietwolde4341 3 года назад
Gobez gazetegna new, yehuletunim ewketina mitket new yeteredahut.
@chewatube702
@chewatube702 3 года назад
💚💛❤️መስኪ ነፍሴ ስወድሽኮ!!!😘
@girmacheweraya9490
@girmacheweraya9490 3 года назад
Meskerem great to see you explain this journalist you are fearless great knowledge and brave heart
@Gionawit16
@Gionawit16 3 года назад
መስኪ የኔ አንጀት አርስ እውቀት፣በራስ መተማመን፣የቃላት አጠቃቀም፣የምታስረጅበት መንገድ በቃ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል። ጀግኒት💪
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 3 года назад
ወይ ዘላለም ምን ነካህ የአዲስ አበባ አስተዳር እሬሳ እያስመጣ መቅበር መቼ የጀመረው ስራ ስንት ኢትዮጵያውያን በውጭ ሲሞቱ ለምን አስመጥተው አይቀብርም????
@senaitadmassie7305
@senaitadmassie7305 3 года назад
Meski you are so matured , fair and knowledgeable woman. Keep it up!!!
@berhanedeg.7018
@berhanedeg.7018 3 года назад
Meskie - The Lioness is roaring. Jaw dropping response. She is so far sighted - Brilliant.
@netsimesfin9831
@netsimesfin9831 3 года назад
መስኪየ የኔታ ላይ ብቻ ቅርቢ ይሆ ጋዜጠኛው አያስጨርስም ዝም ብሎ ነገር ነው
@enough1754
@enough1754 3 года назад
ክክክክክክክክክክ
@ethiopiahagere7370
@ethiopiahagere7370 3 года назад
እኔ ከዚህ ልጅ አጠያየቅ የተረዳውት አሸማቅ ምት ተብሎ ተከግሎታል ፣ መስክ ጀግኒት አልቻልካትም አንታ አሳፋሬ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 года назад
ስህተት ነው መረዳትህ እሷ እደሱ አሰብኩ አለች እደውም የኔንም ጥያቄ ነው የጠየቀልኚ
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 3 года назад
Donkoro Gazetga
@birhanetadesse5138
@birhanetadesse5138 3 года назад
መስኪ እኮ ልዩ ናት! እንደ አመጣጥህ ተስተናግደሃል!ጋዜጠኝነት ግን ከወገንተኝነት የፀዳ መሆን አለበት ! ጥያቄህን በመረጃ አስደግፈህ ማቅረብህ መልካም ሆኖ ሳለ ,መስኪ ገና ሃሳቧን ተናግራ ሳትጨርስ, በመሀል ያንተን የብልጽግና ጠበቃነት በጉልህ ማንፀባረቅህ ሙያህን ያወርደዋል:: ለጠጣር ጥያቄ ጠጣር መልስ ሲሰጥ የምትፈልገውን ብቻ ለመስማት ክርክር መግጠሙ ምን ይሉታል? ያልጠበከዉንም ምላሽ ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ሁን እንጂ አትናደድ! ለሌላ ግዜ control ur facial expressions. ሆሆ ..... #" አንቺው ታመጭው, አንቺው ታሮጭው "
@meryet298
@meryet298 3 года назад
ትክክል ለመስማት አልመጣም ሰውዬው
@ethiofirst9836
@ethiofirst9836 3 года назад
አይ መስኪ እምትገርሚ ሴት❤️አንበሲት ክበሪልኝ የኔ ማር በእውነት ::ጋዜጠኛው ግን እባክህን ውሃ ከማያነሳ ጥያቄ ውጣና ለወደፊት ለኢትዮጵያውያን ጠቃሚ ጥያቄዎችን አቅርብላትና ምጡቅ የሆነውን ሃሳቧን ትንገረን ✌️መስኪ❤️❤️❤️
@henokezt
@henokezt 3 года назад
መስከረምን ላይክ ግጯት
@bari9513
@bari9513 3 года назад
አንበሲትበበቄ ሁኔታ መልሰሽዋል እናመሰግናለን
@mumuye5
@mumuye5 3 года назад
ጋዜጠኛው ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለኦሮማ ብልፅግና አገልጋይ የሆነ ነው
@els6496
@els6496 3 года назад
በጣም ይገርማል የጋዜጠኛ ስነስርዓት የለውም
@menlikezion6196
@menlikezion6196 3 года назад
Exactly
@els6496
@els6496 3 года назад
እንዳንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በዛ ያለ ሰው ቢኖር ኖር እነዚህ ዘረኞች ኢትዮጵያን እንደዚ አይጫወቱባትም ነበር።
@ethio5253
@ethio5253 3 года назад
ክክክክክክክ
@hiwehabshawityoutub8342
@hiwehabshawityoutub8342 3 года назад
መሰኪየ የኔ ጀግና በሔደችበት እውነትን ይዛ ነው ምትታገል በምንም ብትላት በምንም ታሳምንሀለች እንጂ አትረታም እውነተኛ ጀግኒት ነች ነፍ አመት ኑሪልኝ እሰኪ እንደኔ የምትወዷት ላይክ ግጯት
@hayataota1130
@hayataota1130 3 года назад
እኔ እኮ ከስንቱ ልመድብሽ አንች ሁሉም ቦታ ላይ ብትኖሪ ደስ ባለኝ
@carksonic1237
@carksonic1237 3 года назад
አንቺ ውብ ሴት አንቺን አለማድነቅ አይችልም መስኪዬ እወድሻለሁ የኔ ምርጥ ኑርልኝ!!!
@momenahibrahim5066
@momenahibrahim5066 3 года назад
ኡኡኡፍፍፍፍ ጀግና እኮነሽ አናት አናቱን አለችው እኮ እሱ ፅፎ ተዘጋጂቶ ሊያሳቅቃት ነበር የፈለገ ግን ጀግናዋ አልተቻለችም አላህ ይጠብቅሽ የኔ ጎበዝ ተንታኝ
@zufanshabeshakitchen5665
@zufanshabeshakitchen5665 3 года назад
Meskerem You're every quality to be PM. Thanks for your honesty
@lahopeful9003
@lahopeful9003 3 года назад
MESKIYE, COURAGEOUS BRILLIANT PERSON ....BE BLESSED
@sightseeing40
@sightseeing40 3 года назад
be oromo tilacha nalawa yezore set nat.
@ethaa669
@ethaa669 3 года назад
አንች በንጹህ አስተሳሰብ የተቀረጽሽ አምላክ ይጠብቅሽ።
@truthprevail8939
@truthprevail8939 3 года назад
የኢትዮጵያ እናት እንደ አንቺ አይነቷን እልፍ ትውለድ :: ድንቅ ሴት ነሽ :: እንቺን ለፈጠረ እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል::
@bezayemadnaki5293
@bezayemadnaki5293 3 года назад
Amene
@sadhguru-lifeandyoga5239
@sadhguru-lifeandyoga5239 3 года назад
👍👍👍👍👍
@sarasarah1749
@sarasarah1749 3 года назад
ከዉቀት ነፃ ነህ ነፍሴ መስኪን አችላትም😅😅😅
@hohoywedewayseku1934
@hohoywedewayseku1934 3 года назад
Ere yekereben sament belela engeda tew enji tensh ye meski miker atatemew wey bitehen akereb
@tigistabreha392
@tigistabreha392 3 года назад
This girl she's the most amazing girl strong she could be a leader of Ethiopia
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 3 года назад
አንጀት ነዉ የሚያሪሰዉ መልሷ።
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 3 года назад
ስንት ሰው ውጪ የሞተ አለ በተለይ አረብ አገር ስንቶች አብደው በሚዲያ እየተለመነ ስንትቹ ታመው የሰው ያሉ ሲሉ ማን አያቸው እነዚህ ናቸው አብረው የኖረውን ሰው የሚያባሉት በተረፈ ቃዜጠኛው ጎበዝ ጠያቂ ነኘ ለማለት ከምትፍጨረጨር ሰለእውነት ለህሊናህ ስራ መስኪ ሐሳብሸን ያለምንም ሸንፈት መግለጸ ጀግና ነሽ
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 3 года назад
መስከረም አበራ ዕውነተኛዋ ኢትዮጵያዊ በርቺልን።
@meku19
@meku19 3 года назад
ለሌላ ግዜ ኪሎህን አስተካክለህ ና! ትከብድሃለች አባቴ!
@getahunshibeshi3866
@getahunshibeshi3866 3 года назад
Mnm atekebdem. Betam kelal Nate.
@mamemame7275
@mamemame7275 3 года назад
@@getahunshibeshi3866 aerachun belachu Amhara be ewket engi sew bemegdel aeydelem
@worknehtesfayie9064
@worknehtesfayie9064 3 года назад
መስከረም ሙሉ ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ባላገር ግን ማነው የላክው አህያ ነህ አብይ ነው የላከው
@ethiopiahagere7370
@ethiopiahagere7370 3 года назад
ምንም እሸማቅቅ ተብሎ ቢከፈልህም ፣ አቅምክን ማወቅ ነበረብህ አንተ አሳፋሪ መስኪ ጀግኒት አልተቻለችም ከመስኪ ጋር ለመቅርብ እውቀት ይጠይቃል
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 3 года назад
እስከ ዛሬ ስለኢትዮጵያ ብለሽ ምት ከራ ከሪን የሚመስለኝ ለአንድ ብሄር ነው አንቺ በቃ ደምበኛ አማራ የተማር ብሎ ለአንድ ብሄር መቆም አላየው
@nanidh5642
@nanidh5642 3 года назад
Ethiopia Hagere Perfectly said!!!👌👍👏
@yaredlb5430
@yaredlb5430 3 года назад
Wow መስከረም ... that's all I can say...
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 3 года назад
በእኩልነት እንኖራለን ወይም በእኩልነት እንጠፋለን: እዉነቱ እሱና እሱ ብቻ ይመስለኛል:: ጥያቄዉ በሚመስል ነገር ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል:: የእኩልነት ፀር የሆነ ባንዳ ብቻ ነዉ::
@trhashagos7826
@trhashagos7826 3 года назад
መስኪዬ የኔ አንበሳ
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 года назад
ትርአዝዬ የኔ ማርርርርርርርር እኔ ለትግራይ ሕዝብ ልዪ ፍቅር ነው ያለኝ አንቺ ደሞ ትግራዋይ ሆነሽ የመስኪን ምልክት እና ሚዛናዊነት ተገንዝበሽ ክብር ስለሰጠውሽ ይበጥ ወደድኩሽ
@trhashagos7826
@trhashagos7826 3 года назад
@@vasilivasili9077 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ አዲስ አበባ ተወልጄ ያደኩ ልጅ ነኝ በዘር አላምንም ሁላችን ኢትዮጵያዊያን ነን በመሲኪ በጣም ነዉ የምኮራዉ በጣም ነዉ የምወዳት
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 года назад
ትርአዝዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ማርርርርርርርርርር
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 года назад
@@trhashagos7826 ትርአዝዬ እኔም አሁን ካገር ውጭ ብሆንም ውልደቴም እድገቴም አ/አ ነው
@trhashagos7826
@trhashagos7826 3 года назад
@@vasilivasili9077 እኔም እንዳንቺ ኑሮዬን በዉጪ ከደረኩ ቆየሁ
@geremewmolla6837
@geremewmolla6837 3 года назад
Proud of u Mesikerem!! RIP for the journalist!!
@sarahailu2679
@sarahailu2679 3 года назад
ጀግኒት በጣም ነው ውስጤን ያረካሽኝ እንደ በረዶ ነው አሟሞተሽ የላክሽው ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽው እውቀትና ድጋፍ ልዩነቱን አሳየሽው በርቺ የምትወጅው አምላክ ይጠብቅሽ🙏 ጋዜጠኛው ትርፍ ግዜ ሲኖርህ እየደወልክ አስተምሪኝ በላት 🤪😜😹
@legal7279
@legal7279 3 года назад
መምህር መስከረም እንኳን ተወለድሽ ጀግና !!! ጋዘጠኝነት እንደዝህ በጎሳ እምነት ስታወር ያሳፍራል:: ከእውቀት ነፃ የሆነ ጋዜጠኛ ማፈርያ!!!
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 года назад
ጋዜጠኛው 👈🏻አትችላትም ልጅቷ ቅመማ ✋ቅመም 👌ነች የዝንብ ጠንጋራ የማወቅ ብቃት አላት እንኳን የአስመሳይ ጠንጋራ ፖለቲከኛ ልጅቷ ልጅ ነበረች ልጅቷ ልጅ ነበረች .....👍👌✌️🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@tesfuasfaw
@tesfuasfaw 3 года назад
መስኪ ነፍሴ!!!!
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 3 года назад
መስኪዬ የኔ ቅመም ታሪካዊ ንግግር ነው እውነት ብትመርም ይዋጧት 🙏💚💛❤️
@hailudebello3893
@hailudebello3893 3 года назад
መስኪ ነገሪው ይሄን ውታፍ ነቃይ ዝባዝንኬ ጋዜጠኛ ተብዬ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ተባረኪ አሁንም አሁንም አንደበትሽ እውነት እና እውነት ያናግርሽ በርቺ 👍👍👍
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 года назад
እውነት ከእውቀት ጋር ያደለሽ መልካም ሴት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤
@user-vu3ni4cd6p
@user-vu3ni4cd6p 3 года назад
ለብልፅግና ተሟጋቹን ጋዜጠኛ እንደ ቢቢሲው ሃርድ ቶክ Stephen Sackur ኮስተርተር ቢል፣ለማፋጠጥ እና ለማናደድ ቢሞክር ወዲህ ቢል ወዲያ ቢል አምበሲት መስኪ የኛ ሙሉ ሴት አዝረክርካ ጣለችው። አንጀት አርስ በርችልን እህታችን መፅሃፍሽንም እየጠበቅን ነው በቶሎ ይውጣ
@manallaaa1651
@manallaaa1651 3 года назад
እየመረረው እንዲውጥ አደረገችው
@user-xd7qr9fc5j
@user-xd7qr9fc5j 3 года назад
መስከረም ፈጣሪ ጤናውን ሰጥቶ በጤና ጠብቆ ይሄንን የጎጥ ልክፍት ከዛች ሃገር አባሪልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@eyu3852
@eyu3852 3 года назад
ጀግኒት መስኪዬ
@abaymetekya5362
@abaymetekya5362 3 года назад
ምናይነት ትንታክ የሆነች ልጅናት አልቻላትም ዝብሎ እትትትትት ይልባታል ክክክክክ ያሳቀኝ መጨረሻላይ ነዉ ተናዶ ሳያስበዉ ተመልካቾቻችን አለና ዘገዉ
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 года назад
💕💕መሥኪ💕💕 ቅመም እንደ ንብ ጠዝጥዥልኝ ይሄን ዥልጥ 💕💕💕💕💕💕 እግሩን ሰቀለ መጨረሻ ላይ😂😂ክክክክ ቆየት ብትል ጭብልህን እና ጨርቅህን ታወልቅ ነበር😂አሣምረህ
@teddyw6797
@teddyw6797 3 года назад
መጀመሪያ ከአቀማመጣቸው እንነሳ መምህርት መስከረም ጀርባዋን አሳርፋ ረጋ ብላ ጥያቄዎችን ትመልሳለች (እንደውም ተጠያቂ ሳይሆን ጠያቂ ነው የምትመስለው)። ጋዜጠኛ ዘላለም የወንበሩ ግማሽ ላይ ተቀምጦ ወገቡን አጉብጦ ወደ መስከረም እየተሳበ እንደመቆጣትም እያለ (intimidate) ነው የሚጠይቀው ወይም የሚቆጣው። የመስከረም በጠለቀ እውቀት ላይ የተመሰረቱ ማብራሪያዎች ምቾት አልሰጡትም። አፋጣጭ (combative) ለመሆን ሞክሯል መስከረም ግን በሰከነ እና ምክንያታዊ (logical) በሆነ ሁኔታ መልሳለች። የመስከረም ከላይ ወደ ታች እየተመለከተች (commanding) ሆና ነው የምትመልሰው። ጋዜጠኛው አጐንብሶ (submissive) ሆኖ ነው የጨረሰው። በጋዜጠኝነት አቀማመጥ (posturing) የድምፅ ከፍታ እና ዝቅታ ምክንያታዊ መሆን አለበት። የዝግጅት ወይም የእውቀት ማነስን ቆጣ በማለት እና ወደ ተጠያቂዋ በመሳብ ጋዜጠኛው ያሳየው ሁኔታ የሙያ ማነስን (unprofessional) መሆንን ያሳያል።
@fikertefirew3374
@fikertefirew3374 3 года назад
She is Amazing! OMG
@wandyb8999
@wandyb8999 3 года назад
meski my Queen 👸💚💛❤️i love u so much , i can't wait to read u'r book ✊✊
@ismaelmohammed3240
@ismaelmohammed3240 3 года назад
ሚዲያውን ስላገኘህ መጠየቅና በእውቀት ተደግፎ መጠየቅ ይለያያል ደረጃን ማወቅ አለብህ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 года назад
ምን ለማለት ነው እደዚህ በእውቀት የበለጸገ እሚጠይቅ አስተዋይ ጋዜጠኛ እና እኔ አላጠኘሁም ወገተኛ አንሁን እባካችሁ
@hayataota1130
@hayataota1130 3 года назад
ዝም ብሎ በል የተባለውን ብቻ ነው የሚጠይቃት
@mamemame7275
@mamemame7275 3 года назад
@@tigistzeray8047 gerefechw ye enante aewaki yihe new kkkkkk
@ismaelmohammed3240
@ismaelmohammed3240 3 года назад
@@tigistzeray8047 አላውቃት አላውቀውም ወገንተኝነቱ የቱጋር ነው ቆንጆ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 года назад
@@ismaelmohammed3240 እእየነገራትት እየስማህው እንንተም ስትሰማ ስው ሰው እእሚለውን ጆሮ ክፈት እሺ
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 3 года назад
ድንቅ መስኪ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ምን ይባላል እውነት እውነቱን ብቻ ቁጭ
@yimamhassen8439
@yimamhassen8439 3 года назад
መሥከረም አበራ በእውነት ላይ የተመሠረተ ሀሣብሥለምታ አቀርቢ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህታችን
@genetnoreh4532
@genetnoreh4532 3 года назад
Wow very impressive our hero God bless you 🙏❤ 🙏 👏 my sister ❤
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 3 года назад
ሰው እኮ ነሽ ከልብሽ የአደስ አበባ ልጅስ ብትሆን ቆይ የአደስ አበባ ልጅ አዳነች አበቤ ከመጣች ሀረብ አገር አልሞቱም
@wukyanosmedia3729
@wukyanosmedia3729 3 года назад
መስከረምን አለማድነቅ እጅግ ንፉግነት ነው። እጅግ በጣም የሚደንቅ የፓለቲካ ብስለት ነው ያለሽ። የዘመናችን ጣይቱ ነሽ መስኪ። ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የምታስፈልጊ መሪ ነሽ።
@mubarkekadere7334
@mubarkekadere7334 3 года назад
ዋው እዳች አይነት ሚሊዮን ይወለድ አነጋገሯ ለራሡ ደሥ ሥትል ሠላምሺ ብዝት ይበል
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 года назад
መስኪ ጀግናዬ ነሽ ጣይቱ ብዬሻለው
@getmanful
@getmanful 3 года назад
ልጁ ግራ የገባው አቋም ይዞ የመጣ ደነዝ ነው።አንዴ ጥያቄው የኔ አይደለም ይለና ከዛ ድርቅ ይላል
@nanidh5642
@nanidh5642 3 года назад
😄
@bezayemadnaki5293
@bezayemadnaki5293 3 года назад
kkkkkkkk
@sightseeing40
@sightseeing40 3 года назад
be oromo tilacha nalawa yezore set nat.
@user-xh9wo5yo6g
@user-xh9wo5yo6g 3 года назад
ክክክክክክክክክክክክክ
@user-ch3fq7tc4z
@user-ch3fq7tc4z 3 года назад
ተረኝነት ነዋ እንዲህ እንጣጥ እንጣጥ የሚያደርግ መርገምት ቄሮ ነው
@user-of8hw2tx3y
@user-of8hw2tx3y 3 года назад
የኔ ጀግና በርቺ አምላክ ይጠብቅሽ
@tgalmey8713
@tgalmey8713 3 года назад
መስኪየ አንጀቴን እኮነው እምታርሰው የኔ የሴት ጀግና እድሜ ከጤና ጋር
@sebbiru8701
@sebbiru8701 3 года назад
Much respect for meski !! give him some lesson
@almazb.8375
@almazb.8375 3 года назад
አንተ ጋዜጠኛ ተብዬ ጭምብልህ አውልቅ አልቻልክበትም አስነቃብህ መስኪን አትችላትም። መስክዬ♥
@fantayenegash9127
@fantayenegash9127 3 года назад
ወይ መስከረም አበራ የሺ ሰው ግምት እንኳንም አስተማሪ ሆንሽ ታውቂበታለሽ የተሟላ እውቀት በመረጃም በማስረጃም ዘመንሽ ይባረክ
@love-uo8oq
@love-uo8oq 3 года назад
Yesetoch kurat nesh 💕
Далее