Тёмный
No video :(

የኛ ነገር Yegna Neger መምህርት እና ፀሃፊ መስከረም አበራ ጋር Part 2 | ክፍል 1/2 

Balageru TV
Подписаться 466 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

8 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 670   
@wondemagegnchekol7554
@wondemagegnchekol7554 3 года назад
“እውነት የተናገረ እና ወተት የለመነ አይወደድም” ይባላል፡፡ መስከረምን የሚወድ ለእውነት የቆመ ብቻ ነው፡፡
@1Amhara1888
@1Amhara1888 3 года назад
Agree 100%
@user-lz6lf2ku5t
@user-lz6lf2ku5t 3 года назад
@@ibnkhaldun786 አቤት ድቁርና
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
መስኪ መሣደብ ያንተን ጭቅላትባዶነትን ያሣያል
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 3 года назад
የኔ ተወርዋሪ ኮከብ 🌠 መፃፍሽ ሲወጣ በኩንታል ነው የምገዛው ❤️
@mulunehworku7160
@mulunehworku7160 3 года назад
በነገረቻን ላይ መስከረም አበራ ማለት ለኔ ከአይምሮ በላይ ነች እውነት እላችዋለው እውቀት የጠጣች ነች ፣big big respect
@chanel8871
@chanel8871 3 года назад
ለ አማራ ብቻ ስላለቀሰች ዘረኛ ሁላ😳😳
@addisken24
@addisken24 3 года назад
@@chanel8871በይበልጥ የሚገደለው አማራ ከሆነ ቢለቀስለት ምን ያሰድባል?
@chanel8871
@chanel8871 3 года назад
@@addisken24 እሱአ ዘረኛ ነች ።ሀገራችን ውስጥ ሁሉም ዘር ነው እየሞተ ያለው ።ለይታ ማልቀስ ትወዳለች ማንም ይሁን ማን በሰውነቱ ሲሞት ያሳዝናል🙏🙏🙏🙏🙏ለይተን አናልቅስ
@habeshatube2894
@habeshatube2894 3 года назад
Little knowledge is dangereous
@baheilu
@baheilu 3 года назад
መስከረም አበራ, always telling the truth. Thanks sister !!!
@mercy9108
@mercy9108 3 года назад
ወንድሜዬ አለማወቅን መቀበል በራሱ ትልቅነት ነው ። የራስን አለማወቅ ላለመቀበል የሌላውን እውቀት ማጣጣል ግን ደስ አይልም በናትህ አስተካክለው ለሌላ ጊዜ !!!
@shirgodafikre8051
@shirgodafikre8051 3 года назад
እንደ ልደቱ ይሠራራታል ። ሲቻል ኢትዮጵያዊነት ሳይቻል በዘር ከረጢት ገብቶ መዳከር ተመችቶሻል ?
@gezaegrmay2963
@gezaegrmay2963 3 года назад
?
@ethio3515
@ethio3515 3 года назад
@@shirgodafikre8051 ዘረኝነትማ ከአብይ ይጀምራለምሳሌ እኔ ዘረኝነትን የተማርኩት ከአብይ ነዉ ግን እስከ ስንት ነዉ የተማርከዉ
@birukabate5455
@birukabate5455 3 года назад
Zeregna megenetatelin business yaderege youtuber yimesilegnal. Zeregninet kaketeme youtubernetim yakesmal =No more business making on zereginet ...
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 3 года назад
@@Blessingssssss meskerem be ewenet be eweket lay new yemitinagerew. Ante yemtaweraw weshet new. Teyakiw gin be abosetu new yeminagerew👈👈👈👈 meskerem ewenet yinageral be layish lay. Bezihu ketiyi enate. Truth will set you free👍👍👍👍🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👌
@aynalemmoges699
@aynalemmoges699 3 года назад
I like the way she explain everything!!!
@yewbasres4992
@yewbasres4992 3 года назад
መስኪ በጣም እንወድሻልን፤ እንዳንቺ ያሉ ለእውነት የሚታገሉትን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 3 года назад
አሜን
@eyerusalemnigatu2776
@eyerusalemnigatu2776 3 года назад
Megemeriya taric ewek esoa lay lemedres!!! Jegna nat atchloatm
@mariyahiwi1168
@mariyahiwi1168 3 года назад
የኔ ዉድ ትለያለሽ።
@holyjustice1
@holyjustice1 3 года назад
መስከረም፡ ታሪክን ጠንቅቀሽ በማወቅሽ ፡ ማንነትሽን እንድታውቂ አስችሎሻል፡ ስለእውነት ኩራት ተሰምቶኛል፡፡
@zinashabera7803
@zinashabera7803 3 года назад
መሰኪ በጣም ማደንቅሽ ገብዝ ደሰ ነዉ ምትይኝ
@abebeyenealem2413
@abebeyenealem2413 3 года назад
ልዩ ነሽ ፡ቃላቶችሽ ያምራሉ ፡ንገሪው ቢገባው
@user-iq7cx6mi9w
@user-iq7cx6mi9w 3 года назад
መስኪን ለማሸማቀቅ ብትሞክርም መቼም አይሳካልህም ምክንያቱም በቂ እዉቀት ስላላት: :
@enqugirma7200
@enqugirma7200 3 года назад
መበለጡን ማመን አይፈልግም
@abebabekele5191
@abebabekele5191 3 года назад
@@enqugirma7200 weye! keswa gar mekemtu bcha lersu werdet nw.
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 3 года назад
መስኪ ትክክል ነሽ. አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ ነው ነገሩ.
@ayufan3
@ayufan3 3 года назад
እርግማን ሆኖብን በኢትዮጵያ ምድር ደግ አይበረክትም.....መፅሀፍሽን ቅርስ ያርግልን። ጋዜጠኞቻችን በእንዲህ አይነት እንግዳ እራሳችሁን መለካታችሁ ደስ ይላል። እርሷም የምትመጥናት እንደሆንክ አስባ ይመስላል ከሌላ ሚዲያ ቅድሚያ የሰጠችህ። ምስጢሩ የሁለታችሁም የሀገር እውቀት ደስ ይላል።
@lionla5328
@lionla5328 3 года назад
Kikikikiki....kesu Yebaski Kebit Kalhonik Melis atito eyakuaretat.
@truairtube7730
@truairtube7730 3 года назад
she is unique
@emu3288
@emu3288 3 года назад
I couldn't wait to read your book the intelligent woman
@bubububu9282
@bubububu9282 3 года назад
Big respect meski
@samrawitlema6784
@samrawitlema6784 3 года назад
አይኑ ቀላ ጋዜጤኛው ከእውቀት የጸዳ ምርጥ ጋዜጤኛ 12 ዓመት ወደኮላ ተመልስህ መማር አለብህ ። መስኪ ምርጥ እህታችን 🙏🏽💕👏
@catsanddogs7268
@catsanddogs7268 3 года назад
ባላገሩ TV ለዚህ ልጅ መድረክ በመስጠት በምንታረደው ላይ ተሳልቀህብናል
@mussietesfalidet1969
@mussietesfalidet1969 3 года назад
ያዝዝዝ እንግዲህ እንደፈርደብህ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 года назад
Bravo Meski, a woman in a man's world !!!!
@user-ju9nh8xi6h
@user-ju9nh8xi6h 3 года назад
መስከረም ጀግኖች በርች
@Gionawit16
@Gionawit16 3 года назад
መስኪ የኔ አንጀት አርስ እውቀት፣በራስ መተማመን፣የቃላት አጠቃቀም፣የምታስረጅበት መንገድ በቃ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል። ጀግኒት💪
@kassayewubbie5676
@kassayewubbie5676 3 года назад
መስኪ በርቺ የምንጊዜም አድናቂሽ ነኝ ጋዜጠኛው ተልኮ እንደመጣ ያስታውቃል የብልፅግና ተላላኪ ነው
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 года назад
በራስ 👍መተማመንዋ ተዝናንታ ጥያቄን ✌️✋የመመለስ ችሎታዋ ራሱ ልዩ የአመለካከት ችሎታዋን ይመሰክራል 🙏
@lahopeful9003
@lahopeful9003 3 года назад
mESKIYE, TEBAREKI.... U R SO SMART......
@netsanethailemariam7361
@netsanethailemariam7361 3 года назад
በኔ ይሁንብህ ስራህን ቀይር
@tinademeke124
@tinademeke124 3 года назад
መስኪ የኔ ቅመም ይሄን ደነዝ አናቱ ላይ ትምህርት ቤት ብታሰሪበትም አይገባውም
@vipapp9485
@vipapp9485 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 года назад
🙉🙉🤣🤣🤣🤣👌👌👌💪
@lionla5328
@lionla5328 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@beamlakgebretinsae6869
@beamlakgebretinsae6869 3 года назад
😂😂😂😂ayoo
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 года назад
ይሄን ምንደኛ ሀሁ አስቆጠርሽው መማር የሚችል ከሆነ ግን አይመስለኝም
@gizachewarage7663
@gizachewarage7663 3 года назад
Meski am proud of you. You never been intimidated by anyone. You are smart and brave! Gazetegnaw gn netb lemasral tegagate eko, but you Meski shine bright like a diamond.
@fikerteuyrmekonnen6346
@fikerteuyrmekonnen6346 3 года назад
Meskiye🤤🤤🤤❤ u are seriously ma role model I wish to meet you one day🥰🥰🥰
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 3 года назад
አማራ ተደራጅ አዳምጥ ስማ የአማራ ምሁር ነኝ የምትለው ።እንደ መስከረም ሀላፊነተህን ተወጣ።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 года назад
በትክክል ልቧ የጀግና እማራ ነው:: ጠያቂው ግን ደነዝ ነው::
@abebabekele5191
@abebabekele5191 3 года назад
@@ethiopianpoettsedidawit5738 Tebabe bheretenga yetuga nw ewketwa. Dedeb!
@selamtefera6597
@selamtefera6597 3 года назад
መስኪ የመርኽ ሰው🙏😍
@kallkadie2760
@kallkadie2760 3 года назад
Seriously ግን ጋዜጠኛው ምንድነው ችግሩ? ምንም የጋዜጠኛ መንፈስ የለውም ይልቅ እሷን ለመንፈቅ የመጣ ነው የሚመስለው:: መስከረም እንዴት እንደምታስደስችኝ🙏🙏🙏
@enqugirma7200
@enqugirma7200 3 года назад
መበለጡን ላለመቀበል
@nanidh5642
@nanidh5642 3 года назад
ተልኮ ነውlol
@user-jy5hr6qd7r
@user-jy5hr6qd7r 3 года назад
She is an Ethiopian dream
@derejedemissie3349
@derejedemissie3349 3 года назад
ተደማሪ ተደጋፊ ስለሆነ ነው።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 года назад
እስካሁን እንዳየሁት ጠያቂው ቆሻሻ ሃሳብ ያለው አማራ ጠል ነው:: ሰዎች እንዲህ ይሉሻል እያለ የሚላት ራሱ ያሰበውን ነው:: ጠሽ የሆነ ሰው::🤣🤣
@mulunehworku7160
@mulunehworku7160 3 года назад
የመፃፍሽን መጀመርያ ማንበብ እፈልጋለው
@user-jf4oi2is5w
@user-jf4oi2is5w 3 года назад
ጋዜጠኛ ታሪክ አንብብ ሳታነብ አትዘባርቅ።
@mohmmad9014
@mohmmad9014 3 года назад
Tekekele
@nanidh5642
@nanidh5642 3 года назад
Hehe ትክክል የእውቀት ማነስ ይነበብበታል። ልከውት ነው።
@daniminneapolis
@daniminneapolis 3 года назад
🤣🤣🤣
@traveljournal2250
@traveljournal2250 3 года назад
አረ ዝም በል እወነት የሆነ እንቅጩነው ያስቀመጠው ደሞ ምሁርነው
@daniminneapolis
@daniminneapolis 3 года назад
Merone Ye Opdo afekelatea 🤣🤣
@addisken24
@addisken24 3 года назад
መስኪ ቅመም በርቺ
@samu2673
@samu2673 3 года назад
ጋዜጠኛ በቂ ዝግጅት አላደረገም ወይም እልም ያለ አድርባይ ነው! መስኪ ጥይት ሆነችበት፣ ሐሳቧን መሞገት ተስኖት እየተቁነጠነጠ አንዳንዴም ጥለህ ሩጥ ሩጥ እያለው ነው የጨረሰው።
@huseinyimer9940
@huseinyimer9940 3 года назад
Tikekel k garemn
@enqugirma7200
@enqugirma7200 3 года назад
በትክክል መበለጡን መቀበል አልፈለገም
@lionla5328
@lionla5328 3 года назад
Meski kezih Kebit gar geze atakatiy.
@nohe5490
@nohe5490 3 года назад
ጋዜጠኛ ነዉ ወይስ የብልፅግና ካድሬ ? ችክ ያለ አጉል ክርክር ። መሲ በረቺ !
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 года назад
እንዳልሺው ከኦሮሞ ወይም ከአብይ ብልፅግና የተከፈለው ነው ምንም ዕውቀት የለውም ዝም ብሎ:: የደነዘ ነው::
@teusewteketel2323
@teusewteketel2323 3 года назад
መስኪ ትንታጓ መማርና በእውቀት መናገር ይሉሃል እንዳንቺ ነው
@haset1109
@haset1109 3 года назад
She's unique and intelligent 👌
@ephremgebre50
@ephremgebre50 3 года назад
በነገራችን ላይ ሊጠይቅሽ ነዉ የመጣዉ " መስኪ " ወይስ ልታስጠኝዉ ነዉ ሞዛዛ ጋዜጠኛ
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 3 года назад
ራሱ የጠየቀውን እንኳን መልሱን እንኳን አያዳምጣትም እኮ በጌታ! ጀዝባ ነገር ነው
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 года назад
ያሳብቅበታል ጠይቅ ተብሎ ነው የተሰጠው
@mesfinwassie3405
@mesfinwassie3405 3 года назад
😂😂
@beamlakgebretinsae6869
@beamlakgebretinsae6869 3 года назад
Am dying man
@bezayemadnaki5293
@bezayemadnaki5293 3 года назад
kkkkkkkkk
@wukyanosmedia3729
@wukyanosmedia3729 3 года назад
መስከረም አበራ በእውቀትና በጥበብ የተሞላሽ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ።
@user-wk3nl8lc5x
@user-wk3nl8lc5x 3 года назад
መስኪዬ ተባረኪልኝ ከወለዱ አይቀር እንዳንች ነው ወንድሜ ተዋርደሀል ፉን ፉን አትበል አሽቃባጭ ሆዳም ለሆዱ አደር ነህ
@shewaminilik1602
@shewaminilik1602 3 года назад
መስኪ ጀግናዋ!!! ምድረ ግልብ የማያቁትን ይዘላብዳሉ!!!
@eilzabethabayneh6783
@eilzabethabayneh6783 3 года назад
Omg she is so brilliant God bless you ❤️
@yaredlb5430
@yaredlb5430 3 года назад
ጠየቂው ማነው ዘላለም ወይስ መስከረም?? መስከረም ጋር ሳይዘጋጁ የሰፈር ወሬ አይሰራም ... በርቺልን እህታችን ...
@mamemame7275
@mamemame7275 3 года назад
Gud aederegechew yihen cadre
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 года назад
ይሄ ጋዜጠኛ ለባላገሩ ቲቪ አይመጥንም እውነት
@ezzel897
@ezzel897 3 года назад
እራቆቷን ስላስቀረልህ ነው?
@kassahailu3809
@kassahailu3809 3 года назад
እስኪ ነገሪው ይሄን የኦሮሞ ብልፅግና/ብልግና ቅጥረኛ
@helenassefa3813
@helenassefa3813 3 года назад
Meski, thank you for your courage and strength 💚👊❤️
@eilzabethabayneh6783
@eilzabethabayneh6783 3 года назад
Before you call her make sure you have to study she is so amazing We know he try to attack her but she’s better than him I’m so proud of her
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 3 года назад
መስኪየ ይሄ የማይመጥንሽ ጋዜጠኛ ነው እንዳንቺ እይነት አዋቂ የተማረ ጀግና ኢትዮጵያዊ ውድ ብርቅዬ የአማራ ልጅ እግዚአብሔር ያብዛልን
@korechogeleta1716
@korechogeleta1716 3 года назад
This interviewer has a political mission to demonize her. I don’t think he has that capacity.
@gizachewarage7663
@gizachewarage7663 3 года назад
I agree
@totalmedia84
@totalmedia84 3 года назад
መፍትሄ የሚመጣው በውይይት ነው ስለሆነም ወጣቶቹ እንወያይ ጥሩ ነው በርታ ዘላለም ። ግን ብልፅግናን አትደግፍ
@surafelreta461
@surafelreta461 3 года назад
ትችያለሽ አስተምሬቸዉ ምድረ ደደብ ።
@solomonyirga1977
@solomonyirga1977 3 года назад
እንዳቺ ያሉ የሴት ጀግኖችን ያብዛልን
@knowledgeispower2992
@knowledgeispower2992 3 года назад
I think this interview is a set up to undermine her blogs and her thoughts,he has prepared to attack her but she is well equipped to respond for his every single damn questions.He looks poor in front of this Iron Lady & can’t even resist the back fire from her.poor snake journalist 🤣 Appreciate Meskerem Abera !!✌️✌️✌️ Can’t waitron see your 📖 book .Good day!!!
@elsanatsopiyan3125
@elsanatsopiyan3125 3 года назад
Thank you
@yeshiadamukatjikonde6490
@yeshiadamukatjikonde6490 3 года назад
You can say it again. He tried all his best to accuse her undermine her taught. Little did he know she is way knowledgeable
@habeshatube2894
@habeshatube2894 3 года назад
I Dont think so, she dont even answer the damn question. She flip the question, called ድርቅና
@melakubiraro6115
@melakubiraro6115 3 года назад
መምህር እና ፅሀፊ መስከረም አበራ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እንዳንቺ አይነቱ ያብዛልን
@imutes2950
@imutes2950 3 года назад
ጭምብል አስወላቂ ብዬሻለው።
@berhanuwondimu3491
@berhanuwondimu3491 3 года назад
Yes
@meazazee7175
@meazazee7175 3 года назад
ትክክል እውነቱ ሲነራቸው ያማቸዋል ፀረ አማራ ሁላ ለሁሉም ጊዜ አለው
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 года назад
ባለፈ ታሪክ እኛ ምን አገባን ሥለአሁኑ ትውልድ ነው ለዛሬው ትውልድ ጥሩ በመሥራት ነጋችንን እናሣምርበት እኛ ሥለነገድ ነገር ምን አገባን መሥኪ ሥለእውነት ቁሚ በርች
@yayneabebawoldetensai9386
@yayneabebawoldetensai9386 3 года назад
Atetgbim full of knowledge wish Amhara have many of you 👍🇪🇹
@sarasarah1749
@sarasarah1749 3 года назад
ዣልጥ ነህ 😅😅😅ሴት ላይ ራፕ ትሰራለህ ለነገሩ መስኪ ጀግናነች አሽመድምዳህ አለቸሰ
@munatube2201
@munatube2201 3 года назад
የወንዱ ቤቲ ከየት መጣ ዘመዶቼ በፈጣሪይ የመጀመረ ጊዜ ሳየው እንዴ ልጅቷ እኮ ጀግና ለእውነት የቆመች ዳግማዊ ጣይቱዎች ከሚባሉት አንዳ ነች ምነው ጉንጭህን ባታለፋ አውቀህ ባልገባው ባላወቀ መሥለህ⁉⁉⁉🤔
@hayataota1130
@hayataota1130 3 года назад
በጣም ነው የማከብርሽ የኔ ጀግና
@berrez4985
@berrez4985 3 года назад
MESKERM, I AM PROUD OF YOU. YOUR ARTICULATION BASED ON REALITY WITH YOUR CONFIDENCE MAKES YOU PECULIAR. MESKEREM THE IRON HEARTED.
@abeba2241
@abeba2241 3 года назад
መምህርት መስከረም ጋዜጠኛ ነኝ ባዮችን ይህን ጀዝባ ጨምረሽ ብታስተምሪያቸው ጥሩ ነዉ
@tiruworkhailu2775
@tiruworkhailu2775 3 года назад
መስኪዬ የኔ ጀግና በራስ መተማመንሽ እራሱ ከበቂ በላይ ነው በርቺ እህቴ፣ታዝባችሁ ከሆነ ጋዜጠኛው ሲጀምር ኩምሽሽ ሊያደርጋት ያሰበ ይመል ነበረ ሁኔታው ገና እንቡር እንቡር ማለት ሲጀምር በእውቀት መዶሻ ቂው ቂው አድርጋ አረጋጋችው፣ መስኪዬ እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው ትክክለኛ ሀሳብ ነው ያለሽ ብቻ ከጅብ አፍ ያውጣሽ ከአይናቸው ይከልልሽ።
@user-mi5ne1jz8z
@user-mi5ne1jz8z 3 года назад
መስክዬ በርቺልኝ፣ይሄን ደንባራ ተይው፣እንዳንዴ አውቆ ይደናበራል!!!
@abebeyenealem2413
@abebeyenealem2413 3 года назад
ኦሮሙማ ካልተደገፈ ጆሮህ አይሰማም አይደል ሰውዮ?
@Yosef-ik8zb
@Yosef-ik8zb 3 года назад
ጋዜጠኛው በጣም ጠመም ትላለህ አማራ እና አገው የማይለያዩ አንድ ውህድ ህዝብ ናቸው
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 3 года назад
በኢትዮጵያ ምድር የተቃጠሉ አንፖሎች ከፖላቸው ላይ የሚወርዱበት ጌዜ አሁን ነው
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 3 года назад
ትክክል።
@fasilo4852
@fasilo4852 3 года назад
አንበሲት መስከረም አበራ!! እንድሜንማ ተናውን ይስጥሽ!!! ተባረኪልን!!
@abrahamalebe6200
@abrahamalebe6200 3 года назад
ትክክል ነሽ መሲ ነፍጠኛን ግደል ከተባለ ያው አማራ ነው ይህን ማንም አይጠፍውም ጋዜጠኛውም ጠፍቶት ሳይሆን ማለት ያለበትን ነው ያለው
@eleleta5821
@eleleta5821 3 года назад
እኔ ትግራዋይ ነኝ ወደኋላ ታሪክ መመርመር አልፈልግም ግን አሁን እኔ ባለሁበት ዘመን ያየሁት እና የምሰማው አማራው ሲሰደብ እና ሲገደል ነው ይሄን እውነት መካድ እግዚአብሔርም አይወደውም ያውም ድሀው ገበሬ ።።።።
@tadibeke8401
@tadibeke8401 3 года назад
እውቀት አልባ ጋዜጠኛ ። አሉባልታ ይዞ ቁጭ ያለ ። ጌታዎችህ ደስ አላላቸውም አሸማቅቃለሁ ብለህ ተሸማቀህ ወጣህ ። ባለ ማወቅ የተመታ ባሪያ አንተን አየሁ ።
@tayetibebu7758
@tayetibebu7758 3 года назад
Simply perfect. Zelalem is a good man to help her explain for what she should say assertively. Such assertive elites are more important than that of vague big figures with huge title, under beautiful karavat on their huge belly. Bravo Meski👏👏👏
@icehouse1687
@icehouse1687 3 года назад
ጠያቂው ግን ከመስከረም ጋር ለመከራከር በጣም አቅም የለህም። ዝም ብለህ ዜና ምናምን አንብብ።
@abayneshhmariam5518
@abayneshhmariam5518 3 года назад
kiber yemiwuk sewu newu balage molaca ayidelem!~!!!!!!!!
@icehouse1687
@icehouse1687 3 года назад
@@abayneshhmariam5518 ባለጌና ሞልቃቃን ምን አመጣቸው? ፍቅር ከያዘሽ እሱን ለሱ ንገሪው። ከመስከረም ጋር ለመከራከር ግን መዘጋጀት ይጠይቃል። ገቢቶ?
@mordecai4675
@mordecai4675 3 года назад
እቺ መስከረም ተብዬ ሁሌ ኔጌቲቭ ትኩረት የተጠማች የእዬዬ ፖለቲካ አራማጅ ናት፦ ትላንት በወያኔ ዘመን አልጋስር ነበረች ድምጿም አልተሰማም፦ ዛሪ ግን የድል አጥቢያ አርበኛ ነኝ እያለች ቁስል በማከክ ለመነገድ የምትሞክር ከፍፍይ መንደርተኛ ናት እባብ ስታስጠላ፤
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 3 года назад
በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 434 ቀን ሆናቸው ።መቼም አንረሳችሁም
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 3 года назад
መስኪዬ ዘርሽ ይባረክ የኔ አንደበተ ርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 года назад
ጋዜጠኛው ብዙ ማወቅ ይጠበቅብሀል ደባብሰህ አስመስለህ ለማለህፍ አትሞክር መስክዬ ለእውነት እና ለፍትህ የምትጮህ ጀግና ነች ፈጣሪ ይጠብቅሽ መስክዬ
@asfawmulatu8076
@asfawmulatu8076 3 года назад
መስክዬ ተከሰትሽ ፓርት ቱን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@kidistawigechew1004
@kidistawigechew1004 3 года назад
በቃ ትለያለሸ ከብደሸዎል የኔ ጀግና
@tigabuend677
@tigabuend677 3 года назад
ጋዜጠኛ ይቀርሀል ታሪክን ከስሩ ለማወቅ ማንበብ ማወቅ ይጠበቅብሀል መስከረም በርች የኔ ጀግና
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 3 года назад
መስኪዬ የኔ ጀግና አንችን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል።
@user-tj5zv2ts9d
@user-tj5zv2ts9d 3 года назад
ጋዜጠኛው አማራንና አገውን ለመነጣጠል የምታደርገው ጥረት ይገርመኛል አንተ እንከፍ ቆሻሻ አንድ ህዝብ ነን ካላመንህ ና ጎጃም ላሊበላ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 3 года назад
I appreciate both of you guys !!!
@truthprevail8939
@truthprevail8939 3 года назад
የኢትዮጵያ እናት እንደ አንቺ አይነቷን እልፍ ትውለድ :: ድንቅ ሴት ነሽ :: እንቺን ለፈጠረ እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል::
@meazaasfaw2116
@meazaasfaw2116 3 года назад
የጋዜጠኛው ነገር በጣም ነው የሚገርመው ሃሳብን በትክክለኛው መነሻ ከመሞገት ይልቅ ሞገደኛ ቢጤ ነው መስኪ ጀግኒት በርችልን 🤔
@selamgebremedin1666
@selamgebremedin1666 3 года назад
የኔ አንደበተ ርቱ አቤት ትህትናሽ ደስ ስትይ እመቤቴ ትጠብቅሽ ከዚ በላይ ጨምራ ትስጥሽ ልቅም ያለ ቃላቶችንጨነው የምታወጪ ከአፍሽ
@kingkiros5480
@kingkiros5480 3 года назад
ደጋግሜ እንዳዳመጥኳት መስከረም በአሉባልታ ወይም በስሜት ተነድታ በወገናዊነት አቋም የምትይዝ አይደለችም፡፡በእውቀት የተደገፈ ሀቀኝነትን ይዛ አሉባልታን ባዶ የምታስቀር ጀግና ነች፡፡
@muhacha1
@muhacha1 3 года назад
እንደመስከርም ያለ ኢትዮጵያ ያብዛልን ጀግናችን ነሽ ለፍትህ ና ለሰብዓዊ ድምፅ ለለላቸው ለመተከል የቆመች ጀግናችን ነች እድሜና ጠና ይስጥሽ የብልፅግናው ጋዜጠኛ የመተከል አማራ በዶዘር ታፍሶ ሲቀበር አፉን ያልከፈተው ጣሊያን በግፍ ተገላ ለሞተች ኦሮሞ ስለሆነች በክብር ለማስቀበር አዳነች አቤቤች እሬሳ ለማስመጣው ስትጠይቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ለም ታዲያ በዶዘር ሲቀበሩ በክብር ይቀበሩ አላለችም ተረኝነት ነው የምንለው ለዚህ ነው
@solking5787
@solking5787 3 года назад
ወንድሜ የእውቀት ክፍተት ይታይብሃል እና እሷን ለመጠየቅ ብቁ ስላልሆንክ መጀመሪያ በደንብ አንብብ።
@mba6473
@mba6473 3 года назад
ይህ ልጅ በዚህ ደረጃ የወረደ ነው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር ። ውድ ደረጀ እባክህን አንብብ ።
@henokezt
@henokezt 3 года назад
መስከረምን ላይክ ግጯት
@betegebriel
@betegebriel 3 года назад
መስኪ የኢትዮጵያ ጀግኒት ኑሪልን
@ethiogbregeb3710
@ethiogbregeb3710 3 года назад
መስከረም ጀግና አዋቂ እህታችን ናት እሔ የመለያየት ስራ። በሐይለ ስላሴ ያስገቧቸው ምሽነሪዎሽ አእምሮ አቸው የተወሰዱት ፕሮፌሰሮች ነጭ ባዶ።ያደረጉት ታማሚዎች ናቸው
@mesfinwassie3405
@mesfinwassie3405 3 года назад
Meski i have the big respect to u!
@henokyetewahdolej4008
@henokyetewahdolej4008 3 года назад
መስኪ በርቺልኝ ጀግናችን
Далее
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 14 млн