Тёмный

የአላማጣን መንገድ ያዘጉት የጦርነት አትራፊዎች ሲፈተሹ !//የህወሓት አዋጊዎችን ለቆ መልሶ ያዙልኝ?//የንብረት ማስመለስ ዓዋጅና 'እስኪጣራ ድረስ..' 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 242 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

18 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@YabsraYabu-co2lb
@YabsraYabu-co2lb 11 дней назад
የአማራ ፋኖ ነኝ የሚል የወረበላ ስብስብን ከጀርባዉ የሚመራዉ ህወአት መሆኑ ይታወቃል አማራዉን አርደዉት መልሠዉ ገጠሙ ታዲያ እነ ፈነነች የባንዳ ልጆች ናቸዉ አማራዉ ንቃ ተዉ ሲባል አልሠማም አለ ይሄዉ አሁን እዉነታዉ ሲወጣ ደነገጡ ጌታቸዉ ረዳ በአደባባይ የተናገረዉን እንዴት ዓይምሮ ያለዉ ሠዉ ይዘነጋል አማራን ካላጠፋን አንተኛም ያለዉ ቃል ተፈፀመ።።።
@Manjuse252
@Manjuse252 11 дней назад
ውሸታም እንዲህ ያለበት ቪዲኦ እንደማታመጣ እያወቅክ ለምን የሌለውን ነገር ትዋሻለህ ነገሩ ሁለመናችሁ ውሸት ነው ባዶ ነው እንዲህ አለ እንዲህ አሉ ወሬ
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
ፈጣሪ ፈጣሪ ለሰው እንዲህ ብሏል አንተ ሰው ከዚች መረት ፈጠርኩህ ወደ መሬት እመልስህለሁ ብሏል የፈጣሪ ቃል ቃል ነው
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 11 дней назад
ምርጦቻችን፣አቤ፣ውብዬና ጌትሽ ተባረኩ!❤❤❤❤❤❤❤
@SUNSHINEMULU
@SUNSHINEMULU 11 дней назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
@nurekadir9054
@nurekadir9054 11 дней назад
ሰላም፣ውቤ፣አበበች፣ጌትሽ፣ሰላማችሁ፣ይብዛልን፣❤መነሻችንም❤መድረሻችንም❤ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mbenti69
@mbenti69 11 дней назад
An extraordinary program, an excellent mediator beautiful mind …I wish it wasn’t dominated by individual. Because all of you have an incredible mind and talent.
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 10 дней назад
3❤❤❤❤❤ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 11 дней назад
ምርጥ ተንታኝ ኢትዮጵያውያን
@sewmehone1736
@sewmehone1736 11 дней назад
የእኝህ እናት መከራ እያንዳንዳችንን ኢትዮጵያዊ ዋጋ ያስከፍለናል ከከፈር መምጠጥ ባለፈ። ነገ አማራ ክልልም ገና ከዚ የባሰ ብዙ ሰቆቋ ይመጣብናል የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሽለው ከመንግስት ጋር ተባብሮ ፤ህውሀትን፣ሸኔን፣ ፋኖን ...እንዲሁም ለጥቅማቸው ሲሉ ማህበረሰብን እርስበርስ የሚያባሉትን፤ ሆብለን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ አገራችንን ከነዚ ጨለማዎች ማላቀቅ አለብን። አቤ፣ጌች፣ውቤ ።እናመሰግናለን .
@helenayele6541
@helenayele6541 11 дней назад
እናቴ የወላድ መሀን ሜዳ ላይ መቅረት ልቤን አመመኝ እናት ህዋቶች አሁንም ውስኪ ይራጫሉ የወላድ መሀን የሆነችው ይርባታል እግዚኦ
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw 11 дней назад
ጥሩ ውይይት ነው ተባረኩ በርቱ❤❤❤❤
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
የትግሬ ሊኢቃን የኛ የቅርብ ወንድም ሱዳን ህዝብ ነው ብለዋል
@Askwold2593
@Askwold2593 11 дней назад
Thank you 🙏 ❤❤❤🎉🎉🎉very much my brothers and sister for your valuable contributions to make better our beloved country 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@genetyilma7717
@genetyilma7717 11 дней назад
ተባረኩልኝ
@ethiopia-prevails498
@ethiopia-prevails498 11 дней назад
ጌች በእውቀት የሚያወራ ምርጥ ሰው!!
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 11 дней назад
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biniyamberhane3925
@biniyamberhane3925 11 дней назад
ይመቻችሁ
@user-go8cs2cu7l
@user-go8cs2cu7l 11 дней назад
ፕሮፍ! እናመሰግናለን: በጩኸታም ዳያስፖራ ሁሉንም መፈረጅ የለብንም
@mimimulu2295
@mimimulu2295 11 дней назад
መቼም ውቤ አቤ ጌትነት የዛሬው ፐሮግራም አጀት አራሸ ነው ተባረኩ 🎉🎉 ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@HAbdirashid
@HAbdirashid 11 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@dawitmiteke2729
@dawitmiteke2729 11 дней назад
Jegna gobez neh Awekehal!!!
@dontmiss53787
@dontmiss53787 11 дней назад
በጦርነቱ አይናቸው ተጎዳ እንዳይሉ ቆይተው።
@user-gd5nr4in1d
@user-gd5nr4in1d 11 дней назад
ጌታነህ... ፏ ብሏል! 😎
@androidhs5860
@androidhs5860 11 дней назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👸ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ🌹🌹🌹👸
@user-wc9sk7sv7e
@user-wc9sk7sv7e 11 дней назад
Troaweuute❤❤❤
@jomama151
@jomama151 11 дней назад
Bertu mirtoch ❤❤❤❤❤
@teddyboss9009
@teddyboss9009 11 дней назад
ውቤ እህታችን እንዴት እንደምወዳት ፐሮፌሰርንስ ሳከብረው ውቤ አንተ እኮ ልዮ ነህ ሀገሬን ስለምትወድልኝ ስዬ አባተንትን አቤ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካቹ እውቀት በጣም ጨመራችሁልኝ
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 11 дней назад
Please LET -Abe speak. It is a good discussion that you guys have to let her speak. The two gentlemen you override her conversation But overall Tabareku/ keep up the great work!
@kefetatube3338
@kefetatube3338 11 дней назад
Professor የፖሮግራሙ ጨው ነው አጣፈጠው
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 11 дней назад
ህወሐት ሕወሐት ነው ክዝንጀሮ ቆንጆ ምኑ ይመረጣል
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
ትግሬዎች አቅም ሓይል ካላቸው የኢሮፕ ቀበሌዎች ከኢሬትራ ነፃ ያውጡት
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
ወልቃይት አሁን ታጥቋል ይመክታል በርግጥ ይካላከላል እንደ ከ43/ዓመቱ አይደለም
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 11 дней назад
Selamachu yebeza wba
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
274/ሺ ሰራዊት አለን እያሉ ለምን የኢሮፕ ህዝብ ሂደው ከኢሬትራ ጭቆና ነፃ አያወጥቱም ግን ጥይቱ ቦቡው ለአማራ የሚወጉት
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 11 дней назад
ምን አይነት ነገር ነው
@demissiekebede22
@demissiekebede22 11 дней назад
ወልቃይት የወልቃይት ህዝብ ነው ልክ ደንበጫ የጐጃሜው እንደሆነው ።
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
የአማራ ታጣቂዎች የሚሞቱት ያሉ በርስታቸውና በመረታቸው ነው ችግሩ የትግሬ ክፋትና የዝርፊያ ተግባር አማራን በመግደል በመዝረፍ የተስተማራው ቡዱን ነው ችግር?
@zelalemat6588
@zelalemat6588 10 дней назад
የዝንጀሮ ቆንጆ መምረጥ ይቀላል የመለስ: የስየ ቡድን..... ሁለቱም የባንዳ ጥርቅም ነው::
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 11 дней назад
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን ተደማመጡ ተራ በተራ አውሩ!!አቶ ጌትነት እባኮትን ለአቤ አፍ ላይ አትቁም እሬ!ለማንኛውም አገነንከው ጌትነት ስለ ኤርትራ ስደተኛ ናቸው በህጉ መሰረት መኖር አለባቸው እውነታው!!!እኛ ዜጋ ነን ከኛ ጋር አታነፃፃር ሰመተካል👌👌👌
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 11 дней назад
ኘሮፍ አስተያየትህን ብጋራው ጥምር ዜግነት ግን አይታየኝም ።
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
መንገዱ ሊዘጋ ውጥረት ያደረሰው ትግሬዎች አማራን ካልዘረፍኩ ሙቼ አድራለሁኝ
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
ራያና ጠለምቴ ወልቃይት የይገባኛል አይደለም ውቀት ከላቹህ ትክክል ታሪክ ጠይቁ ትልቆች ጠይቁ
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 11 дней назад
woube and Get ,please give a chance to abe ,to speak ...you are dominating her unknowingly.
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
ወልቃይት ግን አይሺም ይመክታል ይዋጋል ራሳቸው ትግሬዎች ይመሰክር አሉ
@wondeDesu-ft1bz
@wondeDesu-ft1bz 11 дней назад
@ederismehmed5265
@ederismehmed5265 11 дней назад
መንገድ ያዘጉት ህዝቡ ወጣቱ ነዉ ህወሃት ታጣቂወች ይዉጡ ነዉ
@AlemayehuAlex-jj8bd
@AlemayehuAlex-jj8bd 10 дней назад
ውቤ በጣም የገረመኝ ባለፈው አላማጣ የገቡት ራያ ራዩማዎች ናቸው ህወሀቶች አይደሉም ሢል የዘገበውን ዉሎ ሢያድር በጣም ታዘብኩት
@user-um8vj9rc4r
@user-um8vj9rc4r 11 дней назад
ወደል ካድሬ
@aliamin2669
@aliamin2669 11 дней назад
የራያ ብጥብጥ ስፖንሰሩ አማራ ብልጽግና ነው ያለ ጥርጥር።
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
የትግሬ(ወያኔ)መራሺው ሴሪያ የግፍ ተግባሩ ኢትዮጲያን በመበተን በማፍረስ የተጠመዱ መንቀኞች የኢትዮጲያን ጥላቻቸው ወሰን የለውም ሌት ከቀን የክፋት ተግባራቸው መቼ ???
@wondeDesu-ft1bz
@wondeDesu-ft1bz 11 дней назад
Gqhi
@NegashLegesse
@NegashLegesse 11 дней назад
ውነት እንደትግራዋይ መሰሪ በዚህ ምድር
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
ትግራይ ትግርኝት ከኢሬትራ ጋር ተከዜ ሳይሻገር ነው እስከ ባህረ ነገሽ ድረስ ነው
@teddyboss9009
@teddyboss9009 11 дней назад
ወያኔ ግፋ አቤት አበዛዙ
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
በኢትዮጲያ 120/ሚሊዮን ህዝብ አለ አንድ ሰው ሂዶ በትግሬ ክልል የሚኖር የለም ትግሬዎች ግን በሌላው ክልል አየሄዱ ህዝቡን መጨፍጨፍ መቼ ያርፋሉ
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
አረ እናተ ሰዎች ውነት ወነት ተናገሩ ትግሬ ኢትዮጲያን ሰላሟን እየፈተኑት ነው
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
ትግሬ ትግሬ ተከዜ አይሻገርም በትውልዱ በርስቱ ትግሬ ውስጥ ይኑር ከነክፋታቸው
@wondeDesu-ft1bz
@wondeDesu-ft1bz 11 дней назад
ፋኖዎች የዚህን ሰውዬ ዘርማንዘሩን ሜጥፋት እንዴት አቃታችሁ
@connie7591
@connie7591 11 дней назад
ያንተን ዘር ማንዘር የኢትዮጵያ አምላክ በቅስፈት ከምድሯ ያጥፋችሁ የውሻ ልጅ
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 10 дней назад
አሁን እናተ ነው የምትዋሹት ያላቹህ ከ270/ዓመት በላይ ትግሬዎች አማራ ንግስነታችን ወሰደልን ብለው ኢትዮጲያ እየወጉት ነው
@EsmaelWollo
@EsmaelWollo 11 дней назад
እረ ባካችው ረ/ፕ ጌትነት እንዬውን ባክክ ባክክ let others speak በሉት፣የሰው ሃሳብ እያቈርጥ።እረ pls,let others speak pls.pls
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 9 дней назад
ፕሮፌሰሩ ኤርትራዊያንን በተመለከተ በጣም አበዛኸው በጣም አሽቃበጥክ
Далее
The last one surprised me! 👀 🎈
00:30
Просмотров 3,2 млн
Never waste PASTA SAUCE @itsQCP
00:19
Просмотров 6 млн
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Просмотров 12 млн