Тёмный
No video :(

የአማራ ንቅናቄ የወለደው ኦሮሞ ብሄርተኞች ስጋት  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

#amhara #Oromo #ethiopia
Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

12 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 367   
@selamyegeta458
@selamyegeta458 Год назад
እውነት ሀጢአት በሆነበት ሰአት ነፍስዋን አሲዛ የምትናገር ጀግና 💪💪
@belayhayleab249
@belayhayleab249 Год назад
መስከረም አበራ : እንኳን ተወለድሽ :ማስብ ምን እንደሆነ አስተማሪ ! You teach us how to think ❤
@hana4049
@hana4049 Год назад
መሥኪ ሁልልግዜም የ ፈጣሪ አምላክ ጥበቃው አይለይሽ እህቴ የሰው ልክ ማለት አንቺን ነው💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👍🏽👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@donpetros8285
@donpetros8285 Год назад
መስከረም አበራ - እንኳን ተወለድሽ። አንቺን የመሰሉ አስር ሰዎች ቢኖሩ የኢትዮጵያ ታሪክ የተለየ ይኾን ነበር - ተባረኪ ።
@user-cx2fd9pw3y
@user-cx2fd9pw3y Год назад
ይህን ሚድያ ሸር ላይክ አርጉ ሁላችሁም በጣም ጡሩ ትንታኔ ነዉ።
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Год назад
በርች እንደ አንች ያለ ስው እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nirobikazegeye2867
@nirobikazegeye2867 Год назад
መሥኪ ክፉ አይንካሺ! ምርጥ ዜጋ ነሺና
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Год назад
መስኪ ሺ የአማራ ልጆችን እንደምታፈሪ አልጠራጠርም ግን ግን ዛሬ ደሞ ውብ ሆነሻል ❤ አምሀ የምታወጣቸው ጥያቄዎች ገራሚ ገራሚ ናቸው ለመስከረም ትንታኔ የአንተ ጥያቄ ወሳኝ ናቸው እናመሰግናለን በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Год назад
አዎ ለመስኪ የሚመጥን ጎበዝ በሳል ልጅ ነው በርቱ እግዚአብሔር የሰይጣንን አይን ይድፈንልን በርቱልን
@meseretyeshaneh1871
@meseretyeshaneh1871 Год назад
ጀግናዋ በርች ገና ገና አልነቃንም!!!🍀🍀🍀🌼🌼🌼❤❤❤
@kirubelworku4789
@kirubelworku4789 Год назад
በአማራ ሞት የምትቆም ኢትዮጵያ የለችም።እኩልነት፣ፍትህ ለአማራ ህዝብ።
@sosnaadmasu8444
@sosnaadmasu8444 Год назад
እኔ በግሌ እንቺ የሚሰሪውን ስራ በጦር ሜዳ ከሚደረግ የነፍስ ክፍያ እኩል አየዋለሁ ስለዚህ ላንቺ ያለኝን ክብር በቃላት መግለጽ ይከብደኝ አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሻለሁ።
@afrolink3882
@afrolink3882 Год назад
እግዚያብሔር ያቆይሽ መስኪ ❤️
@mekunetbelay5980
@mekunetbelay5980 Год назад
ያቆይሽ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
ወስኪየ የኔ ውብ እንቁ ጀግና ትለያለሽኮ 💚💛♥🇬🇳
@keretatawe
@keretatawe Год назад
አንቺን በሰማው ቁጥር መስኪዬ ሁሌም ፖለቲካዊ መረዳቴን በእጥፍ ይጨምራል የሚያሰደንቅ መረዳት ሀቀኝነት ድምፅሽ ውስጥ አለ የምትናገሪው ሁሉ መልካም ዘር ነው!!!!! ያፈራ ዘንድ ደግሞ ግድ ነው በርቺ መስኪዬ ❤❤❤❤
@memaralebachew6917
@memaralebachew6917 Год назад
አይ መስኪ ጀግኒት በርቺ ልን አንቺ ትልቅ ስራ እየሰራሽ ያለ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነሽ የአንቺን ፕሮግራም ሶስቴ ነው ደጋግሜ የማዳምጠው ለማነኛውም እግዚአብሔር ከአንቺና ከቤተሰቦችሽ ጋር ይሁን::
@KD-fk2eq
@KD-fk2eq Год назад
መስዬ አንችን የወለዱ እናት እና አባት ይባረኩ
@getahunasfaw2509
@getahunasfaw2509 Год назад
መስኪ አምበሲት💚💛❤✊
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Год назад
እውነት ነው ምስማር በተመታ ቁጥር ይጠብቃል!
@kalechristosdagne7355
@kalechristosdagne7355 Год назад
Telling the truth as it is. Thank you Ameha and Meski good job.
@zledeta3770
@zledeta3770 Год назад
መስኪ የኔ ጀግና ! ስላንቺ ባስብ ባወራ አልጠግብም !ደቡብ ጫፍ ሆነሽ ስለ ሰሜን ሕዝቦች ሙሉ ጉልበትሽን አሟጠሽ ስለመብታቸዉ ምትታገይ በእዉነት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነሽ !! አንቺን በሚገባ ከሐዋሳ ካምፓስ ጀምሮ ስለማዉቅሽ ከልቤ አደንቅሻለሁ ከልቤ እወድሻለሁ !እንቅፋት እንዲመታሽ እንኳን አልፈልግም መስኪ የኔ አስተዋይ ሰዎች እንዲነኩሽ እንኳን አልፈልግም ከልቤ ነዉ ላንቺ ያለኝ አክብሮት
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
መስኪዬ የኔ የአማራ መአድን ብዙ ውድ ወርቃማ ሀሳቦች ያሉሽ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ
@abdiyehassen5902
@abdiyehassen5902 Год назад
Hi; Meski I was amazed with ur confidence & knowledge of political analysis that is great Ethiopian have a lot of wonderful people that stands for their country long life for u & ur family thanks sisterachin nurilen Ethiopians will win !!!
@meseretyeshaneh1871
@meseretyeshaneh1871 Год назад
መስኪ ስለ አገራችን ፓለቲካ ብዙ ነገሮች ግልጽ የሆነልኝ እና በደንብ የገባኝ አንችን መከታተል ከጀመርኩ ነው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@gdhgdh6956
@gdhgdh6956 Год назад
አድናቂሽ ነኝ
@ermiaswassihun7352
@ermiaswassihun7352 Год назад
ሴትነትሽ ሳያቆምሽ፣ የእናትነት ስሜት ሳያሰናክልሽ ሃቁ ጋር ሙጭጭ ያልሽ ጀግና። አምሀ ትመቸኛለህ።
@Ethio980
@Ethio980 Год назад
oromo majority በሀሰት ህወሓት የሰጠው እንጂ ከአማራ ህዝብ ቁጥር በታች እንደሆኑ እነሱም ያውቁታል,አማራን ለማሳነስ የተፈጠረ የህዝብ ቁጥር
@edengizachew5630
@edengizachew5630 Год назад
መስኪ ለአማራ ህዝብ የተፈጠረሽ ጀግና ልጅ ይውጣልሽ ለምታደርጊው ትግል እናመሰግናለን እልፍ አእላፍት አመት ኑሪልን እግዚያብሔር በደሙ ይከልልሽ የኔ ጀግና ::
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
መስኪ የዘመናችንን ድራማ በገሀድ ቁጭ የምታረግልን አንቂ ሴት በርቺልን።
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 Год назад
bravo bravo meskiye jegnit amhara ehete berchi berchi we love you amharas yashenefal amharanet yelemlem ezgiyaber yitebekesh💚💛❤👋👋👋👏👏👏👍👍👍✌✌✌💯
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Год назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ::
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 Год назад
Amharayeee wede fit 🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@deredere2434
@deredere2434 Год назад
Blessings....Long Live..... No surrender....!!!
@dhhhxhe9525
@dhhhxhe9525 Год назад
መምህርት መስከረም አበራ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ በአላህ ፍቃድ ከጎንሽ ነኝ
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
የኔ መስኪዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube6928
@tube6928 Год назад
የኔ ጀግና ሴት አስተዋይ
@user-xn2nd9lt2r
@user-xn2nd9lt2r Год назад
መስኪ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ሞገስና መሠማት ይሁንሽ ልፍትሽን ይቁጠርልሽ
@belaynehmekonnen8535
@belaynehmekonnen8535 Год назад
አንዴ ሁለቴ ሶስቴ አስር ግዜ ነው የምወድሽ መስጊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woinshetbelete4277
@woinshetbelete4277 Год назад
If 10% of Amhara understand oneg and Woyane poitics as much as Meskerem , Amhara would not be in this current predicament.
@fkremaryamworke4588
@fkremaryamworke4588 Год назад
መስኪ የሚቀጥለው ትውልድ ብርሀን ነሽ ከድፍረት እስከ ቋንቋ አጠቃቀም ተባረኪ
@abebawbiwota5922
@abebawbiwota5922 Год назад
ጀግኒት ፣ የዘመናችን ጠሐይቱ ብጡል እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman Год назад
As usual very deep analysis and understanding of current political situations ,Dear Meskerm you are so expressive and brilliant May Allhe will keep you safe from Devils Nationalists 🙏🙏
@abebeareda1950
@abebeareda1950 Год назад
ክህደህት የትም አያደርስም እ3ትዮጵይይያንንእናም ሉዓላዊን1ትንም ጭምር መካድ ታላቅ ዋጋ ያስክፍላል ብቻ ሳይሆን ኅልውናንም አደጋ ላይ ይጥላል።
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
Amen
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r Год назад
ጎበዞች😍 እኛ አማራዎች ስልጣን ሳንይዝ እናስፈራለን 😂🦁
@nahomberhane6814
@nahomberhane6814 Год назад
አንተ ደደብ ይህ መንግስት የ አማራ ነው። ድጋፍ ያለው ከ አማራ ነው። ኦሮሞ እና ትግሬ ላይ ጭካኔ የተሞላበት ጦርነት ከፍቷል ከፍተኛ ተቃውሞም ደርሶበታል።
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r Год назад
@@nahomberhane6814 kkkkkkk እኛ አማራዎች እደ አብይ ጠላት የለንም😑 ወደ ኦሮሞ ጥቃት የፈጸመው መቼ ነው ?😂 ወሬ
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Год назад
@@nahomberhane6814 😄 ዞሮ ዞሮ በአማራ ታዝሎ 4 ኪሎ መግባት አይቻልም 😁 በነገራችን ላይ እንደ ትግሬዎች ጅል የለም 😄 በኦህዴድ ይወጋል ከኦነግ ጋር ደሞ ጋብቻ ይፈጽማል በኦህዴድ ሲገረፍ ደሞ አማራ ገረፈኝ 😂😁 እውነት ነው በዚህ ጦርነት ዋጋ አስከፍሏችኋል ግን ደሞ ለ47 አመት የሰራችኋት ሃጥያት ውጤት ነው 😌
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Год назад
ጀግናዋ ጣይቱ አሉን ሚኒልክን ክ አሉኝ ፋኖዬ የኔ ጀግና ደሜ።ሙሁመነዉ ተኛክ ሃገርህ አይንከረ እያየ እየተወረረ
@mubarekrahemto3153
@mubarekrahemto3153 Год назад
መስኪን የሚያክል ተንታኝ ላመጣልኝ ሰው አንድ መቶ ሺ ብር ይሸለማል
@donpetros8285
@donpetros8285 Год назад
ሙባረክ - በሚሊዮን ብር አታገኝም፣ ድንገት እንኳን ቢኖር ፈሪና ዉሸታም ነው የሚሆነው ።
@kerensogemedi9745
@kerensogemedi9745 Год назад
Not 100,000 birr do you have 1000 birr?
@kerensogemedi9745
@kerensogemedi9745 Год назад
@MT dedeb dabitara ka ante sididib inji min yigagnal? Anite lemagn qomaxa.
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
መስከረም ሁሌም to the point ነሽ. ጀግኒት
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 Год назад
መስኪ🙏🙏 ምርጥ እንቁ ንፁህ ኢትዮጵያዊ🙏🙏🙏🙏መስኪ,ታምራት ነገራ, ኦባንግ,የኢትዮጵያ ምርጥዎች🙏🙏መስኪ ምንው እንዳንቺ እና ታምራት ነገራ አስር ኢትዮጵያ ባፈራች
@onepeopleonegod7613
@onepeopleonegod7613 Год назад
I wish I got a chance to be your student. You are brilliant and the way you speak is everything! I watch you all the time and I’m impressed each time I watch you. Wish you and your family Peace, health, and long life.
@user-du8rj3wu9g
@user-du8rj3wu9g Год назад
እንወድሻለን ንግስቶ
@luchia686
@luchia686 Год назад
👍👍💚💛❤️💕💕መስኪ በጣም ጀግና ነሽ እንወድሻለን 💕💕🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Год назад
መስኪ የዘመናችን ጣይቱ ነሽ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
The best 👌 of the best 👌 as usual 👌 tank you so much indeed beyond the words 😀 ❤
@haymanothayliemariam8916
@haymanothayliemariam8916 Год назад
Thank yoy meski!all amhara’s stand together!
@wm3959
@wm3959 Год назад
መስኪ የኢትዮጵያዊ ግዴታሽን እየተወጣሽ ያለሽ ጀግና ነሽ ፣ የሁለታችሁም ስነ ምግባር ፣ መከባበር ደስ ይላል
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
መስኪ አቺን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት ውድድድ ነው የማደርግሽ የኔ ጀግና ሴት ልዩ ነሽ እኮ 💚💛❤
@samuelabayneh3559
@samuelabayneh3559 Год назад
meski you are brilliant !!!
@kassa4882
@kassa4882 Год назад
Thank you ❤❤❤❤❤.
@solekebe7628
@solekebe7628 Год назад
መሥኪ ጀግናችን
@hrh7555
@hrh7555 Год назад
Your strength comes from your conviction, I have no doubt you are offered the world by the rulers, finance and privilege to keep quite. Love and respect for you, Zemene and Teddy Afro. Thanks again for being a burning log so the rest of us can stay warm. God b with all of you.
@seblebekele5485
@seblebekele5485 Год назад
Brilliant mind meski
@samyy3559
@samyy3559 Год назад
I love gojjam amara they stand for the unity of amara
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
All amhara unless they are mix and have identity crisis they all stand for Amharas unity
@geez2016
@geez2016 Год назад
Never say it again if you are amhara#
@haymanothayliemariam8916
@haymanothayliemariam8916 Год назад
We are all amhara's fighting for our unity
@kieberalemayehu4720
@kieberalemayehu4720 Год назад
መምርትና ጸሐፊ የፖለቲካ ተንታኟ መስከረም አበራን ለእውነት የቆመች ከልብ እናመሰግናለን
@fkremaryamworke4588
@fkremaryamworke4588 Год назад
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
@melesseengida4281
@melesseengida4281 Год назад
መምህር መስከረም አበራ እጅግ በጣም አከብርሽ አደንቅሽ አለሁ ግን ስንት አማራ ይከተልሻል ቀድመሽ ባአስተሳሰብ እንደ ቴወድሮስ ሄደሻል ተባረኪ
@myemunaali3417
@myemunaali3417 Год назад
❤መስኪ የኔ ጀግና❤💚
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 Год назад
Meskerem ,GOd bless you !
@yemesrachtamerat4489
@yemesrachtamerat4489 Год назад
መስኪ አንቺ አንድ አይደለሽም ተቋም ነሽ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ ።
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
አሜን ይጠብቃት 🙏
@nirobikazegeye2867
@nirobikazegeye2867 Год назад
ይህ ከአድማሥ ባሻገር ያለሺ እውቀት፣ አመለካከት እና አሥተሣሠብ ለሚደረገው የሀገር ምክክር ላይ ብትሣተፊ ለእዉነተኛዋ ኢትዮጵያ ምሥረታ ቀላል አሥተዋጽኦ የለውም።
@s.debela6238
@s.debela6238 Год назад
Wow Meski you’re the best always. God bless
@mesidelelegn5054
@mesidelelegn5054 Год назад
እደው ምንላርግሽ የኔ ማር ስወድሽኮ
@abayassefa9622
@abayassefa9622 Год назад
Thanks 🙏👍
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu Год назад
መስኪ እና መአዛ የሴት ጀግና ለአማራ ሕዝብ ከእውነት ጋራ ቆመው እያደረጋችሁት ላለው ሁሉ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ
@workneshgelanew9526
@workneshgelanew9526 Год назад
Thanks Meski
@fentax111
@fentax111 Год назад
የአማራ ህዝብ እረፍት ሚያገኝ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆነ ብሔር ብሔረሰብ በሙሉ እረፍት ሚያገኝ አማራ ወደ መሰረተው 4ኪሎ ሲገባ ብቻ ነው ያኔ የሁለት ብሔተኛ አሸባሪ የወያኔ እና የኦነግ ፅንፈኞች ማኒፌስቶ ህገ አራዊት የአፓርታይድ ስርዓት የፅንፈኛ ዘረኛ ካድሬዎች ፓለቲካ ተደምሶ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ህግ መንግሥት ይፀድቃል
@nahomberhane6814
@nahomberhane6814 Год назад
😂😂😂😂😂 ጨኳኝ መንግሥት አንቀበልም። ጨካኞች!!!!!
@thaile9751
@thaile9751 Год назад
አዎን ምንም ጥያቄ የለውም ጨካኝ ስለመሆናችሁ:: ሰው ዘቅዝቆ መስቀል የሰው ሥጋ መብላት የታየበት ሃገር አድርጋችሁታል:: ግን ሃይማኖታችሁ ምንድነው? ሃይማኖትስ አላችሁ ወይ?
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 Год назад
አስተካክላችሁ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ስለትብብራችሁ
@bantyerguengida3210
@bantyerguengida3210 Год назад
thanks Meski my sister!
@manolisdalenza4121
@manolisdalenza4121 Год назад
Meskiye Nurilin Amaizing Nesh
@leukebede6773
@leukebede6773 Год назад
እግዜር ይጠበቅሽ፣
@tsigekibret9659
@tsigekibret9659 Год назад
Beautiful and intelligent woman I am so proud of you
@eyob2020
@eyob2020 Год назад
Good discussion
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Год назад
መታደል ነው መስኪ እርጋታሽ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ካልሆነ እንዴት በሰውኛ አይቻልም።
@birtukanteklehana4872
@birtukanteklehana4872 Год назад
የአማራ ወንዶች ምንጣፉ አንጣፉ በሆኑበት መሬዎችቻችን ምንም ዴንታ በሌላቸዉ እንደነመሲ የሴቶች ተማጋች አንቼም ሊሎችም ሴቶች እንነመአዛ ዋጋ እየከፉላችሁ ያላችሁ ሲቶች ስላለን እግዚአብርን እናመሰግናለን ስለናተ የአማራ ሴቶች ከወንዶች ያልቅ ወደ ቦለቲካዉ ብትቀላቀሉ ጥሩ ነዉ ወንዶቹዉ አያጠቅሞም 30 ሰላሳ አመት ታይተዋል በአዴንም ብልፅግና አማራ ታይተዋል ስለዚህ ሴቶች ጠንካራ ሆናችሁ ሊሎችም ብትወጡ ጥሩ ነዉ
@ashenafigosaya279
@ashenafigosaya279 Год назад
Am waiting
@tsigemariamfanta9059
@tsigemariamfanta9059 Год назад
መስኪዬ በርቺ አማራም መሪ ይውጣለት
@birukendale9600
@birukendale9600 Год назад
መስክ የኔ እንቁ
@salammulaugt2763
@salammulaugt2763 Год назад
የኔ ብርቱ ጀግና እሴት ትለያለሺ
@abebegirma8473
@abebegirma8473 Год назад
I am proud of you 👏
@woinshetbelete4277
@woinshetbelete4277 Год назад
Meski Oromo is into making his own country by annexing all Amhara lands including the Dam. That is why abiy is encouraging Amhara cleansing from Oromo area and taking over Amhara killil like shewa, Wollo Benishangul Afar etc. Abiy is in a hurry to accomplish this goal via cover military Oneg Shene etc. He actually wants ethiopia to disintegrate so that he can accomplish this before he get off power. He wants to be known the king of Oromo land maker, his childhood grand dream to be a king
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
That is what I believe too
@brookmo3184
@brookmo3184 Год назад
Dear Meskerem, please put your microphone 🎤, on the right side of your wear, i.e. near your right shoulder, as you lean usually to your right. The out put from your 🎤 has a lower volume and lower audibility in general, compared to Amha's. You could, for example, fix it to your shirt's right collar. 🙏
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Год назад
እባካችሁ በ ወለጋና በሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎች እየታረደ ላለው አማራ ምን ታስቧል ከኦነግ ሸኔ ጋር የማስቆም ስምምነት ይደረግ ይሆን ከ TPLF ጋር እንደተረገው .ተወያዩበት
@bilenasfawasfawbilen9965
@bilenasfawasfawbilen9965 Год назад
ሙስኪዬ ተወለድሽ ንግስቶ
@lemlemw2256
@lemlemw2256 Год назад
ግሩም ነዉ as usual thank you both good to see you always
@beingmoa
@beingmoa Год назад
An amazing woman
@DELHO2016
@DELHO2016 Год назад
የማይክራፎኑ ድምፅ ወዳንተ ስትዞር ይቀንሳል ወደካሜራዉ ስትዞር ይጨምራል ለሌላ ጊዜ አስተካክሉት። አመሰግናለሁ!!!
@meshnet9106
@meshnet9106 Год назад
Hey! Amhara ands Tigray need to come together to lead the country to development!
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
Yes, but Tigrians hate amharas more than anything. They are shallow therefore they can't see beyond their hate
@meshnet9106
@meshnet9106 Год назад
@@amharaethiopia4854 no! My take is the reverse. I think there is misunderstanding. I am not biased. The citizens are free of any prejudices. But, the elites from both side.
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
@@meshnet9106 well I know lots of tigrayan who are even family members but their hate for amharas are beyond imagination. Some of them can't even fake it. I just say let's the amhara stand together protect what is ours and what ever comes from tigray will get response as it comes. I am just saying we just need to respect each other boundaries
@hrh7555
@hrh7555 Год назад
As usual Meskiye, you are spoon feeding knowledge and wisdom to whom it may concern. Brilliant and well thought analysis, extreme patriotism and courage. May God protect you from the barracudas.
@meskineway4162
@meskineway4162 Год назад
መሰከሰዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@teferraalemayehu3579
@teferraalemayehu3579 Год назад
Meski and Ameha, thank you for your thoughtful discussion as usual 🙏🏾. One thing we really need to stress and talk more often is the Amhara cause. We need unifying cause more than ever in a simple to understand language.
@rufta8394
@rufta8394 Год назад
የአማራ ብሄርተኛው ከኢትዮጵያ ብሄርተኛ የሚያመሳስላቸው ብዙ መሰረታዊ ነገሮች አሉት ዋናው ግን በህይወት የመኖር የሰው ልጆች መብት ይከበር ነው።
@bobmarleyrastamanvibration1273
Thanks Meski🙏🙏🙏😍😍😍
@timur-4894
@timur-4894 Год назад
ተቸግሬ ነው ያዳመጥኩት ድምጽሽ ዝቅ ብሏል መስኪ
Далее
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 21 млн
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13