Тёмный

የሰላም ስምምነቱ የሸፋፈናቸው ሃቆች | Ethio_Nikat_Media | Ethiopia Ethio Nikat Media 

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

3 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 517   
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Год назад
በጣም ጥሩ ምልከታ ነው እናመሰግንሻለን ጀግናችን በሬው በህይወት እያለና በሬው ተበልቶ ያልሽው በጣም ትክክል ስለዚ አማራ አንድ ሁን ነቃ በል 💚💛❤️ አምሮብሻል ደግሞ እደሁልጊዜው
@hirutseyoum2299
@hirutseyoum2299 Год назад
መስክዬ የኔ ማር በርችልን እግዚአብሔር ይረዳናል
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Год назад
መስኪየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የእኛ ጀግና ሺ አመት ኑሪልን 💚💛❤️
@gabekassa3626
@gabekassa3626 Год назад
በርቱ ጀግኖቻችን እውነት ያሸንፋል!!!
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 Год назад
የቱ እውንት? ልክ ነህ እውንት ግን ያሽንፋል ወይም ያቸንፋል::
@getamesayzawdie6896
@getamesayzawdie6896 Год назад
በርችልን መስኪ አሰላሰያችን፡፡
@martatilah9152
@martatilah9152 Год назад
እውነት ምን አይነት ጭቅላት እንዳለሺ ጀግና እኮ ነሺ መስኪየ
@jemalahmed151
@jemalahmed151 Год назад
እውይ እውይ መሲ የልቤ ትርታ ጨመረ እንኳንስ ደህና መጣሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Год назад
አባት እና ልጅ በአማራው ደም ሲደራደሩ እኛ ዝም ብለን እናያለን እንዴ
@athleticsnews1042
@athleticsnews1042 Год назад
😂😂😂
@fatimaahmed-rq4dk
@fatimaahmed-rq4dk Год назад
ውድ እህታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ እውነት ያሸንፋል
@betelhemabebaw3274
@betelhemabebaw3274 Год назад
መስኪ መልካም እይታና ጥሩ ትንታኔ ጀግኖች ናቹ በርቱ 🙏🙏🙏🙏አንገናኝ ይሆናል!!
@mulukenkidanemariam3445
@mulukenkidanemariam3445 Год назад
ጀግና ነሽ በደንብ ነው የገልፅሽው
@kieberalemayehu4720
@kieberalemayehu4720 Год назад
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች አቅራቢዎች ትልቅ ክብር ያስፈልጋቸዋል ።የፖለቲካ ተንታኟ መምሕርት መስከረም አበራ ለሰፊው አማራ ሕዝብ የሚናገርለት ለእውነት የሚቆምለት ሰው በጠፋ ጊዜ መስከረም አበራ ከፊት በመሰለፍ ለአማራ የምታበረክተው አስተዋጽኦ ልትመሰገን ክብርም ይገባታል ።
@negahaile9421
@negahaile9421 Год назад
እውነትም ንቃት፣ንቅት ያልሽ ልጅ።ምነው ለትርፍ አንጀቶች ካንች ትንሽ በሲሪንጅ የሚሰጡ ቢሆን?
@derejedandita3468
@derejedandita3468 Год назад
የኛ ጀግና መምህርት አታጋይ እህታችን መስኪ በጉጉት ስጠብቅሽ አንቺ ጋር ለአማራው የሚሆን እውነተኛ መፍትሄ አለ።
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 Год назад
መስኪ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ መስኪ🙏🙏🙏🙏🙏 ጅግና ስለእውነት የምትኖሪ ስው 🙏 እንዳቺ ታምራት ነገራ, ተመስግን, መስኪ, ኦባንግ, የኢትዮጵያ እንቁዎች ምርጦች 🙏🙏
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Год назад
ታዲዮስ ታንቱም ጭምር
@solomon2514
@solomon2514 Год назад
Ethio Nikat! እውቀትን ፣ እውነትን፣ መረጃን፣ ትህትናን፣ ቅንነትን፣ መሰረት ያደረገ ጥልቅ ትንተና መስማት ለሚፈልግ ቅን ሰዎች፣ ይሄው Ethio Nikat!
@wasihungetahun1112
@wasihungetahun1112 Год назад
Solomon thank you
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Год назад
የምር ስጠብቅሽ ነበር 😍 እኔ የሚናድደኝ ዛሬም አብይን አመነው ወልቃይትን አይሰጥም የሚሉ ናቸው ። ጨጓራዬ ተቃጠለ ከቤተሰብ ጀምሮ ብቻ የምልሽ ነገር ቢኖር አዲስ ትውልድ መፍጠር ትቻያለሽ እና በርቺልኝ የእውነት የዘመኔ ጀግና ነሽ ። አውቃለሁ ነገ ምነው በሰማናት እንደሚሉሽ ግን ነገን እንዳነለቅስ ዛሬ ብዙ ሰሜ ባለማግኘታችን እናደዳለሁ ። እንዴት ይህንን ያህል ህዝብ ያለው ሙህር በጠላቱ ጀርባ ላይ ታከካል ? አይገባኝም አማራ እራሱን ችሎ እንዴት መውጣት ያቅተዋል 🤔
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Год назад
ስላንቺ ቃላት አላገኘም በጣም ጎበዝ ተንታኝ ነሽ !!
@nanokassahun5073
@nanokassahun5073 Год назад
ገራሚ ብቃት ፣ ገራሚ ትንተና ፣ የ ብሩህ አእምሮ ባለቤትም ነሽ መስኪዬ ጀግና ነሽ !!!!
@yarab4997
@yarab4997 Год назад
በትክክል
@neimamohemmod6766
@neimamohemmod6766 Год назад
እናንተን በመጠበቅ ላይ ነኝ መስኪ የምር እውነተኛ ሰው ነሽ ........ ሰው ማለት ሰው የጠፍ ለት ሰው የሚሆን ነው።
@user-un3lm5jz3n
@user-un3lm5jz3n Год назад
Thank you Meski 🙏🏽 The word of the day is AMHARAHOOD 💪🏾
@tesfayegetachew5392
@tesfayegetachew5392 Год назад
አማራነት
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Год назад
ትክክል ፋኖም ትጥቅ ፍታ እንደሚባል አያጠራጥርም። የብልፅግና/ኢሕአዲግ ባሕርይ ገብቶሻል!! ባጭሩ የአማራው መከራ እንደገና ተጀመረ
@user-zy7su9pt1f
@user-zy7su9pt1f Год назад
በርቱልን የኛ ጀግኖች እውነት ያሸንፋል
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
አይ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን ይድረስ መስኪዬ እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@inmehbubmedia
@inmehbubmedia Год назад
ጀግና ነሽ
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Год назад
ኢትዮ-ንቃት በጠዋት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@semereasgedom3108
@semereasgedom3108 Год назад
ኣንቺ ዝም ብለሽ ቀባጥሪ እንጂ የጦርነቱ መነሻ የኣማራው ተስፋፊ የሰሊጥ ነጋዴ የኦሆዴድና የሻብያን እግር እየላሰ ተንጠልጥሎ የትግራይን መሬት ለመውረር ስለሞከረ ነው ።ይህ ካንፕ ደገሞ ኣንቺ ያለሽበት ካምፕ ነው ።ኣንቺ ድቄት ኣመዳም።
@hassetassefa242
@hassetassefa242 Год назад
አማራ ሆይ እራስህን አድን!!! እራስህን ስታድን አገር የሆነችውንም ኢትዮጵያን ታድናለህ። ስለዚህ መላው አማራ፣ በየትኛውም አገር እና ከተማ ያለ ሁሉ ለአማራነቱ መቆም አለበት።
@solomonmelaku6806
@solomonmelaku6806 Год назад
መስኪ አቺን እየጠበኩ ነበር የሚገርም ትንታኔ ነው ተመስጬ ነው እየሰማሁሽ ያለሁት አቺን የሰጠንን ፈጣሪን አመሰግናለው!!
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 Год назад
በጉጉት የምጠብቀው ውይይት
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i Год назад
❤💛💚 መስኪ ጀግና
@tsehayadimassu4444
@tsehayadimassu4444 Год назад
ኑሩልን እድሜ ይስጣቹ
@user-qq3xi7qu3c
@user-qq3xi7qu3c Год назад
መስከረም ጀግና ነሽ የአማራውን የህልውና ትግል የመኖርና ያለመኖር በስዋትነት የከፈለበትን የወልቃትንና የጠለምትን ራያን ብዙ መስዋትነት የተከፈለበትን ግዛቱን ያደበሰሰ ነው
@embetemariamanchitebkije1953
Telmt sayhon tselmt new Be tegreja tekur malte new yesew hager Yawredal ayhe yesew yesew new yemretu sem enkwan ye tigre new abeden minilike yesweden meret enkwan tigre oromom yasmelsal Minilike Leba
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Год назад
እናመሰግናለን
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
እናመሰግናለን ጀግኒት መስኪየ በርቱልን ድል ከእውነት ጋር ናት 💚💚💚💛💛💛♥♥♥
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Год назад
በርቱ እዉነት ያሸንፋል።
@getnetasnake7290
@getnetasnake7290 Год назад
AMHARAS, WAKE-UP, STAND-UP, UNITE & FIGHT FOR YOUR RIGHTS 💚💛❤️💚💛❤️
@hiwottemesgen9009
@hiwottemesgen9009 Год назад
መስኪ ከአንች ትንታኔ በላይ ያነቃሻቸው በኳሜንታቸው ሳነብ በትክክል ስራሽን እንደተወጣሽ የይመሰክርልሻል በርች!!!
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Год назад
Tesadabiwech EMS lay hedew new
@meazalegesse8886
@meazalegesse8886 Год назад
መስኪ እግዚያአብሔር ይባርክሽ የኛ ጠበቃ ሰለአማራ ያለሽው የእውነት ተናጋሪ አንችነሽ
@KD-fk2eq
@KD-fk2eq Год назад
መሲዬ አማራ ያልተጠቀመብሽ የምጡቅ አእምሮ ባለቤት ኑሪልን። አንድ ቀን አማራው ከቅልፍ ከምል ከሞቱ ከተነሳ መስማት ከጀመረ ይጸጸታል መስማት ከጀመረ ነው ያልኩት ምክንያቱም መድሀኒቱን አምርሮ እየጠላ፣ ጠላቱን አክባሪ ፣አንጋሽ ፣ለጠላቱ ክብር የሚሰጥ ፣መስዋዕትነት የከፈሉለትን የሚረሳ ስለሆነ ። ሁሌ እንደጋሪ የሚያይ ማህበረሰብ ሁኗል። ብዙ ሁዳም ምሁራንን እየሰማ እንዳንች አይነት ከእግዚአብሔር የተሠጠውን አልታይ አለው ምክንያቱም የአማራ ህዝብ መድሀኒቱን አያቅም።
@esayaszewdie436
@esayaszewdie436 Год назад
መስኪ ምን እደምል ቃል የለኝም ምክነያቱ ተናናግረሽዋል።
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Год назад
INTELLIGENT ye Sew Lege .... Proud of you .... SWEET Sis ..🥰
@Ethio36055
@Ethio36055 Год назад
ምርጥ ትንታኔ መስኪ በርቺ እውነት ያሸንፋል
@user-cx2fd9pw3y
@user-cx2fd9pw3y Год назад
መሢየ እኳን ደህና መጣሽ ለምነዉ ግን ቶሎቶሎ የማመጡት ብዙሠዉ በጉጉት ሀሣብ ለመቅሠም እየጠበቃችሁ ነዉ
@user-vs3gf4tp5k
@user-vs3gf4tp5k Год назад
መስኪ እይታሽ ደስ ይላል በርችልን 🙏🙏የኔ ጀግና የአማራን መዳኛው በአማራነት መቆም ብቻ
@user-zy2fv2tk1r
@user-zy2fv2tk1r Год назад
አማራዬ በጣም ንቁ፣ጠንካራ፣በሀገራችንና በህዝባችን የማንደራደር ፣ጥያቄዎቻችንን እስከ መጨረሻ ታግለን የምናስመልስ፣አማራን የምናስከብር፣ታሪካችንን እና ባህላችንን የበለጠ ከፍ የምናደርግ፣አንዳችን ለአንዳችን መከታ የምንሆን መሆን አለብን ከአሁኑ በእጥፍ መጠንከር አለብን።ከዚ በኋላ ወደ ኋላ የለም ሁላችንም በየተሰማራንበት ጠንካራ ሆነን መረዳዳት አለብን።አማራነትን ማንም ላያወርደው ከፍ እናረገዋለን።አንድ አማራ 💚💛❤️ ሁሌም ከፍ በሉልኝ የሀገሬ ልጆች
@gatuyeju3671
@gatuyeju3671 Год назад
Well articulated. Thanks dear Mesikerem !
@alebachewworku467
@alebachewworku467 Год назад
Meskiye go ahead on your genuine stand for Amhara survival until we achieve lasting freedom
@user-pb6nq3bz7w
@user-pb6nq3bz7w Год назад
ዉይ መስኪ በጣም ስጠብቅሽ እንኩዋን መጣሽ
@amharaunderattack1100
@amharaunderattack1100 Год назад
መሲን እና ማአዛ መሃመድ የሚያክል በእውቀት የተካኑ እንስቶች አማራ በመሆናቸው ሁሌም ኩራት ይሰማኛል።
@wediofla3230
@wediofla3230 Год назад
😄😄😄
@amharaunderattack1100
@amharaunderattack1100 Год назад
መስኪየ ውድድድ ጋዜጠኛውም ምርጥ ነው
@heyab1471
@heyab1471 Год назад
Ethio Nikat 👍
@BruhTena
@BruhTena Год назад
መስኪ በርችልን
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Год назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ::
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 Год назад
ለዚህ ሁሉ መከራና ውርደት ያበቃና ችግራችን የሚቀረፈው በዘርላይ የተመሰረተ የደንቆሮ ህገ መንግሰት ካልተቀየረ መከራችን መቆሚያ የለውም በሸታችን የታወቀ ነው ሰለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ አጥብቆ መታገል ያለበት በህገ መንግሰቱ ጉዳይ ይሁን
@lehlinaheyoyo7736
@lehlinaheyoyo7736 Год назад
ማን ሰምቶ ሁሉ እንቅልፍ እየለጠጠ ነው። ይሄ ህገ መንግስት ሁለቱም እንደ ነፍሳቸው ይጠብቋታል። ይብላኝ ለሞተ እነሱ ምን ይሆናሉ።
@kidumes7941
@kidumes7941 Год назад
@@lehlinaheyoyo7736 tikikil.hulum Hizib mansat yalebet guday nw.gin andm tefokakary party teyko ayawkim.le rasu wenbir bicha nw yemichohew.Constitution mekeyer alebet alebet.Tenkeren enteyik.lrasachinina le Ethiopia sinil Gobez Nika Nika.👌👌👌👌👌
@fitsumgetachew4200
@fitsumgetachew4200 Год назад
ke amhara, guraghe besteker hige mingistu amharan ke akababiw mawcha mesariya silehone hulum yidegfewal.
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Год назад
እናንተን ለመስማት ቸኩያለሁ። አምናችሁዋለሁ።
@ffdffd5436
@ffdffd5436 Год назад
Enem ekisema chekuiye neber
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Год назад
ወያኔን ማድነቅ እንድታቆም ኮሚንት አርጉ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Год назад
እናመሰግናለን መምህርት መሰከረም አበራ👌
@ermiastariku5467
@ermiastariku5467 Год назад
ይብላኝ ልጇን ላጣች እናት-ወላጅ ላጣ ህፃን ይገርማል ብቻ
@tesfayegetachew5392
@tesfayegetachew5392 Год назад
ስህተት። ለማንነቱና ለክብሩ የተሰዋ ጀገናችን ነው። ከንቱ መስዋዕትነት አይደለም
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
የሳቷ ጎማጅ ውይኔ ሰወድሺ ጀግና የሴት ወንድ ናሺ
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Год назад
The fight between OPDO and TPLF is a fight between a child and a father. Both have the same belief. OPDO wants to be primary, but TPLF refuses to give up being primary. Now, TPLF forced to accept to be secondary to OPDO with consequences and risks of other wars particularly the Amharas feel marginalized from the negotiations while the war was fought in Amhara land.
@tsigemariamfanta9059
@tsigemariamfanta9059 Год назад
መስኪዬ እናመሰግናለን የአማራ መጨረሻ ግን አሳሳቢ ነው።
@wedaj2000
@wedaj2000 Год назад
መስክዬ የኛ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አስተዋይ
@user-dk5wf4di8j
@user-dk5wf4di8j Год назад
መስኪየ አድበተሩቱ መአዚ ና መስኪ የምር አድበተጣፋጭ ናችሁ አቀራረባችሁ በድሲቢሊ የታነፀ ውይየትነው
@kalechristosdagne7355
@kalechristosdagne7355 Год назад
As always right on point. Great analysis ነብሮ and አንበሲት::
@wisechange5910
@wisechange5910 Год назад
ጀግናዋ መስኪዬ እዉነቱን እያወጣሽ ስለምታፈርጭዉ እግዚአብሔር ይስጥሽ 🌷🌻❤💓🌺💚💐
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Год назад
Both talented. God bless.
@amiytube4853
@amiytube4853 Год назад
ከአንች እየጠበኩ ነበር ወላሂ አሁን ያለው የፖለቲካ የሚገባኝ አንች ስትናገሪ ነው❤❤❤
@deredere2434
@deredere2434 Год назад
Strong Stand , Intelligent and Beautiful. Bless you 🙏.
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
እንኳን ደህና መጡልን 👏👏👏
@sebleteketel5772
@sebleteketel5772 Год назад
መስኪ የአፍሪካ ችግር በአፍሪካ ይፈታል ሲሉ አሜሪካ አፍሪካ ሆናለች ማለት ይሆን::
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 Год назад
ጎበዝ!
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe Год назад
She is amazing politician, with a full of knowledge & full of wisdom like Divorra !!!
@RA-bn6lb
@RA-bn6lb Год назад
Don't lie, please. She doesn't know about politics. But, nowadays every one gets up and becomes a celebrity on RU-vid. I have seen her debating with lidetu, but she was confused and misleading.
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Год назад
Yoseph,you right 👍.
@sdt3004
@sdt3004 Год назад
@@RA-bn6lb በጣም እውቀትማ አላት እሷን ደግሞ እንድትታወቅ ያደረጋት ዮ ቲዮብ ሳይሆን እውቀቷ ነው ሌላው ከልደተ ጋር እኮ እሱ እየተበሳጨ በንዴት ነበር የሚያወራው ስለዚህ ምን ታድርግ?
@hellohoi1969
@hellohoi1969 Год назад
ስጠብቃቹ ዋልኩ ኑልኝ Ethiopian constitutions don't protect Amaharans people we don't know that . ወልቃይት፣ራያ፣መተከል፣ደራ፣ሙሉ ሸዋ is Amaharan Lands . ሕዝቤ ሆይ ያልተወከልክበት ህገ መንግስት ሽማግሌህ ሊሆን አይችልም ርስትህን እንዳትለቅ፣የቀረህንም ጠይቅ፣ታገል፣መልስ፣አማራ ሆይ ርስትህን ለማንም ትተህ አንተ አትከራተት፣አትሙት፣ እራስክን አስከብር። በርችልን መስከረም!
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 Год назад
እውነት ነው እንደሶ ያለውን ያብዛልን
@jonijoni534
@jonijoni534 Год назад
ሁለቱም የአንድ ድንጋይ ፍላጮች ናቸው አለች ትንኩሽት
@merongirma54
@merongirma54 Год назад
መስኪዬ ኑሪልን
@dawit8250
@dawit8250 Год назад
Love this powerful Historian Meskerem! Thank you!! Amhara redemption is only through by stratification of our own power momentum ! Every single Amhara should rise up and live out till the last breath! The very problem of Amhara is expecting the federal government to stand for there interest! Wake up and stand for your very existence!
@elizabethtilahun6114
@elizabethtilahun6114 Год назад
I have big respect for you Meskerem Abera!!!
@fasdas5560
@fasdas5560 Год назад
መስኪየ
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Год назад
Again and again thank you Messy for amazingly educating us about the political intricacies and intrigues looming on Amharas. Truely the Amhara issues are obscured!
@be4176
@be4176 Год назад
Say😌እስቲ አንቂያቸው ትከፋይ በዝቶ
@hailemelekothailemichael3623
መስኪ አንቺን ስሰማ የማር ወለላ የምጠጣ ነው የሚመስለኝ አትጎረብጭ አትላመጭ እንደው ዝም ብሎ የሚንቆረቆር ነው ገለፃሽ ተባረኪልኝ ኑሪልኝ ክፉ አይንካሽ ።
@alulaafework4103
@alulaafework4103 Год назад
Meskrem I agree with your valid arguments, with some exceptions. (1) The issue of Bademe is resolved by international law -- that is Bademe is part and parcel of Eritrean Government. The prosperity government does not have legal and moral authority incorporate that area to its territory. (2) The issue of Wolqaite and Raya can not be put aside by the incumbent govetnment. It should and must be resolved by preconstititution status. Why? Because it is the identity issue of the whole Amhara. Plus Eritrea concern of the Wolqaite should be taken into consideration. If this government resolves these issue aganist the Amharas demand: it will be a galvanizing issue for Amharas to stand aganist the decision of the government. Finally, unless this government is politically blind and decides to commit politicsl sucuide; it can not decide the issues of Wolqite and Raya on the basis of post constitution status. (3) Ethiopian History has to be considered, the people of those two areas have been fought and struggled for their true identity and this demabd must be taken into account and future prospectives should be evaluated. (4) Even if there is a referendom those peole who settled post 1991 by the then government shall not, will not and must not have right to vote. Thus, Wolqaite and Raya will remain under Amhara regional administration; as pre constituion status quo. Otherwise the very essence of the constitution as said by great many scholars was motivated to theft the lands ftom others which were not origionally their own -- and this not acceptable by any standard. (5) As to disarming the Tigrian rebeles; I think all regional special forces should be disarmed. Only Federal Armed Forces and police forces and regional forces have to remain armed. The present regional armed forces do not have legal foundation and yhere is no international expetience. They are instruments of regional goverments -- like the land lords of feudal Ethiopia. (5) There must be national reconcilation conensus. Why? Haile Slassie gone feudalusm gone, Dergue gone communism gone, Melese gone with him reveloutionary democracy gone and tomortow Abiy will be gone prosrpority will be gone. Becuause the whole system is based on individual leaders. We have to establish a system (institutions and laws) whereby leaders may come and go the system remains--like USA and western Europe. Otherwise, we will always begin to build the nation on from the scratch, from zero--unintruppted revolution. I appreciate your knowledge, understanding and incitefulness. You are astute political figure. Let God bless and protect you in all aspects, levels, fragments, fractions and details of your life. Let God bless Ethiopia. I pray in Jesus name.
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Год назад
Big point. “ the leaders are coming and going but the system is remaining “
@fitsumgetachew4200
@fitsumgetachew4200 Год назад
eritrea this eritrea that. 2 million eritreans are right now in ethiopia-most of them begging for resident permit
@mebrahtuhadgu7215
@mebrahtuhadgu7215 Год назад
​@@fitsumgetachew4200 they are saving u and you mother from TPLF Because tplf was kiking you'r ass on their way to Addis.
@fitsumgetachew4200
@fitsumgetachew4200 Год назад
@@mebrahtuhadgu7215 does not matter. eritreans beg for residence permit in the country they fought tooth and nail to be freed from. 2 million of them-could not get funnier than that. Besides Isays wanted the revenge and got it through 'helping' ethiopians. so Eritreans did not fight for free
@mebrahtuhadgu7215
@mebrahtuhadgu7215 Год назад
@@fitsumgetachew4200 It's not onely essays who only want revenge against you weyane it's alle eritreans and EPLF doesn't need Help against Weyane. Since when do you tplf becom ethiopians?onely when you loot ethiopia and when the dream of great tigray deminished thanks shabiya. I Hope u get Some more usaid.
@asmenewgeginaw2935
@asmenewgeginaw2935 Год назад
Two criminals have negotiated at the expense of victims.🤝
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Год назад
ወደር የለሽ የሚል ስም ሰጥቸሻለሁ
@ashenafihaile4986
@ashenafihaile4986 Год назад
በርቺ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በቲቪ ብትመጡ በጣም ጥሩ ነው ብዙ ሰው ጋር ትደርሳላቹ
@hana4049
@hana4049 Год назад
መሥኪዬ የኔ አንበሣ !!😍👍🏽
@engidayeassefa1655
@engidayeassefa1655 Год назад
አድናቂሽ ነኝ በጣም ጥሩ ትንተና ነው
@user-ju9qe9ed9f
@user-ju9qe9ed9f Год назад
መስኪ 🥰🥰🥰
@asfawlegesse
@asfawlegesse Год назад
ሁሌሞ ነገሮችን የምታይበት የግንዛቤ አድማሷ እንደማንም አለመሆኑ የመስከረምን ፕሮግራሞች ከሞላ ጎደል ያመለጠኝ ያላየሁት የለም ብል ማጋነን ይመስልብኛል ። በርቺ እህቴ የምታስቢያት ኢትዮጵያ ብትዘገይም እውን ሆና ማየታችን እሩቅ እንዳልሆነ አምናለሁ
@daniminneapolis
@daniminneapolis Год назад
100% TEKEKELE 👌
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 Год назад
selam meskiye jegnit amhara ehete u the best i swear berchi berchi ethio nikat the best media i swear amharas yashenefal ezgiyaber yitebekesh💚💛❤👋👋👋👏👏👏👍👍👍✌✌✌💯
@yarab4997
@yarab4997 Год назад
ውቢቱ አንች ነሺ መስኪ 💕💕💕💕💕💕💕 አብይ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎በአዴን 👎👎👎👎👎👎👎👎
@genetnoreh4532
@genetnoreh4532 Год назад
Our hero God bless all
@danidani7455
@danidani7455 Год назад
❤ thank o
@kebedemolla8752
@kebedemolla8752 Год назад
በርች መስከረም :: ባለፈው ልደቱንም በመረጃ ስታቅበዘብዥው ተመልክቻለሁ::
@ephremgebre879
@ephremgebre879 Год назад
በኔ ቀለል አድርጌ ሣየዉ ወደ ፊት የሚያስጠላ ወይም የከፋ ነገር ነዉ የሚገጥመን ሠላሙ ላይ የተወያዩት የኢትዩጲያን ሠላም የማይፈልጉት ናቸዉ አበቃሁ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Год назад
Thanks 🙏 God bless you and keep you safe and healthy 💝
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 Год назад
Ke kfuwoch yitebksh fetari 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@tesfayeawgchew8485
@tesfayeawgchew8485 Год назад
አማራው ለአብይ ስልጣን አልሞተም! አማራው የሞተው ለተደፈጠጠው እና ለተደፈረው ማንነቱ ነው። ይህንን ማንነቱን አሁንም በማንም እንዲደፈር ሊፈቅድ አይገባም! ለብልፅግና የሚያሸረግድ አማራ አሁንም ካልገባው ድንቁርናችን ስለተስማማን ሞታችንም ምርጫችን ይሆናል።
@haymanothayliemariam8916
@haymanothayliemariam8916 Год назад
Yes meski the amhara people mistake is we don’t stand together and strong we are very weak aginst our enemies!!
@redagetach
@redagetach Год назад
As usual, thumbs up for both of you
@teddy7551
@teddy7551 Год назад
Amhara walk the talk
Далее
Surxondaryoga biz chempionlarimiz bilan yetib keldik!
00:55
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
Просмотров 80 млн
የኦፌኮ አውዳሚ  መንገድ
54:41
Просмотров 47 тыс.
የ "ሳቂታው" ፓርላማ ውሎ
1:00:18
Просмотров 66 тыс.
Surxondaryoga biz chempionlarimiz bilan yetib keldik!
00:55