Тёмный

የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል ጥሪ Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 10 тыс.
50% 1

የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል ጥሪ
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

28 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 2 дня назад
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም
@Ethioport256
@Ethioport256 2 дня назад
አላህ ሠላሙን ያምጣልን ጥረታቹ ደሥ ይላል ሁሉም ነገር ከሠላም ጋርነው ቀጥሉበት።
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 2 дня назад
የሠላም አባት ፈጣሪ አምላክ አብሮነቱ ከእናንተ ጋር ይሁን!! ሠላም የሁላችን ፍላጎት ነው::
@HailuHailu-sx3ud
@HailuHailu-sx3ud 2 дня назад
አዎ ትክክለኛ ስራ ነው 5አመት ቢዋጉም መጨረሻ ላይ መታረቅ ስለማይቀር ትርፉ ውዱ የሠው ህይወትና ንብረት ማውደም ስለሚሆን አሁኑኑ ታርቆ ወደቤታቸው መግባት አለባቸው
@user-pf9hj8rk1g
@user-pf9hj8rk1g 2 дня назад
በሰላማዊ ሰልፍ ከጠየቁ ዜጎች መካከር እንዱ ነኝ በ2013 ነገር ግን የ7 ሰው ገደሉ እና በሰው ደም የሰከረው አውሬ መቼም ቢሆን ወደ ህዋላ አይልም
@salamerke5811
@salamerke5811 2 дня назад
የጨነቀ ለት ድርድር የሚባል የለም ምድረ ገረድ ለፍልፉ።
@temesgenkibret2868
@temesgenkibret2868 2 дня назад
እስኪ መጀመሪያ በየቀኑ በመንግስት ወታደር እየሞተ ያለውን አማራ ሞት አስቁሙ
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
TEMJA AWERDENA , EDGE EGERACHUN SETACHU , BEENBERKEK YEKERTA ABIYN TEYEKU! ANTE SHIFTA!
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 2 дня назад
ይህ ታላቅ እርምጃ ነው በርቱልን።የህዝባችን መከራና እልቂት የገባው የሚያደርገውና የሚመርጠው የሰላም መንገድ ነው።የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቹው።የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና። የሰላም ልጆች የሰላምን መ ንግድ ይመርጣሉ፣የሰላም አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን።
@user-ty4cz5qd2b
@user-ty4cz5qd2b 2 дня назад
ቅዱስ ቃሉን ያላግባብ አትጥቀሱ ይህ መንግስት እውነት እባብ ነው ሰይጣን ራሱ የእሱ ያክል ጨካኝ አይደለም
@user-ty4cz5qd2b
@user-ty4cz5qd2b 2 дня назад
ጦርነት የከፈተው ራሱ አሁን ድርድር ራሱ ።አምላኬ ውስጤ ጤሴ የእዚህ መንግስት ተንኮል
@user-sd3rg5qy6s
@user-sd3rg5qy6s 2 дня назад
ሠላም ጥሩ ነው። መንግሠት ተብዬ ግን አላምናቸውም። ሠላም ለማምጣት የዘር ፖለቲካ ፤ እንደ ወንጀል መታገድ አለበት። የሀገሪቱ መሪዎች ሆነው አንድን ሕዝብ ፊት ለፊት በትዕቢት የሚሳደቡ ዋልጌ መሪዎች መጠየቅ አለባቸው።
@abelroot2178
@abelroot2178 2 дня назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!! የተቀረን ሰዎች ደሞ እግዚአብሔር ከእነዚህ ወነድሞቻችን ጋር እንዲሆን በፀሎት አብረናቸው እንሁን።
@user-xh6xs2no8d
@user-xh6xs2no8d 2 дня назад
ቅድሚያ መከላከያ ይውጣ!!
@degsewhabesha1989
@degsewhabesha1989 2 дня назад
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ለዚያ ኩሩና ደግ የአማራ ህዝብ በጎ ነገር ይስጠው። ትልቁ ነገር እርሱ ነው። እንጂ እኮ ... ለድርድር አይደለም ለሰላማዊ ንግግር እንኳን የሚሆን ስርዓት አይደለም ያለው። በመጀመሪያ አገዛዙ ኢትዮጵያን ወደ ሚፈልጋት ቅርፅ መውሰድ ስለሆነ አላማው ብዙሃ ሀሳብን የማስተናገድ ባህሪይ የለውም።
@be-liever
@be-liever 2 дня назад
ስለኢትዮጵያ ተውና መጀመርያ ስለራሳቹ ስለአማራው ችግር ፍቱ ከቻላቹ የኢትዮጵያ ተወካይ አማራ አይደለም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው።
@degsewhabesha1989
@degsewhabesha1989 2 дня назад
በኢትዮጵያዊነት ካልሆነ በምን መነጋገሪያ ሀሳብ ነው ከኢትዮጵያዊነት ሀሳብ ዉጪ የአማራ ህዝብ ችግር የሚፈታው ?
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 2 дня назад
ፋኖወች እባካቹህ ትልቅንስሙ በቀረ ተጎዲታቹህ ሀገርም ትጎዳላቹህ
@etiop9594
@etiop9594 2 дня назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እያወደመ
@mobizone5616
@mobizone5616 2 дня назад
እረ ከኮሜት ውጪ በሪከርድ እደት ብየ ልናገር እፍፍፍፍ
@birukkifle4990
@birukkifle4990 2 дня назад
It's very disturbing to see negative comments for this great news. Those who are not happy with the peace news need to go and see a doctor 😊
@tsegaye7548
@tsegaye7548 2 дня назад
ሰላም... ሰላም.....ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ሰላም... ሰላም.....ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ እልህን🔥🚿 በሰላም🕊 መተከት ነው። ቀሪ ጊዜ ⏰ ሰላም ይሁንልን።
@RabiyaSamye-ul1sz
@RabiyaSamye-ul1sz 2 дня назад
ሰላም ይሻለናል እባካችሁ ቤተሰቦቻችን አለቁብን እዛ ያሉናቼው የሚያውቁት ሁልግዜ ጭንቀት ወላሂ
@mohammedkedir-gc3gx
@mohammedkedir-gc3gx 2 дня назад
ሰላም ለሀገራችን እባካችሁ ወንድሞች ይህንን ጥሪ ተቀብላችሁ ህዝባችንን ቢያንስ እንኳ ሰላም እንቅልፍ እንዲተኙ ለህዝባችን ስትሉ ጥሪውን በአግባብ ተቀበሉ ውጭ ሀገር ሆነው የሚለፈልፉትን አይስሙ❤
@msamuel2857
@msamuel2857 2 дня назад
Be strong everyone please, this is the only way out to have a great nation. GOD be with you people! Nothing like peace, my heart goes with ya, Bravo, great start.... Thanks. No country won by war, peace to the World.
@wubantekebede6666
@wubantekebede6666 2 дня назад
እቃ እቃ ጨዋታ
@getieshitay1656
@getieshitay1656 2 дня назад
I reaspect my father but our quastion is answered by poletical dissision
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 2 дня назад
በርቱ በርቱ ኢትዮጵያ ሰላም ካለ ለሁሉም ትበቃለች ጥላቻ ዘረኝነት እሰከ መቼ አረ በቃ በቃ በቃ!!!
@biskut6932
@biskut6932 2 дня назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵን እርዳን አንተ ጣልቃ ግባ በዘር የገባውን ሴጣን ከሀገራችን አስወግድልን በአንድ ልጅህ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይብቃን እንፀልይ
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 дня назад
የብልግና ካድሬ ምናለ ዝምብለው ቢቀድሱ
@msamuel2857
@msamuel2857 2 дня назад
More than 25 yrs and more, I spend opposing war, am still trying, i know the value of peace! We will win by peace, no one happier than me, if we get successful this time... Keep up the good job. Many thanks.
@user-pf9hj8rk1g
@user-pf9hj8rk1g 2 дня назад
የሰላም ጥሪ ሳይሆን እንግርግሪያ ነው
@mobizone5616
@mobizone5616 2 дня назад
በአለም ታሪክ እንደራደር ብሎ መደራደሬህን እኔነኝ እምመጥልህ ሲባል😂😂
@user-nm3ch1de1b
@user-nm3ch1de1b 2 дня назад
መከላከያ ይዉጣ ጁታ እራያ ይዉጣ ከዛን ብሃላ ድርድር አለ
@jemalhussein6392
@jemalhussein6392 2 дня назад
Great initiative.May Allah help us!!!
@biki3498
@biki3498 2 дня назад
እውይ የኔ መሙሽዬ አልቀረብሽም ጥጦ እንስጥሽንዴ እውይ ማሙዬ
@biskut6932
@biskut6932 2 дня назад
ስድብ ወንድምህን መግደል የሴጣን ነው ዛሬ ታይተን ነገ የለንም ታዲያ ለምን የሚቆሰቁሱት ተከፋዮች ናቸው እነሱንም እግዚአብሔር ይርዳቸው
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 2 дня назад
❤❤❤
@SaudAhmed-i4j
@SaudAhmed-i4j 2 дня назад
የትነበራቸሁገናተወዳችሁቅጥራኛሌባሁላ
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l 2 дня назад
ባለ ቀይ ቦኔት የአማራ አስጨራሽ ኮሚቴ ።
@temesgenkibret2868
@temesgenkibret2868 2 дня назад
ለሰላም እስኪመጡ መንግስት የሚገድለውን ንፁሃን እንዳይገድል አስቁሙ
@Yekochalij
@Yekochalij 2 дня назад
የብልፅግና ካውንስል
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda 2 дня назад
እልልልልልልል
@AccountingGenociders
@AccountingGenociders День назад
በብሂለ ፀዐዳ ዖፍ ተመሲሎ ያሬድ ፡ ዘበአክናፊሁ ካህናተ ሰማይ አርባዕቱ እንስሳ ወበቅንያትሁ ማህሌታይ ዘአርባእቱ ወሊድ፡ ይገይስ ይገይስ ኅበ ኢትዮጵያ በመርህባ ፡ እምብሄረ ኣግዐዚ ዘንግሥተ ሳባ፡ ለእመ ትገይሱ ምስለ ሰይጣን ፡ በፅርሃ ኣርያም ቅድስተ ቅዱሳን ኮነ ያሬድ ካህን ሰራየ ሃጥያት ኃበ ዝመካን፡፡
@abrehamyizengaw6010
@abrehamyizengaw6010 2 дня назад
ሰላም ሰላም ሰላም ብዙ ደማን
@user-ti4eg6dy5y
@user-ti4eg6dy5y 2 дня назад
All Amhar&All Ethiopia pupils & END F PEACES TO GAIN PROFIT.........................
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda 2 дня назад
እልልልልልልልል
@AhmedinHusenRameto
@AhmedinHusenRameto 2 дня назад
አው ከዚህ በላይ መገዳደል የለብንም ፋኖም መንግስትም ቆም ብለው ቢያስቡ ጥሩ ነው
@baba2191
@baba2191 2 дня назад
መሳሪያውን ይፈታል እዛው አማራ ክልል በቆርቆሮ አዳራሽ ውስጥ ይገባሉ ሌላ ክልል ውልፍት ሳይሉ ማረስ ከፈለገ ጋምቤላ ሁመራ ባሌ ሮቤ ትልልቅ እርሻ አለ ይሰማራ ሞያ ደግሞ ፀጉር ስራ ሸክላ ስራ ኮብል ስቶን የመሣሠሉትን ሰልጥኖ እዛው ይሰማራ
@user-vi5ve6rs9i
@user-vi5ve6rs9i 2 дня назад
😂😂😂😂
@user-uu2vt4vs1j
@user-uu2vt4vs1j 2 дня назад
እር ባክህ
@Yekochalij
@Yekochalij 2 дня назад
የፈጣሪ ያለህ እንደያየህ ይራድ ይሉ እብዶች ካውንስል?
@Alemu64
@Alemu64 2 дня назад
Kobe lebash belestegena RIp
@blossoming224
@blossoming224 2 дня назад
Wushoch
@user-pf9hj8rk1g
@user-pf9hj8rk1g 2 дня назад
ለካስ ዘራችን ብሔራችንን እና ሀይማኖታችንን ለማጥፋት ነው የገባው ለዛነው ይህንን ያክል አመት በየቦታው እየገልክ ያለው
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 дня назад
ደቆሩ ነገር ነሽ ሙስሊም አለ የአማራ ጥላቻ ስላለባችሁ ብቻ አታውሩ
@blossoming224
@blossoming224 2 дня назад
Kes mnagebah ezih politica wist
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
SERACHU NEW ! ANTE MAYEM! LIK TEGEBALE!!
@mobizone5616
@mobizone5616 2 дня назад
ይችንስ በየት አግተዋት ነው የሀይስኩል ተማሪናት ውነትም አማራን ንቀውታል
@abrehamyizengaw6010
@abrehamyizengaw6010 2 дня назад
ካንተ የተሻለ ሃሳብ አለው
@mobizone5616
@mobizone5616 2 дня назад
@@abrehamyizengaw6010 እኔምኮ እውቀት አለኝ ያውም መፈነን
@abrehamyizengaw6010
@abrehamyizengaw6010 День назад
@@mobizone5616ለህዝቡም እያሰብን ወገን እርግጠኛ ነኝ አማራ ክልል ውስጥ አደለም ምትኖረው ስቃዩ ሚገባህ እዚሁ ብትሆን ነበር
@mobizone5616
@mobizone5616 День назад
ነኝ ያውም ጋይት
@yggcvh9145
@yggcvh9145 2 дня назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@ZelekeTarekegn-wp7qq
@ZelekeTarekegn-wp7qq 2 дня назад
ስንት ነዉ የተከፈለህ
@luke-h6e
@luke-h6e 2 дня назад
15 members but only 4 How??It is not clear for e. why others have no determination to appear physically ? Anyhow we aporiciate keep going forward. All peace loving regions are along your side. 120million people suppoeting u .
@mobizone5616
@mobizone5616 2 дня назад
ሱፉን ከስብሰባው ወድህ ነው ያሰፉላት😂😂😂
@sirakbekele6332
@sirakbekele6332 2 дня назад
በሀይማኖት የካድሬ ቄስ መፍቴህ እይመጣም :: በመጀመሪይ ተኩስ ማቆም ከተፈለግ መከላኪይ ትብዬው ተጠራርጎ ከሁሉም የአማራ ግዛት መውጣት አለበት ይለምንም ቅድመ ሁኔታ ያኔ የአማራ ሕዝብ ቢይንስ በግልፅ በአደባባይ መረሸኑ ይቀራል::
@atrsawmolla7009
@atrsawmolla7009 2 дня назад
አማራ እገንዛ ሰፈሩ ድረስ ሰተት ብለው የገቡ ታሪካዊ ጠላቶቹን እየደመሰሰ ይገኛል ።
@be-liever
@be-liever 2 дня назад
😂😂😂😂በምላስ በቀረርቶ ነው። በቃ አይተናል የናነተን ባዶ ቀረርቶ አሁን ችግርህን በንግግር ፍታ ነው ቀረርቶ ይብቃ ነው የተባልከው
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 дня назад
Hadhaafii abaan ilmaafii hiintalaratiidiirqaba qabuu adaahiiragudatanii hadhalalii hiintalafudhii abaalalii ilmakanii adaaqoftiinabiin wagaakudhasadii barsiisee 11 13 12.14.15 qaliichii 14 kaseetii 15 hagadiiydamii 25
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 дня назад
Dubiin namasadiihii dhadachadheyxii makriibaabekkii joleenbarlaamaadheyxii.mariifii mangudoodhaqaa sadiitahanii muriimureeysii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 дня назад
Waphiiheedhaa moyliid masqaliikabajamaadhaa kalaandaraqabaa seeriibarbaraadhaa moyliidmariihatadhaa qiilliinxiis qiilliixiis qiiliixodhaa sadenuudhaqanii maalfiidaniidhufanii maaliifcaliisanii
@amirsad4113
@amirsad4113 2 дня назад
መከላከያ ሚባል የህዝብ አራጅ ስብስብ ከክልሉ ለምን አይወጣም ትግሬውን ጨረሰ አሁን ደሞ አማራ ቀጣይ ኦሮሞውን መከላከያ ሚባል ባንዳ ከክልሎች ይውጣ ህዝብ ማረድ ያቁም
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
TIGRE ENKWAN SEW NEW! ENANTE SEW AYDELACHUM!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 дня назад
Abaamanaa zuuriidhaa abaakiitabaa asriidhaa abaabiiyaa iisha.iidhaa joleefii dhalaabasii dubiinamalamaa dhadachadheeyxuu tanguuyaakanaa saniibekkii dharafii dhiiraa dhiiraayaroosadiihiibekkii
@ST-yt2dv
@ST-yt2dv 2 дня назад
ለእርቁ መጀመሪያ መስፈርት አብይ ሀይሉን ያስወጣ ከዛ የሰላም ጥሪ እናውራ
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
LEKUNICHA ALGA AYLEKEKEM! Befelit talkalachu!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 дня назад
Kiiyabeemasqalanyaa barlaamaa biiyaa4 bekiinafkayadhuu akkabiiyaatii subiifii makriibabasii guyaakanaa zuuriinmaliimee asriinmaaliimee iishaahiinmaaliimee araantanaa akkadubanaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 дня назад
Kiiyaabeemasqalanyaa kutaa 6 kiiyaabeemasqalanyaa 14 12 11 13 warakiitaabaqabaa alafiinataabekkii
@user-gp9lv4mc2h
@user-gp9lv4mc2h 2 дня назад
በስንት ብር ተከፍላችሁ ነው እስከዛሬ የት ናችሁ ብልፅግና ሲልካችሁ መነሳት የት ነበራችሁ አንድም ቃል ሳትናገሩ አሁን ምን ተገኝ በል ካድሬ ሁላ ትረሸናለህ ወደፋኖ እሄዳለሁ ብትል
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
YEDURIYE DISPORA FESES SEYALEK , YEABIYN EGER SEMHE EGER TESETALE! WERADA!
@ST-yt2dv
@ST-yt2dv 2 дня назад
የክልሉ መንግስት ይልቀቅ ቀጥሎም መንግስት ሀይሉን ያወጣ
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
HOD EKAHE YELKEKE ! LE KUNICHA ALGA AYLEKEKEM!
@abebealemu-mi9xy
@abebealemu-mi9xy 2 дня назад
ኧረ እፈሩ በእውነት ወንድሞቻችን ቀየጫካው የሚዋደቁት ለእናንተ ነፃነትስ አይደለምን? የመደራደሪያ ነጥባችን የብአዴን አንጀቶችን ከህዝባችን ጫንቃ ላይ አሽቀንጥሮ መጣል ብቻ ነው። ራያን አሳልፎ ከሸጠ ፀለምትንና ማይጠብሪን ለትህነግ መልሶ የሸጠ የአማራ ህዝብ ጥገኛ ተህዋስ የሆነ ብአዴንን ከክልሉ ሳይፀዳ ስምምነት የሚባል አይታሰብም። አብይ አህመድ ከነብልፅግና ዲስኩሩ ከስልጣን ዞር ካላለ በስተቀር አማራ ለዳግም ባርነት እጁን የሚሰጥበት ምክኒያት ተደርጓል። ከንቱ አትንተፋተፉ። አማራ ዳግም ለኦነግና ለትህነግ አንገቱን ሰጥቶ ቁጭ አይልም። አባቶችም በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል በተገኘበት እየታረደ ላለው ህዝባችሁ ሳትፈሩ ድምፅ ልትሆኑ ሲገባ አይናችሁ የሚያየውን ወደ ጎን ብላችሁ ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት የምታደርጉትን የፖለቲካ ሴራ ብትተውት ይሻላል። ይልቅ መንግስት በህዝብ ላይ ያሰማራውን ሰራዊት: ድሮንና ታንክ ከክልሉ እንዲወጣ ብትጠይቁ መልካም ነው። እስኪ ከራያ ስለተፈናቀለው ሃምሳ ሺህ ህዝብ ምን አላችሁ? ምንም! ፀለምቴንና የማይፀብሪን አማራ የሸጠውን ትርፍ አንጀት ምን አላችሁት? ምንም! ስለዚህ ችግር ያለበት ቦታ ላይ ትኩረት ብታደርጉ።
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda 2 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 дня назад
Abaamoyliid abaaseeraa abaaqiilliinxoodhaa
@yenesewmekete9979
@yenesewmekete9979 2 дня назад
የተከበረውን ሽምግልና አፈር ድሜ እያበላችሁት ነው
@ejigumelakie2929
@ejigumelakie2929 2 дня назад
በእርግጠኝነት አንተ ውጊያ ላይ ሳትሆን በዜጎች ሞት የምትዝናና ወይም የምትሸቅል ሰበር ዜና ያሰከረህ ነህ ።
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 2 дня назад
ለምን አትከበሩም እናተ ካሰር በአባ ሃገርን ለወራሪ ለጨፍጫፊ እያስረከባቹ ያላቹ የቆየ ስር ቁማርተኞች ዋ
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
ZERAFE, SHIFTA NEW KEBER YEMYFLEGEW! HYMANOT YELACHUM! ENCHET MESAM,! SHEMAGELE , MEREN, AMERAR , TESADEBALACHU! ANATACHU LAY BOMB YEWRED!
@mulunesheliyas3113
@mulunesheliyas3113 2 дня назад
😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤📖🤲❤❤❤❤
@biskut6932
@biskut6932 2 дня назад
ትቢት የሴጣን ነው
@mameali5612
@mameali5612 2 дня назад
መምሬ እውነትን ሸሽተው የአብይ ማይክራፎን በመሆነዎት አፈርንባችሁ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 дня назад
ከአንድ ወር በሃላ እነዚህ በፋኖ እጅ ይገባሉ አባን ጨምሮ ቅጣታቸዉን ይቀበላል ማርያምን ታዘቡ ብቻ ሰዎች መግለጫዉን በደንብ ስሙት ኢትጵያን ጠፍጥፈዉ የሰሩ የመሰሉ አማራ ክልል ዉስጥ አሉ ይላል መግለጫዉ ሲጀምር ምን ማለት ነዉ???
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
AMARAN TEFETEFO YESERAW SETAN NEW! ABIY YASTEKAKLAL!
@Wonderad-pq6xm
@Wonderad-pq6xm 2 дня назад
ከዋና ዋና ከተሞች ውጭ ጫካ ነው የሚባለው? ሁሉም አንድ መሰሪ የተናገረውን ቃል እንደ በቀቀን ትደግማላችሁ! ምድረ አሽከርን ከክልሉ ሲጠራርጉ በከተማ ያላችሁ _ _ __ _ ትላለህ!
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
ENDE ZENGERO , SHALEKONA , CHAKA , LECHAKA, MEZLELE NEW! KEZYA NEXHAN MEZREF!!
@yenesewmekete9979
@yenesewmekete9979 2 дня назад
ጦርነት ሳይ ቆም ድርድር የለን።
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
TEMEJA AWRDE EDGENA , EGÈR SETSET BICHA NEW! ESKEZYAW TEDEBEDEBALE!!
@ST-yt2dv
@ST-yt2dv 2 дня назад
ይህን ወጣት አግኝቶ የያዘ ወይም የገደለ $1000 ይከፈላል
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
FANDYA ! AMARA MALET, NEFTEGNA, NEUREGNA, ZERAFI, TERA SHIFTA NEW! 2MILLION SEYALK LIK TEGEBALE!
@ejigumelakie2929
@ejigumelakie2929 2 дня назад
ደደብ ባለጌ ላንተ ego ሲባል ህዝብ ማለቅ አለበት ። ሌቦችና ዘራፊወች ጦርነት ሰርግና ምላሻቸው ነው ።
@user-ke7sh7tm2t
@user-ke7sh7tm2t 2 дня назад
ነፍስ በብር ልገዛ ወይ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ
@shanbelgetaneh8953
@shanbelgetaneh8953 2 дня назад
እናንተ የአማራ ህዝብ ሲጨፈጨፍ አፍጣችሁ የምታዩ
@user-qe2rk3uh5w
@user-qe2rk3uh5w 2 дня назад
ይህን ድርድር እውነተኛ ለአማራ ህዝብ የሚታገሉ ፋኖዎች ይቀበላሉ። በጦርነት እንጀራቸው የተመሰረተው የግብፅ ተላላኪ ባንዳዎች ደግሞ አይቀበሉም። ባንዳ ና እውነተኛ ታጋዮች የሚለዮበት ወቅት ነው።
@GGizachewTelay
@GGizachewTelay 2 дня назад
ማንም አልመረጣችሁም አርፋችሁ ተቀመጡ
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
ARFHE TEKMETALE, EDGENA EGER SATEWED TESETALE!
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 дня назад
የአማራ ተደራዳሪዎች ቃልቲ፣ጫካ ናቸው እናንተ ፋኖን ለማዳከም የተላካችሁ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 дня назад
በጣም የሚገርመኝ በድርድርና በዉይይት የሚፈታ ከሆነ ለምን በህዋሃት በአማራ ክልል ለምን አልተፈታም ዛሬም ህዋሃት ራያ ገብታል ወልቃይትም እስከ ሰኔ ይረከባሉ ይህ ምን ይባላላ፣በዉይይት የተፈታዉ የትኛዉ ነዉ????????????? ለምን ዝም ብላቹሁ ትለፋላቹሁ እዉነት ዘመነ ካሴ መጥቶ ከአብይ ይደራደራል???
@tiktoknays491
@tiktoknays491 2 дня назад
አንተ ስለመሬት ስታስብ የስንትሰው እልቂት የታደገውን ስምምነት እዴት ብታስብ ነው የምታጥለው የሚልዮኖችን ሞት ያቆመውን ስምምነት ካልተመቸህ መፍቴሆን ምንድ ነው?
@tiktoknays491
@tiktoknays491 2 дня назад
አንተ ስለመሬት ስታስብ የስንትሰው እልቂት የታደገውን ስምምነት እዴት ብታስብ ነው የምታጥለው የሚልዮኖችን ሞት ያቆመውን ስምምነት ካልተመቸህ መፍቴሆን ምንድ ነው?
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 дня назад
@@tiktoknays491 እኔ ያላማጣ የራያ ልጅ ነኝ ሁልግዜም ወጣቶች ይሞታሉ ይታፈናሉ ዛሬም አላማጣ ላይ በከሳምንት በፊት አንድ ወጣት የማብራት ሃይል ባለሞያ ነዉ ከዛ ራያ ገጠሩ ላይ ማብራት ተበላሽቶ ተጠራ ከዛም ተነስቶ ከአላማጣ ወደ ራያ ገጠሩ ሲሄድ ልጁን ገደሉት የህዋት ታጣቂዎች የገደሉበት ምክንያት ልጁ አማርኛ ነዉ የሚያወራዉ ሲጠይቁት መንገድ ላይ እኔ አማራ ነኝ አላቸዉ በዚህ ምክንያት ገደሉት በጣም የሚገርመዉ እናቱ ጌሾ ነዉ የሚነግዱት በጣም ትልቅ ሰዉ ናቸዉ ራያ በሙሉ በህዋሃት ነዉ መግባታቸዉ አይደለም ችግሩ ወገኖቼ ግን አማራ ነኝ የሚል ሁል ይገድሉታል ያስሩታል በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ ወገኖቼ ሀገር ማለት እኮ ህዝብ ነዉ እኔ ራያና አላማጣ ማለቴ ህዝቡ ማለቴ ነዉ እንዴት ሰዉ የድሃ ልጅ ይድላል?? አብዛኛዉ የአላማጣ ህዝብ ቆቦ ነዉ ያለዉ ፈርቶ ይህ የምላቹሁ እኔ የዛዉ ያላማጣ ተወላጅ ስለሆንኩ ነዉ ወገኖቼ ታድያ መቀሌ ጦርነት ቆመ ማለት አላማጣ መጀመር አለበት? እኔ ህዋሃትም ያስተዳድር አማራም ያስተዳድር ለምን በስምምነቱ አይጨረስም ነበር ስምምነቱ ምንድነዉ ለምን ዛሬስ እናት ታለቅሳለች ጌሾ ነግዳ ያሳደገችዉ እናት ዛሬም በልቆሶ ትገኛለች ወገኖቼ ሀገር ማለት ህዝብ ነዉ ህዝብ ማለት ሀገር ነዉ
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa 2 дня назад
😂😂😂😂😂😂 ayee Ethiopia Gefe sartnale
@mulatumekonnen5885
@mulatumekonnen5885 2 дня назад
ሆድ አደር ሁሉ ዋጋ ትከፍልበታለህ፡
@user-ye8rp2og8w
@user-ye8rp2og8w День назад
😛ውሸትምለአማራፍትህ😂😂😂😂😂😂
@user-hm1bg8sb8i
@user-hm1bg8sb8i 2 дня назад
እር ተዉ ህዝብ አለቀ አማራ ክልል እር የሰዉ ያላህህህህህህክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 2 дня назад
የምን ጫካ ነው አንተ ጫካ ፊት? በየከተማው የአቢይን አሽከሮች እያርበደበደልህ አይደል እንዴ? ውርጋጥ😮
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l 2 дня назад
ትናንት አማራ ሲታረድ የት ነበራችሁ ።
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
AMARA, SIHON ENSESA, KUNICHA NEW! YEKATELAL, 4KILO, YELEM!
@user-pc4dl5zw9z
@user-pc4dl5zw9z 2 дня назад
ሆዳም ባንዳ የእጅህን የምታገኝበት ጊዜ እሩቅ አይደለም
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
MECHE! FUKERA, FES SEYALK! WOYEM YEDEMBECHA, AREKE !
@shanbelgetaneh8953
@shanbelgetaneh8953 2 дня назад
ሌቦች
@abelmgt2000
@abelmgt2000 2 дня назад
መምሬ ካውንስል ይብዳዎት ተላላከኪዎች!
@AberaBekalu
@AberaBekalu 2 дня назад
ወንድሜ መሳደብ ትችላለህ ብልግናወን ስድብህን ግን የአማራን አንደበት አይወክልም ይህን ስድብህ ሐረር ሄደህ ተናገረዉ
@tiktoknays491
@tiktoknays491 2 дня назад
እርግጠኛነኝ አንተ እንዚ ይምተሳደበው አማራ ክልል አይደህም ችግሩን አልተረዳሁም አኔ አማራ ክልልነው የምኖረው ይሄ በጦርነት አያልቅም ሰላም ካልሆነ
@user-ke7sh7tm2t
@user-ke7sh7tm2t 2 дня назад
እኔኮ አሁን ከሆነ ሰው ወደ አውሬነት ተቀየረ ልበል ስድቡን ምን አመጣው ጉድ ስርለስር እሄዳቹህ ህዝቡን አስጨረሳቹህት ልቦና ይስጣቹህ ምን እደምል እራሱ አላውቅም እረ ተው ለዝች አጭር ሂወት እንኑርበት ሆ
@Maziyteka
@Maziyteka 2 дня назад
ስላምምምምምምምምም ለአገራቺንንን
@mobizone5616
@mobizone5616 2 дня назад
ትግሉ ከቄስና ከሸይኺአልፏል😂😂😂😂
@tiktoknays491
@tiktoknays491 2 дня назад
😢እኔ ወንድሜን አጥቻለው በዚ ጦርነት በሰለም ቢያልቅ ይሻላል ሞትን ብቀንስ ይሻል
@mobizone5616
@mobizone5616 2 дня назад
@@tiktoknays491 የኔ አባቴም ወድሜም ሙታዋል ነገር ግን ወይ ፍክች
@teka1528
@teka1528 2 дня назад
​@@mobizone5616YEABIYN TENBERKEK E MESARYA TAWERDALE , DOMA HEZB!
@mobizone5616
@mobizone5616 2 дня назад
በህዝብ ተመርጠን ከመግስት አይሉም እርሰወ ብዳታም ነወት😂😂😂
@Tayebogale252
@Tayebogale252 2 дня назад
ደንቆሮ ሠገጤ!!!
@abelmgt2000
@abelmgt2000 2 дня назад
ልቤን ቅቤ አራስከው!
@abdzebful
@abdzebful 2 дня назад
@@Tayebogale252 እንዳንተ አይነት ደንቆሮ በ ዚህ ዘመን ተፈጥሮ ነው ሃገሩቱን ወደ ዝቅጠት የሚያመራት፡፡
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p 2 дня назад
🤣🤣🤣🤣👍
@ejigumelakie2929
@ejigumelakie2929 2 дня назад
በስነምግባር የደቀቀ በሞራል የዘቀጠ ትውልድ ትውልድ ሁነኛ ማሳያ ነህ
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 2 дня назад
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም
@mobizone5616
@mobizone5616 2 дня назад
እረ ከኮሜት ውጪ በሪከርድ እደት ብየ ልናገር እፍፍፍፍ
Далее
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
55:29