Тёмный

የአርሰናል የክረምቱ የዝውውር ትኩረቶች። | Arsenal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 230 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Спорт

Опубликовано:

 

3 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@kebadunigussie
@kebadunigussie 24 дня назад
thank you mensur for your updated information about Arsenal FC
@tesfayworku9235
@tesfayworku9235 23 дня назад
ጋብሬል ጀሱስ ባይሸጥ ደስ ይለኛል ጉዳት ነው እንጅ ጎል ባያስቆጥርም ሶስት አራት ተጫዎችን እያተራመሰ ለሌሎቹ እድል ይፈጥራል
@user-yg9or6bq4u
@user-yg9or6bq4u 20 дней назад
Mensure ❤ Arsenal king❤ Londen is read ❤❤ Peogramu damo bante yelayale ❤❤ nurlen ❤.
@dagmawiadmassu514
@dagmawiadmassu514 23 дня назад
I love how passionate you are with what you do.
@anuwarmohammed8456
@anuwarmohammed8456 18 дней назад
Thank you mansure
@shawelyebitsate9493
@shawelyebitsate9493 24 дня назад
ጉማሬሽ + ሴስኮ + የሳካ ቦታ =❤❤
@MuradMurad-em6mc
@MuradMurad-em6mc 24 дня назад
አርሴናል እተሻለ የሚሄድ ቡድን ነው
@behabtusemagn6866
@behabtusemagn6866 22 дня назад
wow mensur you are so interesting interptitetion
@MuradMurad-em6mc
@MuradMurad-em6mc 24 дня назад
መንሱሬ አርቴታ በአንተ ልክየሚረዳው የለም
@HabomHabitom-si9bc
@HabomHabitom-si9bc 23 дня назад
1 የመሀል 2 የግራ ተከላካይ 3 የሳካ ተፎካካሪ ጥር መሰኮት ላይ1 የመሀል ተከላካይ
@gumachewtullo6982
@gumachewtullo6982 2 дня назад
ዠ❤
@SolTube-mj6ic
@SolTube-mj6ic 24 дня назад
ለአርሰናል የሚያስፈልገው ቤንጃሚን ሴስኮ ደግሞም ይገባል እንፈራለን
@DanielAshebir-zx9jr
@DanielAshebir-zx9jr 24 дня назад
nurilgn bro❤
@Merkeb_444
@Merkeb_444 24 дня назад
መንሱሬ አርሰናል ባለ ሦስት አሀዝ ተጫዋች ያመጣል ብዬ አልጠብቅም፤ መቶና ከዛበላይ ከከፈለ ግን 1 ተጫዋች ብቻ ነው የሚሆነው፦ ይህን ያክል ከከፈለ ደግሞ ሊሆን የሚችለው ለጉማሬሽ ወይም ለኦስምሄን ወይም ለይሳቅ ወይም ለቪርትዝ ወይም ለዲዮንግ መሆን አለበት። ከዚህ ውጪ የ 50 ና የ60 ሚ.ፓ. አንድ ሦስት አምጥቶ የ25ና 30ሚ.ፓ. ወጣት ተጫዋቾችን ያበዛል የሚል ግምት አለኝ 100 ሚ.ፓ. ካወጣ ግን ከላይ ከጠቀስኳቸው ተጫዋቾች አንዳቸውን እንጂ ሌላ አይሆንሞ!!!
@user-sb4ks2bc4f
@user-sb4ks2bc4f 24 дня назад
❤❤
@dudumulugeta
@dudumulugeta 24 дня назад
ብዙ ጊዜ ተብሎ ይሆናል አርቴታንም ሆነ ኤዱ ከጠቋሚነት አባዘ መውጣት መማርም አለባቸው
@AradaMarketing
@AradaMarketing 23 дня назад
16 ውስጥ ጎል አነፍናፊ አጥቂ ያስፈልገዋል
@helios12645
@helios12645 24 дня назад
አርሰናል የሚያስፈልገው አይዛክ ነው ብልጠቱመና አጨዋወቱ ሊጉን ከማወቁጋ ወሳኝ ያደርገዋል በተረፈ ሲስኮ እንዳየነው ከሆነ ጥሩ ተጫዋች ነው ልጅነቱ ሲጨመርበት የመሻሻል እድሉ በጣም ሰፊ ነው በተረፈ በዚንቼንኮ ቦታ ሰው ያስፈልገዋል ፡ ሌላው የሚወጡት ተጫዋቾች ብዛት ሲታይ ያስደነግጣል አዲስ ቡድን እንደ መስራት እንዳይሆን
@SamuelAbate-pt4fe
@SamuelAbate-pt4fe 22 дня назад
መንሱሬ እኔ እንደግሌ የ ፕሮግራም 2ኛ ክፍል ምትለው ነገር አልወደው ምክንያቱም ያንተ የፕሮግረሙ 2ኛው ክፍል ከዋናው ርዕስ ይወጣል 1ም 2ም3ም ክፍል ይኑረው ግን በዛው በ ርዕሱ ወይም(ክለቡ) ቢሆን አሪፍ ነው።
@user-wl3hu4ff7e
@user-wl3hu4ff7e 24 дня назад
Yaresnal telate new mnsur yekwateral
@abdicoffee
@abdicoffee 24 дня назад
Mansure nevas bimata betam Arif naw mihon la Manchester united
@Alex-zz4rf
@Alex-zz4rf 24 дня назад
ሲስኮ እና ዙቤሜንዲን ካመጣ እና ዚቼንኮን የመሻሻል እድል ከሰጠው የተሟላ ቡድን ይሆናል ብዬ አስባለሁ
@gumachewtullo6982
@gumachewtullo6982 2 дня назад
አርሴናል አሁን ባለው ወቅት ሁነኛ አትቂ የግድ ይለዋል ካልሆነ ዋንጫ የሲት ነው ስለዚህ የናፖሊ አጥቂ ቢሆን ጉማቸው ቱሎ ከጅንካ
@KeyruBest
@KeyruBest 24 дня назад
እንዴት አደረቹ መንሱሬ ለአርሰናል ምርጥ ዘጠኝ ቁጡር አሌግዘንደር አይይዘክ ይመስለኛል አርቴታ እሱ ለይ በደምብ ማታኮር አለበት
@user-me4mc3bo3w
@user-me4mc3bo3w 24 дня назад
ሄዲንግ እና ሹት ኣይችልም
@adanesolomon5680
@adanesolomon5680 22 дня назад
እንግዲህ አርሰናል አጥቂ እንደሚያስፈልገው ግልፅ ነዉ. ግን የሳሊባ እረፍት ማጣት ያሳስበኛል 😔 አጥቂ ሴስኮ ቢመጣ ደስ ይለኛል 😏
@zaynushamil8719
@zaynushamil8719 23 дня назад
ስለደገፊ በተወራ ደስ የለኘል 😮ሚክንየቱም ስለመርሴ የወራ ዬለም😂😂
@user-hz8lm8ky4l
@user-hz8lm8ky4l 23 дня назад
Befit mirte gazetegna timesilegne neber esti.alhazerine adimiteina kesu temar betam sibeza erasine atawirdew mizanawe hune. zime bleke tera atihune.yegardionalne ye city achebchabi atihune😮 delala0
@eyoabtessema
@eyoabtessema 21 день назад
የዓመቱ መጥፎ ፕሮግራም። ካንተ እንጠብቅ የነበረው የአርሴናል የዓመቱን ጉዞ ገምግመህ ክፍተቱን ለይተህ በጭምጭምታ ከአርሴናል ጋር ስማቸው ከተያያዙት ተጫዋች መካከል የቱ እንደሚስማማ እንድትተነትንልን ነበረ ። አንተ ግን ሰዓቱን የፈጀኸው የማይገናኝ ነገር ስታወራ ነበር።
@Ambassel
@Ambassel 24 дня назад
ስለ አርሰናል ስታወራ ብዙ አድማጮች ታገኛለህ ነገር ግን አርሰናልን ከማን ሲቲ ጋር እያነፃፀርክ አርሰናል ዋንጫ አጣ እያልክ በደስታ ኡኡ የምትለውን ነገር ተወዉ::
@Heni930
@Heni930 24 дня назад
እርግጠኛ ነኝ ለማለት ብዙም ሳይከበደኝ፣ እድሜህ ከ 12 ዓመት የሚበልጥ አይመስለኝም። ለምን ካልከኝ፣ ከጥቂት አመታት በፊት አንድ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አይቶ የማያውቅ ክለብ፣ ገቢዬ ከእነ ዩናይትድ፣ ሊቨርፑል ወ.ዘ.ተ. ከ 200% እና ከዚያም በላይ ነው እያለ፣ ተራ የማጭበርበር ሂደት በሚከተል ታሪክ የለሽ ክለብ እና በሃቅ ላይ ተመስርተው፣ ህግን ተከትለው በሚተዳደሩ ክለቦች መሃል አንደ አረም illegally ድንገት በቅሎ ችግር እንደፈጠረ፣ የሚያውቅ ያውቀዋል። ለማንኛውም ማሙሽ መጀመሪያ ትምህርትህ በደንብ ተማር፣ ብዙ ማታርፈው ሃቅ አለ
@robeladmasu744
@robeladmasu744 24 дня назад
እንዴ አሁን ምን ስህተት ሰራ ወቀሳን መቀበል ለመለወጥ በምል ማመን ጥሩ ነው
@Anleywizbro
@Anleywizbro 24 дня назад
ምን ላውራ orበምን ትኩረት ላግኝ በሚል ስሜት ባናወራ ደስ ይላል ወዳጄ!!!
@ZSEBO3348
@ZSEBO3348 23 дня назад
Who think ur self man. All this is non of ur business so don't come back to this channel 🤫
@Afro-sport94
@Afro-sport94 23 дня назад
ሲቲ፣ ፔዤ እና ቸልሲ በወንጀል የተገነቡ የሌቦች ቡድኖች ናቸው። ውጤቶቻቸው እንደ ህጋዉ አይቆጠርም። መንሱር የሲቲን ሴራ ለመሸፋፈን ይንፈራፈራል። ፔፕ ዋናው የሌብነቱ ተዋናይ ነው። ዋናውን ማናጀር ፔፕን ንፁህ ነው ይለናል።
@BarchCoffee
@BarchCoffee 23 дня назад
ጆሴሞሪኖ ለኔ ደረጃቸው ይሄ ነው አሁን ነው እንደውም ትክክለኛ ቦታቸውን ያገኙት ለኔ ለትልክ ክለብ የማይመጥን አሰልጣኝ ነው
@EyuelAshebir
@EyuelAshebir 24 дня назад
Sesko ye chelsea nw eyetebale aydl?
@HabomHabitom-si9bc
@HabomHabitom-si9bc 23 дня назад
አርሰናል ለአጥቂ መሰመር እሰከ 65 ሚሊዬን ፓዉንድ በታች እጅ በላይ ማውጣት አይጠበቅበትም ምክንያቱ ያለ አጥቂ አመቱን በሙሉ አልቸገራቸውም
@mukamilmohammed6862
@mukamilmohammed6862 24 дня назад
Kkk ተወ እንጂ
@tesfayworku9235
@tesfayworku9235 23 дня назад
ለሳካ ተቀያሪ ነው ዋናው አስፈላጊ የሚሆነው ቅድምያ
@KumaFeyeraHika
@KumaFeyeraHika 24 дня назад
Mənsur Chelsea sentegna miwetal yimeslehal? Gunner negn
@user-pi6he7pn9z
@user-pi6he7pn9z 24 дня назад
ሲቲ ዋንጫ ሲበላ የነበረው በዳኛ እገዛ ነው ክሎፕ ሁለት አመት በአንድ ነጥብ ዋንጫ አጣ ዳኛ ሆን ብሎ የሲቲ ማድላት ከጀመሩ 5 አመት ሞልቶታል ሰው ግን አያስተውልም ለምን ሻምፒዮንስ ሊግ አይደጋግምም 2 ዶኩ ሊቨርፑል ላይ የሰራው ፋወል እያወቁ ነው ዝም ያሉት አርሰናል ላይ የወጣ ኳስ እየተቆጠረ እንዴት በሁለት ነጥብ ዋንጫ አታጣም ፡ሌላው አርቴታ ገና ልጅ ነው አልገባውም ተጫዋች ተገዝቶ ቡድን አይገነባም ከታዳጊ ከሌሎች ሊግ ለምን አያመጣም ልጆቹን ሳካ ኦዴ ሳሊባ ማጋሌሽ መስዋትነት ከፍሎዋል ዋንጫ የማያነሳ ከሆነ ልጆቹ ሞራላቸው ይጎዳል በዛ ላይ አርቴታ ፈሪ ነው በእርግጠኝነት ሳካን ካላሳረፈው ወፍ አይበላም
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 24 дня назад
ድሮምቢሆን ምሪኖህለአንተነበርምርአሠልጣኝየነበረው
@samiken5407
@samiken5407 24 дня назад
አይ መንሱር እርእስክ ስለ አርሰናል አንተ የምታወራው ስለ ጋርዲዮላ እንዴት እንደምታየው ግን
@abdunaser9864
@abdunaser9864 24 дня назад
መንሱሬ አርስናል የሚየስፈልገዉ የሰሊባ እና መገሌሽ ብቻ ሌሎች የሉ ተጫወቾች እድል ዪሰጠቻዉ ለምሰሌ እዲ ኒክታ ሚርጥ ዘጠኝ ቁጥር የመሆን እድል አለዉ ግዜ አልሰጠዉም በይ ነኝ ጄሰስም በዘዉ ልክ
@Alebachew-lj7ec
@Alebachew-lj7ec 24 дня назад
መንሱሬ አርሰናል አይደለም 3 ወይም ከዚያ በላይ ተጫዋች ማስፈረም አይደለም አንድ ትጫዋች የሚያስፈርም አይመስለኝም ባለፈው አመት በወሬ እንዳለፈ አየውት ባለሀብቱ አይታመንም ይቋጥራል
@Ambassel
@Ambassel 24 дня назад
አንተ ራሱ ባለፈው አመት አልነበርክም ራይዝ ሃርቨርትና ቲምበር መቼ ነበር የተገዙት?
@abulashyassin1403
@abulashyassin1403 24 дня назад
አንተ ካቻምና ነው ኳስ ያየኸው። አምና ራይስ፣ሃቨርዝ፣ቲምበርና ራያ አምና ነው የተገዙት
@YeshawanehBayisa
@YeshawanehBayisa 24 дня назад
እርስክ እና ትንተናክ በጣም ነው የሚለያየው በቃ ምን ልበል መላ ምት የሆነ ዘገባ መዘበራረቅ ታበዛለ
@mengistufetene8521
@mengistufetene8521 24 дня назад
አንተ መጋኛ ሲቲን እዚህ ምን አመጣው😂😂 አርሴናል በሁሉም ነጥቦች አውሮፓ ውስጥ ምርጥ ነበር አትላላጥ🤔
@GeoGeorge-pf9yq
@GeoGeorge-pf9yq 24 дня назад
መንሱሬ አንተ እኮ የአለማችን ደደቡ ጋዘጠኝ ነህ እካ ህስቲ ዝም ብለህ አላዛር አድምጥ
@temesgenbirhane-ge5dd
@temesgenbirhane-ge5dd 24 дня назад
Alazar Asegdom "time management" should be studied 😭
@jano3217
@jano3217 24 дня назад
YEDEDEB COMMENT
@habtamuasefa9846
@habtamuasefa9846 24 дня назад
stupide
@abdicoffee
@abdicoffee 24 дня назад
Ara aybalm
@Abdi-tk6et
@Abdi-tk6et 24 дня назад
አረ ምን አይነት ሰገጤ ነህ መንሱር ተኝቶ አላዘርን ይበልጠወል 😂
Далее
Crazy Girl destroy RC CARS 👩🤪🚘🚨
00:20
Просмотров 2,3 млн