Тёмный
No video :(

የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ ልጅ በድንገት አረፈ/zeritu kebede/ebs/seifu on ebs/Protestant mezmur/zena 

Ethiopian Artist Fans
Подписаться 97 тыс.
Просмотров 143 тыс.
50% 1

#Ebs #zeritukebede#ዘሪቱከበደ#seifuonebs
#dallolentertainment #zebibagirma#lulagezu | mekdestsegaye | zemenekasie #ዘመነካሴ |zebibagirma #dinklijoch #ethiopianartist #protestantmezmur #fanalamrot #ebstv #ethioinfo prank | dononkeytube #teddyafro #ድንቅልጆች

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 236   
@ethiopianartistfans
@ethiopianartistfans 2 месяца назад
ተወዳጆች።ያረፈው ዛሬ ግንቦት 28/2016 ነው። መጋቢት ያልኩት በስህተት ነው። 🙏🙏🙏 ነፍስ ይማር
@haregtefera-qz3hd
@haregtefera-qz3hd 2 месяца назад
ፈጣሪ ያጾገናት
@abebemengesha9583
@abebemengesha9583 2 месяца назад
እጅግ ልብ የሚሰብር ሐዘን እንደሚሆን የወለደ ሁሉ ያውቀዋል አይዟችሁ !! እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የሚለው ቃል ለተሠበረው ልባችሁ መፅናናትን ይሰጣችሁ ዘንድ እንፀልያለን !!!
@imagoat5710
@imagoat5710 2 месяца назад
I know you like the comments but you should delete the bad ones
@imagoat5710
@imagoat5710 2 месяца назад
I know you like the comments but you should delete the bad ones
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 2 месяца назад
Nefsu kedmo meheret agegnetoal wede Amelaku hede
@kassechmekonnen985
@kassechmekonnen985 2 месяца назад
የተወደ ድሽ እህቴ የምታመልኪው አምላክሽ ሁል ግዜ መልካምና መልካም ብቻ ነው በርቺ የእግዚአብሄር የሀይሉ ችሎት ሁሉን የሚያስችለው ፀጋው ከአንቺ ጋር ነው አትፍሪ እግዚአብሄር ሁል ግዜ የተሻለውን ነው የሚያደርገው ደግሞም አትርሽ እግዚአብሄርን ለሚወዱት እንደ ሀሳቡም ለተጠሩት ብቻ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሄር መልካም ነው በርቺእህቴ አይዞሽ ሁልግዜ መልካምና ፍቅር የሆነው አባትሽ ለሰከንድ ብቻሽን አይተውሽም ከአንቺ ጋር ነው ይህን መከራ በምስጋና ታልፊዋለሽ እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀንምመሸሸጊያ ነው ናሆም 1:7 አንቺ ብቻ ልብሽንም አንደበትሽንም ጠብቂ አሜንአሜን
@zenadadi1988
@zenadadi1988 2 месяца назад
😢😢😢
@mimieskinder2059
@mimieskinder2059 2 месяца назад
እግዚእብሔር እምላክ ፅናትን ይስጥሽ በጣም ከባድ ከባድ ነው የልጅ ነገር እምታመልኪው እምላክ ጌታች መድሀኒታችን ፅናትን ይስጥሽ በቃል ኪዳኑ መስረት እፅናኝውን መንፈሴን እልክላችሀለሁ ብሎ በማይሻር ቃል እንዳለ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅና ወንድሞቹንም ያፅናቸው በርቺ ምንግዜም እጠገብሽ ነው በመንፈሱ እይዞሽ .
@lulitayalew4970
@lulitayalew4970 2 месяца назад
ልጄ, እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ:: እናንተ ከአፋችሁ መልካም ያልሆነ ቃል የሚወጣችሁ ይቅር ይበላችሁ::
@700-j9j
@700-j9j 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናሽ ከባድ ነው😭
@enanuabate
@enanuabate 2 месяца назад
የኔ እህት ብርቱ የሆነው እሱ ታላቅን እና ሀይለኛን ነገር ያደርጋል ታመኝው እኔም የ12 አመት ልጄን አጥቼ በብርቱ ሀዘን ውስጥ ነበርኩ ጌታ ይታመናል ከዛ ጨለማ ሀዘን አወጣኝ ላንቺም ጌታን አምነዋለው የወጣሻል በርቺ በርቺ እልሻለው❤❤❤❤
@Ethio-film
@Ethio-film 2 месяца назад
እግዚአብሔ ያፅናሽ እህቴ😭😭😭😭😭
@haymitesh2622
@haymitesh2622 2 месяца назад
ከባድ ነዉ😭😭እግዝያብሄር የወደደዉን አረገ መንፈስ ቅዱስ ያፆናናሽ
@gizawtewodros-pt5py
@gizawtewodros-pt5py 2 месяца назад
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ። ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ
@almazbati2519
@almazbati2519 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ የልጅ ሞት በምን ይጠገናል😭😭😢
@direharerej
@direharerej 2 месяца назад
ጌታ እየሱስ ይፅናሽ እሱ ፋጣሪ ይበርታሽ ይማል እርዳት🙏🙏
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 месяца назад
ዘሪቱ ፅናቱን ይስጥሽ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 2 месяца назад
እግዚያብሔር ያፅናሸ እህቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏
@user-yn3hi8hk4m
@user-yn3hi8hk4m 2 месяца назад
እንደ እናት ታሳዝናለች ነፍስ ይማር ያሳዝናል የወለደ ያውቀዋል ከባድ ነዉ
@genetshitaye2433
@genetshitaye2433 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናሽ እግዚአብሔር የወደደዉን አደረገ ወደአባቱ ነዉ የሔደዉ በርቺ።
@sinkenshgatahun3189
@sinkenshgatahun3189 2 месяца назад
እግዚአብሔ ያፅናሽ እህቴ
@fevenhabtu2639
@fevenhabtu2639 2 месяца назад
ወይኔ እንዴት አሳዛኝ ነገር ያጋጠማት ። በጣም ነው ያዘንኩት
@royaltouchgems
@royaltouchgems 2 месяца назад
እየሱስ ጌታ ነው ። በርግጥም ሁሉ የሚያቅ ደሞ የሚችል አምላክ እጅ ላይ ነው ያለሽው እሱ ሁሉጊዜ ልክ ነው ለምን አይባልም ልዕልላዊ ነው ።ውስጥሽ ያለው መንፍስ አፅንቶሻል እንኳን እግዚአብሔር ርድቶሽ ቤትሽን አስመለጥሽ ልጆች ሽን ከዘለዓለም ሞት ፍርድ.. ተዎጅተዎል RIP አልልም እግዜር አፅንቶሻል ከሱ ወድያ ማን ይፅናናል ። ብናኖርምም ብንሞትም ለጌታ ነው ። ወንጌሉ በቤትሽና በዘመንሸ በልጆችሽ ይብዛ ከዚ ውጭ ሂውት ስለሊለ በሂወት የመሰንበት ትርፈ እየሱስን ማግኝት ስለሆነ ። ሁላችንም ግን እናስተውል የመዳን ቀን ዛሬ ነው ።ማመለጫውም እየሱስ ብቻ ይባላል ። የስጋ ሞት ለሁሉም ነው የዘላለምም ሂዎት ግን ላመነ ነው ።
@sebsebiehaile1790
@sebsebiehaile1790 2 месяца назад
የህክምናው ጉዳይ ማነው የሚመረምረው? ማስታገሻ መርፌ ተሰጠው የተባለው ጥርጣሬ ያሳድራል። እጅግ አሳዛኝ ነው።
@Hiwot246
@Hiwot246 2 месяца назад
አኔም፣የምጠይቀው፣ ይህንኑ፣ ነው። ሌላው፣ ለምን፣ አንዲህ፣አይነት፣ ጥያቄ፣ አያነሳም? ይገርማል።
@Beti-zz1xx
@Beti-zz1xx 2 месяца назад
ዘሪቱ ትለያለች የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዝያቤር ያፅናናሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zz6kd2gb5n
@user-zz6kd2gb5n 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናናሽ።
@yetmtemesgen7377
@yetmtemesgen7377 2 месяца назад
እናትነትሽ መልካም ነበር!!! እግዚአብሔር መልካም ነው እና እሱ ያጽናሽ መቀበሉን ይስጥሽ
@meskeremhailu1127
@meskeremhailu1127 2 месяца назад
ዘሪቱ ከልጅነቷም ፔንጤ ነበረች በኳየር ውስጥ ማደጓን እራሷ ሰይፋ ላይ ተናግራለች ለሷ ግን እግዚያብሄር መፅናናቱን ይስጣት
@nanibelete8583
@nanibelete8583 2 месяца назад
እውይ እር የልጅ ሞት ከባድ ነው አምላክ በልጆች አትፈትነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዝልብሄር ያፅናሽ እሱ ያበርታሽ
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 2 месяца назад
በሁሉ፣ጌታ፣አዋቂ፣ነው፣መልካም፣እንቅልፍ፣ይሁንለት፣ለወላጅ፣ዘመዶቹ፣ጌታ፣በጸጋው፣መጽናናትን፣ይስጥ።❤
@Suzan17
@Suzan17 2 месяца назад
Egzabehar yatsnachehu 🙏🙏
@Abel-jx6vn
@Abel-jx6vn 2 месяца назад
Be strong every thing gone be alright don't worry.
@user-vy1bx7sl5t
@user-vy1bx7sl5t 2 месяца назад
እግዝአብሄር ያጽናሽ እህቴ
@YordanosTeshome-ii4he
@YordanosTeshome-ii4he 2 месяца назад
በጣም ልብ ይሰብራል ብርታቱን ቸሩ ፈጣሪ ይስጣችሁ
@asterabebe9166
@asterabebe9166 2 месяца назад
አባትየው ምነው አይታይ እሷ ብቻ ናት የምትታየው እግዚአብሔር ሀይልና ጽናት ይስጣት።
@senaitbekele3075
@senaitbekele3075 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፅናቱን ብርታቱን ይስጣት
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 2 месяца назад
ነፍስ ይማር እናቱ ብርታቱን ይስጣት😭😭😭😭😭
@RebekahLeach-dl7mw
@RebekahLeach-dl7mw 2 месяца назад
May God give you the strength. This is so very sad RIP😢😢😢🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@giftiabasiya4708
@giftiabasiya4708 2 месяца назад
እጅግ ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ልጅሸን በአምላክ እቅፍ ሥር ያቆየዉ ላንቺና ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣችሁ
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ያጽናናችሁ:: ነፍሱንም ይማርልን::
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 2 месяца назад
ለእናትየው መፅናናትን ፈጣሪ ይስጣት። እኛ በዚህም አልን በዚያ ለእሱ የፈጣሪ ጥሪ ነው ።ሚዲያዎች ግን ልጁን አሳርፉት። ነፍሱ በገነት ትረፍ
@birtudem7419
@birtudem7419 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
@LemlemAlemu-ow6by
@LemlemAlemu-ow6by 2 месяца назад
ፈጣሪ ያጽናሽ
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 2 месяца назад
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ልጄ ነፍስህን በገነት ያኑራት።
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 2 месяца назад
እዛብሄር ያፅ ናሽ እህቴ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ ውይ 😭
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 месяца назад
ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል
@asmarech591
@asmarech591 2 месяца назад
እግዛብሔር ያፅናሽ በጣም ያማል 😢😢
@sebsbedemisse6744
@sebsbedemisse6744 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 2 месяца назад
እግዚአብሄር የወጣት ልጅዋን ነፍስ ይማር። ለዘሪቱና። ለቤተሰቡ ሁሉ መፅናናቱን ይስጣቸው።
@tenayeteni2599
@tenayeteni2599 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናናሽ የኔ እህት
@kassahuntekle6573
@kassahuntekle6573 2 месяца назад
ነብስ ይማር መፅናናትን ለቤተሰብ ይስጥ።
@MrRaiyeeee
@MrRaiyeeee 2 месяца назад
እሷ ብቻ አይደለችም የበኩር ልጇን ያጣችው፣አባትዬውም ነው!!፣፣፣ለምን ይሆን የተለያዩት?
@Tigi-yt4en
@Tigi-yt4en 2 месяца назад
Ewinet new esum betam yasazinal.
@user-py8js3zy8u
@user-py8js3zy8u 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናሽ በጣም ከባድ ነው😭😭😭😭😭
@ethio4421
@ethio4421 2 месяца назад
Medhanealem yasnanash
@haimanot4049
@haimanot4049 2 месяца назад
ብዙ አርቲስቶች መርፌ እየወጉ ገለዋ ይህ አድስ አደለም !
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 месяца назад
ጸናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ 🤲💔😭🇪🇷
@user-ul7mm3mz7u
@user-ul7mm3mz7u 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፀናናት በጣም ያሳዝናል በጣም ያማል
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 2 месяца назад
ነፍስ ይማር
@user-zu1dd4um2n
@user-zu1dd4um2n 2 месяца назад
እግዛብሄር ያፅናሽ የኔ እህት
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 месяца назад
ፈጣሪ ፅናትን ይስጥሽ!!!
@user-et7hm4lp9t
@user-et7hm4lp9t 2 месяца назад
ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesfinlemma5209
@mesfinlemma5209 2 месяца назад
እግዚአብሄር በማፅናኛው ያፅናናሽ እኔንጃ ምን እንደምንሆን አላውቅም
@kalekidanezeweda3824
@kalekidanezeweda3824 2 месяца назад
እግዚያብኤ ያፅናሽ በውነት ያማል😂😂😂
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 2 месяца назад
ምን ያስቃል
@RodiBehailu
@RodiBehailu 2 месяца назад
የኔ ጌታ ነብስህ ይማርው,
@netsanetmaseresha4270
@netsanetmaseresha4270 2 месяца назад
ላንሴት ገብቶ በሰላም የወጣ የለም አብሶ መገናኛ ያለው ጋር😢 ነፍስ ይማር 😢
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 месяца назад
😢😢
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 2 месяца назад
Weyne eza nw ende
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 месяца назад
Amesegenalehu degemo teru meselign lehed neber
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 месяца назад
ለምን መርፌ ይወጋሉ? ብዙ ሰው የሚጎዳው በመርፌ ነዉ ። ታብሌትለምን አይሰጡም
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc 2 месяца назад
እኔም ብያለሁ አንድ አንድ ሆስፒታሎች የምት መንፈስ አለባችው። ኮርያ ሆስፒታል ይሻል ነበር።
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 месяца назад
ናብስይማር ለቤታሰቡ ማፂናናቱን ይስጠቸው
@rozinahailu9513
@rozinahailu9513 2 месяца назад
እህቴ መፅናናቱን ይስጥሽ RIp
@yemsirachnegash3460
@yemsirachnegash3460 2 месяца назад
Nefes Yemar, Egziabher Yabertash.....
@fikrebekele144
@fikrebekele144 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው
@elsagetnet
@elsagetnet 2 месяца назад
ነብስ ይማር
@fayroz7658
@fayroz7658 2 месяца назад
በጣም ከባድ ነው😢💔
@EyerusDeresAyalewmekonen
@EyerusDeresAyalewmekonen 2 месяца назад
ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናሽ 🙏
@birhanehabtemariam5373
@birhanehabtemariam5373 2 месяца назад
እ/ር መልካም ነው ብዬ ጀምሪያለሁ እ/ር ሰጪ ነው ብዬ ጀምሪያለሁ መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን ባይገባኝም እንካን ቅሉ ……… አንተ መልካም ነህ ሰዎች ሁሉ ለምን ቢሉ ……… አንተ መልካም ነህ
@user-qw1hc6iu5s
@user-qw1hc6iu5s 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@teferimekonnen4185
@teferimekonnen4185 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ!
@user-yc4tr5xo1o
@user-yc4tr5xo1o 2 месяца назад
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ።በጣም ከባድ ነው
@HaymanotAlemu-ws1he
@HaymanotAlemu-ws1he 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናሽ እህቴ
@hanajusus9060
@hanajusus9060 2 месяца назад
Afer beye abo ahun behazen endih ykldale
@Hana-3838
@Hana-3838 2 месяца назад
😭😭😭ምንም ባትመቸኘም ልጅ የብኩር ልጅዋ ውይ ያማል ነፍሱ በአፀደገነት ይረፍ ውይ የልጅን ነገር የወለደ ያቀዋል
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 месяца назад
ልክ ነሽ! በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሰይጣን የማትመች ሆናለች! ከዚህ ውጪ በምንም ምክንያት የማትመችበት ነገር የላትም!
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 месяца назад
የታመነችዉ ጌታ ከደረሰባት ሀዘን ያፅናናታል ያበረታታል በቅርቡ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ብላ ትዘምራለች
@maresketaf4308
@maresketaf4308 2 месяца назад
ለሳም ለአባትየውም መጽናናቱን ያድልልን
@elroemengistu2432
@elroemengistu2432 2 месяца назад
እህቴ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ። 🙏🏾
@tigesttigest75
@tigesttigest75 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 месяца назад
Lb SEARI NEW EGZABHE YATSNACHEW
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 2 месяца назад
ዘሬቱ,,እግዘአቤሔረ,ጰናቱንይሰጠሸ,,በጣምያሳዘናል😢
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 2 месяца назад
እግዚአብሔር 😢😢😢 ያፅናችሁ። 😢😢😢
@haymanotmaru
@haymanotmaru 2 месяца назад
Egziabher yatsnachihu
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 месяца назад
ሠው ለምን ይወጋሉ?ህመም ማስታገሻ ክኒን አለ
@SebleTerefe-dt7dz
@SebleTerefe-dt7dz 2 месяца назад
ኦፍፍፍፍፍፍ😭😭😭 እግዚአብሄር መጽናናትን ይስጣችሁ😭😭😭
@melkamubelay4549
@melkamubelay4549 2 месяца назад
Nibrs yimar
@mulugetasyume1500
@mulugetasyume1500 2 месяца назад
Nbesen begente inrlene batsbneme isenlene medanilme amelke 🙏🙏🙏😅😅😅
@afrata2939
@afrata2939 2 месяца назад
666ትን ማምለክ መጨርሻው ይሂው ነው😢😢
@yemisrachdehenanew3060
@yemisrachdehenanew3060 2 месяца назад
Anchim ehitachin tebareki dink melikt new yakerebshiew eswanim besilk bitagegnat tiru new!
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 2 месяца назад
Rest in peace 🙏
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans 2 месяца назад
በስመአም የውሸት ዜና እንዲሆን ከልቤ ተመኘው,ለማመን ይከብዳል ለዚ የሚያደርሰው ምን ሆኖ ነው 😢😭 ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣት በጣም ያሳዝናል
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 месяца назад
ኡፉ ያማል
@zuzulove9763
@zuzulove9763 2 месяца назад
ጠፍተሻል አላህ ያፀናናቼው እፍፍፍፍ
@eyerusalemsahile6937
@eyerusalemsahile6937 2 месяца назад
"Egziabher sete Egziaber nesa" endale Eyob Egziabher yatsnanatal matsnanat enji yebelete behazen wust mektet tru ayidelaem. Degmo Eyesus limeta be Dej new, esu beljnetu wede Geta hedual Geta yatsnanachihu Zeritunm wendmochunm abatunm hulunm yatsnanachihu yabertachihu ayizoachihu bertu .
@Tube-cv4sf
@Tube-cv4sf 2 месяца назад
weyyyyyyy....yelejenet.lejoan.betam..azenalehu
@user-mm2bw1uv8q
@user-mm2bw1uv8q 2 месяца назад
Rip😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@MirateAdore-jd2iz
@MirateAdore-jd2iz 2 месяца назад
😭😭💔
@bizuneshsinke9402
@bizuneshsinke9402 2 месяца назад
😢😢😢
@hailehayil514
@hailehayil514 2 месяца назад
Egziyabher yasenash bertatun yisetesh
@birtukanasirs9694
@birtukanasirs9694 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@hayatebrim
@hayatebrim 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢አላህ ያፀናት
Далее
УГАДАЙ ЕДУ ПО ЭМОДЗИ! #shorts
00:57
Просмотров 190 тыс.
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 7 млн