Тёмный

የአሸናፊዋች አሸናፊ ኢየሱስ Pastor Eyasu Tesfaye. Ammanuel Montreal Evangelical Church 

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Ammanuel Montreal Evangelical Church

Опубликовано:

 

18 июл 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@nunutrzos4652
@nunutrzos4652 4 года назад
የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ ተባረክ በጣም ነው የምጠቀመው ባንተ ትምህርት ሁሌም እየሱስ አዲስ ነው አሸናፊ ጌታ ነው
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 года назад
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫ ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8 እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30 በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19 እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9 ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1 የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31 እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2 ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9 ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4 ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15 ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5 ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20 ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14 የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4 ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6 ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19 ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12 ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9 ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7 የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16 ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4 አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16 ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1 ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27 እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33 እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6 ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14 ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9 ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21 ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46 ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16 -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪ -ከሐዲውን ታግዛለህን? 2 ዜና 19:2 -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩ -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬ -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭ SHARE SHARE SHARE
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 4 года назад
እኔ መቼም ቤተከርስቲያን የለኚም ብይ አላዝንም በሰደት ዘመኔ ፓስተር እያሱ እያጫወተክ ታሰተምረኛለህ የንጉስ ልጂ በዚህ ትምህርት ደግሞ በደንብ አርገህ የልጅነቴን ስልጣን አስረግጠህ አስተማርክኚ ክብሩን ሁላ እግዚአብሔር ይውሰደው አንተ ብሩክ ነህ
@imchristianbychrist.55
@imchristianbychrist.55 Год назад
ዘመንዎት ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው።
@bizuneshbizunesh3601
@bizuneshbizunesh3601 3 года назад
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen God bless you more 🙌
@jerryjerusalemjerry8382
@jerryjerusalemjerry8382 3 года назад
ጌታዬ ስለሰጠኧኝ የልጅነት ስልጣን አመሰግንሀለሁ ፓስተር እያሱ ተባረክ ♥
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 4 года назад
ኢያሱና ያሬድ ጥላሁን ሁሌም የምታስተምሩት ፍቅር በተሞላ ልብ ነው እወዳችኋለሁ።
@tigistyiheyis5737
@tigistyiheyis5737 4 года назад
ሚገርም መንፈሳዊ መነፅር ነው ። በእውነት በጣም ተጠቅሜያለሁ። ጌታ ከዚህ በላይ ያብራልህ።
@fixsell1224
@fixsell1224 3 года назад
Amen Amen eyesuse geta naw eyesuse yene geta yene neguse naw Amen Amen setane ayechelenemi be eyesuse semi Amen
@tsegagirmay845
@tsegagirmay845 4 года назад
አሜን አሜን🙏በወደደኝ በእርሱ ከአሸባሪዎች እንበልጣለን እየሱስ የአሸናፊዎች አሸናፊ ነው። ተባረክ ፖሰተርዬ
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 года назад
Halleluja amennnnnn kbr hulu leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 года назад
ለምልምልኝ ፓስተርዬ 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 года назад
አንተም የእየሱስ ቆራጥ ወታደር ነህ ፓስተር bless you
@helendemke5533
@helendemke5533 3 года назад
ተባረክ ፓስተር ብዙ ተጠቅሜአለሁ
@fikertetegege9017
@fikertetegege9017 3 года назад
Take you Brother . God bless you, Jesse is lord!Amen!
@yemaneazaria5981
@yemaneazaria5981 4 года назад
Amen Eyesus ashenafi new !! Pastor God bless you !!
@majormelese2725
@majormelese2725 4 года назад
ፓስተር እያሱ እግዚአብሔር ይባርክህ
@yerusanemkiflon6738
@yerusanemkiflon6738 3 года назад
Egzabiher mamalisu tsega yebzhalka pastor
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 4 года назад
Amen Amen Amen pastor Tebarki bebizu
@showethio7583
@showethio7583 3 года назад
በትምህርትቱ እጅግ ተባርኬአለሁ ጸጋውን ያብዛልክ::
@emutereda8330
@emutereda8330 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 года назад
የተወደድክ ፓስተር እያሱ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትግን ይባርክ በምታቀርበው ትምህርት ብዙ ተጠቅሚለሁ ተባረክ
@adentedela5358
@adentedela5358 4 года назад
ዘመንህ የጌታ
@tesfanish2698
@tesfanish2698 4 года назад
Geta zemeneh yebarek pastor
@adentedela5358
@adentedela5358 4 года назад
ወደ ኤፌሶን 5 13፤ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።ፓስተር ኢያሱ የክርስቶስን ብርሀን በትክክል እየገለጥከው ነው ተባረክ
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 2 года назад
ፓስተር ብርክ በል
@fekademekonnen3861
@fekademekonnen3861 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ !❤
@ydyd6754
@ydyd6754 4 года назад
Amen amen
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 года назад
ተባረክ ፓስተር ኢያሱ ዘመንህ ይባረክ አሜን
@MohammedMohammed-ic4bx
@MohammedMohammed-ic4bx 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን የናዝሬቱ እየሱስ አመሰግንለለሁ ከፋ ከፋ ከፋ በልልኝኝ
@redietsertso527
@redietsertso527 4 года назад
Geta eysues zemenhen yebarkew
@amanuel2087
@amanuel2087 4 года назад
Tebarekelen.
@simegnmoges6279
@simegnmoges6279 4 года назад
God more bless you
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 года назад
God bless you paster Eyasu.
@redietsertso527
@redietsertso527 4 года назад
tebarek
@delisch8310
@delisch8310 4 года назад
GBU more and more
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 3 года назад
አሜን
@redietsertso527
@redietsertso527 4 года назад
Tebarek
@user-zw1zi7hi2r
@user-zw1zi7hi2r 4 года назад
ሀሌሉያ ውጣ ሲሉት አልወጣም በሰውየው ውስጥ ሆኖ ወደ ከተማ ገብቶል ድንቁ እየሱስ ዛሬም እንደ አፉ እንደ እጁ እንደ እግሩ አድርጎ ስለሚጠቀምባቸው ልጆቹ ስሙ ይባረክ።🙏🌹
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 4 года назад
አሜን አሜን አሜን፣ ኢየሱስ ከአሸናፊወች በላይ ነው፣ ተባረክልን።
@mihirateyegetaalijjii9051
@mihirateyegetaalijjii9051 4 года назад
አሜንንንንን አሜንንንንንን እሰይይይይ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንን ጌታ እየሱስ አብዚቶ ይበርክ ጸጋ ይጨምረልህ ዘመንህ ይለምልም ዋዉዉዉዉ ብዬዋሎ 🙏🙏😘😘💯💯❤️❤️🍒🍒👍👍
@mebrahtomtsegay9105
@mebrahtomtsegay9105 4 года назад
Pastor eyasu tesfaye geta zemenh ybark betmhrth ena besbketh tebarike alehu tebarek
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 года назад
Amen! የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫ ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8 እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30 በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19 እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9 ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1 የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31 እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2 ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9 ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4 ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15 ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5 ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20 ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14 የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4 ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6 ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19 ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12 ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9 ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7 የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16 ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4 አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16 ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1 ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27 እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33 እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6 ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14 ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9 ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21 ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46 ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16 -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪ -ከሐዲውን ታግዛለህን? 2 ዜና 19:2 -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩ -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬ -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭ SHARE SHARE SHARE
@yeshim1739
@yeshim1739 4 года назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ህይወቴን ነው የምታስተምረው በትምህርትህ ብዙ ተጠቀመሃለሁ ጌታ ከዚህ በበለጠ ይጠቀምብሀ ተባረክ
@hannaasmerom8727
@hannaasmerom8727 4 года назад
Thank you 💗JESUS 💗, God bless you pastor Eyassu 🙏👏🙌👍
@HelenFesshaye2575
@HelenFesshaye2575 4 года назад
Pastor Eyasesha Thank you for sharing the truth.
@user-zw1zi7hi2r
@user-zw1zi7hi2r 4 года назад
17:54 አሜን አሜን ኢየሱስስስስ ተባረክ እወድሀለሁ❤
@meseretadara1067
@meseretadara1067 4 года назад
Ameeeen ameeeen Hallelujah God bless you pastor be blessed more 💞💞💞🙏🙏
@Amanuelsounds
@Amanuelsounds 4 года назад
Amazing as always
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 4 года назад
Oh my Pastor bless you more and more !
@richsint9440
@richsint9440 4 года назад
Geta yebarkh pastor
@addisasfawalemu5575
@addisasfawalemu5575 4 года назад
በብዙ ተባረክልን!
@efitahjesus5484
@efitahjesus5484 4 года назад
Amennnn Tsegaw betif ybzalih
@hiwottadesse4942
@hiwottadesse4942 4 года назад
Elelelelelelele ameen elelelelelelele elelelelelelele ameen elelelelelelele ❤️🙌🙌
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 года назад
የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏 የሰላማችን ምንጭ አንተ ነህ ኢየሱሴ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@astereganate2783
@astereganate2783 2 года назад
የእግዝአብሔርሠውፖሥተርእያሱተባረክተበረክሞላበተሠቧችህይባረኩበጣምነዉየተባረኩትአሜን
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 4 года назад
ወጋኖች የእግዚአብሔር ሰላም እና ፀጋው ይብዛልን !! ጥያቄ አለኝ ለመሪያችን ለክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የአግዚአብሔር ኃይልና ፀጋው እና ጥበቃው ይበዛለት ዘንድ የዘወትር ልዩ ፀሎት ፀሎት እንድደራግለቸው እሻለሁ የፀድቅ ሰው ፀሎት እጅግ ኃይል ታደርጋሌች ይላል ና ቃሉ !!! ወጋኖች ! መሪያችንን አደረ ሰጠሁዋችሁ በእግዚአብሔር ፊት !! መልካሙን እራኛ እግዚአብሔር ሰጥቶናል AMEN !!!
@ydyd6754
@ydyd6754 4 года назад
የአሸናፊዎች አሸናፊ እየሱስ ነው
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 4 года назад
🖐🖐❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 года назад
ጌታ ሁይ ማስተዋልን ስጠኝ እታመንሃለው እየሱስ ተላንትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ጌታ ነው አሜን
@abebabeyene4525
@abebabeyene4525 2 года назад
Halloween
Далее
🎸РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:12:10
Просмотров 1,4 млн
ЮТУБ ТОЧНО ВСЕ!
11:23
Просмотров 1 млн