Тёмный
No video :(

መከራህን ያስረሳሃል እንጂ አይረሳህም Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church 

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Ammanuel Montreal Evangelical Church

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@Mom2023new
@Mom2023new 3 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ሰሰ
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen 🙏
@etsegenetadmassu2528
@etsegenetadmassu2528 3 года назад
Tebarek wendeme
@meski9722
@meski9722 3 года назад
AMEN AMEN AMEN God bless you Pastor
@mehretyebezalte3062
@mehretyebezalte3062 Год назад
Amennnnnnnnnnnnnnn Egezeabehr Abate Ayeresagem mekerayen gen yaseresagal Degu cheru geta kebr lesemeh yehun 🙏 pastor Edeme zemenhe hulu yelemelem Leberekt hune
@genettesfaye105
@genettesfaye105 3 года назад
Tebarek bebezu brother
@mamitumitiku4620
@mamitumitiku4620 3 года назад
Ameeenn Ameeenn Ameeenn tabarek Pasetr
@emebethomecatering2134
@emebethomecatering2134 3 года назад
ፓሰተር ተባረክ
@meazaweldegebriel872
@meazaweldegebriel872 3 года назад
እውነት ነው ጌታ መከራን ያስረሳል ነገር ግን አይረሳም ❤️❤️❤️ ተባረክ ፓስተር በትክክል ለእኔ ብዬ ሰምቻለው ዕድሜ ዘመንህ ይባረክ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ::
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 Год назад
Ameeeeeen❤
@richsint9440
@richsint9440 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር እያሱ ጌታ ሁል ግዜ ባንተ ትምህርት ይመክረኛል አመሰግናለሁ
@amyabraham3639
@amyabraham3639 3 года назад
Amen 🙏
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 Год назад
paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️ ❤️
@alemtsehaymezgebe9909
@alemtsehaymezgebe9909 2 года назад
AMEN
@helenabate2066
@helenabate2066 2 года назад
Amen tebark🙏😇
@majormelese2725
@majormelese2725 3 года назад
ዋው ፓስተር እያሱ የመርሳትና የማፍራት ፍቺውን እንዴት እንዴት አድርገህ እንደገለጥከው ወይም ፍቺውን እንደፈታኸው ጌታ ይባርክህ ዋው ምናሴና ኤፍሬም። የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም አዲስ ነው ስለተሰጠህ ፀጋ ፓስተርዬ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በረከታችን ነህ። የማለዳ እንጀራዬን አገኘውት ነው የሚባለው ቀኔን እግዚአብሔር ባንተ ባረከልኝ።
@halakitchen1174
@halakitchen1174 3 года назад
Amennnnnnn 🙏🙏🙏
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው መከራዬን ረስቸዋለሁ እግዚአብሔር ግን እኔን አልረሳኝም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህን ይባርክ ፓስተር
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 3 года назад
አሜን፫
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 года назад
pasterye endet endemiwedot tebareku yene hiwet yasalefkutin new yakafelut getam melkam sew ayiresam yetegefan yanesal kibr lesu yihun
@mitekmary5705
@mitekmary5705 3 года назад
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ድንቅ የሆነ የእግ/ር ቃል ነው አንተን በዚህ ዘመን የሰጠን ጌታ ይክበር
@haniregasa1188
@haniregasa1188 3 года назад
እጅግ የተወደድክ የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይለምልም ባንተ አልፎ ያስተማረን የተናገረን አምላክ የተባረከ ይሁን።
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 3 года назад
Geta yebarkeh
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 года назад
Egziyabher ayiresagnim mekerayen yasresagnal amennnn
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 3 года назад
ጌታ ኢየሱስ አንተንና አገልግሎትህን ይባርክ
@fixsell1224
@fixsell1224 3 года назад
Amen Amen Amen eyesuse geta naw Amen mekerayene yaseresenale enje ayeresayenemi Amen pastor tebreki Amen
@lensawoldeyes1553
@lensawoldeyes1553 3 года назад
ፓ/ር ኢያሱ ሠላምህ ይብዛ!!! ትምህርትህ በጣምምምም ስለሚናፍቀኝ ስጠባበቅ ነበር፡፡ Thanks for sharing current message and for your time.
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 года назад
ፓስተር፡ ኢያሱን፡ ለመስማት፡ ሁል፡ ጌዜ፡ እናፍቃለሁ💜💖
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 3 года назад
በብዙው፡ይጨምርልክ፡ፓስተር
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Juses is he not forget me hallelujah thank you holey esprit your blessed paster Eyasu
@yettiabera3940
@yettiabera3940 3 года назад
አሜን አሜን የማይረሳ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ !
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 года назад
Amen thank you Jesus pastor you are blessed
@addis1395
@addis1395 2 года назад
አዎን ሰው የማትረሳው ጌታ ልጄን በፊትህ አስቀምጨዋለሁ ፣ እኔ እርስ ይሆናል አንተ ግን አትረሳም ፣ አስበው ቀንበሩ ይሰበር እስራት ይበጣጠስ በኢየሱስ ስም ነፃ ይውጣ
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 3 года назад
የሚገርም ህይወት እና መንፈስ ያለበት መልእክት ነው።ጌታ አሁንም በእውነት ቃል ይባርክህ
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 3 года назад
GBU more and more
@redietahmed775
@redietahmed775 3 года назад
Amen
@amanuel2087
@amanuel2087 3 года назад
Egziabher zemenehen yebarek Tebarekelen.
@elsasemereabrham9902
@elsasemereabrham9902 3 года назад
Amen tebarek
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 3 года назад
Amen Amen Amen Pastor Geta Eyesus bebizu yebarki yexabki
@almaztewelday8495
@almaztewelday8495 3 года назад
Amen Amen Amen Amen
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 года назад
God bless you! Paster Eyasu.
@kalayoutigisti9913
@kalayoutigisti9913 3 года назад
Tebarekulen
@ariambelay1342
@ariambelay1342 3 года назад
Amen Amen Amen geta yibarkih enwedhalen
@solomonmengesha2853
@solomonmengesha2853 3 года назад
አሜን አሜን
@jesusislord4747
@jesusislord4747 3 года назад
Amen Amen Amen!
@tsehayasrat7850
@tsehayasrat7850 3 года назад
ጌታ ይባረክህ ፓስተር
@betelemdagu1412
@betelemdagu1412 3 года назад
Ameeeen ameeeen ameeeeen tabareki
@kemureheusen6354
@kemureheusen6354 3 года назад
Amn Amn amn amn amn amn ✊✊🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍
@helensenay8734
@helensenay8734 3 года назад
Amen 🙏🙏🙏
@simongezai3863
@simongezai3863 3 года назад
may god bless you brather. thet is true word. Gezai yohannes elshaday paplesher.
@rahelhabte8291
@rahelhabte8291 3 года назад
Amen Amen 👏👏👏
@sabasabina8372
@sabasabina8372 Год назад
God bless pastor You're really good preacher
@sabamillion453
@sabamillion453 3 года назад
Amen! God bless u pastor !🙏
@sammiwodekeffita521
@sammiwodekeffita521 3 года назад
እግዝ/ር ይባርክህ ፓስተር መልካም እና አስተማሪ ቃል ያለፈውን በደል እንድረሳ የእግዝ/ርን ምህረት ግን እንዳልረሳ እፀልያለሁ።
@alem8640
@alem8640 3 года назад
God bless you pastor
@kalayoutigisti9913
@kalayoutigisti9913 3 года назад
Amen
@edendak5588
@edendak5588 3 года назад
Amem
@alazaralazar
@alazaralazar 3 года назад
God bless you abundantly
@meem3233
@meem3233 3 года назад
Bless u
@abezuayele7645
@abezuayele7645 3 года назад
Amen🙏🙏
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 3 года назад
Bless you!
@selinatekie9251
@selinatekie9251 3 года назад
Yemekeregnin egziyabher ameseginalewu. 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@Overcomer925
@Overcomer925 3 года назад
Watch "መደመጥ ያለበት ሀገር የሚያድን ሚስጥር፡ አክዓብ (አብይ ኣሕመድ ) የኢትዮጵያ ሰባተኛው (7ኛው) ንጉሥ!" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zbqv1uopE8o.html
@yonasatakelit607
@yonasatakelit607 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@alazaralazar
@alazaralazar 3 года назад
Amen 🙏
@caleba.5075
@caleba.5075 3 года назад
May God bless you 🙏
Далее
Construction site video BEST.99
01:00
Просмотров 341 тыс.
YEGEDETAW MENGED LEKEEBER BY PASTOR HENOK
1:07:37
Просмотров 23 тыс.