Тёмный

የአባቴ አሟሟት የማይገኝ ነው // መንግስቱ ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለበት // የጄኔራሉ ልጅ መራር ትዝታ 

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

የአባቴ አሟሟት የማይገኝ ነው // መንግስቱ ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለበት // የጄኔራሉ ልጅ መራር ትዝታ #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
‪@EthioTizitaa‬
#ethiopianhistory #ethiotizita #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@abelbelayneh3306
@abelbelayneh3306 7 месяцев назад
No wonder that Dereje Demsse is a president of a Defense Lawyers Association, he is a born leader, he had been our class monitor for the better part of my elementary school years. He never backed down to peers pressure, he always stood his ground. Nativity Boys School ( Cathedral ). We were the class of 1975 EC. + Akaki Adventist. I am watching Ethio Tizita from Johannesburg, SA
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 7 месяцев назад
የአባቴ አሟሟት የማይገኝ ነው // መንግስቱ ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለበት // የጄኔራሉ ልጅ መራር ትዝታ
@gelau777
@gelau777 7 месяцев назад
"ይኽም የኢትዮጵያ ታሪክ ነው"!! ተራኪውን ከልብ እናደንቃለን! በርታ!! እኔና ጓደኞቼ ያንተ አድናቂዎችና ተከታታዮች!!
@abelmenna4181
@abelmenna4181 7 месяцев назад
የሁላችንም አባቶች ተሳሰተው አያውቁም እኮ ግን ድሮ ልጅ እያለን በምን አመንክዮ አንዱ ይቅርታ ጠያቂ አንዱ ተጠያቂ የሆነው???
@tilahuneshete1152
@tilahuneshete1152 7 месяцев назад
በነገራቹላይ መንግስቱ ሀይለማርያም ሀገር መውደዱ ከልብ ቢሆንም ያለእውቀት ሆነና አላዋቂዎቹ አዋቂዎቹን በሏቸው ሀገሪቷንም የደም አባላ አጥለቀለቃት ግን ከዛ አዙሪት ሳንወጣ አሁን ያለው ደሞ አረመኔና አውሬ መንግስት ታሪኩ ከዚ በከፋ ሁኔታ በደም ተፅፎ ለቀጣይ ትውልድ ይተረካል
@Barry-m3w
@Barry-m3w 7 месяцев назад
Only excuse?? ...?
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 7 месяцев назад
መንግስቱ ኃይለማርያም መሰቀል አለበት።
@tekleababera1965
@tekleababera1965 7 месяцев назад
Big respect to ጀ ነ ራ ል ደ ም ሴ ቡ ል ቶ 👍👍
@Lezemen
@Lezemen 7 месяцев назад
According to EPLFs ( shaabia) insider documents, Gen. Demimise was one of the few generals at the time that was wel respected for the mission he stood for. Unfortunately, he was at the wrong side in both directions. RiP.
@nibanibus1697
@nibanibus1697 7 месяцев назад
It is a very sad part of our history.. loosing such heroes!!! If the operation had succeeded, the outcome would have been different.. is the part of Ethiopian history we will never see beside imagination!!!This has to be explained to the new generation..what is so strange is Menguistu killed all the key military staff who would have served they country!in any situations.. Menguistu was never qualified to lead such a big geopolitical challenging country! Because he followed the communistes USSR ideology, he though, like North Korea, would stay in powers for ever by eliminating opposition. the Fall of Communism, was a revolutionary wave of liberal democracy movements that resulted in the collapse of most Marxist-Leninist governments in the Eastern Bloc and other parts of the world. And in our country as well .
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 7 месяцев назад
የአባቴ አሟሟት የማይገኝ ነው // መንግስቱ ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለበት // የጄኔራሉ ልጅ መራር ትዝታ
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 7 месяцев назад
Mengistu eko enkuan sew zemen alegedelekum eyale new Aremen senti aredo asalefo Le arajoch asalefo setete sheshe
@Renovatio-BYH7
@Renovatio-BYH7 3 месяца назад
የሀገሬ ሰዎች መንግስቱ ሀገሩን ይወዳል ሲሉ ይገርመኛል። የሀገር ትርጉም ምንድን ነው? ተራራው፣ ወንዙ፣ ጫካው ወይም ከተማው አይደለም! አገር የሚያደርጋት ዜጋ ነው። መንግስቱ ብዙ ሺህ ኢትዮጵያውያንን ገደለ እና አገሩን ይወዳል። ያደግኩት በእሱ አገዛዝ ነው። በኃይለ ሥላሴ እና በሹማምንቱ ኃጢያት ለመቅጣት የመጣው ዘራፊ ነው ምንም የመሪነት ክህሎት ስለሌለው በብቃት መሪ አልሆነም። He was the reason we left our country!
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 6 месяцев назад
እንዴት ነው መንግስቱ ይቅርታ የሚጠይቀው እነዛን ከሀገራችን አልፎ ለአፍሪካ የሚበቁ ጄኔራሎችን የፈጀ
@asgedasged400
@asgedasged400 7 месяцев назад
berta
@yemanetesfay5417
@yemanetesfay5417 7 месяцев назад
Nice program 🇪🇷🇪🇹🥰👏🏿
@stihan58
@stihan58 6 месяцев назад
ያገር ውስጥ ጦርነት ላይ ወገን እየተጋደለ ጀግና ስትሉ አታፍርም በንግግር ነው ያገር ችግር የሚፈታው መንግሥቱ ማለት ነፍሰ ገዳይ ወሮ በላ ነው
@negestqueen
@negestqueen 7 месяцев назад
አናመሠግናለን🙏🏻 ትልቅ ታሪክ ነዉ! እድለኛ ነህ ከእንደዚህ ጀግና ሰዉ መወለድህ🙏🏻 እኔም ኮራሁባቸዉ! ቆራጥ ኢትዮጳዊ ነበሩ!
@mesayayele7179
@mesayayele7179 7 месяцев назад
እውነት ነው ያንተ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም አባት ነበር
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 7 месяцев назад
Ato Dereje is right not only his family we all who loves our country are proud of them all. Thanks to Ato Dereje God bless him
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 7 месяцев назад
The lost chance. Its true those Generals and their soldiers are irreplacable. We need the few left of their friends are our countrys future military force establishment. God save our country .
@user-rh5kk6kg6y
@user-rh5kk6kg6y 3 месяца назад
This history relates to a brave Ethiopian General who tried to resolve the conflict in a peaceful manner
@Hemi-d8j
@Hemi-d8j 4 месяца назад
ጀነራሉ ከሀገር ሊሄድ ሞክሯል እኮ
@ferebach3546
@ferebach3546 7 месяцев назад
Hi you are saying about ethiopia history please say your dad name rely important
@belaystotaw3379
@belaystotaw3379 7 месяцев назад
ኧረ ተው አርፋችሁ ተቀመጡ። የሞቱትን ነፍስ ይማር ብቻ ተሻለ ነው። የደርግ መንግሥት ታሪክ ገና የተደበቁ ምሥጢሮች እየወጡ ስለሆነ "እገሌ ንጹሕ ነው" ለማለት መቸኮል ጥሩ አይደለም። አንዳንድ ጀኔሎችም ለሟች ቤተሰቦች በማሰብ እያወቁ የተዋቸው ነገሮች አሉ። የሚመለከታቸው ባለሥልጣኖች የመረጃና የደኅንነት ሰዎች እንዲሁም ሌሎች አገር ወዳድ ሰዎችም እንደዚሁ። መንግሥቱ ኃይለማርያምን በዚህሠላሳ ዓመት ውስጥ ማብጠልጠል መወንጀል ማዋረድና ጥላሸት መቀባት የተለመደ ነበር። ደርግን መሳደብ ለፖለቲካ ታማኝነት ፍጆታ ይውል ነቀር። አሁንም አገራችን የአሜሪካና የእንግሊዝ ጥገኛ ስለሆነች ብሔራዊ ጀግኖቻችንን መሳደብ ለባንዳ ካድሬዎች በሥልጠና ሁሉ እንደሚሰጥ ይታወቃል። ተው አሁንም ተው።
@yohannessolomon8131
@yohannessolomon8131 5 месяцев назад
መንጌ ጀግና ነው!
@senda9782
@senda9782 7 месяцев назад
አባትህ " ሸሽተዋል ለጦሩ መጥፎ ምሣሌ ሆነዋል" በማለት በየጦር ግንባሩ የረሸናቸዉም ምስኪን ወጣት የኢትዮጵያ ወታደሮች አንረሳቸዉም። አባትህ የማይሆንለትን ቢሮ ተወዝፎ መንግስት እገለብጣለሁ በማለት እራሱን ነዉ የገደለዉ። ማንንም ምንንም በአባትህ ሞት መጠየቅ አትችልም ።
@negagebregergis7262
@negagebregergis7262 7 месяцев назад
ይገርማል ምነው ከቀይኮኮብ ዘመቻ የትመለሱትን 221አርትራውያን ውታደሮች ምን ኢንደ ፈረድዋቸው ማስታወሻው ላይ አልፃፉትም ውይ ጋዳቸው ዎርቁ ቸርነት ኢና ቁምላቸው ደጀኔ በ ኮለነል ዉብሸት ማሞ ያስረሸኑት ሴራስ አታናግሩን ብዙ ጉድ አለ...............!
@ethio-historychannel2598
@ethio-historychannel2598 7 месяцев назад
@@negagebregergis7262 ሰዎች ውሸት መለጠፍ ቢያቆሙ ጥሩ ነው። ጄኔራል ደምሴ በቀይ ኮከብ ጊዜ በአሳማራ አልነበሩም:: ከሶማሊያ ወራሪዎች ጋር የሚዋጋው ጦር መሪ ነበሩ በሐረር። ወርቁ ቸርነትም ሐረር ነበሩ:: ኮሎኔል ውበሸት እንዲገደል ያዘዘው መንግስቱ ነው። በሆለታ የራሱ ኮርስ የነበር:: ትክክለኛ ታሪክ መነገር አለበት።
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 7 месяцев назад
ትክክል ነው!!
@GBurhan
@GBurhan 7 месяцев назад
ክብር ለዚያ ትውልድ።
@TewahdoHaymanote-u3t
@TewahdoHaymanote-u3t 7 месяцев назад
ጦሩንማ ከድቶ ሻዕቢያን እና ወያኔን አውጡኝ የጠላቴ ጠላት በማለት የሚመራው ሠራዊት በጠላትነት ሲያዋጋው የነበረውን ሠራዊት እዲወጋለት አልነበረምዴ ጥሪ ያቀረበላቸው
Далее
Лайфак года 😂
00:12
Просмотров 74 тыс.
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18