Тёмный
No video :(

የአብርሃም እንግዳ፡-"መመንኮሴን ትቼ እኔ ነኝ ጣጠኛው በዚህ ዓለም የቀረሁት" 

Mahibere Kidusan
Подписаться 473 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

ክፍል አንድን ለመከታተል
• የአብርሃም እንግዳ፡- በዚህ መልኩ ...

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@EOTCMK
@EOTCMK 4 года назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። Subscribe and share ru-vid.com
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ ማህበረቅዱሳን እጅግ አስተማሪናችሁ ግን ሴቶች ሲቀርቡ ሻሽ ካልሆነላቸው ፀጉራቸውን ወደታች ያድርጉና ነጠላቸውን በደብ ይሽፍኑ በተለይ ፕሮግራም አቅራቢወች ምንእንማር እኛ?
@tomtimbrace6165
@tomtimbrace6165 4 года назад
Readers, I ask your excuse for not writing in our blessed language Amharic as I did not install Amharic font. I stand by the side of the interviewee. She was absolutely correct for not showing her children the devil box, television. I have a question for the program leader, you have said that 'we should not raise our kids the way our parent raised us' . I strongly disagree with this statement. Rather I believe that we raised by our parents in a much better-blessed way than our current time. We should not mix what the world says with the bible. We should lead our kids. Kids' demand should not lead parents. Trying to be a 'modern' parent stills away from your soul the original orthodox Tewahedo belief, which is the only truth in front of God. I have lived in USA for more than ten years and through this time what I learned is the consequences of modernity. I have strong hope that one day I will see myself resume my life in Addis once again. This truth will be clear for a person who lived the so-called modern life. The time arrived upon us to witness against us and show the truth for the world and for whom respect truly God. Ask God in prayer to reveal the truth about what you have said. Your brother.
@selam6473
@selam6473 4 года назад
ብጣዕሚ ደስ ዝብል ሂወት ታሪክ እዩ መሃሪ ዝክነ ጥዑም ቃል እዩ ጸጉኡ የብዘሐልኩም አቦናን አሕዋትናን
@fg6555
@fg6555 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤
@kidisibasiliyosi2216
@kidisibasiliyosi2216 2 года назад
በእውነቱ ምን አይነት መታደል ነው በእውነት ይህን ህይወት እንድንኖረው የቅዱሳን አምላክ ያድለን
@yoftahegebru8013
@yoftahegebru8013 2 года назад
እውነትም ምሳሌ የሚሆኑ አባት ናቸው ቅዱስ ሕግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እሕታችንም ጌታ ይባርክሽ
@sableqatar673
@sableqatar673 11 месяцев назад
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 года назад
በእዉነት መታደል ነዉ።የተባረከ ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ። ይህንን ደስስስ እሚል ህይወታችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን። ። ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 4 года назад
እውይ ጥፍጥ የሚሉ አባት ብሩካዋ ይድረሰን 😍 በስደት ያለን እየሰማችሁ ነው ትልቅ ትምህርት ሸምተን ልንሔድ ነው ሀገራችን 💞💝
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 2 года назад
እግዚአብሔ ር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔ ር የሰማነውን በልባናችን ያሳድርብን አሜን
@asnkechtadese3966
@asnkechtadese3966 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 4 года назад
ይህን ፕሮግራም አዘጋጆች ቀሲስን በመብራት ፈልጋችሁ እኛም የናፈቅናቸው እድናያቸው ስላደረጋችሁ ይህን የመሰለ የህይወት ምስክርነት ስላሰማችሁን በጣም እናመሰግናለን። መላከ ምክር የብዙ ክርስቲያኖችን ህይወት በምክር በማስተማር ያቀኑ መልካም አርዓያ የሆኑ አባት ናቸው። ፈጣሪ አምላክ በጤና አቆይቶ የልጆቻቸውን ህይወት ባርኮ ስስላሳያቸው በጣም ደስ ብሎኛል። አሁንም ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት። እድሜ ከጤና ይስጥኦት።በረከቶት ለልጆቾት እና ለልጅ ልጆቾት አብዝቶ ይድረስ። አሜን።
@hohitdesignlab7900
@hohitdesignlab7900 4 года назад
Abatachin be TV bizu bayitayum metshaft gn ahunm yitsfalu. Ke samintat befit zikire likawunt kifl aratn asatmewal.
@hohitdesignlab7900
@hohitdesignlab7900 4 года назад
Abatachin be TV bizu bayitayum metshaft gn ahunm yitsfalu. Ke samintat befit zikire likawunt kifl aratn asatmewal.
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 4 года назад
@@hohitdesignlab7900 የመላከ ምክር ቀሲስ ከፍያለው መጽሓፍተ የት ነው የሚገኙት ?
@hohitdesignlab7900
@hohitdesignlab7900 4 года назад
@@buruktaitlegessee kidiste mariam fit le fit 5 kilo birana metshaft medebr wust alu.
@user-lj8mj5bz1k
@user-lj8mj5bz1k 4 года назад
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 года назад
አሜን ይደርግለን አባታችን
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 4 года назад
አሜን አሜም አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን በእውነት ህሊናን የሚያድስ የዘማናችን ቅዱሳናችሁአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከተው ይደርብን እህታችንም በረቺ የአንቺም ቤተሰብ አምላክ ቅዱሳን ካሰብሺው ያድርስልሽ እሰይ የእምዬ ልጅ እመብርሃ በሄድበት ታብዛን እሳን ይዞ ማን አፈረ መሰደዳችን በረከትን ነው የሰጠን ከተዋህዶ እምነታችን አለየንም
@almazjanka763
@almazjanka763 4 года назад
አባታችን ጥሩ ተሞክሮ ሰጥተውናል እድሜ ከጤና ከነቤተሠቡ ይስጥልን🙏. እህቴም ትዳርሽ ይባረክ🙏
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
አቤት መታደል እዲህ አለ ቤተሠብ መመሥረት ነዉ ህልሜም ፍላጎቴም እግዚአብሄር ያሳካዉ እጅ እመ አምላክ አደራሽን ደነገርኩሽን ቃለ ሂወት ያሠማልን በእዉነት እረጅም እድሜና ጤና
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን እጅግ በጣም አስተማርይ የሆነ ደስየምል የህይወ ተሞክሮነው ይቀረባቹልን እንድህ አይነት አስተማርይ የህወት ታርክ በጣም ያስፈልገናል አባታችን እድሜያቸውን ያርዝምልን!
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 года назад
አባቶቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት አሰተማሪ መልክት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏
@alamalam6746
@alamalam6746 4 года назад
አውነት ነው አግዚአብሔር ይጽናልና
@user-ln6ww3ez2q
@user-ln6ww3ez2q 4 года назад
መባረክ ነው በዚህ ህይወት መኖር ብዙ ተማርኩበት በእውነት ከክፍል 1ጀምሮ በርቱ ማህበረ ቅዱሳን❤😘😘😘
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 года назад
በእውነት ለሁላችሁ እረጅም እድሜ ይስጥል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ደስ የሚል ቤተሰብ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 4 года назад
እኛንም እግዚያብሄር ይርዳን መድሃንያለም ለሃገራችን አብቅቶን እንደናንተ ልጆቻችንን ባገራችን በባህላችን እንዲያድጉ እግዚያብሄር ይርዳን በእውነት ሰው ሀገር ከባድ ነው ልጅ ማሳደግ
@user-xx9zg3jx6q
@user-xx9zg3jx6q 4 года назад
ቃለ ሔወት. ያሰማልን. ለሁላችሁም.
@bizuayehuabera4453
@bizuayehuabera4453 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት
@hanasolomon8607
@hanasolomon8607 4 года назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዲሜ በዐጋ ያቆይልን
@tigisthusenali2176
@tigisthusenali2176 4 года назад
አሥተማሪና መልካም ሀይማኖታዊ ኘሮግራም ነው እናመሠግናለን ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን እኛም በፈጣሪ እጅ በንሰሀ ውስጥ ያኑረን የፀፀት ልብ አይሳን
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
@beerriyoorriyo7882
@beerriyoorriyo7882 Год назад
እፅብ እፅብ (2) እኔን ሰው ለመሆን ብዙ የሚቀረኝን ሰው አምላኬ ሆይ ምንገድህን ምራኝ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 4 года назад
Oh Father! I can’t have enough of it. Can we have Abatachinin on another program please! This is a kind of fathers we really need.
@alambekallah7541
@alambekallah7541 2 года назад
ይፍቱን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን
@user-lo6wl1tn2w
@user-lo6wl1tn2w 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደክሞኝ እራሱ እደምንም ብየ ነዉ የሰማሁኝ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት
@bekiiache5805
@bekiiache5805 4 года назад
እውነት ነው እግዛብሔር ህዝቡን ልቦና ያድልልን አባታችን እና እህቶዎቻችን እናመሰግናለን
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 года назад
አቤት ጌታ ሆይ እንደዚህ ይተባርከና ይተቅደስ ህይወትን ሰጥይ ለቅሪው ዘመኔ
@user-yf3er6bw9h
@user-yf3er6bw9h 4 года назад
አባታችን እናቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን በጣም ደስስስ እሚል አስተማሪ የሆነ የህይወት ታሪክ ነው እኛም ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን ትንሿን ቤተ ክርስቲያን እንድንሰራ መስማት ብቻ ሳይሆን ተግባር ላይ እንድናውለው ይርዳን አምላከ እስራኤል ይህን መሰን አስተምህሮ አቅርበልን ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 4 года назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችንበእድሜ በጤና ያጠብቅልን
@user-kt9lh5oy9z
@user-kt9lh5oy9z 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት እንዳልለወት ፀጋው ሞልቶ የተረፈ ነው እደው እድሜወትን ያርዝምለወት አሜን ፫
@edidiyachere8595
@edidiyachere8595 3 года назад
በረከታችሁ ይደርብን!ማህበራችንን ይጠብቅልን!
@kegetahun3445
@kegetahun3445 4 года назад
በእውነት ለአባታችን ለእህታችን የህይወት ቃል ያሰማልን ምንኛ መታደል ነው ለሁላችንም እንደዚህ ያለ ህይወት ያድለን አሜን👐🌾
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 4 года назад
በእውተት ቃለ ህይወትን ያሰማለን አባታችን በረከተዎ ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጥልን እህታችንም ትዳራችሁ ይባረክ የልጆቻችሁንም ፍሬ ለማየት ያብቃችሁ በመጨረሻ ያስተላለፍሽው መልዕክት በጣም ወሳኝ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ ስደትን ያየው እና በስደት ስለ እምነቱ ያወቀ የሚያስበው በርቀት በማገናዘብ ነው ሁላችንም በእምነታችን ፀንተን በምግባር ቀንተን ለመኖር ያብቃን አሜን፫
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የተባረከ ህይወት የተባረከ ትዳር ይስጠን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alextakele
@alextakele 4 года назад
በረከትዎት ይደርብን አባታችን🙏🙏🙏❤
@zweditogalu7343
@zweditogalu7343 4 года назад
አሁንም ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን ተባረኩ ደስ ይላል መታደል ነው ያስቀናል እኛንም ማስተዋልን ይስጠን አሜን
@user-cw3nc8bz4i
@user-cw3nc8bz4i 3 года назад
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህቶቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለእኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@senaithaile3790
@senaithaile3790 4 года назад
Bewunet Telke Abate Newot !!! Edemena Tena yisteln!!!
@senaityohannes4031
@senaityohannes4031 4 года назад
Thank you kale Hewot yasemale
@zweditogalu7343
@zweditogalu7343 4 года назад
እውነት ነው አባታችን
@user-xx9zg3jx6q
@user-xx9zg3jx6q 4 года назад
ቃለ ሔወት ያሰማልን ለሁላችሁም!!
@senaithaile3790
@senaithaile3790 4 года назад
Egziabhir Yebarkeshe Kenebetesebesh!!!
@alemsewenga7740
@alemsewenga7740 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ነው የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁ አብዝቶ ይባርክላችሁ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪ ትንሽዋ ቤተክርስቲያንን እንዴት መሥራት እንደምችል ተምሬበታለሁ ማህበረ ቅቁሳን በርቱልን እህታችን ጥሩ ነገር ነው ያሥተላለፍሽው
@asterabate5029
@asterabate5029 3 года назад
እንዴት ደስ ይላል በእዉነት እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አባታችን እንዲሁም እህቶቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጰጋ ይጠብቅልን
@user-me1bm5us5e
@user-me1bm5us5e 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርትነው
@oneworldonepeople2760
@oneworldonepeople2760 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን፦መልካም ፕሮግራም ነው!እናንተ ሴት ተወያይ እና አወያይ በሀቻላችሁ አቅም ጸጉራችሁን ሙሉ ለሙሉ ለመሸፋፈን ሞክሩ!
@user-ys1bj9ff7o
@user-ys1bj9ff7o 4 года назад
ቀድሞ የተቀረፀ ነው በክፍል 1 ላይ ብዙ አስተያየት ስለተሰጠ ለቃጠይ በተስፋ እንጠብቅ ሻሹ ፋርነት ከሆነባቸው ቢያንስ ወደኃላ ሰብሰብ አድርጎ ነጠላ በአግባቡ ቢለበስ
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 года назад
በትክክክል ይሄን ፕሮግራም በቴሌቤዥን ብዙ ህጻናትና ወጣቶች ያያሉ ምንይማሩ ትልቅ አባት ፊት ተቀምጠው እየተወያዩ ያለሻሽ
@ethiopiahagere7182
@ethiopiahagere7182 4 года назад
They are not in the church. You mean we orthodoxy have to put scarf on our head all the time? We are not Muslims. I need explanation from the Bible.
@peacelove4385
@peacelove4385 4 года назад
ለምንድን ነዉ የሚሸፈኑት? ቤተክርስቲያን አይደሉም እንደእናንተ አይነቱ ነዉ ሀይማኖት እና ስርዓትን የሚያምታታ። Don't be judgmental.
@user-mh9jc3ek5v
@user-mh9jc3ek5v 4 года назад
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም የሰማነው በልባችን ይፃፍልን አሜን..ኮመንቴሮች ትችት ኣመል ሆነብን ልቦና ይስጠን ከት/ቱ ይልቅ ጎደሎ በመፈለግ ፀጉራቹ እግራቹ ምን ኣመጣዉ የራሳችን ጉድፍ ማየት ይልመድብን
@habtemaryamtadesse7264
@habtemaryamtadesse7264 4 года назад
ይሔኛው ደግም ክፍል_፪ ቢባል መልካም ነው!
@ethiopia1777
@ethiopia1777 4 года назад
Amen enamesegnalen
@SalamSalam-ie4hw
@SalamSalam-ie4hw 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ጥሩ አስተማሪና መካሪ መረሃ ግብር ነው እናመሰግናለን ተባረኩ✝️🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 года назад
ቃለህይወትያሰማልንአባታችንበረከቶዎይደርብንጥሩአስተማሪናመካሪመርሃግብርነውእናመሠግናለንተባረኩ
@woyinshethailu4996
@woyinshethailu4996 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን።
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤነ ይሰጣቶት እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው።
@ethiopiahagere7182
@ethiopiahagere7182 4 года назад
Betam Des yemil program new. Tebareku.
@Ffrita2068
@Ffrita2068 4 года назад
GOD BLESS you
@helengirma3534
@helengirma3534 4 года назад
betam des yemil new abatachen edeme yestelen.
@kidankekonelehatanbezane1231
@kidankekonelehatanbezane1231 4 года назад
Betam desyelal kalhiwet yesmal egziabher edmen tenaystey
@birtukanembiale6799
@birtukanembiale6799 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን፡በጣም ደስ ይላል ፡ለጠፋነውና የክርስቲያናዊው የቤቴሠብ ህይወት ለጠፋብንም አስተማሪ የህይወት ተሞክሮ ነው።
@abnetfantaye5826
@abnetfantaye5826 4 года назад
እጅግ የሚያስደስት ህይወት ነው እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን!
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 4 года назад
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለባታችን እርዥም እድሜ ይስጥልን ለእህታችን የህይዎት ተሞክሮሽም ስላከፈልሽን እናመሰግናለን ማርበረ ቅዱሳኖች እናንተንም ከናልብ እናመሰግናለን በርቱልን
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 года назад
Betam tiru pirogeram new Astemari new Enamesegenalen.
@afeworkgirmayie4747
@afeworkgirmayie4747 4 года назад
Thank you!
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 4 года назад
በእውነት ማሀበረ ቅዱሳ ላቀረባቹልን መረሀ ግብረ በጣም አስተማር መረሀ ግብር ነው እናመሰግናለን ማህበሩም እግዚአብሔር ያስፋልን እንዲሁም ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልል የማቱሳላ እዴሜ ይስጥልን እንዲሁም እህታችንም ቃለህይወት ያሰማልን ልጆችሽን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልሽ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ በርቺ በመፈሳዊ እንደጀመረሹም በቤቱ ያስፈፅምሽ የእኛም የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን አግዘአብሔር ይረዳ በአውነ ሂወት ማለት በዚ መንገድ ማለፍ ነው አባቶች ፀልዩልን ለትውልዱ ፍጻሜያችን ያሳምርልን
@samitesfaye7173
@samitesfaye7173 4 года назад
waw egziabher abzto yibarkach MK endezh newkezh belay bertuln
@user-ys1bj9ff7o
@user-ys1bj9ff7o 4 года назад
እውነት ነው አባታችን እንደ እንስሳ ስመ እግዚአብሔር ሳይጠሩ መመገብ አይጠቅምም subscribe share like አንርሳ
@senayamelake7483
@senayamelake7483 4 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማል ተሰፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል።
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 4 года назад
ባዓላማው ለክብር የበቃው ቅን: ደግ: እውነተኛው ካህን ወንድሜ መልአከ ምክር : ቀሲስ: ከፊያለው መራሒ : እግዚአብሔር በሰለም ያገናኛን: ስልክህን ባገኝ ደውየ ላናግርህ እሞክራለሁ::
@hohitdesignlab7900
@hohitdesignlab7900 4 года назад
0911659105 silk kutrachew new.
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 4 года назад
ወይኔ እንዴት ደስ ይላሉ እግዝያብሄር ይመስገን እውነት ክርስትና እንዲህ በተግባር ለመኖር ያብቃን አባታችን ከመላው ቤተስቦ እድሜና ጤና ይስጥዎት በጣም ደስ ያለኝ የዲያቆን ሆኖክ ሀይሌ ቤተሰብ ናቸው በጣም ነው ምንውደው ትምህርቱ አይጠቅብም አብሶ ስለእመቤታችን ሲያስተምር በጣም አጥንት ሰርስሮ ይገባል እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ
@ascalaacal2481
@ascalaacal2481 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ህይወት ተሞክሮ ነው። ኣስተማሪ መካሪ ነው ቀናሁኝ መንፈሳዊ ቅናት ።እንዲህ ነው መልካም ቤተሰብ ማፍራት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን።ኣባታች እድለኛ ነውት።
@alganeshk652
@alganeshk652 4 года назад
እግዚአብሔር ያግዛቹ። ጥሩ አሰተዳደግ ነው ጥሩ ቤተሰብ ጥሩ ልጅ ይወልዳል።
@mrphone823
@mrphone823 4 года назад
Labatachen edmin ketyna yestelen lehitachenm tedarun yebareklat lijocun yasadegelat betam temeryalew amsgenalew
@menebasfw6705
@menebasfw6705 4 года назад
+++እህቴ ጥሩ መልክ አስተላልፈሻል እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይባርክሽ +++
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 года назад
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ጋብቻ ክቡር ነው
@azebtadesse7500
@azebtadesse7500 4 года назад
እፍፍፍፍመታደል ነው
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 4 года назад
አቤቱ አምላኬ ልጀን በቤትህ አሣድግልኝ አቤቱ እኔ ደካማ ነኝ
@haregewnetu6985
@haregewnetu6985 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭የእኔን ህይወት ግን.......?
@user-po5de2dn6x
@user-po5de2dn6x 4 года назад
❤️❤️❤️
@user-lj8mj5bz1k
@user-lj8mj5bz1k 4 года назад
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@betelhemkassa2009
@betelhemkassa2009 4 года назад
Yemaytgebu abte egzeyabeher edmena tena yestot ebakachn betam selaterbegn belela pergeram degmo endemekrun gabzuln
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 года назад
Labatachinem lehetachinem kenemelawo betesbochachew bedemiye betena yakoyelen
@elsabeyene4828
@elsabeyene4828 4 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@hawiigirma3022
@hawiigirma3022 4 года назад
🙏🙏🙏
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ እያለቀሰኩ ነው ያዳመጥኩት በተለይ ለእኔ ስነምግባር ለለኝ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትዎት አስቡኝ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 года назад
እናተ ጸጉራችሁ ጸጉራችሁ የምትሉ ሰዎች ቆም ብላችሁ አስተውሉ እነዚህ ሴቶች እኮ ቤተ ክርስቲያን የሚሄዱ መስለው የባህል ልብሳቸውን በመልበስ ነጠላቸውን እራሳቸውንም ተከናንበው ከኃይማኖት አባታቸው ጋር መልእክት እያስተላለፉ ነው አጠቃላይ እንደ እሰላም ሴቶች ይሸፈኑላችሁ ወይ ? ከዚህ በላይ ምን ይሁኑላችሁ? ሊመሰገኑ ይገባል እንጂ ይህን የተዛባ ኮመንት የሚፅፍ ሰው ጤነኛ አይመሰለኝም ቢቻል ሴቶቹን ለቀቅ አድርጋችሁ በመልእክቱ ተጠቀሙበት
@MyLife-gy2dh
@MyLife-gy2dh 4 года назад
በእስላሞች መሸፋፈን በጣም ነው ምቀናው መንፈሳዊ ፊልም እየ አትከናነቢ የሚለው ማነው እስላም ይምሰሉላቹሁ ማለት ምን ማለት ነው
@yoftahegebru8013
@yoftahegebru8013 2 года назад
ከዚህ በላይ እንዴት ይሸፋፈኑላቹ
@masaratmasarat1849
@masaratmasarat1849 4 года назад
የባለፈውንም የዛሬውንም ክፍል በጥሞና ነው ከልቤ የተከታተልኩት በእውነት አስተማሪ ህይዎት አለዎት አባታለም! እህቶችዬ ግን ቄስና ሴት ሻሽ አለው ይባላልና ምናለ ካላችሁ ሻሽ ፀጉራችሁን ብትሸፉኑ? ክርስትና በቃል ብቻ ሳይሆን በአላባበስም ይሰበካል እኮ!
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 года назад
እግዜሐብሔር ይመስገን አባቶቻችን ያቆይልን
@masaratmasarat1849
@masaratmasarat1849 4 года назад
frehiwot Getachew አሜን በእውነት
@tesfa1222
@tesfa1222 4 года назад
Grum new egziabhier!
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 4 года назад
ትክክል
@peacelove4385
@peacelove4385 4 года назад
ለምንድን ነዉ የሚሸፈኑት? ቤተክርስቲያን አይደሉም እንደእናንተ አይነቱ ነዉ ሀይማኖት እና ስርዓትን የሚያምታታ። Don't be judgmental.
@genkeb6480
@genkeb6480 4 года назад
ሠላም ማህበረ ቅዱሳን ድምፅ የለም ማይኩን አስተካክሉልን
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 года назад
እኔስ እግዝያብሔር ይመሰግን ዲኩሪሽን እሚባለ እቤቴ ገብቶ አያቅም
@yayayaya1455
@yayayaya1455 4 года назад
ENKU ABATE KESIS KEFYALEW MERAHI GOREBETE RETUE ANDEBETEWON EGZIABHER YIBARKELEN EDMENA TENA YISTEWOT BURAKEWO NAFKOGNAL NURULEN. MAHBERE KIDUSAN MAHEBER LIJOCHE YIHN MELKAM SERACHEHU YIBAREK BEKOTEBE JERIKANOCH ASTAWUSUGN KENATOCH NEGN KE ATLANTA
@user-oo5uq5gs5q
@user-oo5uq5gs5q 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን ያልገባኝ ነገር የእናታችን የእመቤታችን ትውልድ ቦታ በሊባኖስ ተራራ ነው እጂ በሊባኖስ ሀገር ነው እዴ?ንገሩኝ
@godislove5271
@godislove5271 4 года назад
Gena yetegabubeten litenager setel cut aderegat lijoch gar deresech.
@limenihmuluneh5662
@limenihmuluneh5662 3 года назад
Abet Abet Abet.....Ejig metadel new mn lbel Etsub dnk medmm new
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 4 года назад
እህቶቸ ጠያቁ እህታችንን የት ነው እማቃት??
@zerihungebrhiwot4029
@zerihungebrhiwot4029 4 года назад
ውድ የማህበረ ቅዱሳ ዩቱብ ቻናል አዘጋጆች ስለምንድነው ሁልጊዜ ቻናላችሁ እንደ አዲስ ሰብስክሪፕሽን የሚጠይቀው ? ፕሮግራማቺሁ አስተማሪ ነው በርቱ።
@user-ys1bj9ff7o
@user-ys1bj9ff7o 4 года назад
ብዙዎቻችን እንደዚህ ያለውን ለማየት ጊዜ ስለማይሰጠው እንደሚታየው ምን ያህል ምህመን እንደሚመለከተው በቁጥሩ ማወቅ ይቻላል ለዛ ሁላችንም የበኩላችን እንወጣ በቅርብ ለምናውቃቸው ሁሉ subscribe እንድናደርግ ያስፈልጋል ማህበረ ቅዱሳን ብቻውን ቤተክርስትያንን ከሚታየው ከሚሰማው ነገር ሁሉ እጅ ለእጅ ተያይዞ መሻገር ነው
@jolliecarmelo3545
@jolliecarmelo3545 4 года назад
ብሮግራሙ በጣም ደስ ይላል .ግን .ፀጉራቹሁንብትሸፋኑ ለኛም ትምራት ነው .ካጠፋው ይቅርታሀ
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 4 года назад
Jollie cammelo kezih belay endet yishefenu?
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity Год назад
ሰው ቤት ገብቶ የሚያጣላ የቸርች ውሻ ፍርፋሪ አይሰጠውም፡፡
@tigisthusenali2176
@tigisthusenali2176 4 года назад
አሥተማሪና መልካም ሀይማኖታዊ ኘሮግራም ነው እናመሠግናለን ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 4 года назад
በእውነት ደስ የሚል ህይዎት ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
Далее
ОБЗОР ПОДАРКОВ 🎁 | WICSUR #shorts
00:55
When I met the most famous Cristiano
01:03
Просмотров 27 млн