Тёмный

የአዲስ አበባ አረንጓዴ ስፍራዎች መንፈስን ዘና ለማድረግ ያላቸው ሚና Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 19 тыс.
50% 1

አካባቢ ውብና ፅዱ ሲሆን ጤናማ ህይወትን መኖርና መንፈስን ዘና ለማድረግ ያስችላል። በአዲስ አበባ እየተገነቡ ያሉ አረንጓዴ ስፍራዎችም ከዚህ አንፃር ትልቅ ሚና እየተጫወቱ ነው፡፡
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

27 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@teshome7693
@teshome7693 24 дня назад
እናመሰግናቸዋለን አብቹን 👌👌👌👌
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 24 дня назад
wow በጣም ያምራል እግዚአብሔር ካለ በቅርቡ ኢትዮጵያ መጥቼ አያለው ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😮😮😮😮😮
@Biniam-qf7cd
@Biniam-qf7cd 24 дня назад
Jele
@SanchoDani-vy7yx
@SanchoDani-vy7yx 24 дня назад
ethiopia ለዘላለም ትኖር ካናቢ 🥰
@bute5158
@bute5158 24 дня назад
ተመስገን ይህንን ስላየን ዶክተር አብያችን ምን እንላለን እድሜና ጤና ይስጥህ ከአባባ ጃንሆይ ዘመን ጀምሮ አውቀዋለሁ አትዮጵያ እንደገና ተፈጠረች ትንሳኤ ሆኖላታል ሀገራችንን እንዲህ ማየቴ በደስታ በእንባ ነው ያደነቅሁት
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 23 дня назад
ኢትዮጵያየ እናቴ 🤲🤲 ❤❤ ❤ ከዚህ የበለጠ ከፍ በይልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲❤❤
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 19 дней назад
Thanks to Dr Abiy Ahmed for this kind of amazing projects. We have to give credit for young and brilliant leder loving clean and beautiful place to live. I'm proud of Abbch Anbsaw. Love life and health for my beloved Abbch.
@YH-su7os
@YH-su7os 24 дня назад
መሀል አስፋልት ላይ መሄድ ምን አመጣው የተንጣለለ የእግረኛ መንገድ እያለ። ይሁን ብቻ። ስንቱን ጋጠወጥ ማሰልጠን ይቻላል። አራሙቻ
@eliasyimer
@eliasyimer 23 дня назад
ከአብቹ ጋር ወደ ፊት።የሀገሬ ህዝብ ሆይ ከመቆጨትህ በፊት ንቃ።
@fitsumsalamon5663
@fitsumsalamon5663 24 дня назад
በጣም ነው የሚያምረው ❤❤❤
@mulunehyeethiopia2459
@mulunehyeethiopia2459 23 дня назад
Yes we believe Dr.Abiy Ahemed is the Sun and Son of Ethiopia and Africa
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 24 дня назад
Grateful Prime Minister Dr. Abiy. Majority of Ethiopians don't want to clean their compounds, districts etc but they are the first once for photo.
@NetsanetTeame-wv9zx
@NetsanetTeame-wv9zx 24 дня назад
Wow amizing
@tomk5529
@tomk5529 24 дня назад
ጥሩ ነው: ግን መንገድ ውስጥ ገብቶ ፎቶ መነሳትና ማንሳት ምን ይባላል?(ይገባኛል ቦታው ስለሚያምር ነው)ከከተማው እድገት ጋር ስልጡን ባህሪያትን መለማመድ አለብን::
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 23 дня назад
እኔም መጥቼ እጎበኛለሀለ
@nostredamos1808
@nostredamos1808 24 дня назад
God job
@abdiaman8992
@abdiaman8992 24 дня назад
*good
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 23 дня назад
❤❤❤
@EffectThor
@EffectThor 24 дня назад
experience increases efficiency
@user-ur8eo4oh1o
@user-ur8eo4oh1o 24 дня назад
ንፁህ ለራሳችን ነው ስለዚ ሁሉም አላፊነት አለበት ባለበት ቦታ ሰፈሩን ቢያፀዳ ሁሉም ያማረ ነው
@sherifkemal4309
@sherifkemal4309 24 дня назад
እውነት እናውራ እሔንን መዝናኛ ቦታው ላይ ቆመን ስድብ እና መጥፎ ንግግር አፉችን ላይ እንደማይመጣ እርግጠኛ ነኝ ይህ ካልሆነ ለቦታው እና ለእይታ እኛ ነን ቆሻሻው እናፅዳ እንፅዳ አፋችንን ዘግትን ውበት እናጣጥም
@user-mn5to1lr8v
@user-mn5to1lr8v 23 дня назад
እየገደሉ ውበት
@user-qc4pe3go6k
@user-qc4pe3go6k 24 дня назад
ሀገሬ ይመርብሸ
@NetsanetTeame-wv9zx
@NetsanetTeame-wv9zx 24 дня назад
Ethiopia hv ahope to build more to be like heaven in the earth
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 23 дня назад
The prime Minister of Ethiopia is an amazing guy.
@OnlyActionET
@OnlyActionET 23 дня назад
Azlehew zur , lam 🐄
@kederali7136
@kederali7136 23 дня назад
ኢትዮጵያ አድሥ አባባ ብቻናት እንደ ክልሎችን ሥም እየለጠፉ እያወደሙ
@etafraw9993
@etafraw9993 23 дня назад
🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-on3pz4xr4x
@user-on3pz4xr4x 23 дня назад
ምስጋና፡ለእራስ፡ነው፡ስናመሰግን፡እራሳችንን፡እናስደስታለን፡ያየነውን፡የሰማነውን፡የምንለይበት፡አህምሮ፡የተሰጠን፡ሰው፡ነን።ግን፡ስናበላሸው፡ስንጨቃጨቅበት፡ትርፍ፡ጥላቻ፡ነው።ማመስገን፡መሰጠትም፡ነው፡፡ለተሰራው፡ሁሉ፡አመሰግንአለው፡፡በአገሬ፡ተስፋዬ፡አይወድቅም፡፡ምን፡ተሰራልን፡ምን፡ሰራን፡ብለን፡እናስብ፡፡ስድብን፡ትተን፡የሚበጀውን፡መንገድ፡እንምረጥ።መንገድ፡ከሳትን፡ግን፡ዋ፡
@OnlyActionET
@OnlyActionET 23 дня назад
Medre meyahem , be dem 🩸achekyachuat hagrachenen 🩸
@user-ob9jy8xt2t
@user-ob9jy8xt2t 24 дня назад
የመንጃ ፍቃድ እንደሚባለዉ ለኛ ሰዉ ስልጠና እና ህግን ማክበርን አስተምሮ አስፋልት ለይ የመሄጃ ፍቃድ የሌለዉ ሰዉ መከሰስ አለበት
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 24 дня назад
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋🌹🥀♥️♥️
@nurubiru6258
@nurubiru6258 24 дня назад
ቀጣዩ ደሞ የእግረኛውንና የመኪናውን መቀላቀል በጊዜ ማፋታት ያስፈልጋል። አለዚያ በዛው ይለመድና ለመተው ይከብዳል። ልክ አሮጌ ነገር ውስጥ መኖርን ከመላመዳችን የተነሳ ዛሬ ላይ ከተማ ብሎም ሀገር ተውቦና ምቹ ሆኖ ይታይ ዘንድ ይፅዳ፣ይሻሻል፣ይዘምን፣ይልማ ወዘተ --- ቃሎችን መስማት እና መስማማት ከብዶን "ቅርስ ነውና እንዳትነኩብን"!! እያልን እንደምናውከው ሁሉ ማለት ነው። ለማንኛውም አብቹ ይመችህ ቀጥልበት። የወንዟንም ልማት በጉጉት እየጠበቅን ነው።
@sherifkemal4309
@sherifkemal4309 24 дня назад
እስቲ እሄንን አይታችሁ የት አገር እንደሆነ ስታውቁት እውነት ከዛኛው ወደዚኛው አላሻገረንም እኔ የተሰራውን ባደንቅ መልካም ሰው መሆኔን ገለፅኩ ለምን ውስጤን ያስደሰተውን በአፌ አልደብቅም ለትውልድ የሚሰራን መንግስት ሰው አገር ተቀጥረን እና የአፍራሽ ቅጥረኛ አይተቸውም ሁሌም መልካሙን ይግጠምው ደግሞም እየጠመውም እያሳካም ነው ስል ያየሁትን እና የሚቀጥሉውን ስለሚያሳየኝ ነው የሚያግና የሚያምር ስናይ ድሮ ቱ። ቱ። እድግ በል ይባላል
@onedrop33
@onedrop33 24 дня назад
Please no jeans.
@onedrop33
@onedrop33 24 дня назад
Please no jeans for reporters. Slim, skinny, and ripped jeans are not proper attires for professional reporters.
@dofakemal7686
@dofakemal7686 24 дня назад
የሰራው እንኳን እንደዚህ አላወራም ስንት የሚዘገብ ነገር እያለ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ነው ሚያስፈልገን
@togalugi6747
@togalugi6747 24 дня назад
የአገር መሪ ተብየው በጥራቃው፣ ይሉኝታ ቢሱና ዝቃጩ አብይ አህመድ አሊ፦ አገር በእንደዚህ ምስቅልቅሉ በወጣ ሁኔታ ውስጥ ተዘፍቃ እርሱ እንደ አንድ የቀበሌ ሊቀመንበር የሰፈር መንገድ ስራ፣ በአትክል ማስዋብ፣ ሰወችን ማፈናቀልና መናፈሻ ስራ ...።ወዘተ ላይ ሆኗል ተሰማርቻለሁ እያለ የሚመጻደቀው፡፤ ምን አይነት የዝቅጠት ደረጃ ነው?? አይ ኦሮሙማ!!!
@Abbaa_Daamaa12
@Abbaa_Daamaa12 24 дня назад
እያደር እንዳንተ ዐይነቱ ዲጅታል ህሊናቢሶች ከአገራች ጫንቃ ላይ ትመነገላላችሁ አስከዛው ለከፋዮችህ አንዲህ በየሚዲያው ስር እየሮጥክ ጩህ። ባንዳ። በዛው @dinkumola1254 ሠላም በልልኝ ቡቺ።
@dinkumola1254
@dinkumola1254 24 дня назад
የአገር መሪ ነኝ የሚለው በጥራቃው፣ ይሉኝታ ቢሱና ዝቃጩ አብይ አህመድ አሊ አገር በእንደዚህ ምስቅልቅሉ በወጣበት ሁኔታ ውስጥ ተዘፍቃ እርሱ እንደ አንድ የቀበሌ ሊቀመንበር የሰፈር መንገድ ስራ፣ አትክልት ማስዋብ፣ መናፈሻ ስራ ...ፎቶ መነሻ ቦታ ማሳመር፣...መሰል ትርኪምርኪ ነገሮች ላይ ሆኗል "'የአገር መሪ ነኝ እያለ"' ተሰማርቶ የሚገኘው፡፡ ይህንኑ ነውርም ፎቶ እየተንሳ በቲቪ ያለሀፍረት ይበጠረቃል፡፡ ምን ፍርጃ ነው እባካችሁ? ሰውየው ምን አይነት የዝቅጠት ደረጃ ላይ ነው የሚገኘው? አገሪቱስ አሁን ባለችበት ከቀጠለች የት ነው መዳረሻዋ?? የህዝቡ ኑሮስ? አይ ኦሮሙማ!!
@fuad7573
@fuad7573 23 дня назад
Majemrya hager yamtadgaw bamin indahone lay
@zewdua155
@zewdua155 23 дня назад
@dinkumola1254 ቆሻሻ አእምሮ ቁሻሻን መንገድ : ቁሻሻ ሰፈር: ቁሻሻ ቤት ቆሻሻ ቃላትን ይወዳል:: ንፅህናን ይፀየፋል: : ለዚህ ነው መጀመሪያ ራስህን አፅዳ: ከቁሻሻነት ነፃ ሁን : ከዛ በንፁህ አአምሮ ጥሩ ግንዛቤ ሊኖርህ ይችላል :: ለመሆኑ እያንዳንዳቸው ፕሮጀክቶች ለብዙዎች ሰዎች ምን ያህል ሥራ እንደፈጠረላቸው ትረዳለህን? ምን ያህልስ ቤተሰባቸውን እንደሚረዱበት የማስተዋል ብቃቱ አለህን? ፅዳት ዉበት ምነው አንገበገብህ? ይልቅስ ስራ : አልማ! በልብህ ያመቅከውን ጥላቻ በየምክንያቱ እየወጣህ አትሞዳመድ: : የሰው ከንቱ! እንደ ሰው ተናገር ! እንደ ሰው ተራመድ! እንደ እባብ አትጠለምለም!
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 24 дня назад
በመጀመሪያ የንሮ ውድነትን አስተካክሉ ሰው በረሃብ እና በገዳዮች እያለቀ አረንጓዴ ስፍራዎች እያልክ ስታወራ አታፍርም 😡😡😡
@ekramkelifa7506
@ekramkelifa7506 24 дня назад
😂😂😂😂 አይ pp ሰው የአላህ ድንቅ ፍጡር እያጨዳችሁ ፓርክ ትሉናላችሁ መሃይሞች
@user-uz7yb9po9h
@user-uz7yb9po9h 24 дня назад
ሩዙ እያረረብሽ ነው ቶሎ ግቢ ወደ ቁሺናሽ
@samsonteferi3051
@samsonteferi3051 23 дня назад
​@@user-uz7yb9po9hበ 40 አመትህ እናትህ ላይ ሸክም ሆነህ እየኖርክ ሌላውን መፎገር ማሰብህ😂😂😂
@newethiopian7277
@newethiopian7277 24 дня назад
ኑሮ ወድንት 100 ኪሎ ጠፍ ያለግዛልት 100,000 ህዝብ ሆዶ እያራብው ምን ትርጉም አለው ጤፍ 15: ሺ እይተሽጥ " 2 ሚሊዮን ከ ቅድም ከአሁን ሰርት የሚዝርፍት ደሰ ቢላችው ይሆናል እንጂ አበዛው ማህበረሰብ ለእለት ቀለብም አታል ማን ነው የምታላላው😢😢
@zewdua155
@zewdua155 23 дня назад
@newethiopian7277 ያንተን ፋኖዎች ተው ገበሬው ይረስበት በልና ምከራቸው? አንተስለጤፍ ታወራለህ? በዚህ ከቀጠላችሁ: የወደፊቱን የአማራ ተወላጆች የኤኮኖሚ ባሪያዎች እንደሚሆኑ አትጠራጠር:! ላውስ እስተሳሰባችሁ መቺ ከአፍንጫችሁ ጫፍ ይርቅና!
@ebsadinsa5947
@ebsadinsa5947 24 дня назад
በጥራቃው አብይ አህመድ አሊ፦ አማራ ብሎም ኢትዮጵያ ነጻ የሚወጡት በአንተና በአሽከሮችህ መ.ቃ.ብ.ር ላይ ነው፡፤ ይህ ከአጨብጫቢወችህ ውጭ ያለው የ56 ሚሊዮኑ የአማራ ህዝብ ቁርጠኛ ዉሳኔና የ127 ሚሊዮኑ የኢትዮጵያ ህዝብ አቋም ነው፡፤ አመንክም አላመንክም ሀቅ ስለሆነ ዋጠው፡፡
@user-ux7fi8bv4j
@user-ux7fi8bv4j 24 дня назад
ቆማጣለማኛጀዉሢ
@zewdua155
@zewdua155 23 дня назад
@ebsadinsa5947 እውይይይ? የማንገልቱ ነህ? ቁጥሩን በምን ተመንከው:? ራስህን ቁጠር ስለ እራስህ አውራ! 2 ሚሊዮን አማራ ሞተ! 56ሚሊዮን ! ምን ገገማዎች ናችሁ ? አንተ ስለተቃወምክ አማራ የተቃወመ ከመሰለህ ተመርመር! እኔም ሙልጭ ያልኩ አማራ ነኝ! የማስተውል: በራሴ የምተማመን: እግዚአብሔር በሰጠኝ ፀጋ የምመራ : በመንጋ የማልመራ የተማርሁ ነኝ:: በእኩልነት : በአንድነት በመከባበር መኖርን የማስተጋባ: አማራ ነኝ:: የአንተን መሳዮችን አጥብቄ የምቃወም :በመነጋገር አምናለሁኝ:: ከአቢቹ ከመከላከያ ጎን ነኝ: : ደደብ !
@user-sj6rr4rr7q
@user-sj6rr4rr7q 24 дня назад
ከ 100ሚ ህዝብ 10ሺ ሀምታም የሚሰራ መንግስት ሌላዉን ገደል ግባ ያለ አዉሬ የኢሉሚናንቲ አገልጋይ
@fuad7573
@fuad7573 23 дня назад
Ena la 100miliyanu hizb mangist yisra 100milyanu hizb yasira bahil yalawum yalimana enji 10shi wum ethiopiyawi naw 100miliyanum liyunatu yasira bahilachaw lay naw ka ware ena kalmana mentality enwta
@zewdua155
@zewdua155 23 дня назад
@user-sj6rr4rr7q "አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል" አሉ አንተ ነህ!
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 24 дня назад
ያሳዝናል በደብረ ብርሀንና ወዘተ በወሎ በተፈናቃይ ካፖች ያሉት ከወለጋ ወዘተ የተፈናቀሉ ምስኪን እናት አባቶች እህት ወንድሞች ህፃናት ከ 8 መቶ ሺ በላይ በችግር ውስጥ መከራቸውን እያዩ የትግራይ ህዝብ በጦርነት በድርቅ በብዙ ችግሮች በርሀብና በችግር መከራቸውን እያዩ በጥቅሉ ኢትዮጲያ ውስጥ 80 % የሚሆነው ድሀ ህዝብ በስቃይ ነው ያለው በኑሮ ውድነት መኖር አቅቶት ብልፅግና እነዚህን ተጎጂ ህዝቦች በትርፍ ስአታቸው እንኳ አስበዋቸው አያውቁም የሚሰሩት ኑሮውንም አኗኗራቸውንም የሚያስተካክሉት ለ 1 ሚሊዮን የኢትዮጲያ ሀብታም ብቻ ነው እኔ ምንም አልልም ግን አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ የጃችሁን ስታገኙ የማይ ያድርገኝ የድሀ እንባ ይፍረድባችሁ 😭😭💔
@elonmua8795
@elonmua8795 24 дня назад
So what ,you are responsible for your life no one to blame.
Далее
СКОЛЬКО СТОИТ МОЙ ДЕМАКИЯЖ?
00:42
CAN YOU HELP ME? (ROAD TO 100 MLN!) #shorts
00:26
Просмотров 2,9 млн
СКОЛЬКО СТОИТ МОЙ ДЕМАКИЯЖ?
00:42