Тёмный

የአጃ ውህድ ለሰውነት ቆዳ|ለማንኛውም አይነት ቆዳ | ለልጆች የሚሆን | በሳምንት አንዴ 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 184   
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Don't forget to subscribe and like also share the video 🙏⭕to order zemenawit beauty book 📖 please use our website 🔴 www.zemenawt.com 🔴come join us on Instagram @zemenawt ✅ thank you for watching ውህዳችንን ለመስራት አጃ - 1 1/2 ሲኒ ቤኪንግ ፖውደር - 3 የሻይ ማንኪያ እርጎ - 3 የሾርባ ማንኪያ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 года назад
በጣም ልዩ ነው ይሄ ለሰንበት ግዜ ይሞከራል አመሰግናለሁ በጣም በርቺልን ።
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ፣ ሞክሪውና ንገሪኝ እሺ
@martaz9311
@martaz9311 4 года назад
በጣም በጣም የምወደው ውህድ ነው በተለይ ለልጆች if they have eczema. This makes a huge different as I have seen it with my daughter. I really appreciate you sharing this. Its so useful and versatile too
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ አዎ በጣም ቆንጆ ነው
@asterabera7618
@asterabera7618 3 года назад
Gobez astemary nesh, God bless you!
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 4 года назад
እናመሰግናለን ዘመናዊት በጣም ሲያዩት እራሱ ያምራል ፊትሽም በጣም ያምራል
@genetlamago
@genetlamago 4 года назад
Tebareki
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘🙏🙏🙏
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 года назад
This looks so good 😍I will definitely try it! Thank you Kalye ❤️
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Eshi yene konjo 🙏😘😘😘😘
@hirutteshome2109
@hirutteshome2109 4 года назад
ተመችተሽኛል እራስሽን ሆነሽ ነው የመጣሽው የሰው ስራ አይነካካሽም በጣም ስለወደድኩሽ ስራሽን ሼር ሼር
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 года назад
Thank you for sharing kaliy 💐❤
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Thank you my love 🤗😘😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
በጣም ቆጆ ዉህድ ነዉ አሁን እሞክረዋለዉ የፊቀቴን መዘፍዘፍ እኳን አይታሰብም ጩጨወቹ ይህን ጊዜ አይሰጡኝም ፊቴን ሞክሬ እነግሩርሻለዉ ዉዴ 16👍🏽💐😘
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ፣ አዌ ከልጆች ጋር ከባድ ነው ይገባኛል
@sendatefera4134
@sendatefera4134 4 года назад
በጣምቆጆነውአመሰግናለሁ
@samrawitketema2730
@samrawitketema2730 4 года назад
I Definitely will try it much respect
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад
ቃል በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የኦት ማስክ በጣም ቆንጆ ነው አሰራርሽ 100%%%
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ😘😘😘😘
@weynikitchen
@weynikitchen 4 года назад
በጣም ቆንጆ ውህድ እና ቀለል ባለ መልኩ ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ ቃልዬ ተባረኪ
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Thank you my dear 😘❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 года назад
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ👍👍
@mennadesta7955
@mennadesta7955 4 года назад
I will try by the way I got your book. Thank you Meli sister
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Am so happy you got it 👍 thank you so much for your support 🙏 ❤
@yodityohannes2036
@yodityohannes2036 4 года назад
Hey konjo, I watched your video for the first time. I will try it thanks sister for your help and you are beautiful. Keep it up
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Thank you my dear 😘❤
@tsegatecle775
@tsegatecle775 4 года назад
Zemenawit you are so Amazing! I try it now all my body Omg my skin tern to baby skin thank you so much God bless you
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
እሰይ እንኳን ሞከርሽው የኔ ውድ ! በጣም ቆንጆ ነው አይደል ፣ በጣም አመሰግናለሁ እሺ
@tsegatecle775
@tsegatecle775 4 года назад
Betam arif new
@yibralemmunier4693
@yibralemmunier4693 4 года назад
thank you I will try
@Muday-Werk
@Muday-Werk 4 года назад
i really appreciate you and i will try today!!!!
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
🙏🙏🙏😘😘😘😘
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 года назад
እንኳን በደህና መጣህሽ የኛ ምርጥ። በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁኝ እናመሰግናለን 🙏♥️ በርቺ ጎበዝ። መልካም ቀን ተባረኪልኝ 🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ ፣ መልካም ቀን ላንቺም ይሁንልሽ
@mekdes621
@mekdes621 4 года назад
it looks so good, thanks for sharing
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘😘
@tsigeredawolde6489
@tsigeredawolde6489 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን እዳልሽው ከልጆቻችን ጋር እንጠቀማለን ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘🙏🙏
@saronweldegebreal5007
@saronweldegebreal5007 4 года назад
Wowww
@tigistbirhanu2855
@tigistbirhanu2855 4 года назад
Widejewalw Kaliye betam arif nw thank you mare.
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘
@kwkk6984
@kwkk6984 4 года назад
ቃል ዋው ነው እናመሰግናለን ቆንጆ
@genetgebrehiwet3753
@genetgebrehiwet3753 4 года назад
Wawww great combination, thank for sharing so beautiful 🙏🙏🙏❤️just curious are you saying baking powder or baking soda ????
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ፣ እኔ የምጠቀመው ቤኪንግ ፖውደር ነው
@hanabirhan5714
@hanabirhan5714 4 года назад
Wow betama yamiral
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
🙏🙏🙏
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 4 года назад
Thanks dear will try and let you know 😘
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@seniseni7027
@seniseni7027 4 года назад
Thanks for sharing my dear 😘
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Thank you 😊 👍🙏
@hayattessema6015
@hayattessema6015 4 года назад
ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ በጣም አመሰግናለሁ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እሞክረዋለው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
የኔ ፍቅር😘😘😘😘😘😘😘
@YHNER
@YHNER 4 года назад
እናመሰግናለን ለምትሰጭን ትምህርት እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነበር እሱም የፊት ፀጉር አስቸገረኝ እና ቀላል የሆነ ማነሻ ነገር ከለሽ ሹክ በይኝ
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
እሺ የኔ ውድ በቀጣዩ ቪዲዮ ጠብቂ
@makbelm5070
@makbelm5070 4 года назад
በጣም ሀሪፍ ነው👌 እናመሰግናለሁ ቃልዬ🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@selamawittebeka3945
@selamawittebeka3945 4 года назад
የአጃው አይነት እቤት ውስጥ የሚዘጋጀው ማድረግ አንችልም ??????? And 10Q so much for sharing🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
ይቻላል የኔ ቆንጆ
@our_life4825
@our_life4825 4 года назад
ዛሬውኑ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@martaz9311
@martaz9311 4 года назад
Watching now.. Looks good dear thank you
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Thank you my love 😘😘😘
@seliyesamra3789
@seliyesamra3789 4 года назад
Kalye huliem yemtamechachew whdoch tefetroawina kelel yalu slehonu endmokrew ygefafagnal rasien endnkebakeb sladeregshign Amesegnalew mare😘....bless u more n more😊
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 4 года назад
በጣም ነው የምታምሪው ስለምታበረታቺን እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘
@Amany1213
@Amany1213 4 года назад
የኔ ቆንጆ ገላችን ከተቀባን ምን ያህል መቆየት አለብን በርችልን
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
ውሀው ውስጥ ከተዘፈዘፍሽ በኋላ መታጠብ ነው ፣ሰውነትሽ ላይ እስከሚደርቅ ማቆየት ትችያለሽ
@salme4126
@salme4126 4 года назад
Thank you
@hiwibbb3167
@hiwibbb3167 3 года назад
Kaliye thank you .
@smhalsmhal9385
@smhalsmhal9385 4 года назад
በጣም ነዉ ማመሰግ ነዉ ቃል ♥️💯💯💯💯
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
🙏😘😘
@shalomagape5457
@shalomagape5457 4 года назад
Is it baking powder or baking soda?
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
ቤኪንግ ፖውደር
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 года назад
ቃልዬ በቅርብ ጀምረሽ ብዙ ተከታይ አግኝተሻል ምክንያቱም ትክክለኛ እና ጠቃሚ ነገር ስለምታሳይን ነው ጎበዝ በርቺ እስቲ ስለቦርጭ ንገሪኝ በምን አባቱ ይቀንሳል የኔ መልካም
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
መውዲያ እሺ ግን የኔም ተመልሶ እየመጣ ነው አብረን እናጠፋዋለን ምን ይለናል
@semutimohammed
@semutimohammed 4 года назад
@@zemenawit 🥰🥰 ማማዬ ሀገር ቤት ያለው አጃ ይሆናል
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
@@semutimohammed አዌ ይሆናል
@ellusirak207
@ellusirak207 4 года назад
Thanks kaliye
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘
@hymikal3106
@hymikal3106 4 года назад
Is it baking soda or baking powder I’m confused 🤷‍♀️
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
I use baking powder dear 🙏
@semiramohammed2558
@semiramohammed2558 4 года назад
Kalyee I like how your face is so smooth and even. Your hair is so shiny. Thank you for sharing with us . Barche Lin
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Thank you so much yene konjo 😘😘😘
@tsegatecle775
@tsegatecle775 4 года назад
I will tray it
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘
@winniekifle6705
@winniekifle6705 4 года назад
Thank you yene konjo
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘😘
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 года назад
በጣም ቆንጆ ዉህደት ነዉ እሞክራለሁ እሰከ ልጆቼ ቃልዬሞክሪዉ እነግርሻለዉ 👍😘
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ፣ እሺ የኔ ውድ
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 года назад
ቃልዬ መፍጫዉን ከየትነዉ የገዛሽዉ እኔ ትናት ገዝቼ አይፈጭም በደንብ መለስኩት ዛሬ 🙏❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 года назад
አሪፍ ውህድ ነው 👌
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘
@jeryskitchen5944
@jeryskitchen5944 4 года назад
እ ኔም ያለ baking powder እጠቀማለሁ ባንቺ መንገድ ሞክሬ እነግርሻለሁ. Thank you for sharing 🙏🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ ሞክሪው ቆንጆ ነው
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 4 года назад
አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ
@itzlydia2925
@itzlydia2925 3 года назад
እባክሽ ዘመናዊት በውጭ ለሚኖሩ ልጆች ምን አይነት የፊት ክሪም ወይም ቅባት ይመከራል ልጆች እንዳሉሽ ስታወሪ ሰምቻለሁ ችግሬን እንደምትቀርፊልኝ በተስፋ እጠብቃለሁ
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 4 года назад
ዛሬውኑ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ !!!❤
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@genetmenbera7653
@genetmenbera7653 4 года назад
Tnx
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@sewenettadesse8066
@sewenettadesse8066 4 года назад
What kind moisturizer you used honey ❤️
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Olay face moisturizer
@talemayehu1
@talemayehu1 4 года назад
በእርግጠኝነት እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@suzananeb9861
@suzananeb9861 4 года назад
Enamesegnalen kal 🙏 kelel yale wuhd new ahun emokrawalehu
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@seliethio1303
@seliethio1303 4 года назад
እናመሰግናለን እስኪ ሞክሬ ውጤቱን አሳውቃለሀ!!!
@hiwibbb3167
@hiwibbb3167 4 года назад
Endet des yemil wuyid naw eskemimokraw chekuyalew.tnx
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘😘
@alialali-lc7kz
@alialali-lc7kz 3 года назад
ልዩ ነሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ ማር
@almazalmaz4978
@almazalmaz4978 4 года назад
Betam gobez set kesinesrat gar!!!
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 года назад
ግን Baking powder ለፊታችን አያስፈራም ? እአይጕዳ? 🙏🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
ምንም ችግር የለውም የኔ ውድ
@munasaid1722
@munasaid1722 4 года назад
ማማዬ 10Q yeni konjo berichiln እስኪ የቆዳ አላርጂክ መላ ካለሽ እጄ በጣም ይቆስላል ምንም ስራ መስራት አልቻልኩም
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
እሬት ጥሩ ነው
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 4 года назад
በርቺ ቃልሻ እኛም እንወድሻለን 😘
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@merimashifa6084
@merimashifa6084 3 года назад
ሀይ ቃልዬ ይህ ውህድ ሠርቼ እስቲም ገባሁበት እንዴት እንዳፀዳኝና እንዳሳመረኝ በጣም ነው የማመሰግንሽ ግን ቃልዬ የገላ ስቲም መግባት የሚመከረው በስንት ቀን ነው? የአጃውን ውህድ በሳምንት አንዴ ተጠቀሙት ስላልሽ ነው
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
እስቲም ብዙ ግዜ የሚባለው በየ አስራአምስት ቀን ነው እኔ ግን ጂም በምሰራበት ግዜ በሳምንት ሶስት ቀን እጠቀም ነበረ ፣ ዋናው ብዙ አለመቆየት ነው እንዲሁም ከወጣሽ በኋላ በደምብ ቅባት መቀባት ጥሩ ነው እና በሳምት አንዴ እንኳን መጠቀም ችግር ያለው አይመስለኝም
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
ቤኪግ ሶዳ ወይስ ቤኪግ ፓዉደር እንዴት ለፊት ይሆናል
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
ምንም ችግር የለውም የኔ ውድ አለርጂ ብቻ እንደሌለብሽ ማረጋገጥ ነው ፣ እንኳን ለፊት ለጥርሳችንም እንጠቀመዋለን እንዲሁም ምግብ ውስጥ እንመገበዋለን ስለዚህ በኔ አስተያየት ከመጠኑ ሳታልፊ በሳምንት አንዴ መጠቀም ትችያለሽ
@bettysolomon888
@bettysolomon888 4 года назад
እንሞክረዋለን ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘
@nesramohammed9410
@nesramohammed9410 4 года назад
Mechersha lay fiteshin mndnw yetkebashiw
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
www.amazon.com/dp/B001F51TBI/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_acbtFbEK2578A
@azebhabtemariam3475
@azebhabtemariam3475 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው ሞክረሽ ሳይሽ ደሰ አለኝ
@marthaayele9927
@marthaayele9927 4 года назад
ሰላም ሰላም ቆንጅዬ የሚያምረወ ውህድ ይመሰላልል ግን ፒኪን ፓውደሩ ምንም ጉዳት የለውም? ሳላመሰግንሽ አላልፍም ተባረኪ።
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
ምንም ችግር የለውም ግን አለርጂ እንደሌለብሽ አረጋግጪ
@samrietophaya5597
@samrietophaya5597 4 года назад
Endshi eam 🌹
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘😘😘
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 4 года назад
አጃ ማለት እኔ የሚመስለይ ኩኬር ነው ወይስ ምንድነው እስኪ ንገሩኝ
@familycargo3095
@familycargo3095 4 года назад
Ahon
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
oatmeal
@ssssssss9704
@ssssssss9704 4 года назад
እኔ እምሰራበትቤት ገዳ የለኝም
@judjud4209
@judjud4209 4 года назад
Enkan selam mrtash mar❤❤🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘😘
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 года назад
በተፈጥሮ ነገር መዋብ እውነት አድናቂሽ ነኝ
@lilymulugeta6824
@lilymulugeta6824 4 года назад
ዜድዬ መጸሀፍ review የሚያረግ channel አለኝ ያገሬን ወዳጆች መጽሀፍ እንዲያነቡ ለማበረታ ታት ብዬ የከፈትኩት አንቺ video ላይ ባስተዋውቀው አስከፋሽ ይሆን
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
No problem my dear 😘 👍👍👍👍
@lilymulugeta6824
@lilymulugeta6824 4 года назад
@@zemenawit Yeah!!!!
@rahelrich2224
@rahelrich2224 4 года назад
አሪፍ ውህድ ነው ከወለድኩ በዋላ ማዲያት አልጠፋ አለኝ ምን ላድርግ
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
አይዞሽ የኔ ውድ አንድ ቪዲዮ እሰራለው እሱን በተመለከተ
@mabrookmabrook4852
@mabrookmabrook4852 4 года назад
ገዳ የሌለንስ👍👍
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
ሻወር ስትወስጂ ሰውነትሽ ላይ ቀቢውና ታጠቢ
@mekidiyedenegellejtube
@mekidiyedenegellejtube 4 года назад
አሪፍ ነው እህቴ በርች መሥፈርቱን በሟሟላት ቤተሠብ ሆኛለሁ ወደኔም ጎራ በማለት አበረታቱኝ
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef 4 года назад
10Q konjo 😍😍😍🙏
@sewenettadesse8066
@sewenettadesse8066 4 года назад
የኔ ማር❤️❤️❤️❤️እናመስግናለን
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘😘
@lilymulugeta6824
@lilymulugeta6824 4 года назад
Ohhh mama ብለኝ ብሉኝ አይልም ይሄ እድፍ ሁሉ ነው የሚያወጣው baking power ነው ያጎደልኩት እጨምራለሁ ውዴ ያን ን የጭቃ ቅባት ገዝቼ በጣም ወደድኩት thank you። ይሄን ፈሳሽ ቅባት share ማረግ ፈልጌ ነው እጅግ በጣም ቆንጆ ይሸታል እይውና ከወደድሽው ለተመልካቾችሽ share እርጊ ብዬ ነውርOhhh mama ብለኝ ብሉኝ አይልም ይሄ እድፍ ሁሉ ነው የሚያወጣው baking power ነው ያጎደልኩት እጨምራለሁ ውዴ ያን ን የጭቃ ቅባት ገዝቼ በጣም ወደድኩት thank you።
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Yes my dear thank you 😘😘😘
@lilymulugeta6824
@lilymulugeta6824 4 года назад
@@zemenawit dont know how to attach pic. It is African Pride - Moisture Miracle- Castor, Grapeseed, Argan, Coconut & Olive - Strengthen & Protect- 5 Essential Oils with Vitamin E I bought it from Walgreens Z.
@samranegash8454
@samranegash8454 4 года назад
Kalye yema ale ebet weset yenghe swe yebhelehen yemokerale betrfe eweketeshen selakefelshene egzaber yesetelen konjo
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
🙏😘😘😘
@michelnegash628
@michelnegash628 4 года назад
Enganem kufe endydegen becha
@Ethiopian-5313
@Ethiopian-5313 4 года назад
በጣም ቆጆ ዉህድ ነዉ እስኪ ጎራ በሉ ዉዶች ጎብኙኝ💝
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
🙏😘🙏😘
@kyzlove3865
@kyzlove3865 4 года назад
ቤተሰብ እንሁን ይምጡ
@elsabetahita5783
@elsabetahita5783 4 года назад
ብዙ ነው ያረግሽው ማለቴ የሰራሽው ለብዙ ጊዜ ይሆናል ማለት ነዉ ስላልገባኝ ነዉ
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
አረ ብዙ አይደለም ለአንድ ግዜ ነው
@elsabetahita5783
@elsabetahita5783 4 года назад
እሺ አመሰግናለሁ ሳየው ብዙ መስሎኝ ነዉ እሞክረዋለው ቆንጆ
@elssaabebe4821
@elssaabebe4821 4 года назад
🙏🙏🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘😘
@fnoteloza2581
@fnoteloza2581 4 года назад
Amesegnalew ene enkaien dekama ney kelijosh ga aymeshim eyalen new gin yesewinet sope liteyikish sewinete derete jerbaye endale netebteb tikur alen keshifta bihala endesu yihonal min timekrinalesh
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
ሰን እስክሪንብመጠቀም ጥሩ ነው
@ዘቢባዘቢባ-ጀ7ሠ
@ዘቢባዘቢባ-ጀ7ሠ 4 года назад
ይሔመፃሀፍ ግን ይት አገኘዋለዉ
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Www.zemenawt.com ኢትዮጵያ የምትኖሪ ከሆነ በቅርብ ቀን ገበያ ላይ ይውላል
@metshetbirhanu6570
@metshetbirhanu6570 4 года назад
Betam new m8sgana yemigebash hule mirtttttttt
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Thank you my dear 😘❤
@merontilahunabebe3336
@merontilahunabebe3336 4 года назад
እናመሠግናለን ነጣ ነጣ ላለበ ት ፊት ይጠቅም ይሆን ልጄላይ ስላለባት ነው ፡
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
አዌ ቆንጆ ነው ግን አለርጂ እንደሌለባት እጇ ላይ ቀብተሽ አረጋግጪላት
@merontilahunabebe3336
@merontilahunabebe3336 4 года назад
@@zemenawit አመሠግናለሁ በጣም
@le1785
@le1785 4 года назад
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 4 года назад
ቃልየ ቆንጅ በርችልኝ አሪፍ ነው
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 4 года назад
Betam konjo new enam kezii bafet tatekmwalhu gin yachin layet yemargwu pakin powder sil hone new yachim yemokerale min yelnal megeb sil hone gudat alwu beya alsebem tnx marr ena gin sil vitamins video besarinel des yelgnal malet sil vitamin E vitamins B12 vitamins Biotin vitamins D vitamins zinc sil lalochim vitamins gudatachun ena tekmachun ke metakwu betakfin beya new yetykush akelwu yachii video hulum be tefatero new gin kaltgachebsh share argin eshii
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
Its my next video my dear 😘😁
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 4 года назад
@@zemenawit ok thanks
@gelilagetachew920
@gelilagetachew920 Год назад
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😆😆
@nunute9617
@nunute9617 4 года назад
አጃው አለቀ በይኛ
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
አዎ ኑኑሻ
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 4 года назад
Thank you
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
😘😘😘
Далее
When Khabib dropped Conor McGregor 👀 #nocommentary
00:59
HOW TO USE QASIL AS A FACE CLEANSER | Huda Organics
2:51