Тёмный

የኢትዮጵያውያን ፍልስፍና Ancient Ethiopians Philosophy 

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Подписаться 351 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 199   
@meseretaayenew4170
@meseretaayenew4170 4 года назад
መምህራችን እንወድሀለን እናት መትወደውን ልጆን በስስት እደምታየው እኔም በስስት ነው የማይህ ዲስ ላይክ የምታደርጎ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ
@thinkethiopia958
@thinkethiopia958 3 года назад
ፍልስፍና ሳይንስ ምቶዱ እኔ ቻነል ላይ ገብታቹ ፈታ በሉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-C0TmsNzqH90.html
@megdelawitm.1897
@megdelawitm.1897 4 года назад
😀😀😀እንደኛ ጭምድድ ብለው የኖሩ አይደሉም.👍🏽
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
መምህራችን በጣም ከልብ እናመስግናለን ። እንወድሀለን ፣ እናከብርሀለን ኑርልን እስከዘለም የኛ እንቁ ሊቀ ሊቃውንት ብዬሀልሁ በእውነት የማያልፈውን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ያቆይልን ። ድንቅ ትምህርቶችን እና አቤሎችን ስለመገብከን እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ይባርክልን ፣ ይቀድስልን አሜን አሜን አሜን ይቆየን።
@megdelawitm.1897
@megdelawitm.1897 4 года назад
እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ. ጥሩና ከዘመኑ ጫጫታ የተለየ ትምህርት. ድምጽም ፒክቸሩም የተስተካከለ ነው. ሀሙስና ማክሰኞ በስንት ሰአት? ነው ትምህርቶችህ. ማንበብ ለማንወድና መስማትን ለምንመርጥ😀👍🏽
@fetaenbel4883
@fetaenbel4883 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mpz52OSyYSw.html
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 3 года назад
@@fetaenbel4883 መግደላዊት ለጠየቀችው ጥያቄ መልስና የንተን ራስ ወዳድነት ምን ኣንድነት ኣለው።
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 3 года назад
ተዋናይ ከሌሎች ፈላስፎች ለየት የሚያደርገው በመጨረሻ ንስሀ መግባቱ ነው እግዚኣብሔርም ቸር ነውና ይቅር ኣለው።
@ቲጅየማርያምልጅ
@ቲጅየማርያምልጅ 2 года назад
እሚገርም ትምህርት ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@Zinawtube
@Zinawtube 4 года назад
ኢትዮጵያ የሳይንስ፣የፍልስፍና ምንጭ እንደነበረች በትንሣኤዋ እየወጣ ነው ማለት እችላለው።ነጮች ሊያዳፍኑት የማይችሉት
@agmasmedia
@agmasmedia 4 года назад
መጋቢ ሐዲስ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ።ለዚች ምስኪን ሐገር እንደእርስዎ ያሉ ሰዎችን ያብዛላት እላለሁ።
@hassennuru8024
@hassennuru8024 3 года назад
Thanks have good night from philadelphia getto
@eyerusalemadmasu2969
@eyerusalemadmasu2969 4 года назад
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለኛ የምታካፍለንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ ይግለጥልህ
@kokobdemetrius9434
@kokobdemetrius9434 4 года назад
Thank You Dr. for sharing this extraordinary, out of this world mysterious experience. please keep up your lesson. We're waiting. God bless you.
@emebetbishaw5049
@emebetbishaw5049 4 года назад
ተዋናይ እፀመሰውርን በመጠቀም የንጉሱን ማእድ ይበላ ነበር
@fetaenbel4883
@fetaenbel4883 4 года назад
የ ፀሃይ ግርዶሽ መመልከቻ መነፅር በቤቶ ሰርታቹ ለማየት ከፈለጉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mpz52OSyYSw.html
@betelhemasrat6104
@betelhemasrat6104 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@getnetreda676
@getnetreda676 3 года назад
Tselate/30:04/,
@getnetreda676
@getnetreda676 3 года назад
Paytagores,pluto,Andromeda,casopia,Seiphpos.....
@samigetye1727
@samigetye1727 3 года назад
bzaw Lay Demo አፈ ነገሥት ውሂብ ብለካል ተፅፎ ያለው ግን አፈ ወርቅ ውሂብ ነበር እሥኪ እንደለመድነው በሚገርም ትርጒሜ አሥታርቅልን
@LakewAbebeAbebe
@LakewAbebeAbebe 3 года назад
አይ ተርጉመው ወሰዱ እንጂ ያው ሰው ከዚህ ተፈጥሮ ፈልስፍናም ከዚሁ ተነሳ። አዎ ግን ስንከፋፈል የታሪክ አያያዝ እና ሽሚያ በአለም ላይ ደብቆናል ግን በሚቀጥለው 100 ይሰረሰ ሁሉም ይገለፃል። በርታልን።
@tesfayedugul8873
@tesfayedugul8873 Год назад
I remember an ultra educated person telling me how much his story was, 20 years back when we were chating in so private space. He was searching for secret wisdom such as the one you are trying to tell us. He moved from USA to all Arab countries then to Pakistan, then to afganistan, then to Iran, then to many Asian countries. When he finally reached to Tibet (the most "wise" people on earth) he found a prominent "wise" person of that land. He told him what he wants and why he is there. Those people asked him "where he is from". He told them that he is an "Ethiopian". Then they said to him go "back to Ethiopia". They said to him "We got all this wisdom from there, Ethiopia". Which means, Ethiopia is a land of "wisdom" which in this context is a bread name for witch, occult, sorcery, mythic, and myth, all under umberella of religion as Priest or Sheik. That "wisdom" is corrupting not only our people but also the whole world. That is why we failed as a nation to prosper, as God never like those practices. It is a deadly bandage like the hand of the Pharaeo. I believe Ethiopians must be delivered from this corrupt "wisdom" bondage in accordance with the original Christian teaching. This tuberman looking humble and religious, as is the monister, is swaying a nation along fault line. Be cautious!
@exodus134
@exodus134 10 месяцев назад
Thank you for sharing your thought as well, Tesfaye!🙏🏽🥰
@fanusfkadu1848
@fanusfkadu1848 3 года назад
rodasye ye haleka zenebe mets haf share adrglign wede< fanusfkadu2914@gmail.com> bleh
@ቶሳብዕ
@ቶሳብዕ 4 года назад
ተዋነይ- ጎንጅ ደብረ-ጥበብ የቅኔ ቀመሪ ሊቅ ማየ እና ዕፀ ሕይወት
@amelefikru1442
@amelefikru1442 Год назад
ቤተክርስቲያን ጉልላት ላይ የሚቀመጠው እንቁላል የምን እንቁላል ነው ?ለምን?
@birtukanembiale6799
@birtukanembiale6799 4 года назад
በጣም ደስ የምል ነበር የዛሬውም።እግዝአብሔር ያክብርልን።ፀጋውን፡ዕውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ እግዝአብሔር ያድልልን።
@fetaenbel4883
@fetaenbel4883 4 года назад
የ ፀሃይ ግርዶሽ መመልከቻ መነፅር በቤቶ ሰርታቹ ለማየት ከፈለጉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mpz52OSyYSw.html
@gebreyesmeaza57
@gebreyesmeaza57 Год назад
ዶር እንደምን አለህ የመልካም ስራወችህ አድናቂህ ነኝ ከደብረብርሃን ዲ/ን
@Janhoy723
@Janhoy723 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልን! ስለ ተሰረቀው መፅሐፈ ሄኖክ ትንሽ ብታስተምረን ደስ ይለኛል; ሌላው መፅሐፉን ማለትም መፅሐፈ ሄኖክን የት እንደምናገኘው ብትነግረን: በጣም አመሰግናለሁ ይሄን የጠየኩት አሁን ስላለንበት አስቸጋሪ ወቅት ምናልባት ኢትዮጵያዊው ሄኖክ ሳይፅፈው አልቀረም ብዬ ነው
@fetaenbel4883
@fetaenbel4883 4 года назад
የ ፀሃይ ግርዶሽ መመልከቻ መነፅር በቤቶ ሰርታቹ ለማየት ከፈለጉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mpz52OSyYSw.html
@filimonberhane6467
@filimonberhane6467 4 года назад
ከኔ ጋ ኣለ መጽሃፍ ሄኖክ ኮንታክት ኣድርገኝ ለስጥህ እችላለው 0041789083999
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 3 года назад
@@fetaenbel4883 እኛ በዶ/ር ሮዳስ ትምህር ፈታ እያልን ነው።
@helinazeki4373
@helinazeki4373 2 года назад
ስላም ስላም
@ethiopiamarseillerestauran2422
@ethiopiamarseillerestauran2422 4 года назад
Selam lante yhun edmen alkelgh erodeyy Amen enkoan bselam mteake
@fetaenbel4883
@fetaenbel4883 4 года назад
የ ፀሃይ ግርዶሽ መመልከቻ መነፅር በቤቶ ሰርታቹ ለማየት ከፈለጉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mpz52OSyYSw.html
@እናቴሒወቴ-ጠ3ፀ
@እናቴሒወቴ-ጠ3ፀ 3 года назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን ።
@samigetye1727
@samigetye1727 3 года назад
memeher Betam New Mewdk Makebrk Gn Sele Bermuda Denk Mesrja Alge Lawerak Eflgalehu
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 8 месяцев назад
Endet Neh Dr Rodas Enquan Salam Metah
@KassayeMengistu-d8p
@KassayeMengistu-d8p 2 месяца назад
ፈጣሪእድሜከጤናጋርይስጥልኝ
@tikgetahun3132
@tikgetahun3132 4 года назад
ሰላምህ ብዝትትትትት ይበልልኝ ግን አንድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልግ ነበር
@fetaenbel4883
@fetaenbel4883 4 года назад
የ ፀሃይ ግርዶሽ መመልከቻ መነፅር በቤቶ ሰርታቹ ለማየት ከፈለጉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mpz52OSyYSw.html
@danielgirmaseifu5938
@danielgirmaseifu5938 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው የኛ የቀደምቶቹን ጥበብ ሊመልስልን ነው መሰለኝ ባንተ በኩል
@ethiodotmedia7111
@ethiodotmedia7111 3 года назад
it's gd
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 года назад
ዶ/ር በእውነት የአስተሳሰብ ጥበት ላለብን ሰወች ፍቱን መድኃኒት ነህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ማስተዋል ጥበቡን ያድልህ እናመሰግናለን
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 года назад
👌👌🙏🏼
@hailegebrielasrat1749
@hailegebrielasrat1749 4 года назад
D.r ቅዳሜ ያለአንተ አያልፍም እንኩዋን ተመለስክልን እንወድሀለን
@gebreyesmeaza57
@gebreyesmeaza57 Год назад
እባክህ ወንድሜ ከቻልክ የግል ሰልክህን እፈልጋሐሁ ከቻልክ?
@selameheywot4821
@selameheywot4821 4 года назад
Fetari yabertahe tesfachin nehe kefetari betachi, nureln
@bewuketshiferaw1824
@bewuketshiferaw1824 2 года назад
በቀጣይ በፍልስፍና እይታ ስለ ሴት ልጅ ብትሰራልን ደስ ይለኛል
@dagiabebe
@dagiabebe 3 года назад
Oh, Hashemale, an interesting book tries to figure little about it.
@binyamamdie5910
@binyamamdie5910 2 года назад
EGEZIABHAIR yebarkeh
@adiiseshetdemas9143
@adiiseshetdemas9143 4 года назад
ሰላም ሰላም እንዴት ነህ
@abiyotaschalew6269
@abiyotaschalew6269 Год назад
አመሰግናለሁ እስቲ ስለ አስትሮኖሚ ስራልን
@abebagetachew3293
@abebagetachew3293 4 года назад
enqwan aderesh melcom beal lantena le betesebh
@esategemora3877
@esategemora3877 4 года назад
ተዋናይ እያልክ የገለፅከው ፈላስፋ ማነው? አላወኩትም እባክህ ከቻልክ ግለፅልኝ:: አመሰግናለሁ ለጊዜህ
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 3 года назад
ስሙ ነው እኮ 'ተዋናይ' የፈላስፋው ስም ነው።
@abiykassa6987
@abiykassa6987 3 года назад
እናመሰግናለን ዶር ሮዳስ እነ መጽሃፈ ሂቃርን ሌሎችንም የኢትዮጵያውያን የፍልስፍና መጽሐፍቶችን በሽያጭ መልኩ ወደህዝቡ ብታደርስልን ደስ ይለኛል አዲስ ነገር መስማትና ማወቅ ደስ ይለኛል
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 года назад
ወንድም ዓለም ሮዳስ ታደሰ ዝቅ ሲል እንደ ጤፍ እንጀራ ከፍ ሲል እንደ እናት የማትሰለች የቤተ ክርስቲያን አምኃ ነህ የተሰረቀው ሥልጣኔያአችንም ደም መላሽ ነህ ብል አልተሳሳትኩም ለጥበብ እግዚአብሔር የፈጠረህ በጥበብ በክብር ያኑርህ
@mykonjo6847
@mykonjo6847 4 года назад
Selam
@amelefikru1442
@amelefikru1442 Год назад
ቤተክርስትያን ጉልላት ላይ ያለው እንቁላል የምንድ ነው?ለምንስ?
@henok2149
@henok2149 3 года назад
Kale hiwet yasemaln
@nhna6183
@nhna6183 4 года назад
ዓንድሮሜዳ ብትግሪኛ "እንሆ ሜዳ ዓንድር" ማለት ነው። ይሀውልህ ሜዳ ሩጥ እንደማለት ነው
@petternasvall1456
@petternasvall1456 4 года назад
Kalhywt yasemaleg memhyrchen
@bahunegn
@bahunegn 4 года назад
ኣንኳር ኣንኳር የሆኑት የእንግሊዘኛ ቃላቶች ከላቲንና ከግሪክ ቢወሰዱም፣ ላቲንና ግሪኮችን ያስተምሩ የነበሩት የኢትዮጵያን ልሂቃን ነበሩ። የጥንቶቹ ግብጾች (ከማያን) ኢትዮጵያን ነበሩና። ለምሳሌ፦ Chromosome (በግዕዝ በክሮሞዞም ይላል) Diaspora (በግዕዝ ዳያስ ፓራ ፣ ራቅ ያለ ስፍራ)
@Freepress12
@Freepress12 4 года назад
ካሜራውን ከ አድርገው ።
@fetaenbel4883
@fetaenbel4883 4 года назад
የ ፀሃይ ግርዶሽ መመልከቻ መነፅር በቤቶ ሰርታቹ ለማየት ከፈለጉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mpz52OSyYSw.html
@kanahiwot2006
@kanahiwot2006 2 года назад
ሰላም ? ሰላም ? ዶ/ር ሮዳስ ለሁሉም ሰላም !;
@natitome5814
@natitome5814 3 года назад
memeher live emigebutne seate yngrugne
@jackable5643
@jackable5643 4 года назад
Edemeyesteh tastemernaleh
@nerdgrenade4365
@nerdgrenade4365 3 года назад
Tebarek dr.
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 3 года назад
ኪኪኪኪኪኪ ወይ ቅኔ " ተራ " እና "ሰራ "
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 Год назад
ዶ/ር ሮዳስ ድንቅ ነህ! በርታ ።
@FIKIRESILASSIEGETAHUN
@FIKIRESILASSIEGETAHUN 6 месяцев назад
Hi selam!!!!
@brothersvine8532
@brothersvine8532 4 года назад
Zare arb new nege live tilekalek memiher
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 4 года назад
Memiherachin you are brilliant intelligent clever unique and more!!! The Glory GOD has blessed you with unendless knowledge!!! May The Almighty GOD Continue Blessing Upon You!!! ፀጋና ሞገስ ይብዛልህ ውድ የተዋህዶ ሊቅ እድሜህ እረጅም ጤናህ ሙሉ አገልግሎትህ ሰፊ ይሁንልን።
@azebmengistumengistu
@azebmengistumengistu Год назад
Woooooow amazing!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbebawWondimu
@AbebawWondimu 9 месяцев назад
ሀይ ዶክተር ሮዳስ
@mitslalyalew4115
@mitslalyalew4115 3 месяца назад
selam....
@akimunastube2373
@akimunastube2373 Год назад
betam ewdhalew memhr RODAS ye ewnet tbebenga neh
@lamlamaiolo8338
@lamlamaiolo8338 2 года назад
Selamnew
@seifumengiste1522
@seifumengiste1522 4 года назад
በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@iam62126
@iam62126 4 года назад
God bless!
@22danielzula
@22danielzula 4 года назад
You are so amaizing bro thanks alot megabi hadis rods tadesse stay wall and thanks again
@22danielzula
@22danielzula 4 года назад
Yea Yes Yes
@eidkodak5967
@eidkodak5967 6 месяцев назад
💯💯💯
@natitome5814
@natitome5814 3 года назад
selame
@Zinawtube
@Zinawtube 4 года назад
ግሩም አገላለፅ
@abbyssiniatube1752
@abbyssiniatube1752 2 года назад
God bless you and your family. Rejim edmie ketenagara yesteh
@alemugetachew4090
@alemugetachew4090 3 года назад
doctor e/r yatsnak
@melakutalu3059
@melakutalu3059 4 года назад
Doctor rodas tena ystilegn regim edeme emegnlehalehu.tilant programihen teketatialehu ena sky map downlaod adrige neber gin sele corona boro....???
@matewosdesalegne1667
@matewosdesalegne1667 3 года назад
You are good teacher
@lamlamaiolo8338
@lamlamaiolo8338 2 года назад
Abshir
@berhanumankisa1320
@berhanumankisa1320 Год назад
Selam
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 4 года назад
Arife Kene New
@bewuketshiferaw1824
@bewuketshiferaw1824 2 года назад
ሰላም ነው
@eshategenene5168
@eshategenene5168 Год назад
ጀገና ጀገና
@fanusfkadu1848
@fanusfkadu1848 3 года назад
selam
@amaryondib823
@amaryondib823 Год назад
@amaryondib823
@amaryondib823 Год назад
@zebibasultane8098
@zebibasultane8098 Год назад
ሀይ
@saraabi7509
@saraabi7509 4 года назад
Tebarke
@azebasnake7513
@azebasnake7513 4 года назад
Selam
@rekikamare2331
@rekikamare2331 4 года назад
Selma memihir
@ethiopiatuday1637
@ethiopiatuday1637 3 года назад
enamesegnalen Memhir
@belachewdemeke6444
@belachewdemeke6444 4 года назад
የሁሉም፡ አገር፡ ፈላስፎች፡ ቅኔ፡ የላቸውም፡ ፡ ለምንድነው።
@workaferawmekuria8729
@workaferawmekuria8729 4 года назад
enameseginalen m/r rodas bizu ewiketin eyastemarken silalew tebarek
@themagician8851
@themagician8851 4 года назад
Great talk! Thank you
@kebedetesfaye12
@kebedetesfaye12 4 года назад
I like. you
@muluabebe4213
@muluabebe4213 3 года назад
መጋቢ ሐዲስ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ
@lamlamaiolo8338
@lamlamaiolo8338 2 года назад
Geraminew
@birhantemitimie1296
@birhantemitimie1296 3 года назад
thankyou
@abebagetachew3293
@abebagetachew3293 4 года назад
welcom Dr
@0135827
@0135827 4 года назад
Thanks dr. Can you please list for us name of some books that we should read. I appreciate in advance.
@ermias503
@ermias503 4 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም
@emandawit8426
@emandawit8426 4 года назад
Thank you!
@fetaenbel4883
@fetaenbel4883 4 года назад
የ ፀሃይ ግርዶሽ መመልከቻ መነፅር በቤቶ ሰርታቹ ለማየት ከፈለጉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mpz52OSyYSw.html
@mebrine9235
@mebrine9235 4 года назад
Hello 👋
@felekefeleke2211
@felekefeleke2211 4 года назад
ሰላም
@Havker983
@Havker983 2 года назад
Hi
Далее
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 6 млн
ፍልስፍና Philosophy
1:26:19
Просмотров 35 тыс.
Ethiopian Wisdom(16)
52:16
Просмотров 65 тыс.
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 6 млн