Тёмный

የኢንግሊዛዊቷ ሳቅ ተመልሷል  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 265 тыс.
50% 1

Goo Funde link
ኢትዮጵያዊያኑ ፈረንጃን ሰርፕራይዝ አደረጓት The One Heart Wholeness Centre
ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
tally.so/r/nr6ljL
(www.ohwc.org.et)
www.gofundme.com/f/the-one-he...

Приколы

Опубликовано:

 

15 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 459   
@comedianeshetu
@comedianeshetu 19 дней назад
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ! tally.so/r/wa6bvZ
@amtemaryam116
@amtemaryam116 Месяц назад
ስሙን ደጋግመው የጠሩት ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ክብር ምስጋና ይግባው እረጂም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋርም ያድለዎት ውድ እናታችን❤❤❤
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 Месяц назад
Amen amen amen
@Sariy177
@Sariy177 Месяц назад
የመዳም ቅማሞች ንግስቶች ጀግኖች ናቸዉ የምትሉ እስኪ ለራሳችሁ 👍
@HabtamBira-lh9sn
@HabtamBira-lh9sn Месяц назад
❤❤❤❤❤
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Месяц назад
አችም ጭምር የመዳም ቅመም ነሽኮ😅❤
@user-ss5nw2bp7o
@user-ss5nw2bp7o Месяц назад
ሳሪ❤❤❤❤❤እወድሻለሁ እህቴ
@BayushAdebebe
@BayushAdebebe Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Месяц назад
ሰው እንዴት የሰው ቅመም ይሆናል የራሳቹ ቅመም ናቹ በእውነት በጣም ነው ማደንቃቹ እኔ አንድ ቀን ቤተሰብ ስርዬ ብዬ ረድቼ አላቅም 20 አመት ኢሮፕ ቁጭ ብዬ አረብ ሀገር ያላቹ በጣም ስትረዱ አያለው ሚድያ ላይ እና ይገርመኛል የሀገር ቅመሞች ናቹ የመዳም ሳይሆን እግዚያብሄር ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ሁላችንንም ይሰብስበን🙏🙏
@user-en6um2cv4s
@user-en6um2cv4s Месяц назад
የኔ ልዩ እናት እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ አሳብሽን ሁሉ ያሳካልልሽ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤የኔ ጀግና❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏ሰላም ለሀገሬ😢
@esubalewgize160
@esubalewgize160 Месяц назад
በሰመአብ!!!!የመናን ታሪክ እየቆየሁ ሰሰማው በጣም ደነቀኝ በእመነቷ ያላትን ፅናቷን ሳይ በራሴ አፈርኩ።ተክለሃይማኖ እሰከ ዘመንሸ መጨረሻ ይደግፍሸ።
@user-jm4ir3cc8s
@user-jm4ir3cc8s Месяц назад
እደዉ እሸ ያችን ድቅ ህፃን መጨረሻዋን አሳዉቀን የተመኘችዉን እየሩ ሴለምን አሳያት አተ ሌላ ልታወራት እየፈለክ እሷ ስብከት ነዉ የምትፈልገዉ እባክህ የትዉልዱ አርያ ትሆናለች ቅረባትና ለቁም ነገር አብቃት❤❤❤❤
@Firstmove01
@Firstmove01 Месяц назад
ልክ ነው ያቺን እፁብ ድንቅ ልጅ እየሩሳሌምን ብታሳይልን እኛም አብረን እናያለን
@s0lomon150
@s0lomon150 Месяц назад
ንፁህ ልብ ካለህ ከዘር ከቀለም ከደም ወጥተህ አንደዚህ ትሠራለህ እናታችን አረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሼ ክብር ይገበሐል
@amtemaryam116
@amtemaryam116 Месяц назад
የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተአምራቸው ብዙ የብዙ ብዙ ነው❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Месяц назад
🎉🎉❤❤
@Nager-rx9to
@Nager-rx9to Месяц назад
Amem❤
@save7997
@save7997 Месяц назад
በጣም የተለየሽ መልካም ሰው ነሽ በሄድሽበት ሁሉ ደሞ የሰዋች ፍቅር ፣ መልካምነትና እርህራሄ አልተለየሽም ለሰው መኖር ምን ያህል ሰላም እንደሚሰጥ የተረዳሽ ሰው ቸሩ መድኅኒዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ💚💛❤️
@elsalyons8725
@elsalyons8725 Месяц назад
ለዚህ ነው በአገሬ ተስፋ የማልቆርጠው😢😢 አምላኬ ሆይ የአገሬ ነገር አደራ🥹🙏🏾😭
@alemuisraelfikru6598
@alemuisraelfikru6598 Месяц назад
ምንጊዜም ቢሆን እግዚአብሔር አምላክ በየዘመናቱ ሰው አለው። እኔ የሚሰማኝ ድንቅ ሴት የእግዚአብሔር ሴት ናት፤ እኔ ለሷ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር አምላክ በሁሉም ነገር ከእሷ ጋር ይሁን።
@yaredhaile2859
@yaredhaile2859 Месяц назад
God bless you more and more mena
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Месяц назад
ፃዲቁ አባታችን ተክለሃይማኖት🙏❤🙏❤🙏 ክብርና ምስጋና ሰማይና ምድርን ለዘረጋ ለአብርሐሙ ሥላሴ🙏. ይሔን comment የምታነቡ ሁሉ እንኳን ለ አብርሐሙ ሥላሴ ወርሀዊ በአል አደረሳቹ🙏 More respect for Mena. You are a blessed women 🙏
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@yeMariamlijGiyorgis867
@yeMariamlijGiyorgis867 Месяц назад
እውነት ነው ተክልዬ ለኔም ደርሰውልኛል።ምልጃቸውን ፍቅራቸውን አይቻለሁ❤
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 Месяц назад
እሸ በእዉነት ሳላመሰግንህ ባልፍ ንፉግነት ነዉ በዚህ ዘመን ስሙኝ እጅ እንስማ የሚል የለም እናዉራ እጅ እናዳምጥ የሚል የለም ትልቁ ስጦታህ ሰዉን ታዳምጣለህ እግዚአብሔር ያክብርህ ወድሜ❤❤❤
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j Месяц назад
ምን አይነት መታደል ነው ላንቺ የሰጠው ልብ ይለያል ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እንደዚህ አይነት መልካም ልብ ለሁላችንም ይስጠን ፈጣሪ🙏
@rahelshibabaw
@rahelshibabaw Месяц назад
Amen 🙏😭
@user-el7le3pv3u
@user-el7le3pv3u Месяц назад
😢😢😢😢😢😢
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 Месяц назад
Tons of respect to you, Mena! May God bless you and yours 🙏🏾
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Месяц назад
የኔ እናት እግዚአብሔር የልፋትሽን ዋጋ በሰናይ ይጻፍልሽ 😢
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f Месяц назад
የጻድቁ አቡነ ተክለሐይማኖት አምላክ የተመሠገነ ይሁን ❤❤❤ እሼ የነካው ነገር ሁሉ ይበረካል❤❤❤
@fevenn1888
@fevenn1888 Месяц назад
An amazing woman with kind hearted and truly inspiring!! For those of you who donated and support her project God truly bless you 🙏🏾 please let us continue supporting her dream project and the kids ❤️
@Geramesay
@Geramesay Месяц назад
እሼ በተፈጠረው ነገር ሁሉ ያንተ ድርሻ ትልቅ ነው:: ተባረክ:: መናማ መና ነች::
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope Месяц назад
It's truly inspiring to see a kindhearted woman from another country sacrifice herself for the good of humanity. This makes it all the more heartbreaking to see Ethiopians fighting amongst ourselves for seemingly trivial reasons.May God bless this woman! Her actions are truly inspiring. Let us learn from her selfless example.
@lijegirum
@lijegirum Месяц назад
Politicians are z ones who let us fight. We Ethiopians are kind-hearted people. We love to help one another. That's how we grow.
@peacelove6150
@peacelove6150 Месяц назад
Who is she ?
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Месяц назад
I have no words she is hero person❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@comedianeshetu
@comedianeshetu Месяц назад
Go Fundme link The One Heart Wholeness Centre (www.ohwc.org.et) www.gofundme.com/f/the-one-heart-wholeness-centre-ethiopia?+share-sheet
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Месяц назад
🎉🎉🎉❤❤❤
@tube-ge7mw
@tube-ge7mw Месяц назад
እሽዬ ታድለህ የዘራኸው መልካም ዘር ፍሬ እየፈራ ለዚህ ሁሉ ነገር መሠረቱና ምክንያቱ አንተ ነህ ድንግል ማርያምን እሼ በጣም ነው የምወድህ እድሉን አግኝቸ አንተጋር ተምሬ ሙሉ ነገሬን ለበጎ ተግባር ማዋል እፈልጋለሁ ምን አልባት ካየኸውና ካነበብከው እባክህ እሼ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adissutube
@adissutube Месяц назад
መታደል ነው እናታችን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥዎት
@genettessema8777
@genettessema8777 Месяц назад
I have no words you are the best of best Mom in the world ❤
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 Месяц назад
አንቺ እኮ ማልቀስ አይገባሽም። እኛ ነን እንጂ አብዝተን እዬዬዬ😢😢😢ማለት ያለብን❤❤❤❤❤
@user-gv3vq3gv9c
@user-gv3vq3gv9c Месяц назад
She is very strong women l am very love you mom 😢❤❤ ያአላህህህ ያረብ እናቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን😢😢❤❤❤ ምኞትሽን ያሳካልሽ እማዬ ❤❤ሙስሊም ክርስቲያኖች ሰላም ብያለሁ እህቶቼ መልካም የኢባዳ ወር ይሁንልን አሽዬ ኑርልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Месяц назад
ሰላም👐
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
ሰላምሽ ይብዛ ሜሬ❤❤❤
@user-gv3vq3gv9c
@user-gv3vq3gv9c Месяц назад
@@WorkeGelana-sv5if ያንችም የኔ እህት
@user-wt8sr9lc6n
@user-wt8sr9lc6n Месяц назад
እሼ ግን ምን ምን ልበልክ በቃ ቃላት የለኝም እግዢያብሔር ከነቤተሰብክ ይጠብቅህ ከዚህ በላይ የእናቶችን እምባ የምታብስበት ለተከፊት የምትደርስበት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላከ ተክላይማኖት ይስጥክ 🙏🙏🙏
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 Месяц назад
Dear Eshetu, I thank God first. And you for making you do His work. Be blessed, always. I couldn't stop crying seeing this wonderful woman doing such Godly work. May she receive heavenly grace from Above.' Yegzihabher mirt eka'. May the name of the Lord be praised forever and ever. Amen. 🙏🙏🙏
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 Месяц назад
ሁለታችሁም ጀግና ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@abemel1308
@abemel1308 Месяц назад
ዋው እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዴት አይነት ከላይ የተመረጠች ሰው ነው የምታሳየን
@AbelEndale-si8bc
@AbelEndale-si8bc Месяц назад
ክብር ከሀገር ወጥተው ለሚሠሩ ኢትዮጵያውያን
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d Месяц назад
ኢትዮጵያዊው ኮከብ አዋርያ ባህታዊ መነኩሴ ቅዱስ አባታችን ተክለሃይማኖት አገሬን ሰላም አርጓት እሼ ተባረክ መና ተባረኪ ተክልዬ ሁለታቹንም ይባርኳቹ
@hananmohamad9433
@hananmohamad9433 Месяц назад
Endet nw and geleseb ager selam yemyaregew wede fetarishe tselye mare
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Месяц назад
@@hananmohamad9433አይ ድንጋይ ልብ እውነት ሰው ይሄን አያውቅም እኛ ግን እንደናንተ ብቁ ነን አንልም ስለ ቅዱሳን ብሎ ይማለደናል😢
@PlRATE
@PlRATE Месяц назад
​@@hananmohamad9433ሀናን ፈጣሪ ለአንድ ሰው ሲል ሰዶምና ጎሞራን በራህመት ሊጎበኝ ነበር በክርስትና ደግሞ "የፃድቅ ሰው ፀሎት ሀይልን ታደርጋለች" ይላል። እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ ነው።
@hamrawitbayisa6422
@hamrawitbayisa6422 Месяц назад
ሰላም እንዴት ናቹ ዶንኪ ቱዮብ የምትሰሩት ሰራዎች እጅግ በጣም ደስ ይላል እንደ ተጨማሪ ሀሳብ በስራ ለይ ሆኜ ነው የማየው እና የእንግሊዘኛ እጥረት ላለብን ሰዎች ትንሽ ስለሚከብድ 😊 ቁጭ ብሎ ለማየት በድምፅም ብታደርጉት የውጪ ሀገራት ሰዎችን ታሪካቸው አመሰግናለው
@MintsnotAynalem
@MintsnotAynalem Месяц назад
እሄን ምታነቡ ሁላቹሁም ፈጣር ያልታሰበ እንጀራ ይሲጣቹ❤
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp Месяц назад
Amen
@zewditu1735
@zewditu1735 Месяц назад
አሜን
@concord2437
@concord2437 Месяц назад
Ere yalasebewun manim ayagign, yasebew yasbebet lesu yistew, kuch blachu ysew litbelu nw de. Lenante lemtasbut, yasbachutin yasakalachu
@HdgYws
@HdgYws Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤😢
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 Месяц назад
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ለሁላችን የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤
@samriel7719
@samriel7719 Месяц назад
amen❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Месяц назад
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️
@Meron16
@Meron16 Месяц назад
እሼ የዘራኸዉን መልካም ፍሬ እያጨድክ ነው ተባረክ
@redietgselassie6060
@redietgselassie6060 Месяц назад
I haven't seen such kind of kind hearted person Evey speech of her is emotional
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 Месяц назад
ፊልም እስኪመስለኝ ድረስ በጣም ተመሰጥኩባችሁ ይሔን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 Месяц назад
ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@addisalem5134
@addisalem5134 Месяц назад
የእኛን ልጆች ችግር ነው ፊትሽ ዋይ የማነበው የምትረጃቸው ልጆች አምላክ ይጠበቅሽ
@Embete-
@Embete- Месяц назад
You make me cry like a child that golden heart of yours is special. Your happiness is ours too . May Almighty GOD protect you always❤
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Месяц назад
የተባረከች መታደል ነው እንደሱዎ አይነት ልብ መሰጠት እግዛብሔር አሁንም የልቡናሸን ይሙላልሸ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Месяц назад
በጣም ደስ ብሎኛል እኛን ለመደገፍ ካገር ወጥታ ቃላት ያጥረኛል ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እንዲሁም እሼ ተባረክ❤❤🙏💪
@user-be3tr1fq8h
@user-be3tr1fq8h Месяц назад
እሼ ከቃል በላይ ማመስገኛ ቢኖረኝ እና አቅሙን ባገኝ በደረኩት አሁን ግን ያኘኝ በእንባ ላንተ ለቤተሰብህና ለመላው ሰራቶኞችህ መፀለይ ብቻ ነው ተባረክ ድንግል ማርያም የበዛ እንጀራ ትስጥህ ወንድሜ👏👏🙏🙏🙏🙏
@user-lm1fn8ks7u
@user-lm1fn8ks7u Месяц назад
ዐቡነ ተክለሀይማኖት እድሜሽን ያርዝመው 🙏ሁላችንም ለህልናችን እረፍት ሚሰጥ ነገር እንሰራ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን 🙏
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Месяц назад
thank you so much mena you are greatfull.we love you GOD bless you ❤❤❤❤eshetu❤❤🎉
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 Месяц назад
ለበረከት የተፈጠርክ! የእኛን ልጆች ጤና ለመመለስ ንፁህ ልብ ይዛ የምትንቀሳቀስ ሴት፣ የሚገርም ደግሞም እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝበት ተግባር!
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v Месяц назад
ጌታን ፊቷ የኢትዮጲያ እናቶች እኔ ላልቅስ እማ የምር አኔጀቴን አላወሰችው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Месяц назад
ሰው ስትሆን እንዲህ ታስባለህ ማንነት ሳይገድባት ደካሞችን ሰብስባ ስለ እነሱ በማድያት ምትጠበስ እግ እድሜና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥሽ እሼም ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይጎብኝህ:: የገዛ መንግስታቸው ከሞቀ ቤት አውጥቶ ይጥላል ይህች ምስኪን ግን ስለሚስኪኖች ታለቅሳለች:: ባደጉ አገራት ህክምናቸው ነፃ ይሆን ነበር ቤትም ይሰጣቸዋል:: ለአዛውንቶች እያከሙ ቤት እየሰጡ ምግብ እየሰጡ የሚኖርበት ሀገር ነው ዘር ቀለም ሳይለዩ የሀገራችን መሪዎች ከዚህ ሊማሩ ይገባል::
@user-fx9ri6gy2g
@user-fx9ri6gy2g Месяц назад
ወደ ባህር ዳር ለጉብኝት ሄጄ ነበር ወደ 8ወር አካባቢ እቤቷ ድረስ ሄጄ ልጆቿን አይቻለሁ የምትገርም ሰው ናት ብር በእጃችን አንቀበልም እኛ ዳይፐር የመሳሰለ ነው ብላኝ ግን ያለኝን ትንሽም ብትሆን ሰጥቼ ተመርቄ መጥቻለሁ አገር ሰላም ሆኖ ለመሄድ እድል ከገጠመን ደውላችሁ ጎብኟት የምትገርም ሰው ናት መወለድ ቋንቋ ነው ❤😊😊❤
@selamandualem907
@selamandualem907 Месяц назад
በጣም ደክማለች እረፍት ያስፈልጋታል የኔ እናት
@MatherAbiye
@MatherAbiye Месяц назад
እሸቱ ምርጥ ሰው እድል ስጥ ለናቶች ተባረክ። ❤❤
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw Месяц назад
እሼ እኮ ጀግና ነው ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ላንጉች ስታወራ ይደነብራል።እሼ እኮ በፊትም ጎበዝ ነው ።ጀግና።።።።
@almicraft4872
@almicraft4872 Месяц назад
I can't stop crying the whole time I see your interview...May God bless you❤
@martaadunga5773
@martaadunga5773 Месяц назад
she is so kind blessed amazing person thank you🙏 you show the 🌎world good job ❤🙏
@FantaMulatyouTube5555
@FantaMulatyouTube5555 Месяц назад
አንች ሴት እግዚአብሔር አምላክ የሚወድሽ ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Месяц назад
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አገራችን ሰላም ያርግልን 🤲🤲🤲🤲
@GOD-127
@GOD-127 Месяц назад
You are awesome and amazing person I am proud of you my beloved sister May God bless you and your family
@yordanosmehratte9298
@yordanosmehratte9298 Месяц назад
You are amazing. God bless you, and you will build the village
@samibelay4616
@samibelay4616 Месяц назад
እግዚአብሔር ዛሬም ድንቅን ያደርጋል እሸቱ ተባረክ
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Месяц назад
የኔ እናት እንኳን በደስታ ተመለስሽ አብሬሽአልቅሸ ነበር ሳቅሽን ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ላደረገ መናዩ
@akemanu48
@akemanu48 Месяц назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ ሰው አድርገኝ 😢🙏
@givu902
@givu902 Месяц назад
አሹ አድናቂህ ነኝ❤ የመዳም ቀመሞች እሮመዳን ስራ እንዲት ነዉ እኔስ ሊድፍኝ ነዉ😂
@user-ux9cf2hd3k
@user-ux9cf2hd3k Месяц назад
አይዟሽ በርች
@givu902
@givu902 Месяц назад
@@user-ux9cf2hd3k እሺ
@user-ey4yt5zk3l
@user-ey4yt5zk3l Месяц назад
ኡኡኡ አይዞን ውዴስንት ቀን ቀረን😂😂😂😂😂😂
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z Месяц назад
አይዞን በዚክር በዱአ እንበርታ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours Месяц назад
Thank God for your kind heart. አይ እሸቱ በአብዛኛው ዳቦ ቀባ ቀባ አድርገን ነው የምንሰማራው ትኩስ ምግብ በቀን አንዴ ማታ ሰብሰብ ስንል ነው የምንበላው። ተባረክ አባቱ።
@natytesema9148
@natytesema9148 Месяц назад
What an amazing lady you're. In this cruel world, you are one of a few ones with full of love ❤️. We should proud to have you as an Ethiopian with a great owner. We appreciate what you're doing for those who are vulnerable and in need of help.😊🙏
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Месяц назад
እሽዬ አንተ ገና አገራችንን ብዙ ኢትዬጵያንን ህይወት ትቀይራለህ ይህንን እንድትስራና የሰው መውደድ የሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን
@rahelshibabaw
@rahelshibabaw Месяц назад
ሳቂልኝ ሁሌም የእኔ እናት ልበ ቅኗ❤🙏😭
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv Месяц назад
እሸትይ በጣም አመሰግንሃለው በመናም ለሆነው አመሰግናለሁ ስለ ውጭ ለሚኖረው አበሻ የተናገርከው ትክክል ነው አመሰግናለሁ
@1-yibeltal-kemeto
@1-yibeltal-kemeto Месяц назад
የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የሁሉንም ሳቅ ይመልስልን
@mengistawoke5316
@mengistawoke5316 Месяц назад
Thank you Mena, your emotion and action tell us a lot! So amazing, God bless you!!!
@user-et9vd1zo3h
@user-et9vd1zo3h Месяц назад
ተክለሃይማኖት እኔን ከብዙ ችግርና መከራ አዉቶኛል ለአኔ የደረሰ ለናተም ይደረስላችዉ
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w Месяц назад
አይ እሼ ዛሬስ ብቻህን ሳቅ እዴት እንግባባና እንሳቅ ትርጉም የማነብበት መች ጊዜ አለኝ የረመዳን እቃ እያጠብኩ ነበር እምሰማው ዞሮ ጀረስኩት ገባኝም አልገባኝም
@godislove5271
@godislove5271 Месяц назад
I love you so much, Mama 💗 you are the best one in this world 🌎
@Kidist19
@Kidist19 Месяц назад
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳት🙏❤️
@newaymamuye5092
@newaymamuye5092 Месяц назад
እሼ ዛሬ በኢንተርሌግዠቨሪ የነበረው ስታንዳፕ ኮሚዲ ሾው እጅግ በጣም ድንቅ እና ግሩም ነበር ዘግይቶ ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ውጪ በጣም እናመሰግናለን
@qweqwe444
@qweqwe444 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእኔ እናት💘
@Benak2921
@Benak2921 Месяц назад
የኛ ጀግና hero እናመሰግናለን❤❤❤
@user-um3rc9zt8d
@user-um3rc9zt8d Месяц назад
እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ አሸም ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ብርቅየ ልጅ ወንድም
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Месяц назад
Wow this woman is so helper egzabeher yemesegen Amen 🙏
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ተክለሀይማኖት ማራራው ሂወታችንን ያጣፍጡልን አሜን መናየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
@eldskunnapalli2893
@eldskunnapalli2893 Месяц назад
አይይ ምንም አልተግባባንም ከታች በትርጉም እራሱ አልገባኝም አይ እጊሌዘኛ የስራህን ይስጥህ 😍😍😍
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Месяц назад
😂😂😂😂
@zm5638
@zm5638 Месяц назад
😂😂😂
@Rahelname
@Rahelname Месяц назад
የኔ ቢጤ ነሽ
@mylovelyfamilygg4000
@mylovelyfamilygg4000 Месяц назад
😂😂😂😂
@amelanayir7981
@amelanayir7981 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@abbay5067
@abbay5067 Месяц назад
God bless you 💚 💛 ❤ Mis . Mana, I wish you have Long Life God bless you 🙏🙏🙏👍
@alexmario1097
@alexmario1097 Месяц назад
የቡነ ተክላሀይማኖት አምለክ ይጠብቆት❤
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 Месяц назад
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከዚም በላይ ብዙ ነገር ማድረግ ትችያለሽ ከጎንሽ ነን
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 Месяц назад
❤Thank God❤ Because of DONKEY TUBE spread the word “we the people” grow a sense of confidence in the persons with disabilities and cultivate a sense of belonging. OH! YA! all kind people stretched their kind hands. Madam, I'm immensely grateful for all that you've done for those who are needy. I can't express how much you are so kind…..your tear drops shall manifest what in your heart.. GOD BLESS U!
@adanemekonnen737
@adanemekonnen737 Месяц назад
WOW! What an amazing & inspiring woman u r Ms. Mena. The World is a better place because of people like u. 🌎 May God continue to Bless u, ur families & stuff. Much Love & Respect from Seattle. 🙌💚🙏 Tnx for sharing this wonderful story Donkey Tube family's - Eshe. 🙌💚👏
@Dumbulojewelry
@Dumbulojewelry Месяц назад
Whoaaa😢😢😢😢😢😢 Some one who is not related to by any means Habesha but only humanity crying for those kids is just amazing God bless you ❤
@user-xs7wt1zv8f
@user-xs7wt1zv8f Месяц назад
You are a blessed lady. You have indeed a golden ❤
@fitsumteshome2472
@fitsumteshome2472 Месяц назад
እሼ ያንተ አድናቂ በመሆኔ ቴሌግራም ላይ ተበላው ግን ወንድሜ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ወንድም ስለሆንኩ በመሸወዴም በመበላቴም ብዙ አልተናደድኩም
@yenekonjo1066
@yenekonjo1066 Месяц назад
My God what a blessed women crying for other's life, can i tell you something you are a bible, u teach us a lot, you are mouth of Jesus you are angel❤❤❤pray for me pray for us pray for MAMA ETHIOPIA ❤
@user-qu9vu8uy5m
@user-qu9vu8uy5m Месяц назад
ተመሠገን ለሰጪዎች በሰፊው እጅ ይሰጣችሁ በጣም ጠንካራ ሴት ሰውነች በቃ ተባረኪ የእሼማ አይነገርም ኑኑ ይነገርልህ ወንድሜኑርልን
@gafat
@gafat Месяц назад
እንዳንች አይነት ደግ ልቦችን እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤
@bezabihtariku4995
@bezabihtariku4995 Месяц назад
I watch this in tears,thank you our heartless mother for your sacrifice .God bless Eshe.
@Kid96775
@Kid96775 Месяц назад
Eshetu may God blesses you. God chose you to influence these generation. It is amazing❤❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Месяц назад
Thanks Eshay melaye EGZABHER YEBARKHE YOU YOUR FAMILY❤🙏❤🙏❤🙏❤ THANKS w/Ro MENA FOR YOUR GENRE'S WORK❤🙏
@Phobe21
@Phobe21 Месяц назад
May God bless you and your children 🙏Amlake teklehaimanot kibre misgana yegbahe
@meskeremamykz968
@meskeremamykz968 Месяц назад
She is so amazing with beautiful heart. I don’t know how to Thank her. I would just say we love you so much❤
@peaceonearth293
@peaceonearth293 Месяц назад
Solomon Island is south-west Pacific Ocean, approximately 2,000 kms to the northeast of Australia.
Далее
ОДИН ДОМА #shorts
00:34
Просмотров 787 тыс.