Тёмный

የኢየሩሳሌም ለ 3 መከፈል የጋዛ መበርበር የትንቢቱ ፍፃሜ 

7 ቁጥር  ሚዲያ / 7 qutir media
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 87 тыс.
50% 1

Akotat Media| አኮቴት ሚዲያ| #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022 👇Subscribe Now it's Free👇 / @yewerqzeng 👉 More Video - / @yewerqzeng Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔 Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited. Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

16 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@shewayesintayehu3948
@shewayesintayehu3948 6 месяцев назад
ቃለሂወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጂች በሰደት አይኔን እያመመኚ ነወ ፀልዩልኚ
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 8 месяцев назад
መምህር መስፍን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ጨምሮ ይሰጥህ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@salamtube4640
@salamtube4640 7 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@famsn8863
@famsn8863 8 месяцев назад
መምህር መሰፍን ስለ እውነት ትምህርት እናመስግናለን
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 4 месяца назад
ቃልሕይወትን ያሰማልን አሜን በዕድሜና በጤና ይጠብቅን አምላካችን
@amirtofik
@amirtofik 8 месяцев назад
አው ልክ ኖት በክርስቲያኑም ብቻ ሳይሆን ሙስሊሙም ጋር የተናገሩት ያለው አው ሁሉም ወደ እምነቱ ይመለስ አለበለዚያውማ የቅጣቱ ዘመን ደርሶዋል አላህ ይቅር እንዲለን ወደ ዲናችን እንመለስ ምርጥ አባት ኖት
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወትያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 8 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም ሰምተን ለመጠቀም ያብቃን 🙏🙏🙏
@mohammedhussein-cm2gv
@mohammedhussein-cm2gv 8 месяцев назад
እናንተ ግን በእውነቱ እውነተኞች ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 3 месяца назад
ቃልሕይወትን ያሰማልን አሜን
@dannydesalegn8467
@dannydesalegn8467 8 месяцев назад
መዝሙር ዳዊት ምዕ 122ቁ6 ለእየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ አንተንም ለሚወዱህ ልማት ይሁን ። ይላል
@aberufisha
@aberufisha 21 день назад
መምህሬ እምዬ ትከተልህ ሁሌ❤❤❤
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 8 месяцев назад
አቤት መፅናናት የነሱ መስቅልቅል ከተባለ የኛ ምን ሊባል ነው።
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 8 месяцев назад
ያው እንደለመደባቸው የኛን ሃገር ቅድስቲቷ ሃገር እያሉ ሊያደነዝዙን ነዋ
@Ye-maryam
@Ye-maryam 3 дня назад
ኢትዮጲያውስጥ ጫትና ሐሺሽ ነው ሲጋራ ሱስሳቹሕ ዘረኝነት ጎሳችሁ ነው ያደነዘዛችሁ መጀመሪያ ከሱስ ዘረኛነቱ ውጡና ከደነዛችሁበት ንቁ የሐይማኖት ሰዎችን አትተቹ እኔ ጥፋቴ ምን ላይ ነው ብላችሁ አስቡ በሰው አትጠቁሙ ማነኝ ምን ላይ ተሳሳትኩ ብለሕ ጠይቅ እራስሕን መልሱን ታገኛለሕ እራስሕን ስትሆን ሐይማኖት አያደነዝዝም ነፃ ፈቃድ አለው ወደፈለክበትግባ እሳትና ውለው ቀርቦልሐል መፅናኛ የክርስቶስን ተስፋ ቃል የሚያስተምሩን ሊያደነዝዙን ሳይሆን ልንፅናናበት ነው ለሁላችንም ልብ ይስጠን​@@matiasbezabeh4547
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 8 месяцев назад
አቤቱ ልቦና ይስጠን አሜን
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 8 месяцев назад
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን ❤❤❤❤
@hanikereta4855
@hanikereta4855 8 месяцев назад
Kale hiwet yasemaln abatachn Egziabher amlak selamun yadlen lehulachn 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@debritutulu5126
@debritutulu5126 8 месяцев назад
የተዋህዶ እንቁ መምህሮችው እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን እግዚያአብሔር ምህርቱን ይላክልን
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 8 месяцев назад
😢
@tubemyculture59
@tubemyculture59 8 месяцев назад
እጅግ በጣም የማከርህ መምህር መስፍን ቃለሕወትን ያሰማልን እባክህ ፍቃድህ ቢሆን ለዚ ትውድል መሰናከያው በዝትዋልና እባክህ ኤልያስ መቶል ክርስቶስም ተገልጦል ስለሚሉት ለነጀማነሽ መልስ ስጥ ፍቃድህ ቢሆን አንድ ላይ ሆናችሁ ክርክር አድርጉ ብዙ ምንፍቅናን በየሚድያው እየዘሩ ነውና ከዚ በፊት ምላሽ የሰጠህ ቢሆንም አሁን ላይ ከዮቱብ ወርድዋል
@netutamene4518
@netutamene4518 8 месяцев назад
እቃቃ ለምትጫወት ሴትዮ አትመጥነውም ሀሳዊ መሲህ ነች
@kirubela-2896
@kirubela-2896 5 месяцев назад
ለሷ መጥቶ ይሆናል 👍😃😃
@comcell3831
@comcell3831 8 месяцев назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወዮዮዮ ለኔ 😢😢😢😢😢
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 8 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tigtig6559
@tigtig6559 8 месяцев назад
መምክር ቃለሂወት ያሰማልን መምህር መስፍን ኑርልን ቃለሂወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው
@addiszemen1637
@addiszemen1637 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 8 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥዎ ደስ የሚል ትምህርት ❤
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 8 месяцев назад
መምህር ሰለሞን እንኮን በሰላም መጣህ ቃለሂወት ያሰመልን በጣም ደስ የሚል አገላለፅ እናመሰግናለን
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 9 месяцев назад
መምህሮቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ።
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 20 дней назад
KIDUS EGZEABHER YEBARKEN YETEBKEN !!!🌳🌳🌳🌻🌻🌻🌹🌹🌹
@eyobabety9199
@eyobabety9199 8 месяцев назад
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Miriamkk
@Miriamkk 8 месяцев назад
I truly respect Memehir Solomon as pente! He is such a wonderful teacher! 🙏🙏🥰
@martasafa7325
@martasafa7325 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 8 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-jl9jj6dk3l
@user-jl9jj6dk3l 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን የስርጭት ጣቢያውን ያጠንክርልን
@addistadele6187
@addistadele6187 8 месяцев назад
መምህር እግዝሐብሔር ይሥጥልን ጥሩትምሕርት ነው እናመሠግናለን
@wasihungetaw9014
@wasihungetaw9014 8 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@NserssTyoub
@NserssTyoub 8 месяцев назад
ኣላህ ሀጋረችንን ሳላም ያርግልን ሲጃማር ኢስረዬላዉያን ባፍልስጤም ታጣግታዉ እያኖሩናባር ግን እያዳጉ ሲማጡ ፍልስጤማዉያንን ማፈናቃል ያጃማሩት
@fassilassefa625
@fassilassefa625 8 месяцев назад
መምህር መስፍን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ እድሜህን ያርዝምልን።
@allworld9979
@allworld9979 8 месяцев назад
መምህር አንደበተ ርእቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tikuret123
@tikuret123 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን
@salamrita2646
@salamrita2646 8 месяцев назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልንያገልግሎት ዘመናችሁን ይባር ኢትዮጵያን ሰላምዋን ይመልስላት ❤❤❤
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 8 месяцев назад
Memhir kale hiwotin yasemalin
@tesfamamo3253
@tesfamamo3253 8 месяцев назад
አምላክ፣ይቅር፣ይበለን፣❤❤❤
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 8 месяцев назад
ፍልስጤም ውስጥ የሉ ክርስትያኖች እኛ ፍልስጤም ነን ብለው በኩራት ነው ደረተቸውን ነፍተው ነው የምኖሩት ነገር ግን ከአይሁዶች ጋር የምኖሩ ክርስትያኖች ግን አይሁዶች ምራቃቻው የተፉባቸው ነው የምኖሩት
@abdidellel1865
@abdidellel1865 8 месяцев назад
Mesfena ❤
@christiandereje4526
@christiandereje4526 8 месяцев назад
መምህር እድሜ አብዝቶ ይስጥህ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 8 месяцев назад
መምህራኖቻችን ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 месяцев назад
አቤቱ አድነን ይቅር ባይ አምላክ ነክ አሁንም ማረን የእስራኤል ቅዱስ ✝️🤲
@dgjjjkj
@dgjjjkj 8 месяцев назад
😭😭😭😭😭🇨🇬በነበር አታስቀርን አስበን አምላኬ
@genetyibas1067
@genetyibas1067 8 месяцев назад
እየሩስ፣አለም፣የኢትዬጵያ፣አገር፣እንደሆነች፣ታውቃላችን፣ታሪክ፣በደንቡአንቡብ
@saragudeta1355
@saragudeta1355 8 месяцев назад
ለመጀመሪያ ጊዜ እውቀት ያለው መምህር ስስማ ምድረ ደንቆሮ ተማሩ እምታውቀት ስድብ ነው
@Aaaaaa-br4zz
@Aaaaaa-br4zz 8 месяцев назад
እንኳንም ደህና መጣትሁ
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 8 месяцев назад
እናመሰግናለን
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 8 месяцев назад
🙏❤️ Blessings!!
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 8 месяцев назад
Alaska sayhon 😮Alaksa mosque አላክሳ ሞስክ በሚል ይስተካከል፤
@user-jj7lm7bp7u
@user-jj7lm7bp7u 8 месяцев назад
ሀገራችንንሰላምያርግልን❤❤❤
@teferikebede8899
@teferikebede8899 8 месяцев назад
God bless you 🙏
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 8 месяцев назад
Amen amen amen qlehiwet yasemalen denk temhert neber
@antenehderribew3561
@antenehderribew3561 8 месяцев назад
kalehiweti yasemalin memihirochachi
@tikuret123
@tikuret123 9 месяцев назад
ምፅ አስጨናቂ ጊዜ
@user-qr6xf9yt8y
@user-qr6xf9yt8y 8 месяцев назад
Amen amen amen
@adisutsega3814
@adisutsega3814 8 месяцев назад
አመን ቃሎትን ያሠማልን
@GashaawuNugusuu
@GashaawuNugusuu 11 дней назад
❤❤❤❤
@worldtiktok2039
@worldtiktok2039 8 месяцев назад
beretelun
@edenmesfin8585
@edenmesfin8585 8 месяцев назад
Kale hewet yesmalen 🙏🙏🙏
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 8 месяцев назад
ቃለ ህወት ያሰማልን🤲🤲🤲
@Lily-hr5hb
@Lily-hr5hb 8 месяцев назад
Kale Hiwotin yasemalin, Mengiste Semayin yawerselen!
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 8 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
@reality165
@reality165 8 месяцев назад
Geta yibarkih🙏
@SamsonTesfaye-yr6wc
@SamsonTesfaye-yr6wc 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@netsolo8225
@netsolo8225 8 месяцев назад
መምህር ሰለሞንዬ ስለእየሩሳሌም ጭንቀትና ስለእግዛብሔር እንባስትናገር ፊቴላይይይይይይይ ብቅቅቅቅቅ ያለው አባባ ጃንሆይን ፊቴላይ መጡብኝ ሲያ እግዚአብሔር ሊጎበኛት መጥቶ ስትልልል አባባ ጃንሆይ እንዳለቀሱ ይንገረናል አንተ የምትናገረው በቃ ስለኛ ነው የምትናገረው መምህርዬ ስለኛነው የምትናገረው
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 8 месяцев назад
ሠላም ለይኢቶጲያ።
@emebetabay1676
@emebetabay1676 8 месяцев назад
Amelk fekrn yestn ❤❤❤❤
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 8 месяцев назад
ትክክል ኢትዮጵያዊ የስም ክርስቲያን ሲያሳዝን
@user-hr2hm3vh1e
@user-hr2hm3vh1e 8 месяцев назад
Gata ybarki❤❤❤❤❤❤
@miminegsh1661
@miminegsh1661 8 месяцев назад
👌🙏
@user-ig7oi4it2y
@user-ig7oi4it2y 8 месяцев назад
በእየሩሳሌም የምትኖሩ ሆይ ሰለ ሥራቺሁ ክፋትቁጣዬ አንደ እሳትእንዳይወጣ የሚያጠፋው ሳይኖር እንዳይነድ ላምላካቺሁ ተገረዙ የልባቺሁን ሸልፈት አሰወግዱ ምዕራፍ (4)
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 8 месяцев назад
ትክክል ትንታኔ
@user-qr6xf9yt8y
@user-qr6xf9yt8y 8 месяцев назад
betemenamesegenalene
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@havenabraham5252
@havenabraham5252 8 месяцев назад
❤❤❤
@mebrehetbenian3784
@mebrehetbenian3784 8 месяцев назад
Libonachin ykfetlin amen fetare
@dessiegelaw5935
@dessiegelaw5935 8 месяцев назад
ከአሜሪካና ከአውሮፓውያን የባሰ ኢትዮጵያውያን ለክርስቶስ እንደሚገዙ አስረጅ ኣያስፈልግም። ነገር ግን እየሆነ ላለው የተሰጠው ምክንያት ልዩነት ፈጥሯል
@netsolo8225
@netsolo8225 8 месяцев назад
መምሕርዬ በኛ ገድል ድርሳ ነ ዑራዔል ላይ ክርስቶስ ሊፈርድ የሚመጣው ሽዋ ላይ ነው ኢትዮጵያ ላይ አይጣረስም
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 8 месяцев назад
ጌታችን አምላካችን ክርስቶስ ለፍርዱ ሴመጣ አድ ሃገር ብቻ አደለም ሁሉም ሠዉ የመተዉ ተነስቶ በሳማይላይ ሆኖ እልፍ መላእክት በግራ መቀኝ ሆነዉ ቅድስት ድግል ማርያም በቀኙ ሆና ከሰማይ ዝቅ ከምድር ከፍ ብሎ ነዉ የሚታየዉ ማንኛዉም የያዋል በቀኙ ያቁመን
@senaitmekuria7266
@senaitmekuria7266 8 месяцев назад
😊
@tikuret123
@tikuret123 9 месяцев назад
አሜን
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 8 месяцев назад
Abatu yekerthe yebeza amelkahene yekere belene
@belabalasnake235
@belabalasnake235 8 месяцев назад
አለቀሰ የሚለው በመንፈሳዊ ነው እንጂ እንጂ እንደኛ እንደሰው የምናለቅሰው አይደለም :ለዚህ መልስ እፈልጋለው አብራራልኝ :በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ::
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 8 месяцев назад
ክርስቶስ እኮ ፍፁም ሰዉ ሁናል ስለዚህ ያለቀሰዉ እንደሰዉ ነዉ እንጂ በመለኮቱ አይደለም ክርስቶስ እንደሰዉ እንጀራ በልታል እና የበላዉ በመንፈሱ በላ ልትይ ነዉ??? ኢየሱስ ክርስቶስ ለአላአዛር አልቅሳል ለእየሩስ አለም አልቅሳል ያለቀሰዉ እንደሰዉ እንደ እኛ ነዉ እንጅ በመሎኮቱ አይደለም ደግሞ በመንፈሱም አለቀሰ አይይልም ባይሆን በመንፈሱም ደስ አለዉ በመንፈሱም አዘነ በመንፈሱም ተጨነቀ የሚል አለ እንጂ ፣ያለቀሰዉ እንባዉን ጠብ አድርጌ ነዉ ያለቀሱ
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 8 месяцев назад
​@@aynalemageze8592አንቺ አህዛብ ውሸታም ሰው አደለም አንቺ ከሀዲ አራጅ እዛው የመሀመድ ተረት ስም ok
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 8 месяцев назад
እህቴ በመንፈስ ነው እንጂ እግዚአብሔር ፊፀሙ አምላክ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤
@dimvidpro
@dimvidpro 8 месяцев назад
አብዛኛው የ እትዮጵያ መምህራን ነን በዮች እንዲህ ጉሮሮአቸው እየተያዘ እየተለጠጡ ሲያስተምሩ የመንፈሱ ተጠቂ መሆናቸውን ያውቁታል ። ግን መለያየትን አይፈልጉም።
@dabashkoretah1517
@dabashkoretah1517 8 месяцев назад
🙏🙏🙏❤️💒❤️🤲🤲🙏🙏🙏
@tiyubista9685
@tiyubista9685 8 месяцев назад
ትክክልእ፡ዉነትክንነዉእ፡ኢትዮጲያዊንእ፡የፍልስጤምእናአ፡የስራየልእ፡ጉዳይእ፡አይመለከትንእምእ፡ክርስቲያንእም፡ሆነእ፡ብላምእ፡ክርስቲያኖኦችእ፡ሰወችንእ፡ሳይእሆንእ፡እየሩሳለምንእ፡ነዉእየምንወድእ፡እጅእ፡አይሁዳዊንእንእ፡አደለምእ።
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 8 месяцев назад
ዜና እና ትንቢት የሚቀላቅል መምህራን አልወድም። ገና ከ480 አመት በሗላ ቢሆንስ የመጨረሻው፡ዘመን?
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 8 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 8 месяцев назад
ክርስቶስ ዘረኝነትን አልሠበከንም
@RihnaHassen
@RihnaHassen 8 месяцев назад
ትክክል ነዎት አባ ፡በኛም በሙሰሊሞች ትንቢት አለ ኢሰራኤል ትጠፉለች መጨረሻ የተባለዉ ሁሉ እየተፈፀመ ነዉ !!2 መስዶች አሉን አንዱ አባ እንዳሉት አንዱ ደግሞ ነብዮ ሱለላህ ወደሰማይ ያቀኖበት ነዉ ነብያቶች በሙሉ የተወለዱት እዛ ነዉይህ ብቻ አይደለም ነብያቶች ሁሉ ሰግደዉበታልልዩ ቦታችን ነዉ እሰራኤል አገረ ሳትመሰርት ፣በፈት ቤተ ልሄምም አቅሶም ተሰማምተዉ የሚኖሩ ናቸዉ ፉልሰጤንም ወሰጥ ትንሺ ሙሰሊም ቢበዛም ክርሰቲያኖች አሉ የፉልሰጤም ህዝብ አቅሳም ቤተልሄምም ወደ በአይሁዶች እንድወሰድ አይፈልጉም
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 8 месяцев назад
ውሸታም የእስራኤል ነው መጤ አህዛብ ከሀዲ የአንተ መሀመድ ተረት እዛው 😂😂😂
@RihnaHassen
@RihnaHassen 8 месяцев назад
@@user-ct9vf1jx4w አለም ያወቀዉ ነዉ አይሁዲ ሂጅተቀላቀይ
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 8 месяцев назад
@@RihnaHassen አህዛብ የመሀመድ ሸርሙጣ ተረት ሰምተህ አታልቅሱ አንተ መሀይም ተማሪ አንብብ በነገራችን ላይ አይሁድ ማለት የንጉሡ በእግዚአብሔር ተባረክ ስም ነው ok
@user-ex6uf8nq8f
@user-ex6uf8nq8f 8 месяцев назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 8 месяцев назад
መሀይም አህዛብ መሀመድ ይብዳህ😮
@haregteferi5645
@haregteferi5645 8 месяцев назад
Memherachin kalehiwetin yasemalen😊
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z 8 месяцев назад
😭ፈጣሪ በጣም ነው የሚያስለቅስው 😭
@terefbehayiluteref
@terefbehayiluteref 8 месяцев назад
አረሰብስክራይብ አርጉ ወገን
@amareshiferaw
@amareshiferaw 8 месяцев назад
ሁሎም አስተያየት ስጭ ነው ማነን እንመን
@haftomhaile8065
@haftomhaile8065 8 месяцев назад
የመምህር ሰለሙን መስማት ነው ምክንያቱም የመፅሓፍ ቁዱሰ ጥቅሱን ኣንብበው::የሚያሳምን እየነገረህ/ሽ ነው ማስተዋል ብቻ ነው ሚፈለገው::
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 8 месяцев назад
ለነፍስሽ ነዉ የምትሰሚዉ ወይስ ለእዉቀት፣ነዉ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 месяцев назад
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በጭፍን ጥላቻ ይጓዛሉ ፍልስጤም ውስጥ ክርስቲያን አይሁድ የሌለ መስሏቸው ይሳደባሉ በሰሞኑ ጦርነት ብዙ አመታት ያስቆጠር ቤተክርስቲያኑ ውስጥም ሙስሊም ክርስቲያኖችም አንድላይ በነበሩበት ነው አደጋ ደርሶበት ሰዎችም ሞተዋል ቤተክርስቲያንም ፈርሱዋል ጳጳሱ መግለጫም ሰጥተዋል ሲቀጣል መሀመድ ለምን እራሱ አልቻለም ሳውዲ አልበቃ ብሎት ነው ወደ እየሩሳሌም የሰገደ ያርብ ሙስሊሞችም ሲያወሩ አይሁድ ባልደግፍም የነሱ የነበር ቦታ ነው መስጊድ ያለበት ይላሉ መሀመድ በቁራናቸውም የግድ አንድ ቤተክርስቲያን መስጊድ መሆን አለበት ብሎም ስለፃፈላቸው ነው በቱርክም ይህ አድርገውታል በኢትዮጵያም የስልጤ ፅንፈኛ ወሀብዬ ሙስሊም ይህ ነው የፈለጉ እንኳን ከስልጤ ከኢትዮጵያ እናስወጣቹዋለን ብለው ሚፈክሩ እሱ ይሞክሩት ግን እውነቴ ነው መሀመድ ጥገኘነት ምን አስፈለገው ኢየሱስ ኢሳ ሙሴ ሙሳ አብርሃም ኢብራሂም ሰለሞን ሱለይማን አዳም አደም እያለ ፅፎላቸውም አፅፎላቸው ቁራን ከሰማይ ወርደ እውነት ከሰማይ ወርደ ሌላው ልድገመው ወደ እየሩሳሌም ምን አሰገደው እንደው ሚያስርዳኝ ባገኝሁ ደሞ ሙስሊሞቹ ለእስራኤያውያን ሀገር የላቹም ብሏቸዋል አላህ ይላሉ እኔ እንደው ገርመውኘ እንጂ ተዋህዶዬ ማልጠራጠርባት ምንም ባይኖርኝ ምደሰትባት ሀይማኖቴ ናት ክርስቶስ በደሙ የዋጃት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbuAbdulnur
@AbuAbdulnur 8 месяцев назад
ሁሉንም መርምሩ መልካሙንም ያዙ።
@habeshanewes
@habeshanewes 8 месяцев назад
ደንቆሮ ሙሀመድ ብለህ በንቀት ማውራትህ ሴታሴት ቆሻሻ መሆንህን ያሳያል እየሩሳሌምን ላንተ ማን ሰጠህ ለዘመናት ሙሰሊሞች የኖሩባት ሃገር ነች ከዚ ፎቶው ላይ የምታየው ውብ መሰጂድ መሆኑን እንኳ አታቅም መሀይም ደንቆሮ
@Woman544
@Woman544 8 месяцев назад
የራስሽንም ሀይማኖት ትምህርት እየተከታተልሽ እንኳን ሙስሊሞችን ካላማሽ የተማርሽ አይመስልሽም ፣ከንግግርሽ እንደተረዳሁት በእውቀት አንብበሽ ሳይሆን በደመነፍስ በተነገረሽ ሀይማኖትሽን የምትከተይው ፣መጀመሪያ አንብቢ ታሪክ አንብቢ መጽሀፍ ቅዱስሽን አስተንትኝ እነ እውቀት ዜሮ
@Memmare
@Memmare 8 месяцев назад
ሁሉም ከኦርቶዶስ የተኮረጅ ነው
@Woman544
@Woman544 8 месяцев назад
@@Memmare ሀይማኖትሽን አከብራለሁ ስትፈልጊ በድንጋይም እመኝ ፣ግን ምኑ ነው የተኮረጀው ከኦርቶዶክስ?ሲጀመር ባይብልሽን አስተንትነሽ አንብበሽ ታውቂያለሽ ፣ቁርአንንስ አንብበሽ ታውቂያለሽ የተኮረጀ ነው ከማለትሽ በፊት??መጽሀፋችሁ ምን አለውና የሚኮረጂ ?ሲጀመር ባይብላችሁን የጻፉት የሀዋርያት ሀሳብ እርስ በራሱ ይጋጫል መጀመሪያ በራስሽ አንብበሽ እውቀትን ያዢ ከዛ በፈለግሽው ሀሳብ ላይ በማስረጃ ትናገሪያለሽ ፣ዝም ብለሽ የነው ነው ወሬ ሰምተሽ ከምትቀባጥሪ ፣
@user-jl2ts7cj5m
@user-jl2ts7cj5m 8 месяцев назад
Yemensaw neguse mahadi new Al aqsan netsa yawetale
@webet2273
@webet2273 8 месяцев назад
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን የኛ አምላክ መልካችን ስጋችን ለብስህ ያከበርከን በደምህ ያጠብከን ብርሀን ኢየሱስ ክርስስቶስ ክብራችን አዉቀን አተን ለብስን እድንድን ብርሀንህን አብራልን ቃለህይወት ያስማልን❤❤❤🙏🙏🙏
Далее
አስደንጋጮቹ ፍጥረታት
30:01
Просмотров 2,3 тыс.