Тёмный

የኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርነት በ53 ማስረጃዎች (ክፍል 1) 

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Просмотров 50 тыс.
50% 1

ሊታይ የሚገባው ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ። መልሶቹ ሁሉ እነሆ

Опубликовано:

 

2 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 244   
@amsalsetegn8611
@amsalsetegn8611 2 года назад
እስከዛሬ ኦርቶዶክስ ሆኜ ምንም አላውቅም ይምታታብኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ልቤን መለሰልኝ ስረዳ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meskremsaar523
@meskremsaar523 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@user-ws7xf4yh6i
@user-ws7xf4yh6i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
@TekleweldAdamu-rv4yb
@TekleweldAdamu-rv4yb 21 день назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የብዙዎችን ልብ የምትመልስ ነህ ድንቅ የሆነው እግዚአብሔር በሚያስደንቅ ፀጋ ,በቸርነቱ በምህረቱ ይባርክህ,ክፉ አይንካህ ,ረጅምእድሜና ጤና ይስጥህ ልብህን ሁሌም ደስ ያሰኝህ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 года назад
እናመሰግናለን ዶር ቀሲስ ዘበነ ለማ ጌታችን መደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር መሆኑን በማስረጃ ከመፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሰጠ ጀምሮ እርሶም በዚሁ መንገድ ቀጥለው ብዙ ማስረጃ ሰጡን ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ብዙ እውቀት አግኝተንበታል ከናሳ ትምህርት እኔ ለወጌል አደላለሁ እጓጓለሁ አሜን🙏🙏🙏
@yosefyeshitila5217
@yosefyeshitila5217 2 года назад
በጉጉት ነው የሚንጠብቀው መምህር ጤናውንና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥክ፡፡
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
ጌታችን መድሃኒታችን ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፍል ሁለት መምህራችን በጉጉት እጠብቃለሁ።
@surafelsime3054
@surafelsime3054 2 месяца назад
እንዴት የሚደንቅ ውብ ትንተና ነው ። የጥበብ አምላክ በጥበብ ላይ ጥበቡን። ማስተዋሉን ይስጠን አጥንትን የሚያለመልም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። የኔታ
@amsaleandarge2824
@amsaleandarge2824 2 года назад
ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ! እንዳቅሜ ብዙ ተረዳሁ! የማቱሳላን ዕድሜና ፀጋ ያድልህ!
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 года назад
ከ እግዚአብሔር የተሰጦው ጸጋ ብቻ ኖው የሚናገር የእግዚአብሔር አምላክነቱን የሚመሰክር ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@samrikhabeshawit4856
@samrikhabeshawit4856 2 года назад
እጅግ በጣም ሚገርም ትምህርት ነው ብእውነት መምህር ቃል ሂውት ያሰማልን!!! ጌታችን መድሃኒታችን አየሱስ ክርስቶስ አማን በአማን እግዚብሔር እደሆነ እናምናል 🙏🙏🙏
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 3 месяца назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ያአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mesfinarage7729
@mesfinarage7729 2 года назад
መመህር ሆይ ምን እንደምል አላወቅም እንሆ ክርስቶስ እግዚአብሔርን አማላጅ ነው ብለው ለሚያምኑ ጥሩ ምላሽ ሰተውላን ሚስጥር የሚገልጥ አምላክ እርሱ እንደ ዜማው አባት ቅዱስ ያሬድ አና እደሌሎችም ጥበብ እንደ ተገለጠላቸው ቅዱሳን አባቶች አብዝቶ ይግለፅሎት ።
@msaeretliyan82
@msaeretliyan82 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርር የእድሜ ባለቤት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን የተዋህዶ እንቁአችንን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
@HenokTilahun-fs3gg
@HenokTilahun-fs3gg Год назад
በእዉነት ትችላለህ የአገልግሎት ዘመንህን ይቤርክልን በመቀጠል ጭንቅላታቸዉ ሀሰተኛዉን ነብይ የማሰብኩትንዐአቡሀይደርንና አቶ ዛኪር ናይክን ጋብዝልን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 10 месяцев назад
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ የእውነት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@danielteklu1136
@danielteklu1136 2 года назад
አባታችን እርስዎን ለሰጠን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልዎ ጥበብና እውቀቱን አብዝቶ ይገለፅልዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 2 года назад
መጋቢ አዲሰ ዶር ሮዳሰ ታደሰ በደንብ ያሰረድን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። አሜን አሜን አሜን !!!
@birtuloriso9071
@birtuloriso9071 2 года назад
በጣም ደስ ይላል, በዚያን ቀን እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ ይነግሳል, "እግዚአብሔርም አንድ, ስሙም አንድ ይሆናል" ተመስገን የሱስ, የሰው ልጅ ሁሉ ይወቀው, ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያለ አምላክ መሆኑን!!!!
@meseretmengeshalewte1502
@meseretmengeshalewte1502 2 года назад
በእውነት መምህራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልብን የሚያረሰርስ ፍንትው ያለ ግልፅ በቀላል መንገድ ነው የተማርነው ለኛ ነው በቀላል መንገድ ለእርሶ ስትጽፋት ቀላል አይደለም አምላካችን መድኃዓኒያለም አብዝቶ አብዝቶ ይግለጽሎን ፀጋውን ያብዛሎት በጣም ደስተኛ ነኝ ሁሌም ኦርቶዶክስ መልስ አላት
@bethelhemkebede9920
@bethelhemkebede9920 2 года назад
ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባዉና እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነዉ። አሜን🙏
@girmamamo3159
@girmamamo3159 2 года назад
በእውነት መምህራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@biniyamej2491
@biniyamej2491 2 года назад
ቃለ ህይወት ይሰማልን ድንቅ ትምህርት🙏🙏
@YeshewaregYtebitu
@YeshewaregYtebitu Год назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ።
@abnetchernetu901
@abnetchernetu901 9 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ! እድሜ እና ጤና ክብር እና ጥበብን ይጨምርልህ!!
@user-dx4pk1my9w
@user-dx4pk1my9w 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስመዓልን !!!እቡነት መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ በዲበ ፀጋ ያድልልን ። በፅላት ልብን ይጽሓፍልን ኣምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ
@mulatuwabeyene2250
@mulatuwabeyene2250 Год назад
መጋቢ ሀዲስ ዶ/ሮዳስ ታደሰ ወደ ገብፅ መጓዝ አቅሙ ለሌለን ወገኖችህበቪዲዮ እያስጎበኘኸን በመሆኑ ደሰታዬ ወሰንየለውምወንድሜእግዚአብሔር መላ ቤተሰብሕን በበረከቱይጎብልኝ ጤናወን እድሜውን ይሰጥልኝ
@meherat938
@meherat938 11 месяцев назад
የሚገርም አገላለፅ !!!! እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 2 года назад
ውድና ድርቅ መምህረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምለክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ለእኛም ቃሉን ለምንሰማ ሰላሳ ስልሰ መቶ ፍሬ እንድናፈረ ፈጠረያችን ይርደን አሜን አሜን አሜን
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
ድርቅ?
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለዘላለም ይምሥገን አሜን መምህርራቺን ቃለሂውት ያሠማልን አሜን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አምን💒😔😔😔
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 2 года назад
አሜን ይግለጥልን! እውነት ብለዋል መጋቢ ሐዲስ ዶክተር.። ቃለሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን። ሳይታክቱ ግዜዎን ወስደው እንደዚህ ቁልጭ ፍትፍት አድርገው ላስተማሩን የእግዚአብሔር መንፈስ ብርታት ይሁንዎት ይግለጥልዊት።
@demulove6243
@demulove6243 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መምህር ።እንኳን ደና መጣህልን ። እስቲ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ልስማ እባካችሁ ወገኖቼ በጸሎታችሁ ከስቡኝ ደካማ እህታችሁን )ወለተ ስላሴ)ነኝ😭
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 года назад
ምምህር ሆይ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ ቸሩ መድሃኒትዓለም🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 года назад
ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ዘመንህን አንተ ለኛ አገሌልጋያችን ሁንልን ለኛምልቦናውን እና ማዳመጥን ይሰጠን አሜን አሜን አሜን
@hiwotbayu2830
@hiwotbayu2830 2 года назад
አንድ ጥያቄ ነበረኝ መምህር ባለፈው ባሳየህን ታምር ያደረገችው ስእለ ማርያምን የት ማግኝት እንደምንችል ቢነግሩን ወይም ማሳተም ሚቻል ከሆነም ሙሉ የስእለ ማርያምን(ጉንጭዋ ላይ ደም የፈሳት) ቢልኩልን እና አሳትመን የበረከቱ ተካፋይ ብንሆን ለማለት ነው አመስግናለሁ።
@saraworku5602
@saraworku5602 2 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መ ምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 года назад
መምህራችን መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በእውነት ይበልጥ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር በልቦናህ ይገስ የመንግሡቱ ወራሽ ያድርገን!
@salamrita2646
@salamrita2646 2 года назад
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መም ሮዳስ እርስዎ ደህና ናቾው
@amsaleandarge2824
@amsaleandarge2824 2 года назад
የማቱሳላን ዕድሜ ከፀጋ ጋር ያድልህ! የኦርቶዶክስ አማኞች "እንቁ ነህ" እሙ ለብርሃን ትጠብቅህ!
@koigatu615
@koigatu615 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 года назад
ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ትውልድ የሚታደግ ትምህርት ነው እያቀረብክ ያለህው በርታልን እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልቦና ማስተዎል ያድለን በቃሉም እንድንፀና የእምላካችን ፍቃድ ይሁን 🙏❤️😇⛪️
@misrakmekonnen3998
@misrakmekonnen3998 2 года назад
በስመአብ የሚገርም ትምህርት መምህራችን ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ።
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q 2 года назад
አሜን ቃል ህያወት ያሰማልን መምህራችን
@muluemebet7186
@muluemebet7186 Год назад
እግዜር ይስጥልን መምህር !
@astergizaw6
@astergizaw6 2 года назад
አለዎ መፀሐፏን አንቤዋለሁ አሁን ደግሞ በምንባብ የረሳሁትንም አሰታወሰኝ ደግሞም ግልጽ ሆነልኝ ስለዚህ ሁሉ መድሀኒያለም አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መነግሰተሰማያትን ያዉርሰልን
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@nuhmnard647
@nuhmnard647 2 года назад
💝ቃል ህይወት ያሰማለን🙏
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
ነብያቸን 🌴 እየሱስ 🌴 ክርስቶስ የመርየም ልጅ በሱና በናቱ የፈጣሪ ሰላምታ ይስፈን አሚን 🤲
@zahraasd3326
@zahraasd3326 2 года назад
Atewshi eysuse kerastose amelike nawe
@zahraasd3326
@zahraasd3326 2 года назад
Meshifa keduse abibewa ewunaten edtiwku eshi
@user-wg9hc4ku5t
@user-wg9hc4ku5t 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን
@hanaahanii4652
@hanaahanii4652 2 года назад
በእውነት መምህረችን ቃለህይውትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ሳሌዳ ይፀፍልን አሜን🙏🙏
@user-xv3zl6mh7w
@user-xv3zl6mh7w 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 9 месяцев назад
እድሜና ፅጋን ይስጥልን::
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 года назад
መምህር ቸሩ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏 እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት አምላከ ዳዊት ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማለን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያድልልን 🙏🙏
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 года назад
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶ/ር
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እቀቱን ያብዛልህ ።አማን በአምን እናምናለን ፣ እንተመናለን
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ፤ እንኳን አብሮ አደረሰን ፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ።
@abebezeleke1337
@abebezeleke1337 2 года назад
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏 መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 19 дней назад
ቃለህይወትያሰማልን
@EnateHager
@EnateHager Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነዉ መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@sarafetel846
@sarafetel846 2 года назад
እጅግ በጣም ድቅ የሆነ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
@samargcity8743
@samargcity8743 2 года назад
Amen Amen Amen ✝️✝️✝️✝️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️
@21istehiwet
@21istehiwet 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@danadd1544
@danadd1544 2 года назад
ቃለ ሕይወትንያሠማልን በእዉነት
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማል
@amelewarkashenafi7543
@amelewarkashenafi7543 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@senaithaile3790
@senaithaile3790 2 года назад
በእውነት እናምናለን ቸርነቱ አይለየን። አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@sanas7429
@sanas7429 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@amsaledegefa1838
@amsaledegefa1838 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን የጌታችን የመዳኒታችን ሰም ይክበር ይመሰገን
@genetayele7770
@genetayele7770 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረቡኒ ❤
@user-of1gy2iz9w
@user-of1gy2iz9w 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልኝ
@meherat938
@meherat938 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@filagotshimeles-abeara6673
@filagotshimeles-abeara6673 2 года назад
በውኑ እግዚአብሄር በማስረጃ ብዛት ይገለፃልን???? እግዚአብሄርን አውቆ የጠነቀቀ አለን??? ሊገልፀው የሚችል ከወዴት ተገኘ!!!
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-oq6hl4fb5f
@user-oq6hl4fb5f 2 года назад
Ameen Ameen Ameen kaliyotin yasemalin be iwunetu memirachin egzihaber ye agelgilot zemenachun yibarkilin
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 2 года назад
እንቁ መምህሬ ሺ አመት ኑርልን አሜን
@zynabetiopa1426
@zynabetiopa1426 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት ፀጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@user-wt8ck4gt2z
@user-wt8ck4gt2z 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እርዝም እድሜ ይስጥህ
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !
@user-vp9vh4ys2n
@user-vp9vh4ys2n 2 месяца назад
Amen amen amen kalhewet yasemalen temsgen
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-ph4pj6jp4d
@user-ph4pj6jp4d 2 года назад
Kaleyewt yasmalen amen amenamen
@hiwotmengesha123
@hiwotmengesha123 2 года назад
ወንደሜ ሆይ ጥሩ ትምህርት ጀምረሃልና እግዚሄር ካንተጋር ይሁን፣ መጽሃፍ ቅዱሰን ማስረጃ ያላደረገ የትኛወም ሰበካ ከንቱ በመሆኑ ዛረ ኦርቶዶክስ አለባብሳ ምታልፈውንና እንደ ሃይማኖት ከሚያጠፋት አኬሃዷ ትታደግት ዘንድ እግዚሄር ይርዳህ
@hiwotbayu2830
@hiwotbayu2830 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት!! መድሀኒአለም ይጠብቅልን ።
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 2 года назад
Kale Hiwot yasemaken. Memher Egziabheir yesthele.
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 2 года назад
እንደናንተ ያሉትን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለተሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያልብስልን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጌኝ የኔ መልካም በናትሽ
@user-qp3ou7dl9i
@user-qp3ou7dl9i 2 года назад
ከዚህ አእምሮን ከሚያጨናንቅ የአለም ወሬ ወጥቶ የእግዚአብሔርን ቃል መስማት ነፍስን እንዴት ያስደስታል??? ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ፤እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርዎ።
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 года назад
አሜን ፫
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 2 года назад
"AMAN BE AMAN EYESUS KIRISTOS EGZIABEHER ENDEHONE ENAMENALEM AMNENEM ENMESEKRALEN" Kale hiweten Yasemalen EGZIABEHER Yestelegn wendemachen 🙏🙏🙏
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🤲👏
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 2 года назад
በእውነት ድንቅ ትምርትነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን💚💛❤️✝️
@user-pp9bc1yv7k
@user-pp9bc1yv7k 4 месяца назад
እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ
@tewo7technology181
@tewo7technology181 2 года назад
ወሳኝ ትምሀርት በአስፈላጊው ጊዜ መምህር ሮዳስ ቃለ ሒወት ያሰማልን ።
@Israel9563
@Israel9563 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
Далее