Тёмный

የእመቤታችን የእለተ ሰኑይ ውዳሴ ቅዳሴ ማርያም ትርጉም በታላቁ ሊቅ በሊቀሊቃውንት ዕዝራ ሃዲስ 

ብርሃን tube   birhan tube
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

የእመቤታችን የእለተ ሰኑይ ውዳሴ ቅዳሴ ማርያም ትርጉም በታላቁ ሊቅ በሊቀሊቃውንት ዕዝራ ሃዲስ #Aba_gebrekidan_sibket #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #subscribe_share_አድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #orthodox_tewahdo #aba_gebrekidan_interview #eotcmk #comedianeshetu #ድንቅልጆች #dn_henok #ዲያቆንሄኖክ #memhirgirmawendimu #dn_yordanos_abebe #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #MemeherDrZebeneLemma #መምህር_ዘበነ_ለማ #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #mahtot #ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ #zemari_abel_mekbib_new #ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ #zemari_tewodros_yosef_new #zemari_yilma_hailu_new #ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ #zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን #ዘመድኩ_በቀለ #quanquayeneshmedia #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #etartmedia #ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama #ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur #youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@all-one1219
@all-one1219 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ትድረሰን ቅድስት የምትሆን የፀሎትዎ በረከት ትድረሰን ። ከማር ከስኳር ይልቅ የሚጣፍጠውን የእመቤታችንን ዉዳሴዋን ቅዳሴዋን ስለመገቡን ዕድሜዎን ጎዳና ያድርግልን ።እመቤታችን ለእኛ ምህረትን ድህነትን ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ታድለን።
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።
@yenenesgwale3847
@yenenesgwale3847 Месяц назад
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
@አስቴርአባተ
@አስቴርአባተ Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@vjgu7406
@vjgu7406 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን፡አሜን አሜን አሜን የቸሪቱ ወላዲተ አምላክ ረድኤት በረከቷ ይደርብን ጣዕመ ፍቅሯ በልቦናችን ያሳድርብን🕯🕯🕯ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🌷🌷🙏✝️
@firehywotkassa4851
@firehywotkassa4851 Месяц назад
አባታችን በረከቶ ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@meseretz7640
@meseretz7640 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@adanadanish6456
@adanadanish6456 24 дня назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mekdimekdi5644
@mekdimekdi5644 Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን እረጂም እድሜ ላባታቺን❤❤❤❤❤❤❤
@temesgenadmasubelay8169
@temesgenadmasubelay8169 Месяц назад
Amen 🙏
@tubebirhantube3418
@tubebirhantube3418 Месяц назад
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦች ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ ይጀምሩ የተወደዳቹህ የ ቤተሰቦች ትምህርቱን like በማድረግ ይከታተሉ እናንተ👍like ስታደርጉ ለሌሎችም ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰቦች ይደርሳቸዋልና ይማሩ ይከታተሉ ሸርና ላይክ ያድርጉ ዘወትር ለናተ የሚጠቅሙና የሚያስተምሩ ትምህርቶችንና መልሶችን ያገኙበታል ትምህርቱን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን። ለሁሉም እንዲደርስ share like በማድረግ ጀምሩ እናመሰግናለን🙏
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@NhomNhood
@NhomNhood Месяц назад
አሜን በእውነት ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤናካጋር ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልሆ። ይህ የነብስ ምግብነው እረጋብለው ነው ያመሳጠሩልን(የተረጎሙልን)በአመት ለአንድ ሳምንት ብቻ ሳይሆን ዘወትር አልያም በወር አንዴ ልንሰማው የሚገባ ለሰውልጅ(ለእኛ) ፈጣሪምንያክል እንዳከበረንና ዋጋእንደከፈለልን እንዳንዘነጋ ማንቂያ ደወልነው እናመሰግናለን ።
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Месяц назад
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህዬወትያሰማልን፣አባታችን፣እድሜጤናይስጥልን
@user-ub9rq3xz5i
@user-ub9rq3xz5i Месяц назад
ይህ የመሰለ ጡኡም ትመምህርት 35 like ብቻአ ገረመኝ ኦርቶዶክሳውያን ሆይ የት እየዋልን ነው
@yeznMamuye
@yeznMamuye Месяц назад
ለወሬ ቢኖን😢
@belachewtarekegn
@belachewtarekegn Месяц назад
እባከዎ የቅዳሜ አድ ያድርጉልን
@yeznMamuye
@yeznMamuye Месяц назад
❤❤
@user-ub9rq3xz5i
@user-ub9rq3xz5i Месяц назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር አባታችን❤❤❤
@sarataye8812
@sarataye8812 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@samuelwendy8932
@samuelwendy8932 Месяц назад
Aba. Weladetamlak kalehiyot tasemalegn.....edemetxanayistelegn...nebese kelebe yemiyareserese....
Далее