Тёмный
No video :(

የእስር ቤት ወጎች  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

21 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 200   
@tsinat-
@tsinat- 2 года назад
እውቀት፣ እርጋታ፣ ክህሎት፣ መስኪ የተባረክሽ ነሽ፣ እንቺ መአዚና ቀለብ የዘመናችን እንስት ታጋዮች ፣ ውለታችሁ አይረሳም!!!ይፃፋል!
@abejegeta7284
@abejegeta7284 2 года назад
መሲ ! አንቺ እኮ ልዩነሽ ልዩ ሴት አዋቂ አስተዋይ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ኑሪልን በጣም ታስፈልጊናለሽ !
@asefadamaw111
@asefadamaw111 2 года назад
ሀ አስደናቂ ምስክርነት ነው።ሐቀኛ በመሆንሽ አትጎጅበትም ሐቀኝነትን የሚወድ ፖለቲካ ባይኖርም አንችን ለየት የሚያደርግሽ እውነትን በመናገርሽ ብቻ ሁሉም ሰው አብሮሽ እንደሚቆሞ ነው የሚረዳኝ።ህዝቡ ኢትዮጵያዊነትን እና የእውነት ምስክርነትን ይወዳል።
@getachewgebeyehu2246
@getachewgebeyehu2246 2 года назад
እውነት ነው መስኪ አንች ልዩ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ ሁልጊዜም ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን
@user-pb6nq3bz7w
@user-pb6nq3bz7w 2 года назад
ልጆችሽ ይባረኩ ስወድሽ የሰው ልክ ነሽ
@selamhaile4267
@selamhaile4267 2 года назад
መስክዬ የዘመናችን ጣይቱ ነሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ለከፈልሽልን ዋጋ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልሽ😍 ሄኖክ አክሊሉ ዘመንህ ይባረክ ታሪክህ በወርቅ መዝገብ ላይ እያፃፍክ ያለህ ምርጥ ሰው ለአዲሱ ትውልድም ምርጥ አርአያነት እናመሰግናለን🙏
@haylemaryamandualem6020
@haylemaryamandualem6020 2 года назад
በቃ ለዘመኑ የምትመጥኝ ነሽ።ቃል ያንሰናል በርች ብዙ እንጠብቃለን
@mbg2231
@mbg2231 2 года назад
የኢትዬጵያ እንቁ፣ ምን ቃል ይገልፅሻል። እውነት ወይም ሞት ያልሽ ብዙ ከርሳም በሞላበት፣ እንቺ ብርቅዬ ነሽ።
@sanibc4438
@sanibc4438 2 года назад
መስኪየ አላህ ይጠብቅሽ ሆሌም ከጎንሽ ነን የወለጋ አማራ ነኝ ስልክሽን ብትሰችኝ መረጃ ነበረኝ
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 2 года назад
እግዚአብሔር ይሄን ጊዜ አልፎ ጥሩውን ዘመን ያሳይሸ የኛ ውድ🙏
@amarechhailu6499
@amarechhailu6499 2 года назад
በርቺ
@abiyafework1523
@abiyafework1523 2 года назад
መስከረም የሚገርም ፅሑፉ ነው ሁሌም የእስር ቤት የቀን ተቀን ውሎ በመፅሐፉ መልክ ቢፃፍ እል ነበር ይሄው ደስ በሚል ሁኔታ ገለፅሽው ።እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችሽ ተመኘሁ በርቺ
@derejegizaw736
@derejegizaw736 2 года назад
የማክብርሽ እና የምንጨነቅልሽ ውድ የአማራው የመብት : የነፃነት ተሞጋች መምህር መስከረም አበራ :: በእውነት በእስር ቤት ለ25 ቀናት ያሳለፍሽውን እንደመፅሀፍ ትረካ ነው የተካታተልኩት ይህንን ካዳመጥኩ በኃላ ውስጤን ሀዘን ገባው ይች ልጅ ለዚህ ህዝብ ዋጋ እየከፈለች እኔ ምን አደረኩ :: ምንስ ማድረግ አለብኝ ? ለዚህ ምላሽ ስጭኝ:: እኔን የመሰሉ ብዙ ኢትዬጵያዉያን ከጎንሽ ነን :: እግዚአብሄር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ::
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b 2 года назад
በእውነት ሄኖክ አክሊሉና መሰል ጓደኞቹ በምን ቃል ትገለፃላችሁ ብቻ ይህ ቀን አልፎ የምናመሰግንበት ቀን ይምጣልን
@user-ee8ml3yg4b
@user-ee8ml3yg4b 2 года назад
ግሩም አተራረክ ደስ የሚል የታሪክ ፍሰት መስኪዪ ንግግርሽም ፁሁፍሽም የሚያምርልሽ ብልህ ሴት ወይዘሮ🙏🙏🙏🙏 !!!
@bhailuhailubg
@bhailuhailubg 2 года назад
መስኪ ውድ የአማራ ጠበቃና፣ ጀግናችን ነሸ። እግዚአብሔር አንቺን ልጆችሽን ፣ ባለቤትሽን ይጠብቅ! ለእናትሽ ረጅም ዕድሜ እመኛለሁ። እማማ ኩሩ በልጅዎ በይልኝ
@mekuanent8744
@mekuanent8744 2 года назад
ከፍቅር እስከመቃብ በላይ የሚማርክ ትረካ እና እውነት
@naodhaile2716
@naodhaile2716 2 года назад
እናመሠግናለን አንቺን ማድመጥ ደስ የሚለኝ የመርህ እና የሃቅ ሰው ስለሆንሽ ነው። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 2 года назад
ዉይ ዉይ መሰኪን ለመረመሩት መሪማሪዎች ተሳቅቄ ሞትኩ🫢😬😬😬
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 2 года назад
አቤት ደስ ሲል እውነተኛ ትረካ ❤️
@mulugeta4926
@mulugeta4926 2 года назад
ይገርማል ፡ እንኳንም ፡ ታሰርሽ ስሜትሽን ፡ አጋባሽብኝ ፡ ጀግና ፡ አስተዋይ ፡አንደበተ ፡ ርእቱ ...በመሆንሽ ፡ ይበልጥ ፡ አከበርኩሽ ፡ እጅግ ፡ በጣም ፡ አመሰግናለሁ።
@assefademewoz9855
@assefademewoz9855 2 года назад
ጽናቱን ማስተዋሉንና ጥበቡን የሰጠሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
@ashenafidenboba9239
@ashenafidenboba9239 2 года назад
Meski I really feel you.one day Ethiopia will pay you .thanks.from South Sudan,juba
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 года назад
መስኪ ቅመም ቅመም እኮ ነሽ!! እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅልን!! መስኪ በርችልን አይዞሽ የኔ ማር
@tedebabemariamfisshamariam8811
@tedebabemariamfisshamariam8811 2 года назад
መስኪ አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 2 года назад
Henok is such a gentle man thank u so much bro!!!
@elsabethgessesse8899
@elsabethgessesse8899 2 года назад
መስኪ እጅግ ብርቅዬ በሳል ምሁር ነሽ! በርችልን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🏾
@berhanu2368
@berhanu2368 2 года назад
ውዷ መስከረም አበራ እግዚአብሔር ብርታቱንና ፅናቱን ይስጥሽ:: ነፃነት ካለመስዋእትነት አይገኝም ብታሪክም ያገኘ የለም:: እኔ እስከ ማውቀው ድረስ ኢትዮጵያ የአምባገነኖች መጫወቻ ከሆነች ብዙ ዓመታትን አስቆጥራለች:: ከዚህ አዙሪት እንዴት እንደምንወጣ እግዚአብሔር ይወቀው:: የአምሓራ ሕዝብ ለብዙ ዓመታት ከገነባት አገሩ በግፈኞችና በዘረኞች ሲገደልና ሲፈናቀል ቆይቷል:: ያሁኑ ካለፈው ሁሉ የተለየ ነው:: እየተደረገ ያለው አምሮን ያውካል እንቅልፍም ያሳጣል:: በተለይም በቅርቡ ወልጋ ውስጥ የ6ዓመቷ ልጅ ከመገደሏ በፊት ያለችው "እኔ ወላሒ ካሁን በሗላ አምሓራ ኡልሆንም" ብላ ስትማፀናቸው የረሸኗት ልጅ ምን ጊዜም ከአምሮዬ ልትጠፋ አልቻለችም:: ከምወዳት አገሬ ከመውጣቴ በፊት ብዙ ግፎችንና ግድያዎችን አይቻለሁ:: ካገሬም ወጥቼ የአምሮ እረፍት አላገኘሁም ጤናዬንም ነስቶኛል:: በቤተክርስቲያን የደኩ ሰው ሥለሆንክ እግዚአብሄር ሁሌም ከጎኔ ነው:: ክብር ምስጋና ለሱ የገባዋል:: አሜን:: ድል ለአምሓራ ሕዝብና ለፋኖ!! አምባ ገነኖችና አሸባሪዎች በተባበር የሕዝብ ክንድ ይደመሰሳሉ!! እግዚአብሔር ለሕዝባችና ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን:: አስቸኳይ ፍትህ ለአቶ ታዲዮስ ታንቱ!! አስቸኳይ ፍትህ ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እንዲሁም ለስንታየሁ ቸኮል!!
@yaredbezaweletaw2457
@yaredbezaweletaw2457 2 года назад
ምርጥ ትረካ
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 2 года назад
"መስከረም" ብለን ጠርተንሽ እንኳ አናውቅም። "መስኪ" ነው የምንለው፤ ምክንያቱም አንቺ ለእኛ ውድ ነሽ። ኑሪልን ውድ እህታችን መስኪዬ። እግዚአብሔር አምላኬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።
@abelzewide4513
@abelzewide4513 2 года назад
እኔ እምለው በዛሬ ግዜ ለብር ብቻ የሚቆም ጠበቃ ባለበት ወቅት አንተ ግን ልዩ ሰው ነህ እግዛብሄር ሞገሱን ያብዛልህ አሜን!!
@tsegayetefera
@tsegayetefera 2 года назад
ይገርማል እያንዳንዱ ገለጻ፡ የራሱ ገፀባህሪ እንዳለው ሚመስል መልክ ሆኖ ፡ በስክሪን ላይ የሚያይ ተንቀሳቃሽ ፊልም ይመስላል። "የእስር ቤት ወጎች" የኩነት ዘገባ ብቻ ሳይሆን... በፊልም ወይንም በትያትር መድረክ ላይ ነፍስ ዘርቶ መሄድ የሚችል ጥርት ያለ ስዕላዊ ድርሰት ነው። .....በርቺልን መምህርት መስከረም።
@belayalemu1766
@belayalemu1766 2 года назад
መስኪ!የእነጣይቱ ልጅ!ታሪክ ሲዝክሪሽ ይኖራል!!
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
ክብር ለጠበቃ ሔኖክ።
@gechgech5682
@gechgech5682 2 года назад
የኔ ማር በጣም ነው ያስለቀሽኝ 😭😭😭😭 ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልኝ አንድ ቀን አግኝቼሽ እንዴት እንደማደንቅሽ ለመግለጽ እድል አገኝ ይሆናል🙏
@bizunehtesfaye5864
@bizunehtesfaye5864 2 года назад
thank you for the briefing #Meski
@tirujember6290
@tirujember6290 2 года назад
መስኪ የኔ ጀግና እውነታውን እንዲህ ከራስሽ ሲወጣ የበለጠ ደስ አለኝ እንጅ በሶሻል ሚዲያ ተደፈረች፣ ተገረፈች …….. እየተባለ የነበረውን ስሰማና ሳነብ ሳለቅስ ቁጭ ብየ አደርኩ በጠዋቱ በጣም ለሚያቅሽ ሠው ደውየ ስጠይቀው እስሯ ሠላም ያለው ነው ሲለኝ ቢሮ ውስጥ ተኛሁ፡፡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ወደኋላ እንደማትይ አውቃለሁና እግዚያብሔር ሁሌም ይጠብቅሽ፡፡
@teddywondimu4753
@teddywondimu4753 2 года назад
ለአድናቆት እና ለምስጋና ቃላት የለኝም የሕዝብ መብት ታጋይ እህታችን ኑሪልን እስክመጨረሻው ክጎንሽ ነን!!
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዛሬ ጅላንፋ የተባልነዉ ተከታዬችሽ ምን ያህል አስተዋዬች እደነበርን ግዜ ይገልጠዋል በርቺ መስኪዬ!
@walelign14
@walelign14 2 года назад
Amazing, as always
@endaletizazu7594
@endaletizazu7594 2 года назад
ስሜትሽን እንረዳው ዘንድ ያንችው ከመክበዱ በስተቀር ባለፍሽበት መንገድ ያለፍን ነን። ለኔ ብርቱ እና ብረት ነሽ ከዚህ በኋላ የሚገጥምሽ ነገር የሚኖር አይመስለኝም እንደ ቤተሰቦችሽ ያክል ባይሆንም የምንሳሳልሽ እልፍ ነን።እንወድሻለን ክበሪልን ።
@assfawyitayew6397
@assfawyitayew6397 2 года назад
As always, u r hero of this generation.!!!I wish I could lead a political party once u come out as bald as this
@dhhhxhe9525
@dhhhxhe9525 2 года назад
ልዩ ሴት ነሽ ጀግና በርቺ በጣም የማደቅሽ አላህ ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ አይዞሽ ጠንክሪ በመታገል ነው የአማራ ነፃነት የሚመጣው ።እናመግናለን ይሄንሁሉ መሠዋትነት ለሚከፍሉ ሁሉ
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b 2 года назад
መስክየ የእኛ ጀግና ምን እላለሁ ብቻ ኑረልን !!!በይእያንዳንዷ የእርሱ ቀንሽ አብረንሽ ታስረን ነበር
@sistefera6987
@sistefera6987 2 года назад
"አብዝታ የምትናፍቀኝ ባህርዳር ገባሁ" መስከረም አበራ
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 2 года назад
መስኪ የእኘ ጀግና እግዚአብሔር እንኳን ለዝህ ቀን አበቃሺ
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 2 года назад
Thank you Meskerem!
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 2 года назад
አቦ መስኪ! ክፉ አይንካሽ ወላዲት አምላክ ትጠብቅሽ! ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ ግን!!!!! የምስሩ ነገር ግን ዘይገርም ሀገሬ ነው፡፡ ህዝብን በምስር ከመሸጥ ከነሰውነት በክብር መሞት!!!!፡፡
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
God bless Henok Aklilu!❤🙏
@mbg2231
@mbg2231 2 года назад
ምድረ ቅራቅንቦ፣ውሸታም፣ ምድረ ሌባ፣ እግርሽ እጣቢ አይደርሱም፣ ክሁሉም ትብልጪያለሽ፣ ለዛ ነው።አንቺ ብርቅ ንፁህ ኢትዬጵያዊ ።አምላክ ጥበቃው አይለይሽ፣ እንዲሁም ተመስገንን።አምላክ ፍርዱን ይሰጣል።
@ashenafiteka6362
@ashenafiteka6362 2 года назад
ሰለሞን የአማራ ጠበበበበቃ በርታልን ውለታውን ኣንከፍላለን
@sistefera6987
@sistefera6987 2 года назад
ዋው መሥኪ አስገራሚ አስደማሚ ታሪክ በአብዛኛው ከቤተሰብም ናፍቆት ማንሰላሰል የራቅሽ ለመሆንሽ መገለጫው በንባብና በፖሊሶች ጥያቄና በእር ቤት ማህበራዊ ህይወት መጠመድሽ ትምህርት ቤትም ባልለው ለመሥከረም ምን ልበለው
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 2 года назад
መስኪዬ የኛ እንቁ እህታችን እዉነተኛና ፍትሃዊት ኢትዮጲያዊት ነሽ እንወድሻለን የህዝባችንን ነፃነት የሀገራችንን ክብር ከፍ አድርጎ ያሳይሽ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ የኔናት ታሪክ አይረሳሽም
@danieldamtew405
@danieldamtew405 2 года назад
የ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ውለታ ሽን ፈጣሪ ይክፈልሽ ።
@kidistayalew8009
@kidistayalew8009 2 года назад
መሰኪ ሌላ የህይወት ልምድ አየሺ ተመስገን
@solomonabreha6813
@solomonabreha6813 2 года назад
Tanku Ammshei&Messkya!!
@memaralebachew6917
@memaralebachew6917 2 года назад
በእውነት እንከን የማይወጣልሽ ጀግኒት ነሽ በእንቺ ልንኮራብሽ ይገባል አንዳንዱ ቦታዎች ላይ እያዳመጥኩት እያለ እምባዬ ይመጣል በተለይ ባህርዳር በላይ ዘለቀ ኤርፖርት ላይ ያናገረሽ ወጣት የእኔንም ስሜት ነው የገለፀልኝ አሁንም ስለ አንቺ እኔንም ያሳስበኛል ግን አይዞሽ ጠንክሪ በተረፈ አንቺንም በተሰቦችሽንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 2 года назад
ክበሪልኝ ታላቋ መስከረም አበራ !!
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 2 года назад
መስክዬ ዉለታሽ አለብን የኛ ጀግና 💪💪💪
@kebihaile9840
@kebihaile9840 2 года назад
መስኪ አንቺ የሴቶች ሁሉ ቁንጮ በእውነት የምለ ው ነገር የለኝም ብድራቱን ፈጣሪ ይክፈልሽ 🤞🏽የዓምሓራን እንዲሁም የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይሽ እናመሰግናለን 🙏
@zmisganaw
@zmisganaw 2 года назад
You're one of Amhara people leader Meski. ❤️❤️
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
ጀግኒት። I could not stop my tears Meski.
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
❤❤❤🙏 እግዜር ይጠብቅሽ መስኪ ።
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 года назад
ወይ መሲኪ አንቺ እኳ ከሁሉም ትለየላሽ ምን ልበል ታሪኩን አበጆሮይ አዳመጥኩት ሳይሆን እበረሃ ዉስጥ አየተጓዘ ዉሃ እነደጠማዉ ሰዉ በጉሮሮይ አወራርጄ ግጥም አድርጊ ጠጣሁት እረካሁበትም የሰማዩ አምላክ ክብር ይሰጥልኝ አመሰግናለሁ ደግሞ ተራኪዉ ግሩም እንደ ፍቅር እሰከ መቃብር ወጋየሁ ንጋቱ ህይወት ዘርቶ ታሪኩን እንደሰነበበን ነዉ ያረካኝ ለሁላችሁም እግዚአበሔር ይህ ሁሉ መወዠቅ አልፎ ደግ ቀን እስኪ መጣ ጤናዉን ሰላሙን ይሰጣችሁ መስኪ በድጋሚ አመሰግንሻለሁ
@medykeya1106
@medykeya1106 2 года назад
ኑሪልን መስኪ።
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 2 года назад
Meskiyee u sacrifice ur life nd ur family for truth and ethiopianizem thank u so much dear !!!
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Год назад
True!
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 2 года назад
መስከረም የአገራችንን ፖለቲካ ፍንትው አርጋ ያሳየች
@negesukasse2585
@negesukasse2585 2 года назад
ተባርኪ ምስክር ብዙ ብዥታ አጥርተሻል
@meazalegesse8886
@meazalegesse8886 Год назад
የኔ ጀግኒት ይሄም አልፎል አይዞን አንች መምሀር ጋዜጠኛ ብቻ አይደለሽም ለውነት የቆምሽ የእውነት ሰው ስለሆንሽ ሁሌም ክርሰቶስ ይጠብቅሻ ማሬ
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 2 года назад
አንበሳዋ በርቺ
@tesfakindu127
@tesfakindu127 2 года назад
ጀግኒት
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
መስኪ ጀግኒት።
@negesukasse2585
@negesukasse2585 2 года назад
መስኪየኔቆንጆ እ/ር ከአንች ጋር ይሁን
@siedyoutube7357
@siedyoutube7357 Год назад
መሲ የዘመኔ ጀግና ነሸ ኑሪልኝ ከሙሉ ቤተሰብሸ ሰላሙን ያቤዛልሸ
@kibretkebede6131
@kibretkebede6131 2 года назад
መስከረም አበራ !
@fathifathi9214
@fathifathi9214 2 года назад
መሰከረምአበራ
@GenetYimer-st6tq
@GenetYimer-st6tq 2 года назад
ፈጣሪ. ይጠብሽ. በእውነት ጀግናነሽ ክበርልን. ውድ
@grummulatu8614
@grummulatu8614 2 года назад
በነገራችን ላይ ‘እውነት’ እግዚአብሔር ነው፤ እውነት መናገርም ከኤግዚአብሔር ጋር መተባበር በመሆኑ ለዚህ ዓለም አትመችም። አጥብቆ ለፈለጋት ግን ሰማያዊ ዋጋ አላት። እሕታችን መስከሩም ለዚሕ የየየየታጨች ናትና ደስ ሊላተት ይገባል። ድቅድቅ ጩለማ የተጠበቁላቸው ደግሞ በየሰዓቱ ሲቀሉ ይገኛሉ። አባታቸው "ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ እውነትም በርሱ ስለሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና" ተብላልና የአባታቸውን ፈቃድ ይፈጽማሉ።
@seifeme.3561
@seifeme.3561 2 года назад
መሰኪየ እውነት አንች ራሰሸ እኮ እውነት ነሸ❤❤❤❤❤
@mogeslakew9533
@mogeslakew9533 2 года назад
እንወድሻለን
@abezademu
@abezademu 2 года назад
ጀገና እንዳንቺ አይነቱን መንታ መንታ ይወለድ ታኮርያለሽ
@aidahailu2419
@aidahailu2419 2 года назад
Meskermachen Berchie. Thank you.
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b 2 года назад
ወይ ጉድ አእምሮን ወጥሮ የሚይዝ አቀራረብ
@desalewjember8298
@desalewjember8298 2 года назад
እጅግ ልብ ሰበሪ ትረካ
@addiszemen1637
@addiszemen1637 2 года назад
ቀሽቷ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይርዳሽ የዘይቱ ነገር እኔንም አስቆኛል
@abebeyenealem2413
@abebeyenealem2413 2 года назад
አንች ኮ ፀሃይቱ ነሽ ፡የዘመናችን ጀግና
@Beld865
@Beld865 2 года назад
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ።
@ProudAmhara
@ProudAmhara 2 года назад
መሲዬ እንዳንቺ እና እንደ መአዛ መሀመድ 10 ዐማራ ቢኖረን ዐማራ በማግስቱ ነፃ ይወጣ ነበር❗️
@hanayimer908
@hanayimer908 2 года назад
Meskiye you are Amazing! Egzabher yeredash yene ehete.
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 2 года назад
🤭🤭🤭አይ መስኪ ስወዳት ኮ "አማራን ያገባህ ፍታ አባር ያለችውን ትተህ እኔን ማሰር ወንጄል ነው"። ከገባው እስከ አንገቱ ድረስ ነግረሸዋል ....
@fitsumgetachew1314
@fitsumgetachew1314 Год назад
መስኪ የ ኢትዮጲያ ባለ ውለታ
@rasalex2005
@rasalex2005 2 года назад
Respect 🙏
@tube6928
@tube6928 2 года назад
የኔ ጀግና እድሜ ጤና ይስጥሽ
@tesfaneshreda7449
@tesfaneshreda7449 2 года назад
ብርታትሽ ቢያጠነክረኝም መስመር ያልያዘዉ የአማራ ትግል ሀይልሽን እንዳይጨርሰዉ እሰጋለሁ ብርቱዋ እህቴ
@selamfiker4087
@selamfiker4087 Год назад
Meski jegna I am so proud of you
@habeshatube3422
@habeshatube3422 2 года назад
የአማራ ባለ ስልጣኖች ትንሽ ትንሽ ካች ቢማሪ ጥሩ ነበር
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 2 года назад
ሙታን ከህይዋን አይማርም:: እነሱ ሙታን ናቸው::
@nebiyufantahun8252
@nebiyufantahun8252 2 года назад
መሲኪዬ የእኔ ልዩ እህት ፈጣሪ ከተገፉት ጎን እንደሚሆን እምነቴ ፅኑ ነው። መርማሪው ግን ይሄን ፅሁፍም አጠር አድርገሽ አስረጂኝ ማለቱ አይቀርም🤣 ጥሩ አድርገሽ አስቃኝተሽናል።
@sistefera6987
@sistefera6987 2 года назад
ስእል ቢያነቡት ቢያነቡት አይጠገብም
@asterfantahun7826
@asterfantahun7826 2 года назад
ልጅሽን ሳታገኚ ከኤርፖርት መያዝሽ አዝኜ እያለቀስኩ አዲስ አበባ ፖሊስ ምታሰርሽን ሲኒማ የምገባ ነው የመሰለኝ ስትይ እያለቀስኩ አስቀሽኛል። እንኳን ተፈታሽ መስኪና እውነት ይቀጥላሉ!!! እነ ምኑን ሰጠሽም ዘና ስላረጉሽ ደስ ይላል
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan Год назад
መስኪ ጀግናዋ
@fekaduasfaw4963
@fekaduasfaw4963 2 года назад
Wow! It is amazing. You are great, Meskerem
@tebeber532
@tebeber532 2 года назад
መስኪ እንደሌሎቹ ሆዳም አማራዎች ድልብ ጥቅማጥቅም ማግኘት ስትችይ ከአገርና ከህዝብ ጎን መሆኑን መረጥሽው:: አንድ ቀን የዚህ ሁሉ ዋጋ ውለታ የኢትዮጵያ ህዝብ owe እናደርጎሻለን::
Далее
❌Ему повезло больше всех #story
00:41