Тёмный

የክርስቶስ ልደት ገና📌እንኳን ለመድኃኔዓለም መታሰቢያ ክብረበዓል አደረሰን እንዲሁም ለጻድቁ መባዓ ጺዮን ለታኅሣሥ 27 ስንክሳር ለሚታሰቡ ቅዱሳን መታሰቢያ 

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
Подписаться 84 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @yekidusanzekere5159
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።

Опубликовано:

 

26 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 450   
@user-wb2jn3nf5v
@user-wb2jn3nf5v 6 месяцев назад
አንኳን አደረሣቹ ለመዳኒታችን መዳንያለም ምረቱ ን ይለክልን አሜን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 месяцев назад
ላች የደረሰ እግዚአብሔር ለኔም ይድረስልኝና ለምስክርነት ያብቃኝ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በስደት እየተሰቃየሁ እደኛለሁ ዉስጤ እየተቃወሰ ብኝ አረቦችን ሳይ መረጋጋት ያቅተኛ በፍራት እዋጣለሁ አመት በላይ ሆነኝ 😭😭❤❤❤❤❤
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይማርሽ 😢❤❤
@tewabechgeletaw6402
@tewabechgeletaw6402 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅል
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 6 месяцев назад
ቸሩ መድሀኒአለም ከወረ ወደወረ እያሸጋአገረ ከነቤተሰቦቻአቺን ያመት ሰዉ ይበለን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለዲንግል ማርያም ልጂ ለቸሩ መዲሀኒአለም መታሰቢያ በአል ሀገራቼን ሰላም ያድርግል መምህራን ቃለህወት ያሰማልን መነግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@ethane7799
@ethane7799 6 месяцев назад
ቸሩ መዳናለም አባቴ ዛሬ እለትህ ቀንህ ነዉ ለዚች ቀን በረከትኸ እረዴትኸ ጥበቃህ አይለየን አሜን❤❤❤
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 6 месяцев назад
እኳን በሰላም መጡልን መምህር እኳን ለጌታችንለልደት ባአል በሰላም አደረሶት አደረሰን
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 6 месяцев назад
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤ እንኳን አብር አደር ሰን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ሀገርን ከጥፋት ህዝብህን ከስደት አድን🤲😥አቤቱ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ላክ ዘመናችንን እንደቀድሞ አድስልን አሜን፫🤲🤲🤲😥😥♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን🙏♥️♥️♥️
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 6 месяцев назад
እንኳን ለብርሃነ ልደታ ዋዜም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የመድኃአለም ክብር በዓል መታሰብያ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ለሀገርችን እና ህዝቦችን ሰላም አርግል መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 23 дня назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏☔️☔️☔️
@salamabraha1475
@salamabraha1475 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉ቃል ህይወት ያሰማን🙏🙏🙏
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 6 месяцев назад
እንኳን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለስቅለቱ መታሰቢያ አደረሰን አደረሳችሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 6 месяцев назад
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 6 месяцев назад
❤❤❤ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለመድሀኒያለም ብአል አልልል እልልል እልልል እኔስ የዛሬ ሁለት ወር በጤናየ በከባድ ፈተና ነበርሁ አሁን ግን ክብር ለመድሀኒያለም ጤኒኛ ሆኛለሁ እልልል እልልል እልልል ወንድሜችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን❤❤❤
@msayemogos4807
@msayemogos4807 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መህምራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አሜን❤❤❤❤👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelkidane5751
@rahelkidane5751 6 месяцев назад
እንኳን አደረስን ባዓለ መደሀኒ አለም አባታችን እግዛብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መ ምህሪቸን አሜን
@rooreyd3394
@rooreyd3394 6 месяцев назад
ቸሩ መድሃኒ አለም ሆይ ሰላም እልሀለሁ ❤❤❤አሜን አሜን አሜን🤲🤲🙏🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመላዉ ኦርቶዶክስ ❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 месяцев назад
ቸሩ መድሃኒአለም ሆይ ሰላም እልሀለሁ ፫ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 6 месяцев назад
ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባል አሜን ❤አሜን❤አሜን❤
@Frewe771
@Frewe771 6 месяцев назад
ለቸሩ ለመድሐንያለም በአምሳሉ ለፈጠረን ለአባታችን ለፈጣሪያችን መታሰብያ በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ጥበቃውና ቸሩነቱ አይለየን አይራቅብን አሜን ይሁን ይደረግልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@rooreyd3394
@rooreyd3394 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንንን እግዚ አብሄር የተመሰገነን ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@mulufetene6844
@mulufetene6844 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለአባታች ቸሩ መድሀኔዓለም ወርሀዊክብረ ባዓል እና በለቱ ታስበው ለሚውሉ ቅዱሳን ሰማእት ክብረ ባዓል መታሰቢያ ቀን ቤተሰቦቸ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@saharm119
@saharm119 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትህ ያማያልቅብ ዘሬም ነገም ዘወትርም ተመሥገን በሠላም አውለህ ለዜች ለተቀደሠች ሥሀት እለት ሥላደረሥክነ ክብርና ምሥጋናላተይሁን የድግል ማሬምልጅ እኳን ለብርሀነ ልደቱ ዋዜማ አብሬ አደረሠን ኑርልን አቁመምራችን የናቱ እናታች የድግልማሬም አማላጅነት አይለየን ለሀገራችን ሠላም አድነትን ይላክልን❤❤❤
@bezamengista9551
@bezamengista9551 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አሜን በለቱ ታስበው ተከብርው ለሚውሎ ቅዱሳን አባቶቻችን እና እናቶቻችን ከቸሩመዳኒዓለም እና ለጌታችን ለመደኒታችን ልደት ዋዜማ በስላም. በጤና ስላደርሰን ይክብር ይመስገን አሜን እረዴት በረከት ያድለን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@ghenetmehari233
@ghenetmehari233 6 месяцев назад
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ❤
@user-it1kl5cd5u
@user-it1kl5cd5u 6 месяцев назад
አሜን ❤አሜን 🤲አሜን 🤲🙏❤
@user-vx1ts3vv8s
@user-vx1ts3vv8s 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መደሀኒተ አለም በዕለተ ቀኑ በቸርነቱ ቀሪ ዘመናችንንን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jp3cp3jz5d
@user-jp3cp3jz5d 6 месяцев назад
ለዚች ቀን ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 6 месяцев назад
አሜን፫ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤አደረሰን የቅዱሳን ❤❤❤በረከት ልመናቸው እረድኤት አይለየን ❤❤❤አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zozhhj2758
@zozhhj2758 6 месяцев назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤
@Godolyas965
@Godolyas965 6 месяцев назад
አሜን፫እንካን ኣብሮ ኣደረሰነሰ ቸሩ መድህን ኣለም የድንግል ማርያም ልጅ ከኩፉ ይሰውረን አሜን፫መምህርራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤❤
@Mebratselemun
@Mebratselemun 6 месяцев назад
እንኻን ኣደረሰን የኩርስቶስ ልጆች ተመስገን🌿🙏🙏🙏🙏🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 месяцев назад
የኔ መድሐዓኒያለም የኔ እሩሩህ እወድሃለሁ አባቴ አምላኬ አሜን ♥️♥️♥️
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለቅዱስ መድንህያልም ፃሎታችን ይሰምልን አሜን ይለምነልን አሜን ይማሬን እንዲዉም ባዛሬ ቃን ተስቦ የሚ ዉሉት ፃሎታችሆ ይማሬን አሜን አባታችን አግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋ ባርክት ራዴት ያብዛልክ አሜን ቃለ ሕዎት ያሰማልን አሜን አግዚአብሔር ይጥልን 🙏🙏🙏🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 6 месяцев назад
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ እየሱስ በፀሎት አስቡኝ❤❤❤
@MekdesMekdes-mz4wg
@MekdesMekdes-mz4wg 6 месяцев назад
እሜን እሜን እሜንለዚህ ቀን ላደረስን ክብር ምስጋና ይገባል❤❤❤
@mdfsffda5885
@mdfsffda5885 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አበሮ አደረሰን ለአባታችን ቸሩ መድሀኔዓለም ወርሀዊክብረ በዓልና በዕለቱ ታስበው ለሚውሉት ቅዱሳን ሰማእታት ክብረ ባዓል መታሰቢያ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅💯
@kikipipi5647
@kikipipi5647 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁም ነገር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ወቶ ቀመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን እህት ወንድምቼ 🙏🙏🙏
@oppoalain6960
@oppoalain6960 6 месяцев назад
አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔአለም በዕለተ ቀኑ በቸርነቱ ቀሪ ዘመናችንን ይባርክልን አሜን ቅድስት አገራችንን ፍጹም ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@almazmengstu1883
@almazmengstu1883 6 месяцев назад
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@vccsrtty3811
@vccsrtty3811 6 месяцев назад
እግዚ አሽሄር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እኳን እብሮ አደረሰን የግዚአብሄር ምህረትና ቸርናቱ ከሁላችንም ጋር ብአይለየን ❤❤❤
@user-ym9dc9sj4q
@user-ym9dc9sj4q 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 6 месяцев назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን ለንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ❤❤
@marwamoh6194
@marwamoh6194 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤ ቃለ ህወት ያሰማልን የመዲኃንያለም ቸርነቱ እና ምህረቱ ይብዛልን
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ያባታችን የመድሃኒታችን የመድህንአለም ፈዋሽነቱ አዳኝነቱ በሁላችንም ላይ ይብዛ❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን መምህር❤❤❤
@EsraelTseggaa
@EsraelTseggaa 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ልጅሽን ጠርቼ አንቺን አልተውም እና እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ላንቺ ይገባል ቸሩ መድኒአለም ክብር ምስጋና ይገበሀል ያንተን እናት ለእኔም እናት እንድትሆነኝ ስላደረክልኝ ስለማይነገረው ፍቅርህ አመሰግናለው አሜን አሜን አሜን እባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-hc7sv3dx5m
@user-hc7sv3dx5m 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አብርን አደረሰች🎉🎉🎉
@user-ck6xw4up8j
@user-ck6xw4up8j 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቸሩ መድሀኔ አለም የድንግል መርያም ልጅ በቸርነቱ ዘመናችንን ይባርክልን ቅድስት አገራችንን ፍጹም ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️🌿🌿🌿🌟🌟🌟💐💐💐❤❤❤
@user-wb2jn3nf5v
@user-wb2jn3nf5v 6 месяцев назад
ፀዳለ ማርያም ወለተ ማርያምና ብራነ ትንሳኤ ብላቹ አባካቹ በፀሎት አስቡን
@fah5400
@fah5400 6 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደርሰን ማምርቺን ቃል ህይውህት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@OG0o
@OG0o 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማቸን
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 6 месяцев назад
እንኳ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰብ ስላማቼሁ የበዛ በያለቼሁብት ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ተሁን ፀልዬ❤❤❤
@user-dj2hv6hs8s
@user-dj2hv6hs8s 6 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመከራ ያድነን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 6 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-xc3qc1hl3r
@user-xc3qc1hl3r 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን መድሀኔ አለም አባቴ አገራችንን ሰላሟን መልስልን ይቅርበለን አቤቱማሀርን ቸሩ መድሀኔ አለም እባክህ እደበደላችን ሳይሆን እደይቅታህ ይቅር በለን
@user-ms1xq3qy3k
@user-ms1xq3qy3k 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን,እንኳን አብሮ,አደረሰነን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወት,ያሰማልን,በድሜ,በጤና ይጠብቅልን ወድማችን ከነቤተስቦቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mm1es1mq2z
@user-mm1es1mq2z 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የቸሩ መድኅኒአለም ቸርነቱ ይቅርታው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን እንዲሁም የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤
@yedidiyaeskinder2813
@yedidiyaeskinder2813 6 месяцев назад
እንኳን ለቸሩ መድዓኒአለም ለአባታችን ለፃዲቁ አቡነ መብአ ፂኦን ለቅዱሳኑ ሁሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እንዲሁም ልጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ❤ወንድማችን መምህራችን ብርሃነ ስላሴ ቃለኢወትን ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን ❤❤መልካም በዓል ይሁንልህ ከነ መላው ቤተሰብህ ለሁላችንም መልካም በዓል ይሁንልን አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@user-kl9lq2rq5i
@user-kl9lq2rq5i 6 месяцев назад
ለቤቱ አዳሰ ነኝአኾነ አብሮ አዳረሠነ❤❤❤❤❤አባካቹ ለነተም የምትምሠከሮለተ አኔናም ይረደሠሻ በሉኘ
@HanaHanon-tk3nv
@HanaHanon-tk3nv 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 የአለም ሁሉ ንጉስ አባታችን መዳኒታችን ቸሩ መዳኒያለም ይክበር ይመስገን አሜን ❤️ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 6 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን🌷🌷🌷 አሜን🙏 እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🕯🕯🕯ቀሪው ዘመናችንን ይባርክልን ሰላም ለአገራችን ለህዝባችን 🙏 የሞቱትን ወገኖቻችንን መንግሰተ ሰማይያትያውርስልን ያዘኑትን ያጽናናልን ወንድማችን ቤተሰቦችህን ይባርክልህ በርታ🌹🌹🌹🌹
@SemharRusse
@SemharRusse 6 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 6 месяцев назад
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤❤💞💞💞🌷💚🙏🤲🌾⚘🌻🌻🌼🌻⚘💚🌷🙏🤲🙏🌷💚💞🌾⚘🌻🌼😭😭😭
@BshshHshsh-hl9wt
@BshshHshsh-hl9wt 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳንም አደረሳችሁ ቸሩ መድሀንአለም ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@qweqwe444
@qweqwe444 6 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን እንኳን አደረሰወት አባታችን❤❤❤❤
@siraktg6543
@siraktg6543 6 месяцев назад
Amen ❤Amen ❤❤Amen ❤Amen
@skyfly6491
@skyfly6491 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን አደረሳቸሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክረሰቶስ ልደት አደረሰን አደረሳችሁ በእወነት መምህራችን ቃል ሕወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረከው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam6149
@selamselam6149 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 6 месяцев назад
❤❤❤ኦ ተዘከረነ መድሀኒያለም ሆይ❤❤❤ቸሩ ንጉስ❤❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ከርስቶስ የልደት አዓል በሰላም አደረስን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️
@MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my
@MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my 6 месяцев назад
❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ለወንድማችን ቃልእዪወት ያሰማልን❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@nzantnzamenamenamenzimaree1366
@nzantnzamenamenamenzimaree1366 6 месяцев назад
አሜንአሜን አሜን አሜን እንኳን ኣብሮ አደሰን አባታችን ቸሩ መዳኒአላም ሀገራችን ከክፉ መከራ ይጠብቅልን።
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 6 месяцев назад
ለወራዊ ክብረ በዓሉ በሠላም በጤና ያደረሰን መድሃኔአለም ክብርና ምስጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን ። መድሃኔዓለም ለእኔ ልዩ ነው ምክንያቱም እኔ ከማላዉቀዉ እሱ ከሚያዉቀዉ አጋንንት ካጠመደዉ ወጥመድ ከዘረጋዉ ሰንሰለት ከነፍሰ ገዳይነት ወንጀል ድኜ ዛሬ ስሙ በሚጠራበት ደጅና ደብር ቆሜ እንዳመሰግን አድርጎኛል። በሰጠኝ ዕድሜዬ ልክ አመሰግነዋለሁ
@rosarose2433
@rosarose2433 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን 🕯️❤❤ ❤🕯️❤🙏🙏⛪
@eadendassy2860
@eadendassy2860 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@menashunebro8391
@menashunebro8391 6 месяцев назад
ለዚህ ቀን ላደረሰን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብርምስጋና ይድረሰው አሜን መምህራንን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጊውን ያብዛል ቸሩ መድሀኔ አለም ሆይ አገራችንን ሰላም አደርግልን❤❤❤❤❤❤
@user-gr3kt7cl3i
@user-gr3kt7cl3i 6 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ አባታችን አቸሩ መዳኒያለም እዲሁም በለቱ ተከብረው ለሚውሉ ፃድቃን ሰመአታት ክበረ በዓል አሜን 🙏🙏እታችን ላቺ የደረሰች ድግልማርያም ለኛም ትድረስልን ወድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ከነቤተሰብክ እጅግበጣም እኔመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ አባቴ መድሀኒያአለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠበቀን ለሀገራችንን ሰላም ይስጥልን
@driftdub9230
@driftdub9230 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለቸሩ መዳኒያሐለም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቸሩ መዳኒያሓለም በረከቱ ሬዴትኤቱ አይለየን ለዘላላም አሜን አሜን መምህር ቃል ።ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጠጋውን ያብዛልን ።
@tinamarta5166
@tinamarta5166 6 месяцев назад
አሜን አንኳን አደረሳችሁ❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን🙏👏🌿🌿🌾
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አደረሳችሁ አምላኬ እባክህን እኔ ምሰራቸው ነገሮች እባክህን ይቅር በልልኝ እና ለኔ ሚጠቅመው ነገር አንተ ታውቃለህ እና እባክህን በቅርብም እንዲደርስ ጌታ ሆይ❤❤❤ አሳካልኝ❤❤❤ አሳካልኝ ❤❤❤ተመስጌን ለዛሬ ለዘላለም ❤❤❤አሜን ❤❤አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uq5nz3py9y
@user-uq5nz3py9y 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቸሩ መደህን አለም አባቴ ጸሎት በረክትህ አይለየን ቃል ህወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን መምህራችን🙏🙏🙏👏👏👏
@InnocentBoomBox-zy7ih
@InnocentBoomBox-zy7ih 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኔአለም አባቴ ጥበቃህ ምህረት አይለየን በረከትህ ይደርብን 🤲🤲 ❤❤❤❤ 🕯🕯
@hhfj9761
@hhfj9761 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን ወንድማችን እንዲሁም ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ልደት በአል አደረሳችሁ ።
@liya7235
@liya7235 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@fantuyohannes1271
@fantuyohannes1271 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሆ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏💕🙏💕🙏💚🍃🍃🍃🍃🍃🌻🌻🌻🌻🌻🍃🍃🍃🍃🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿🌳🌳🌳🌳🌳🌲🌲🌲🌲🌴🌴💐💐💗💗💖💖💘💘💘💜💜🍀🍀🍀🍀🍀💟💟💟💟💟💟🌿🌿🌿🌿🌳🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔋🔋🔋🔋🔋🔋🔋🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼2⃣7⃣🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@EsterBerru
@EsterBerru 6 месяцев назад
AmenAmen ❤❤Am🤲🤲🤲💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹enAmen AmenAmen
@user-uj7vm6zc7v
@user-uj7vm6zc7v 6 месяцев назад
አሜን።አሜን።አሜን።እኳን።አብሮ።አደረሰን።አደረሳቹ።ለድንግል።ማርያም።ልጅ።ለእሉል።እግዚሐቤር።ክብር።ምስጋና።ይሁን።
@DensaDensa-pw3hc
@DensaDensa-pw3hc 6 месяцев назад
እንኳንአደረሳችሑለቸሩመዳሕኒአለም🙏🙏🙏🙏👏❤️
@sarahali5923
@sarahali5923 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስመዓልና መምህራችን❤❤❤
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 6 месяцев назад
አሚንአሚን.አሚን.እንኳን.አደረሰን.የቅዱሳን.ዝክር.ተከታታዬች.በሙሉ..መምህራችን.እድሜና.ጤናይስጥህ❤❤❤❤
@samrisamri9563
@samrisamri9563 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ። አደረስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አቡነ እጫጌ ዮሀንስ ያደረጉልኝን ተአምር ነው በጣም ሆዴን ያመኝ ነበር አቡነ እጫጌ ዮሀንስ ነገርኋችሀ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ተሽሎኝል እልልል በላችሁ አመሰግኑልኝ👏👏👏 ያጎደልሁትን አባቴ እጫጌ ዮሀንስ ይሙሉልኝ 🙏🙏 አሁንም ብዙ ጭቀት አለብኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመተ ፃዴቅ እያላችሁ
@user-tn3sq2my7n
@user-tn3sq2my7n 6 месяцев назад
Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare ❤
@user-iw8dl7ud4v
@user-iw8dl7ud4v 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መዳኒሀለም አባታች ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላሙን ይሰጠን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ancnaluancnalu9380
@ancnaluancnalu9380 6 месяцев назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ እንኳን አብሮ አደረሰን የድግል ማሪያም ልጅ አገራችን ሰላሟን ይመልስልን መምህር ቃለህወት ቃለበረከት ያሠማልን በድሜ በዘመን ይባርክልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን❤❤❤
@user-yx5sp1km7c
@user-yx5sp1km7c 6 месяцев назад
አሜን ((3)) እኳን አብሮ አደረሰን ለቅዱስ መድሀኒያለም ❤❤❤❤የቅዱስ መድሀኒያለም በረከትረደኤት አይለዬን አሜንንን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማን ❤❤❤❤❤
Далее
Что не так с воздухом в Корее?
00:45
Maybe a little TOO much gel 😂
00:12
Просмотров 8 млн
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Просмотров 2 млн
Что не так с воздухом в Корее?
00:45