Тёмный

📌 የመስቀል አጥር ጸሎት 🟢 የሰኞ 🟡 የማክሰኞ 🔴 የረቡዕ 🟢 የሐሙስ 🟡 የዓርብ 🔴 የቅዳሜ 📌 የእሁድ መስቀል አጥር ጸሎት የሰይጣን ማባረሪያ 

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
Подписаться 84 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @yekidusanzekere5159
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።

Опубликовано:

 

28 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 350   
@Godolyas965
@Godolyas965 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛሎት አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤
@ppppppid3di
@ppppppid3di 8 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን❤እንኳን አብሮአደረሰንየእየሱስ ክርስቶስ የመስቀልአጥርመታሠቢያ በአልአደረሰን እረዳለሁ በረከቱ አይለየን ❤ለአባታችንቃለሂወት ያሠማል ያገልግሎት እድሜያቸውን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 8 месяцев назад
ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅለቸሩ እግዚአብሔር ክብርምስጋና ይገባል አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ስዓት ደቂቃ ላደረሰን ቸሩ አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adiamkifle5980
@adiamkifle5980 8 месяцев назад
አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏 ቃለ ሂወት ያስማን ነዚ ቀን ነዚ እለት ያደረሰን ልኡል እግዝአብሄር ለዘልአልም ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏 ጸሎት ና በረከት የቁዱሰን አይለየን 🙏🙏🙏አሜንንን 🙏🙏🙏
@user-yj2my3xu4u
@user-yj2my3xu4u 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልኽ ልጁችኽን ይቅድስልኽ በበረከት በፀጋዉ ያኑርኽ ከነሞላ ቤተሰብኽ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን....🙌🙌🙌🙌 ቃለ ሕዉት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ያኑርልን ከነሙላ ቤተሰብኽ ብርሃነ ሥላሴን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን .........❤🙌🙌🙌🙌🙌
@AdanechWelede-mp5dj
@AdanechWelede-mp5dj 7 месяцев назад
ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መዶንአለም ክብር ምሰጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@milabelabayu583
@milabelabayu583 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤እረጀም እድሜና ጤና ይስጠን ❤❤❤❤❤
@getemasfen237
@getemasfen237 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርን ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳቸሁ የመስቀል አጥረ እና በለቱ ተዘክረው የሚወሉት የቅዱስን በረከታቸው ይደርብን መምህረችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን የብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@msayemogos4807
@msayemogos4807 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መህምራችን እኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን መህምሬ ፍቅረ ማርያም ብለህ በፆሎታቹሁ አሰቡት ታሞ ነው ያለ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥😥
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በያ ለቱ ታከብሮ የምዋሉ ክብር መታሰብያ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የክርቶስ ወደጆችን እና መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ለሀገርችን እና ህዝቦቸችን ሰላም አርግል ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስት ሥላሴ ይሁን ልልልልል ❤❤❤
@fah5400
@fah5400 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደርሰን 🙏🙏🙏
@user-ks3oe7ij3r
@user-ks3oe7ij3r 8 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እንኳን አብሮ አደረስን
@SifaSifa-yg4md
@SifaSifa-yg4md 8 месяцев назад
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እኮን በለቱ ታስበዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን ፃድቃን ሰማህታች አደረሳቹ አደረሰን ሼርና ላይክ በማድረግ መምህራችንን እናበረታታ 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌹🌹🌹
@SSh-nb7vx
@SSh-nb7vx 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃለህይወትን ያሰማልን🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢ቃለህይወትንያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getemasfen237
@getemasfen237 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@MabetTadsee
@MabetTadsee 8 месяцев назад
Amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰🥰🥰🥰
@tenayeaddel2454
@tenayeaddel2454 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-ng6od4rx3w
@user-ng6od4rx3w 8 месяцев назад
እግዝኣብሔር ይመስገን ክብርን ምስገናና ንድንግለይ ንማርያመይ ንመድሓንየይን እየሱሲ ክርስቶስ ይኩን እንኻን ኣብሮ አድረሰን አድረሳችን ክብር መምህርችን ክብርን ምስገናን ይስጥን ቃል ህይወት ያስማልን ኣሜንን ኣሜንን ኣሜንንን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒💒🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💚💚💚💚💚💚💚💥💥💥💥💥💥💥✨✨✨✨👏🙏🙏🙏
@suibsecrb
@suibsecrb 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ እኳን ለዝ ቀን በሰላም አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለሂወት ያሰማን 🥰🥰🥰 መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤🙏🙏🙏
@khalilcell8560
@khalilcell8560 8 месяцев назад
አሜን እንኩን አብሮ አደራሰን ማህምራችን ቀለ ህይወት ያሰማልን
@saramekonen5396
@saramekonen5396 8 месяцев назад
Amen amen amen enkan abero aderesen
@mulufetene6844
@mulufetene6844 8 месяцев назад
አሜን ኡሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን የልዑል ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ የቅድስት ሥላሴ ምሀበር ቤተሰቦቸ የቅዱሳን ዝክር ቤተቦች መልካም ቆይታ ❤❤❤
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረስን አደረስችሁ ቃለህይውት ቃለ በርከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@user-wb9si4gd9r
@user-wb9si4gd9r 8 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን፡እንኳን፡አብሮ፡አደረሰን፡የቅዱሳን፡አምላክ፡ቅዱስ፡እግዚአብሄር፡፡በቅዱሳን፡ፀሎትና፡ምልጃ፡ከክፉ፡ሁሉ፡ያድነንን፡የእናታችን፡ቅድስት፡ድንግል፡ማርያም፡አማላጅነትዋ፡ቃል፡ኪዳንዋ፡ይጠብቀን፡ከክፉ፡ሁሉ፡ያድነንንን፡አሜንንን፡፡መምህራችን፡ቃለ፡ህይወትን፡ያሠማልንን፡ከቅዱሳን፡ማህበር፡ጋር፡በዕድሜና፡በጤና፡ይጠብቅልን፡አሜንንን፡፡
@MerMer-rm4md
@MerMer-rm4md 8 месяцев назад
Amen enekuwane abero aderesen 🙏 Le Memeherachen erejeme edeme na Tena fetari yesetachew ❤❤❤❤❤❤❤❤
@biiftubiiftu8517
@biiftubiiftu8517 8 месяцев назад
Ameeen Ameeen Ameeen baga wajumanu nuu ga,ee ebifamii waqayoo siiyaa ebisuu bara tajajila siif yaa ebisuu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hj5ui2zt1b
@user-hj5ui2zt1b 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይወሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳ ን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን ✝️✝️🤲🤲🤲👏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷👏💒💒💐💐💐🌿🌿🌹🌹🌹🤲
@user-lj8cb2eu4o
@user-lj8cb2eu4o 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውስልን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💐💐💐💐💐💐💐⛪️
@SaraaterefaSaraatarefa
@SaraaterefaSaraatarefa 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዉድ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጆች ባዛሬ ተስቦው የሚዉሉት ቅድስት ቅዱስን ሰማይታት አደርስን አሜን ፀጋ ራዴት ባራከት ይብዛልን አሜን አባታችን አግዚአብሔር ፀጋ ራዴት ባራከት አብዝቶ ያድልክ አሜን ቃለ ሕዎት ያሰማልን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🥰🙏🥰🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🙏
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 8 месяцев назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እድሜና ፀጋውን ያድልልን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🕯️🤲*_አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን_*📚🤲🕯️🕯️🕯️ *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚🤲🕯️🕯️🕯️ *_እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🤲🕯️_*
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 8 месяцев назад
❤❤❤ameen Ameen Ameen nuf haa Raawatamuu nuuf haa Taa,uu Abaa keenyaa Ebbifammaa❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Ggg-ui6rl
@Ggg-ui6rl 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን❤❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 8 месяцев назад
❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዬ እኔም ምስክር ነኝ የመስቀል አጥር ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@Hayat-is9yb
@Hayat-is9yb 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መህምራችን በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@brhenbrhen7005
@brhenbrhen7005 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ወንድማችን እኛም ልጆችን በሐጥረ መስቀሉ ይጠረን አሜን
@Rgebray
@Rgebray 7 месяцев назад
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ🙏✝️ ክብር ክብር ክብር ምስጋና 🙏ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና✝️🙏 ይድረሳት ይገባታል እናቴ💖✝️ ርህሩህ አዛኚታ ስለሸፈንሽኝ አመሰግንሻሃለው አሜን✝️ አሜን✝️አሜን✝️ እንካን🙏 አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏✝️ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏✝️☀️የአገልግሎት ዋጋህን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ✝️ ያድልልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@saragetahun7648
@saragetahun7648 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረዝን መላለ የተዋህዶ ልጆች የቅዱሳን ዝክር የአባቶች በረከት አይለየን መምህራችን ቃለ በረከት ይድልልኝ 🙏❤️🙏❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@emuyemuy4557
@emuyemuy4557 8 месяцев назад
Amen Amen Amen እንኳንአብሮአደረሰን ቃለሂወትያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 месяцев назад
አሜን፫❤❤❤ እኳን አደረሰን❤❤ አደረሳችሁ❤❤❤ የቅዱሳን በረከት ልመናቸው አይለየን አሜን፫ ❤❤❤ለሀገራችን ሰላማን ይመልሱልን ❤ መምህር ቃለ ሂይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@lovessewt
@lovessewt 8 месяцев назад
በዝክር ቅዱሳን የዬቱብ ቻናላችን የነፍስ እረፍት በረከትን የያዙ ምክር መንፈስን ሚይረጋጉ የቅዱሳን ስንክሳር ምስጋና የቅዱሳን ታሪክና ኑሮ መንፈሳዊ ውጊያዎች ሚስጥሮች የአባቶች በ ቅኔ የመኖር ጥበብ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ጨዋነትና የስረአቶች ጥቅም የመሳስሉ ጉዳዮችን እናቀርብለዎለን ስብስክራብ በማድረግ ቤተስብ ሁኑ 🌹❤️🙏
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 8 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን የቅዱስ መሰቀሉን በረከትንያሳድርብን አሜን❤❤❤❤❤
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ፫ እግዚአብሔር. ይመስገን. እንኳን አብሮ አደረሰን. የዝክር ቅዱሳን እረዴት በረከታቸው. ይደርብን. እኛንም ሰሚ. እና አስተዋይ ልብን ይስጠን. አሜን ፫❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉በጸሎታችሁ. አስበኝ. እኔ እና. እናቴ. ወለተ ስላሴ. ወለተ ሰንበት. በማለት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-vx1ts3vv8s
@user-vx1ts3vv8s 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይችን ቀን እንድናይ የፈቀደልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህወት ያሰማን በፆሎት ያስቡኝ በጣም አሞኛል😢😢😢😢👏👏👏👏👏
@kdj1601
@kdj1601 8 месяцев назад
ልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እንኳን ለዝህ ቀን በሠላም አደረሠን ተመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤
@Yogig-gw5np
@Yogig-gw5np 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለዚች ሰአት አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን በእዉነት በጣም ጠካራ ሁናቸሁ ሳደክሙ ሳሰለቹ እድታቀርቡልን ለፈቀደ ለልኡል እግዛብሆር ክብርና ምስጋና ይገባል እኛንም ሰምተን እዳናስተዉል የእግዛብሆር ፉቃድ ይሁን አሜን(3)🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@jumanajumana4123
@jumanajumana4123 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማለን ወንድማችን እድሜ ከጤናጋራ ይሰጥልን ከነቤተሰብህ❤❤❤❤❤❤❤
@masratmasra1127
@masratmasra1127 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 8 месяцев назад
አሜን እግዚአቢሔር አምላክ ይመስገን አንኳንም አብሮ አደረሠን ውድ የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሠማልን የአገለግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 8 месяцев назад
የመስቀሉ ፍቅር ይደርብን የቅዱሳኑ በረከት እረደኤት አይለየን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎዎት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን🥰🌹🌹🌹🌹
@Alemwork
@Alemwork 8 месяцев назад
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምል
@hsyhehu6879
@hsyhehu6879 8 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን እኳን አብሮ አደረሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲ቃል ህይወትን ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@baetaab5226
@baetaab5226 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ተመስገን ቃለ ሂወት ያሰማን መምራችን በረከቱ ይደርብን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@bestebeste5137
@bestebeste5137 8 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@taskataska1560
@taskataska1560 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱሳን ፀሎት በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ያድነን አሜን ይማረን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን በረከትህ ይደርብን አሜን በእየ ቀኑ ለምታነብልን የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤ረጅም እድመ ከጤና ጋ ይሰጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@SSh-nb7vx
@SSh-nb7vx 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hhfj9761
@hhfj9761 8 месяцев назад
ቃለ ሂወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን የቅዱስ እፀ መስቀል ሃይል ረድኤት ይርብን አሜን ❤
@user-sp2fr3pd4z
@user-sp2fr3pd4z 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ፀጋውን ያብዛልሕ ከዚሕም በላይ የምታገለግል ያድርግሕ አባቶቼ በረከታችሑ ይደርብኝ❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ለቅዱሳን ዝክረ ቅዱሳን ፀሉት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@SamiraSamira-gz7zl
@SamiraSamira-gz7zl 8 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የሰማልኝ መምህራችን
@nzantnzamenamenamenzimaree1366
@nzantnzamenamenamenzimaree1366 8 месяцев назад
አሜን አሜንአሜንእግዝአብሔር።ይመስገንሁላችንእንኳንኣብሮዉአደሰንአሜንአሜንአሜን
@adinoderso5012
@adinoderso5012 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ketemahailu
@ketemahailu 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hiwottirfu5716
@hiwottirfu5716 8 месяцев назад
Amen amen amen amen 🙏 kalehewt yasemalen amen 🙏 becilotaciu hsebuy welite mareyami
@nobelgomida5488
@nobelgomida5488 8 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 meskel haylne meskel bezane meskel medhanie nebsene Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@OG0o
@OG0o 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን 💖💚💙🙏🙏🙏
@alamark1631
@alamark1631 8 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamirawitChuma
@SamirawitChuma 16 дней назад
Amen amen amen amen amen amen amen Bewunet yhun yiderglen alehasete
@BshshHshsh-hl9wt
@BshshHshsh-hl9wt 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💒
@BurakAtes-sc3vi
@BurakAtes-sc3vi 16 часов назад
አሜን
@eadendassy2860
@eadendassy2860 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏❤🙏❤🙏❤💕💕💕💝🌅🌅🌅🌸🌸🌺🌺🌹🌷🌹🌷🌷🌹🌹🌷🌹🌷🌷🌷🌿🍀🌿🌿🍃🍀🍃🍃🌿🍀🌿🍃🌿🍀🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔋🔋🔋🔋🔋🔋🔋🔋🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔋🔋
@letaygebrelibanosletaygebr5267
@letaygebrelibanosletaygebr5267 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤🙏🙏🙏
@HanaHanon-tk3nv
@HanaHanon-tk3nv 8 месяцев назад
ለዚቺ እለት ያደረሰን እግዚያብሔር ይመስገን ❤አሜን አሜን አሜን 🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 8 месяцев назад
የመስቀር አጥር ታላቅ ፀሎት ነው እናመሠግናለን ወንድማችን በሁሉም እንባረካለን
@user-cq1ri3im2r
@user-cq1ri3im2r 8 месяцев назад
አሜይ አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ሀይ ሀጢያቴን ይቅር በለኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@seblemekbib7564
@seblemekbib7564 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@salmeyeg
@salmeyeg 8 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኮን ኣብሮ ኣደረሰን ቃለ ሂወቱ ያስማልን ውድ መምህራችን ቸሩ መድሃኒኣለም ሃገራችን ሰላም ይላክልን❤❤❤❤
@user-wx3hg5un6e
@user-wx3hg5un6e 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንአብሮአደረሰን🎉🎉🎉❤
@saramalatha9286
@saramalatha9286 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ለመምራችንም ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fb2ue9ri1d
@user-fb2ue9ri1d 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@maskinewcell3628
@maskinewcell3628 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሠን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤
@fah5400
@fah5400 8 месяцев назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ማምራቺን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MizantadesseTadesse-dk9cr
@MizantadesseTadesse-dk9cr 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@lovessewt
@lovessewt 7 месяцев назад
መስቀል ሀይለነ መስቀል ቤዛነ መስቀል መዳኛችን መስቀል ጠላትን ማጥፊያችን መስቀል ጠላትን ድል መንሻችን በመስቀል እንመካለን እንድበታለን
@temzghi
@temzghi 8 месяцев назад
❤❤❤እግዚኣብሔር አምላክ ሐይል ና ብርታት ይሑን ወንድሜ
@burtuqanmuhammad7058
@burtuqanmuhammad7058 8 месяцев назад
አሜንአሜንአሜንአባታችንቃልሂወትንያሰማልን
@carlamendoza5416
@carlamendoza5416 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oj7ff9jt5t
@user-oj7ff9jt5t 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምሀራችን❤️
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 8 месяцев назад
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🙏🙏🙏🙏💞💞🌿💕💚✋⚘⚘🌾🌻🤲🤲🙏🙏💞🌿💕
@garetalamayoo
@garetalamayoo 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@GetntAbeta
@GetntAbeta 8 месяцев назад
አሜ አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን መ መምህር
@Natsanet-cx8ut
@Natsanet-cx8ut 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሠማልንንን😢😢 መምህራችንን
@sphonetastic3479
@sphonetastic3479 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@abebatinsae2321
@abebatinsae2321 7 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይፍቲ ባሩኹና ኣባቴ መስቀል ሐይልእዩ መስቀል ጽንዓትና እዩ መስቀል በዛዊና እዩ መስቀል መድሓኒ ነፍስና እአይሁድ ከሓድዎ ንሕና ግን ኣመናዮ እቶም ዝኣመና በዥሓይሊ መስ ቀሉ ደሓና ኣሜንንንንንንን
@dgyfugf6218
@dgyfugf6218 8 месяцев назад
ኣሜን ኣሜንኣሜን ቃል ህይወትያስማልን🙏🙏⛪👏🙏🙏🙏🙏👏🙏🙏🙏⛪⛪🙏
@elsaderiba5135
@elsaderiba5135 8 месяцев назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-np3mb3er1t
@user-np3mb3er1t 8 месяцев назад
እካን ኣደረሳቹ ኣደረስ ኣሜን ለመምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ኣሜን ለኛም የመስቀሉ በረከት ይደሪብን እስከ መላእበተሶቦቻችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@AdyamHalefom-gi1zq
@AdyamHalefom-gi1zq 8 месяцев назад
Amen amen amen
@hevengirma9358
@hevengirma9358 8 месяцев назад
አሜን አሜን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 8 месяцев назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-dl4cg9er1r
@user-dl4cg9er1r 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስብሕ ዉድማችን ቃለሕወትንያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛል አሜን በፀሎትይማርን ወድማችን
Далее
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
Старый Дим Димыч вернулся😱
00:16
Наше обычное утро 💕
00:42
Просмотров 190 тыс.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Просмотров 2 млн
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30