Тёмный

የክርስቶስ ምፅዓት እና የነገረ-ፍጻሜ ት/ት | የሺህ ዓመት መንግስት (ክፍል-26) በመጋቢ ተኩ ከበደ 

Zemen Mermariw Sew ዘመን መርማሪው ሰው
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@raenasweet
@raenasweet 4 года назад
ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ትምህርት ደስታና መጽናናት የሚሰጥ የጌታችን ፍቅርና ምስጢር
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 года назад
ዋው እንዴት ደስ የሜል ትምህርት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@zelekeyimer3250
@zelekeyimer3250 Год назад
በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነወ መጋቢ ተኩ ከበደ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@yaredabdissa7965
@yaredabdissa7965 4 года назад
God bless you
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 6 месяцев назад
ተባረክልኝ ፓስተርዬ
@sarajesus9259
@sarajesus9259 4 года назад
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen tabareku ye igeziabehere sew. waaqayyoo ayyanna isa isiinf haa baayisuu Akkasumasi ogumma waaqayyoo fi hubbannan waaqayyoo dachani isiinf haa baayyatu
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Год назад
God Bless you betam tekimonyal
@munich2017
@munich2017 4 года назад
Gbu pastor የሚግውርም አይነት መረዳት ነው የምትሰጠውና የምታስተምረው
@dmfatale1080
@dmfatale1080 4 года назад
Tabarak Paster timirtih baxam nw mikatatalawum mixaqamawum gin ehe shih amat mangist kirstos nagso rajim amat noro yimotal or zalalamawihun yiqaxlal?
@tekukebede2721
@tekukebede2721 4 года назад
Ahun Geta Eyesus Yalew besemay new. Mengistu kesemay new, simeta Diyablosin, Aganinitin, kifuwochin hulu kaswegede BHUWAL Ye Shih Amet Mengstun Yijemiral. Keshih Amet Qetilo Seytan yifetal, Yiwagal Fisamew yihonal malet new. Egna beshih Amet mengist, Yaw yetelewete sewinet silalen zelalemawi nen; gin hatiategnoch bezich midir yinoralu, yigabalu, yibazalu, wongel yisebekilachewal, egna besemayim bemidirim eninqesaqesalen. Aniwesenim, ende menfes new yemininorew. Egna keahun jemiro eko zelalemawi hiyiwot wust gebitenal. Tebareki.
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Год назад
ሺ አመት መንግስት ማለት ሞተው ተነስተው ነው ሳይሞቱ ነው አንገታቸው ተቆርቶ ስጋቸው በስብሶ በመንፈስ ነው እስልምና የተመሰገነ ይሁን እና ከ አዳም አፈጣጠር እስከ እየሱስ አመጣጥ ከ እየሱስ በሇላም እስከ መጨረሻዋ ቀን በማያሻማ እና በግልፅ አስተምሮናል እንጂ እናንተስ እንኳን ለተማሪው ለናንተም የገባቹህ አይመስልም 1 ኛ አንገታቸው በ ደጃል ተቆርጦ መልሶ ተቀጥሎ የሚኖሩ ሰወች አሉ የፈጣሪ ሰወች አሉ እነሱም እየሱስ ከመምጣቱ በፊት ደጃል / አውሬው የምትሉት አንገታቸው ሲቆርጠው በተአምር መልሶ እየተቀጠለ የሚኖሩት በስጋ ነው ክርስቶስ ሲመጣም የሱ ወታደሮች የሱ ህዝቦች ሆነው አብረው ይኖራሉ 2ኛ ክርስቶስ መቶ የሚነግሰው በግልፅ በሰዋዊ መልክ ምድር ላይ እንጂ በመንፈስ አይደለም የሚነግሰውም 40 አመት ነው 3 ኛ ጎግ እና ማጎግ / የእጁጅ እና ማእጁጅ አወ ልክ ነው በክርስቶስ ግዛት ዘመን ይመጣሉ ፈጣሪም እየሱስን ከነህዝቦቹ ከነሱ ይሰውረዋል የየሱስ ያልሆኑ ሰወች በ የጉግ እና ማጉግ ተበልተው ካለቁ በሇላ እየሱስ ፀሎት አርጎ ሁሉም አውሬወች ይፐሞታሉ ከዛም እየሱስ በሰላም ከነ ሰወቹ በምድር ላይ ይኖራል ኑሯቸውም ምድረ ገነት ትሆናለች / እዚህ ጋ በምድር በሰዋዊ አኗኗር ነው እያወራን ያለነው 4 ኛ እየሱስ ከሞተ በሇላ የተወሰነ ግዜ የሰው ልጅ ይኖራል ሲኖሩም ወደ ሰይጣናዊ አምልኮ እና አስተሳሰባቸው ሲመለሱ ፈጣሪ ይቆጣ እና ምድር እና ሰማይ በ ሱራፊል ቀንድ ጩኸት ይፈርሳል 5ኛ ከዛ በሇላ ነው እንግዲህ ትንሳኤ እና የዘላለም ሂወት ታሪኩ የሚጀምረው ብዙ ጣፋጭ ታሪክ አለው ለዛሬ አበቃሁ እንደዚህ ልቅም አርጋቹህ አስተምሩ ከናንተ መፅሀፍ ካልተቻለ የጎደለውን ከመፅሀፎቹ ጠቅላዩ መፅሀፍ እና የመጨረሻው መፅሀፍ ቁርአን ለሁሉም መፍትሄ አለ ግቡበት ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም እኛም በቅዱስ መፅሀፍ እናምናለን ኦርጂናሉ ባይገኚም
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Год назад
ሺ አመት መንግስት ማለት ሞተው ተነስተው ነው ሳይሞቱ ነው አንገታቸው ተቆርቶ ስጋቸው በስብሶ በመንፈስ ነው እስልምና የተመሰገነ ይሁን እና ከ አዳም አፈጣጠር እስከ እየሱስ አመጣጥ ከ እየሱስ በሇላም እስከ መጨረሻዋ ቀን በማያሻማ እና በግልፅ አስተምሮናል እንጂ እናንተስ እንኳን ለተማሪው ለናንተም የገባቹህ አይመስልም 1 ኛ አንገታቸው በ ደጃል ተቆርጦ መልሶ ተቀጥሎ የሚኖሩ ሰወች አሉ የፈጣሪ ሰወች አሉ እነሱም እየሱስ ከመምጣቱ በፊት ደጃል / አውሬው የምትሉት አንገታቸው ሲቆርጠው በተአምር መልሶ እየተቀጠለ የሚኖሩት በስጋ ነው ክርስቶስ ሲመጣም የሱ ወታደሮች የሱ ህዝቦች ሆነው አብረው ይኖራሉ 2ኛ ክርስቶስ መቶ የሚነግሰው በግልፅ በሰዋዊ መልክ ምድር ላይ እንጂ በመንፈስ አይደለም የሚነግሰውም 40 አመት ነው 3 ኛ ጎግ እና ማጎግ / የእጁጅ እና ማእጁጅ አወ ልክ ነው በክርስቶስ ግዛት ዘመን ይመጣሉ ፈጣሪም እየሱስን ከነህዝቦቹ ከነሱ ይሰውረዋል የየሱስ ያልሆኑ ሰወች በ የጉግ እና ማጉግ ተበልተው ካለቁ በሇላ እየሱስ ፀሎት አርጎ ሁሉም አውሬወች ይፐሞታሉ ከዛም እየሱስ በሰላም ከነ ሰወቹ በምድር ላይ ይኖራል ኑሯቸውም ምድረ ገነት ትሆናለች / እዚህ ጋ በምድር በሰዋዊ አኗኗር ነው እያወራን ያለነው 4 ኛ እየሱስ ከሞተ በሇላ የተወሰነ ግዜ የሰው ልጅ ይኖራል ሲኖሩም ወደ ሰይጣናዊ አምልኮ እና አስተሳሰባቸው ሲመለሱ ፈጣሪ ይቆጣ እና ምድር እና ሰማይ በ ሱራፊል ቀንድ ጩኸት ይፈርሳል 5ኛ ከዛ በሇላ ነው እንግዲህ ትንሳኤ እና የዘላለም ሂወት ታሪኩ የሚጀምረው ብዙ ጣፋጭ ታሪክ አለው ለዛሬ አበቃሁ እንደዚህ ልቅም አርጋቹህ አስተምሩ ከናንተ መፅሀፍ ካልተቻለ ከጠቅላዩ እና የመጨረሻው መፅሀፍ ለሁሉም መፍትሄ አለ ግቡበት ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም እኛም በቅዱስ መፅሀፍ እናምናለን ኦርጂናሉ ባይገኚም
Далее
3 лайфхака для УШМ
01:00
Просмотров 384 тыс.
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 227 тыс.
Страшная Тайна Светы Кемер !
33:04