Тёмный

የክርስቶስ ምፅዓት እና የነገረ-ፍጻሜ ት/ት | መነጠቅ (ክፍል-18) በመጋቢ ተኩ ከበደ 

Zemen Mermariw Sew ዘመን መርማሪው ሰው
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@DESSIESEVENTHDAYADVENTISTWOLLO
@DESSIESEVENTHDAYADVENTISTWOLLO Месяц назад
ስውር መነጠቅ የሐሰት ትምህርት ነው። ❤በፊተኛው ትንሳኤ ጻድቃን በግልጽ መነጠቅ ትክክለኛ ትምህርት ነው።
@askaleararsa7348
@askaleararsa7348 2 года назад
ጌታን አከብራለሁ ብዙ ይምያስደነግጡም የምያስደስቱም ነገርች ለማዳመጥ ችያለሁ እግዝአብሄር ይበርኮት ለእኔደግሞ የምመለስ እና የምስተካከል ልብናልቦና ይስጣኝ መድኃናለም አባተ
@hibratradai8446
@hibratradai8446 4 года назад
God bless you my brother in christ.
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Год назад
ይሄ መልዕክት የኔ ነዉ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 года назад
ጌታ ይባርክህ
@ሃገሬትባረክ
@ሃገሬትባረክ 4 года назад
Thank you dear pastor more blessings
@MesBaba-nb5dk
@MesBaba-nb5dk Год назад
Be blessed my father
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 4 года назад
በእውነት እርሶ መልካም እረኛ ነዎት ጌታ ይባርክዎት። we need more to know about the rapture!!
@simonsikle4739
@simonsikle4739 4 года назад
Tebarek or. Teku
@yaredabdissa7965
@yaredabdissa7965 4 года назад
God bless you
@kidy2988
@kidy2988 3 года назад
pastor teku siwedot egzabher abzito yibarkot.
@merafemesfin9669
@merafemesfin9669 4 года назад
መጋቢ ተኩ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርኮት በጣም አስፈላጊ የጊዜው መልእክት ነው እግዚአብሔር መቼም ሰው አለው በዚህ በመጨርሻው ዘመን የማንቂያ ደውልነት እርሶን ተጠቅሞታልና ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በትምህርቱ በጣም ተጠቅሜያለሁ ውስጤ አንድ ጥያቄ ነበር እርሱም ዛሬ በትምህርቱ ውስጥ ተመልሶልኛል እርሱም አንዳንድ ሰዎች ፊልም በማየት ሰዎች እየተነጠቁ ነው እያሉ ይወራሉ ነገር ግን እስከዛሬ ንጥቀት እንዳልሆነና የአንድ ጊዜ ትዕይንት እንደሆነ ተርድቻለሁ ይህም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ይሆናል ብዬ አስባለሁ በተርፈ ሌሎች ትምህርቶችህን በጉጉት እጠብቃለሁ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በርታ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@tekukebede2721
@tekukebede2721 4 года назад
አመሰግናለሁ ውድ ምዕራፍ፣ አዎን ይህ ዘመን በገሐነም ደጆች፤ ሰው እንዲጠፋ፤ በቤተ ክርስቲያን ደግሞ ሰው እንዲድን የሚፈለግበት ጊዜ ነው፡፡ የ እነሆ በዚያ ነው፤እነሆ በዚህ ነው! እነሆ በበረሐ … ጊዜ ነው፡፡ ስለሆነም መጠንቀቅ ያሻል፡፡ የቅዱሳን በዐየር መነጠቅ የሚለውን መጽሐፍ ብታነብቢው ጥሩ ነው በ0911421887 ወይም በ0913107924 ምሥራቅን ደውለሽ ለማግኘት ሞክሪ 80 ብር ነው፤ በዝርዝር ስለ መነጠቅ ጽፌዋለሁ፡፡ ተባረኪ፡፡
@merafemesfin9669
@merafemesfin9669 4 года назад
እሺ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ነገር ግን እኔ ያለሁት ሰአውዲ አርቢያ ነው ግን ገዝቶ የሚያመጣልኝ ሰው እፈልጋለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት!!!
@abigialzerihun9709
@abigialzerihun9709 2 года назад
GOD BLESS YOU
@samsungsuser5170
@samsungsuser5170 3 года назад
TSEHAY ABEBE GOD IS GOOD GETA ABIZTO YIBARKOT KAMINATAKUTI GARA YIDAMIRAN GETA YIRDAN
@LUCKY-wj5fv
@LUCKY-wj5fv 3 года назад
Thank you so much
@munich2017
@munich2017 4 года назад
GBU
@tigistlencho6467
@tigistlencho6467 4 года назад
Wow poster we love you god blesse you
@tekukebede2721
@tekukebede2721 4 года назад
Thanks dear TL, it is better to have a fervent spirit from studying the word of God and being filled continuously by the Holy Spirit; therefore, continue studying the word of God day and night for it is more than all the earthly wealth. Be blessed.
@amanuelokbu5461
@amanuelokbu5461 2 года назад
GBU Pastor
@meseretkassa7415
@meseretkassa7415 4 года назад
GETA ABEZITO YIBARKI ZEMENI FATSIMO YIBARKI
@meserettemabo9462
@meserettemabo9462 4 года назад
Wow yigerimal des yilal anidande yagaximal😁😁😁 geta yibarikot
@tekukebede2721
@tekukebede2721 4 года назад
Wud MT, engidih tsota alileyehum...Yihe timihirt Gibu woyim Yemecheresha Alamaw Sewin Lezezalem Hiywot mabiqat new. Timihirtu des biloh/ sh bich adiniqesh zim kehone Talak kisara new. Teketateyiwina, Medanishin Ezihu Midir lay honesh/h maregaget Yichalal. Mikiniyatum Yefetariachin Qal sileminager new. Betely Yohaness. 1:12:: Tebareki.
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Год назад
😂😂😂😂😂😂 ኡኡኡፉፉፉ መጨረሻዉ አሳቀኝ እኔም በፀሎት ወስጥ ስሆን እንዲህ አይነት ሀሳብ ይመጣብኛል እግዚአብሔር ይገስፀዉና።
@dawitwubee4895
@dawitwubee4895 Год назад
በ ሚስጥሪያዊ ካሜራ ንጥቀተ መጀመሩን የሚያሳይ እየተለቀቀ ነው ምን ያክል እውነት ነው
@tigistlencho6467
@tigistlencho6467 4 года назад
ሰንነጠቅ በሰጋ ነው ወይስ በመፈሰ ነዉ ?
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 4 года назад
በስጋ ነው። ይህ ስጋችን የሚበሰብስ ነው ስለዚህ ስንነጠቅ የማይበሰብስ ሰማያዊ የሆነ ስጋ በቅጽበት አይን እንለብሳለን። (ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያለብሰናል)።
@tekukebede2721
@tekukebede2721 4 года назад
እንደምን አለሽ ውድ ትግስት. አመሰግናለሁ ስለ መከታተልሽ ለዘላለሙ መንግስት ይሁንልሽ/ን አሜን. ባጭሩ የመንነጠቀሰው ይህኛው ሰውነታችን ተለውጦ ነው፤ ማስረጃ 1ቆሮንቶስ 15፡50-51፤ ፊልጵስዩስ 3፡21፤ ስንለወጥ የክርስቶስን ዓይነት በድህረ-ትንሣኤ የነበረው ሰውነቱ ማለት ነው ማለትም እንደ መንፈስም ሥጋም መሆን የሚችለው የተከበረው ማለት ነው፡ ያንን አካል ነው የምንለብሰው፡፡ 2ኛ ቆሮ 4፡16 እስከ 5፡5 ያለውንም አንብበቢ በተጨማሪም እኔ የጻፍኩት የቅዱሳን በዓየር መነጠቅ የሚለውን መጽሐፍ ፈልገሽ አንብቢው ዝርዝሩን ታገኛለሽ፡፡ በርቺ፡፡ Teku
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Год назад
ክፉ አታደርጉ አዎ በኦሮሚኛ Hamaa hin godhinaa ይላል
Далее
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 227 тыс.
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 560 тыс.
skibidi toilet 77 (part 4)
05:20
Просмотров 9 млн
105 - ስለ ንጥቀት የወቅቱ መልዕክት
25:11