Тёмный

የኮሎኔሉን አስነዋሪ ንግግር የደገመው ዶክተር/አማራው ለወልቃይት ያለውን ስሜት የማጥፋት ዘመቻ/ ወልቃይትን ያስከበረው የአማራ ሕዝብ ወይስ የተከዜ ዘብ? 

Teles Tube
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የጠለስ ኒውስ ቤተሰብ በመሆን ያበረታቱ። ቻናላችንን Subscribe & Share ያድርጉ።
Assaye Derbie
/ asaye.derbie.net
/ assaye.derbie
#Ethiopia

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 121   
@sileshigebramariyam9589
@sileshigebramariyam9589 Час назад
Thank u aaaye Deribe
@amonebeyene6469
@amonebeyene6469 Час назад
ድለ ለፋኖ
@Xyz-w1t
@Xyz-w1t 2 часа назад
አስዬ፤ የአስመሳዮቹን ፍርፍሪ ለቃሚዎችን ጭብል ማወላለቅህ ከግንባር ቀደም ፍኖች የማይተናነስ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ጀግንነትህን አደንቃለሁ በርታ።
@jackolantern135
@jackolantern135 Час назад
ወልቃይት የመላው አማራ ነው እንጂ ፣የደመቀ ዘውዱ የግል ርስቱ እንዳልሆነ በቅርቡ እንዲያውቅ ይደረጋል የጊዜ ጉዳይ ነው
@IsmAbe1698
@IsmAbe1698 2 часа назад
አሳዬ ምርጥ የአማራ ልጅ 1ኛ 👏👏👏
@YonasTadesse-e7h
@YonasTadesse-e7h 3 часа назад
ማንም ምንም ይበል ድል ለፋኖ ።
@husseinhawa8747
@husseinhawa8747 Час назад
አቦ ተባረክ ጠሹ ፈላስፋ!! የሚገባው ስም ነው! አይዳኛቸው!
@dejenebeyene7562
@dejenebeyene7562 3 часа назад
አንዳንድ ምሁር ነን የሚሉ ፈላስፋዎች እንደ ፀጉራቸው ዕውቀታቸው እና አመለካከታቸው ስለ ሻገተ አትፍረድባቸው አብዛኛው የኢትዮጵያውያን ምሁሮች መጨረሻ ላይ በሆዳቸው ይወድቁና ሕሊናቸውና እውነት ይርቃቸዋል ዳኛቸው የተባለው ሠውየም አስተሳሰቡ እንደ ሡሪ እያጠረው ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 часа назад
ዳኛቸው የተባለው የባንዳ ዘር ነው። ወንድሙና ገነነው አሰፋና እህቱ ገነት ዘውዴ የወያኔ መጫወቻ አሽከርና ገረዶች ነበሩ።
@debebetessema7649
@debebetessema7649 Час назад
ወንድማችን አሳዬ ደርቤ በትክክል ገልጸኸዋል። ህዝቡም ጸረ አማራ የሆኑ ጥቅመኛ ፈላስፋ ነኝ ባዮችን የተማረ ሰው ተገኘ ብሎ መከተል ቀርቶ ማዳመጥ አስፈላጊ አይደለም።
@Bretanssa
@Bretanssa 2 часа назад
ይገርማል ሲፈቀፈቁ ብዙ የዐሜራ ኤሊቶች ዳንኤል ክብረት ናቸው ። የገረድ ባህሪ አላቸው ።
@MelakuFantaye
@MelakuFantaye Час назад
አሳየ የኮሶው መድኃኒት የኸንን የሻገተ ፍልስፍናውን መና አስቀርተኸዋል ተባረክ::
@gonderew2112
@gonderew2112 2 часа назад
አሳየ ደርቤ ትንተናህ በጣም ደስ ይላል
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 Час назад
ድል ለትንታጉ ና ጨዋው ፋኖ!!!❤❤❤
@b.6015
@b.6015 3 часа назад
አህለን አደኛ ነኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አርጉኝ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ
@NuruJabreli
@NuruJabreli 3 часа назад
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋው ወገኔ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 часа назад
ዳኛቸው የኦሮሙማ ባርነት የተስማማው ይመስላል!
@yityalamogne1266
@yityalamogne1266 Час назад
ድንቅ ፁሁፍ
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 2 часа назад
ዶር ዳኛቸው አሰፋ RIP ያልተማረው ያገሬ ሰው ምን ይላል መሰለዎት "መጨረሻዬን አሳምርልኝ" ወራዳው ተሳዳቢው ወገኑን ሀገሩን አሳልፎ በእስተርጅናው የሸጠ ፈላሳፋው ከመባል ያድነዎት
@getachewgobeze8
@getachewgobeze8 Час назад
❤❤❤ሁሉ ሰላም ❤❤❤
@Mesirat
@Mesirat 2 часа назад
❤❤ድል ለፋኖ
@aledwake
@aledwake 2 часа назад
Asse ❤now it time you to work strong , because your programm is very important for Amhara ❤❤unlike to many Media in the name of Amhara.I see your programm as very important as Mesekerem Abera ❤( Ethio Nikat) for Amhara struggle
@tesfakindu127
@tesfakindu127 2 часа назад
❤አሳየ❤❤❤
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 3 часа назад
አሴ ብረቱ በርታ አንድነት ላይ በደንብ ስራበት አንድነት ጉልበት አለው ።
@AsterAschegir
@AsterAschegir Час назад
Asaye my hero!!!!❤❤❤❤❤
@likukebede8440
@likukebede8440 2 часа назад
አንተ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም አንተን ጽገልጽህ አንተ፣እውነት ነህ ❤ በርታ ፣እውነት❤
@DawitMekonen-k6f
@DawitMekonen-k6f 21 минуту назад
በርታ ወዲማችን አማራ ያሸንፋል
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 33 минуты назад
በወለጋ የተጨፈጨፍት አማራወች፣ በሀገሪቱ በተለያየ አካባቢ የተገደሉት፣ የተፈናቀሉት፣ ሀብት ንብረታቸዉ የተወሰደባቸዉ ፣ ለበጨዉ ዶር ህልዉና አይደለም፣
@bkhm6433
@bkhm6433 3 часа назад
በአሏህ ሽር እያደረጋችሁ
@esayastsegaye6540
@esayastsegaye6540 Час назад
ዶክተር ዳኛቸው እኮ ዶክትሬቱን የሰራው በምግብ አዘገጃጀትና አበላል ላይ ነው Rip
@beructiabebaw9878
@beructiabebaw9878 3 часа назад
ዳኛቸው አሰፋ ማለትኮ ለመጣው ሁሉ የሚገረድ "ስናዳሪ"ነው።
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 Час назад
አማሮች ተከትረው ከብዙሀን አማራ ከነመሬታቸው ተለይተው በረጅም ግዜ የዘር ፍጅት የተፈፀመባቸው ወልቃይት ላይ ነው የአማራ የህልውና ጥያቄም የጀመረው በወልቃይት ጉዳይ ነው ዳኛቸው የአብይና የዳንኤል የብልፅግና ፈላስፋ እንጅ የአማራው ህዝብ የህልውና ፈላስፋ አይደለም እራሱን ከሜዴያ ጋር አጋጭቶ ይቀራል እንጅ ከአሁን በኋላ የአማራ ሁሉም ጉዳይ ከፋኖ ላይ ወድቋል
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 3 часа назад
አሰየ የእያንዳንዱን አማራ ንግግር በመረጃ እየከተብክ አስቀምጥ ቀን ይወጣል የዚያን ጊዜ ሂሳብ ይወራረዳል በርታ።
@aledwake
@aledwake 2 часа назад
Assaye ❤eko ye Mesekerem Abera ❤Mitik nw Media lay. BeGot sayhon Amhara 1 Endihon Be EwuketLay yetemesetet le Amhara emisera jegena nw. Bicha Amhara teru sew aybereketeletem ena endaylewot nw emefera. Assae ❤❤ye General Assamnew❤❤❤ Liji ene ke Gojjam ye Zeme ❤wondim negni
@esayastsegaye6540
@esayastsegaye6540 Час назад
ኢሳዬ ደርቤ ዘርህ ይብዛልን " ቢበዛ ለ100 ዓመት እድሜ ተብሎ እንዴት ዘር የሚያስድብ ውሽት ይዋሻል
@abeba2241
@abeba2241 32 минуты назад
ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Час назад
ወልቃይት እና የአማራ አፅመ እርስት እንጂ የደመቀ የግል ካምፖኒ እይደለም ደም ተገብሮበታል ዋ
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 3 часа назад
ይኸ የአረቂ ሱስ ያነሆለለው ጀዝባ ለአብይ የታገረደ በመሆኑ ከዚህ መውጣት አይችልም። እንደ ገነት ዘውዴ መገረድ የዘራቸው ነው።
@Kenerie
@Kenerie 3 часа назад
የገነት ዘውዴ ወንድም ነውኮ
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Час назад
ዛሬ የኢትዮጵያ ጠላት ሆነው የተገኙት ተምረናል አውቀናል ዶክተር ነን ፕሮፌሰር ነን ምሁራን ነን የሚሉ ሁሉ መሆናቸውን ሳስብና ሽፍታ ነው ጽንፈኛ ነው ሱሪውን አስፈትተን ልክ እናስገባዋለን ያሉትን ፋኖን ሳስብ ሙማር ፊደል መቁጠር ዶክተር ፕሮፌሰር ነኝ ማለት አሳፋሪና የተደበቀን እኩይ ማንነት መግለጥ መሆኑን እማርበታለሁ፣ ፋኖ ተብዬ ልኖር ሳይሆን ብሞት እንኳን ክብር መሆኑንም አስተውል ዘንድ ወደድኩ። እንደነ ዳኛቸውም እንኳንም አልተማርኩ እል ዘንድ ወደድኩ፣እንደነሱ መማር ውርደት መሆኑንም ተገነዘብኩኝ።መማሬ ለሌሎች ካልሆነ ምን ያደርግልኛልና።
@abebe7532
@abebe7532 25 минут назад
Tebarek🙏
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 3 часа назад
የፍኖን ትግል ደጋፊ መሣይ ባንዳወችን በመነጠል ቅስማቸው እንዲሠበር ተደርጎ ሊሠራበት ይገባል አሴ
@gizachewbayou5390
@gizachewbayou5390 3 часа назад
great
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Час назад
መታረድ መሳደድ መገፋት ወዘተ የፋኖ ትግል ምክንያት ካልሆነ ምን ምክንያት አለ በምድር ላይ። ተለጣፊዉ ከርሳሙ ፈላስፋ ይመልስ።
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 3 часа назад
ጀግናው አሣየ ደርቤ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wosenyelehwolde1041
@wosenyelehwolde1041 2 часа назад
የጎንዮሽ ተኩስንና መገዛገዝን እናቁም። ትኩረት ለዋናው ግብ ብቻ ነው የሚያስፈልገን . ኃይላችንን አናባክን
@GddghdHdhfdh-gu3kd
@GddghdHdhfdh-gu3kd 2 часа назад
❤❤❤❤
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 2 часа назад
አይ የእኛ ሀገር ምሁሮች!
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 2 часа назад
ዶር ዳኛቸውን ለካ መስከረም አበራ ዘመናዊ ፍልስፍናና ፖለቲካ አስተምራዋለች !
@MekdisAddisu
@MekdisAddisu 3 часа назад
አንዳንዴ ከመናገር ይልቅ ዝምታ አሸናፊ የሚሆንበት ጊዜ አለ !
@danialedani
@danialedani 3 часа назад
የዚ ሰውዬ ሚና በግልፅ ሣይገባኝ እኖራለሁ።ሰነፍ ምሁር የናንተ ትዉልድ ሐገር ከማዉደምና ከማተራመሥ ሌላ መን ግብ ነበረዉ?ሐገር ማዉደማቹ አንሶ አሁንም እንደ ደጋ መዥገር ከአዲሡ ትዉድ ብብት ሥር ተጣብቃቹ ደሙን ትመጣላቹ።ጠቅላላ ስብዕናቹ ሁሉ ሴራና ምቀኝነት።አንድ ሰዉ ቤተሠበ መሥርቶ ለጅ ወልዶ በስነ-ምግባር÷በዕዉቀት÷በሞራል ማሣደግ የማይችልና ያልቻለ ምሁር ምንትሥ ምንትሥ የሚል ቅፅል ተሰቶት የሚንከላወሥ ሁላ እንዴት ሐገርን ሊገነባ ይችላል?በ80 ዓመቱ ወጣት እያገባ የሚንዛዛ ሁላ በትዉልዱ እጣ ፈንታ ላይ ወሣኝ መሆን አይችልም!
@belaywonde8282
@belaywonde8282 2 часа назад
ፋክት
@ExcitedFrog-bh3dk
@ExcitedFrog-bh3dk 2 часа назад
የመከራው መከራ ሲጠሉት አለማወቅ ነው ይላል አማራ። የዚህ ሰው ነገርም እሔው ነው
@ابويحي-ل7خ
@ابويحي-ل7خ 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 2 часа назад
እዚህ ሀገር ተማርን የሚሉ ሰዎች ብልፅግና ብብት ውሰጥ ሲወሸቁ ይገርመኛል ።
@Endale-e4w
@Endale-e4w 2 часа назад
እግዚአብሔር ይርዳህ አሳየ; ይህ የአማራ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት ምን አይነት ውዳቂ ንግግር እያደረገ መሆኑን ለህዝብ ማቅረብህ ወሳኝ ነገር ነው።
@lucyamarawit3662
@lucyamarawit3662 2 часа назад
በአማራ ላይ የሚያላግጡ ካድሬዎች እርምጃ ስለማይወሰድባቸው ሁሌም እየወጡ ይዘባርቃሉ
@maekel6789
@maekel6789 3 часа назад
ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ እዳከበርነው አርፎ ይቀመጥ ወልቃይትን ይጠብቅ!
@Kenerie
@Kenerie 3 часа назад
እሱ ግን ለትግሉ ታማኝ የሆነ አይመስለኝም ፤ በጊዜ የምናየው ቢሆንም።
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 2 часа назад
የብልፅግና ብብት ውስጥ የገቡትን ምሁራኖች ያስቃል ከአንተ ትምህርት የእነሱ አለማወቅ አይሻልም !
@ExcitedFrog-bh3dk
@ExcitedFrog-bh3dk 2 часа назад
ዶ/ዳኛቸው ንግግር ስለአማራ=የሚሸት ጭቃ
@MeragiawAsmare
@MeragiawAsmare 2 часа назад
አሴ አይ ዶክተር አያ። ይህ ጊዜ አልፎ ሆድ አደሮችን እንታዘባቸው ይሆን?
@0ahh858
@0ahh858 3 часа назад
አደኛነኝ ላይክ ፋኖየሆናችው
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 3 часа назад
የዳኛቸዉ ክሕደት ከቤተሠቡ ነዉ። የኸሐዲ ቤተሠቡ ጀምበር ደግሞ እየጠለቀች ነዉ።
@muluafessa
@muluafessa 32 минуты назад
"ዶ/ር"ዳኛቸው የተዛባ አመለካከት በአማራ ወልቃይት ያለው በጣም ያሳዝናል።
@GetahunAssegid
@GetahunAssegid 2 часа назад
የምን ዶክተር ነው ይህን አስተሳሰብ ይዞ ?
@TadeleBekele-v4h
@TadeleBekele-v4h 2 часа назад
ይህ ገረድ
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 3 часа назад
ዶማ ፊቱ አሳማው ሬድዋን የ21ክ/ዘመን ዳውላ አጋሠሥ
@Kenerie
@Kenerie 3 часа назад
ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ብሎ ደረቱን ለጥይት የሰጠውን የባህርዳርና የጎንደርን ወጣት ከዱት ማለት ነው? ይህ ሰው የወልቃይትን አስተዳደር ሃሳብ ነው የሚያስተላልፈው ።
@addisababatube1012
@addisababatube1012 2 часа назад
ይሄ ፍናፍንት ሰዉዬ የ7ኛ ክፍል መኃይም ጠ/ሚ ምንጣፍ ጐታች አለቅላቂ ፈላስፎች የፃፋትን እየጠቀሰ ፈላስፋነት የሚጫወት የመከነ ወንበዴ ሞራል የለዉም ስለ ፋኖ የመናገር እነ ዳንኤል ክብረት ቀለብ እየሰፈሩ የሚያስጮዉት በቀቀን የረከሰ ሰብዕና ሲኖርህ እንደዚህ ወራዳ ሰዉዬ ትሆናለህ
@GetachewMekonen-v6p
@GetachewMekonen-v6p 2 часа назад
ዳኛቸው አሰፋ የኦሮሙማው የትሮይ ፈረስ ነው
@tesfakindu127
@tesfakindu127 2 часа назад
ይህ ቆሻሻ ሽማግሌ❤❤❤
@BelayAssena
@BelayAssena 29 минут назад
ትልቁ አድርባይ።አይ ሀገሬ ከማህፅንች ያፈራሻቸው የሚሉትን ሰማ ሻቸው አይደል፥እንዴት ግን።
@wait8618
@wait8618 2 часа назад
ደኛቸው ጅጅጅጅጅጅጅለለለለለፎ😂😂😂
@Asefa-NesibuBelachew
@Asefa-NesibuBelachew Час назад
Dear Dr.Dagnachew, You‘re supporting the so called Dr.abiy, but underesting These who are against his and your oromuma theokratische.Please!! Think what you speak and you r Not the only educated🎉 intelectual!!
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 Час назад
ዳኛቸው አሠፋ ከአእምሮው ግማት የተነሣ አምሃራ ባይሆን ተመኘሁ!!
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 2 часа назад
Dimtsiun mesmat inkua yasa,mimal!!! Iwunet new! Igig asafari indihum begize milasu lay lugam libejiletim yemigeba Ankara aimro yalew new!
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 Час назад
ያገር ነቀዝ ከየት ነው ዶ/ር ነቱን የወሰደው
@YeheyesEndale-uk1jm
@YeheyesEndale-uk1jm Час назад
መጀመሪያ የበሠበሠ ጥርሱን ያፅዳ የአፉግማትእኮ ሽንትቤትን ያስንቃል የገምግም አሱንብሎ ፋኖን ተች
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 3 часа назад
Kareje hasabe mafelke maychile yejaje kelbtegna shimagla abiy ahemd kelbe yesfreltal tersum tesrtoltal yelfelfel tersun melso yewtatatal yegiza guday new
@tinafiud6941
@tinafiud6941 Час назад
ይሄ ስውዬ ጉድጎድ ተምሶ ልጡ ተርሶ እየጠበቀው ባለት ጊዜ ሲዋሽ ይገኛል ሆዳም
@aledwake
@aledwake 2 часа назад
Bezuu Shetata Silte , Siltem Seq huno ke Amhara Telatoch gar eyeteletefu Amhara lay telacha endeseru Wagachewun yagegnalu, tenish geze nw
@AlemuAdugna-hy4hu
@AlemuAdugna-hy4hu Час назад
Ydocter kltame New balye
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 3 часа назад
Shiftaw kezi behala akerkariw befano temetol dele lejgenaw fano
@kiflebekele3680
@kiflebekele3680 Час назад
Keletam werada Dr. All he wants is some kind of benefit and power from Abye.
@tesfawambawtegegne3295
@tesfawambawtegegne3295 48 минут назад
Dagnachew is live dead
@aledwake
@aledwake 2 часа назад
Bezuu Shetata Silte , Siltem Seq huno ke Amhara Telatoch gar eyeteletefu Amhara lay telacha endeseru Wagachewun yagegnalu, tenish geze nw
@aledwake
@aledwake 2 часа назад
Bezuu Shetata Silte , Siltem Seq huno ke Amhara Telatoch gar eyeteletefu Amhara lay telacha endeseru Wagachewun yagegnalu, tenish geze nw
@aledwake
@aledwake 2 часа назад
Bezuu Shetata Silte , Siltem Seq huno ke Amhara Telatoch gar eyeteletefu Amhara lay telacha endeseru Wagachewun yagegnalu, tenish geze nw
Далее
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Просмотров 31 млн
4 Year Sibling Difference! 😭 #shorts
00:11
Просмотров 12 млн
LIVE: BBC Question Time US Special | BBC News
58:33
Просмотров 53 тыс.
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Просмотров 31 млн