Тёмный

የኮምቦልቻዋ ጀግና ሴት አርሶ አደር ወ/ሮ ሰናይት ጋሻው 

Amhara Media Corporation
Подписаться 709 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

የኮምቦልቻዋ ጀግና ሴት አርሶ አደር ወ/ሮ ሰናይት ጋሻው
የቀጠለ • የኮምቦልቻዋ ጀግና ሴት አርሶ አደር...

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 351   
@ethioaddis3263
@ethioaddis3263 4 года назад
በጣም ያምራል!!! ስማ ስማ ማነህ አንተ ምንም ሳትሰራ ድንጋይ የምትወረውር ሁላ በናትህ እንደዚህ ሰርተህ አቩካዶና ማንጎ ወርውርልን¡¡¡
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 4 года назад
Kkkkkkk ትክክል
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 года назад
Enesu kinat enji sira yawkalu ende?
@ፋጡማ1133
@ፋጡማ1133 4 года назад
ክክክ እዉነት ቆጆ
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
ክክ😂😂😂😂😂👍
@slmena9603
@slmena9603 4 года назад
የአማራ ጋዜጠኞች ሁሉ በተለይ ሴቶች አለባበሳችሁ በጣም ውብ ነው ቀጥሉ እዳትበለቃቀጡ እህቴ አንቺም ቀጥይ መናፈሻው በጣም ያምራል።
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
እውነት በጣም ማራኬወቸ
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 года назад
እዉነት እኔም ድንቅ ይለኛል
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 года назад
Hijab yikerata. Woys burqa yishal neber? Minew sole setoch alebabes techenekachu? Sile dinkurina esti techeneku
@senaysalhie5769
@senaysalhie5769 4 года назад
ዳርዳሩ ጉጆቤት ብትሰሪበት እና ከከተማ ወጦ ማደር የሚፈልግ ሰው ይኖራል ሆቴል ብትከፍችበት
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 года назад
Hulum neger birr uff
@senaysalhie5769
@senaysalhie5769 4 года назад
አልገባኝም ጉረምሳው ምንለማለት ነው
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
ጋዜጠኛዋ ቆንጅ ልጅ አለባበስሽ ባህሏን የጠበቀች ውብ ልጅ
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 года назад
ደምሩኛ
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ
አወ በውነት አልባበሳቸው ያምራል ሜካብ አልተጠቀሙም በጣም ደስ ይላሉ
@imobilezr9785
@imobilezr9785 Год назад
❤❤❤❤❤
@badmawededu6078
@badmawededu6078 4 года назад
ሰናይት ጋሻው በጥቅሉ በእውቀት፣ በችሎታ፣ በታታሪነትና በውጤታማነት አሟልቶ የሰጠሸ ሙሉ ሰውና በስራ ጀግና ነሽ፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል፡፡ በስራ ብቻ ራስን፣ ቤተሰብን፣ አካባቢንና ተፈጥሮን በአስደናቂ ሁኔታ አሳምሮ መለወጥ እንደሚቻል ይህ ትልቅ ማሳያ ነው፡፡ ሰናይትን ለዚህ ያስቻላት ወሳኝ ነገር ነገር ግን ከአስተሳሰብ ድክመት የተነሳ በምንም መተመን የማይችል ዋጋው እስካሁንም ድረስ በደንብ ያልታወቀና በአፍሪካም ሆነ በመላው አለም የትም ቦታ የሌለ ቢኖር ከተከዜ እስከ አባይና ማይጨውን፤ ኮረምን፣ አላማጣንና ዋጃን ጨምሮ ከራያ እስከ ሸዋ አዲስ አበባ(የጥንቷ በረራ) የሆነ የመሬት ምልክትና የአማራ ጥንታዊ እርስትና ታሪካዊ ግዛት ሲሆን የተሟላ፣ አስተማማኝ የሆነና ዘለቄታ ያለው የተፈጥሮ ሀብት ስላለው ነው፡፡ በሙቀት የማይጠብስ ወይም በብርድ የማያንቀጠቅጥ ሲሆን የአየር ማሞቂያም ሆነ ማቀዝቀዣ የማያስፈልገው ቢኖር ይህ አመቱን ሙሉ መልካም የሆነ የአየር ጻባይ፣ የተትረፈረፈ የውሃ ሀብት፣ ከመሬት ውስጥ በወጣና ቦታውን ከፍተኛ ባረገው የተለያየ ንጥረ ነገር የዳበረ ለም አፈር ያለውና የቦታው አቀማመጥ ልዩና የትም ሀገር የማይገኝ የአማራ ቦታ ነው፡፡ ለዚህም ነው ሁሉንም እጽዋት ከአንድ ቦታ ለማብቀል የሚያስችልና አመቱን ሙሉ አረንጓዴ እንዲሆን የሚያደርገው፡፡ የጀንበር ቤት በሆነ በካንሰርና በካፕሪኮርን መካከል በሚገኝ በአማራ መብቀል የሚችል ሁሉም የሚበቅልበትና ውጤታማ የሚሆንበት ሲሆን ከሌሎች ዘንድ ግን የማይበቅልበትና ውጤታማ የማይሆንበት ምክንያት የአየሩ ሁኔታ፣ የመሬት አቀማመጡና የሚገኝበት የመሬት ክፍል ስለማይመች ነው፡፡ ለዚህም ምስክር የሚሆን የሰናይት ጋሻው ትልቅ ስራ ሲሆን ሰው በመልካምና ትልቅ ስራው ገነትን ከመሬት ላይ መስራት እንደሚችል በሚገባ ያሳየችበትና ለሌላም ምሳሌ በመሆን ሁሉም በየተሰማራት በስራ እንዲበረታና ለውጤት እንዲበቃ የሚያደርግ ነው፡፡ የአማራ ሜዲያ በርትቶ መስራትና መተጨባጪ መጠቀም የሚገባውን ገበሬ አስቀምጦ የገበሬ ወግ እያሉ ከማውራት ይልቅ በስራ ውጤት የበለጡትንና አርአያ የሚሆኑትን ገበሬዎች በመዘገብ እያሳየ ሌላው እንዲማርና ለውጤት እዲበቃ የሚያደርግ ስራ በተደጋጋሚ መስራት መጀመር አለበት፡፡ ማየት ማመን ነው፡፡ በተግባር ማየት ደግሞ አሳማኝ ነው፡፡ ስለሆነም የጎበዝ ሰራተኛና ውጤታማ ገበሬዎችንም ሆነ የሌሎችን ስራና ውጤት በተደጋጋሚ በማሳየት ሌላው ከዚህ እየተማረ በመነሳሳት በየተሰማራበት እንዲጠነክር የሚያደርግ ስራ ወሳኝ ስለሆነ በዚህ ላይ ብታተኩሩ መልካም ነው፡፡
@exstraexstra7190
@exstraexstra7190 4 года назад
p p ppppppppp ppppppppp
@exstraexstra7190
@exstraexstra7190 4 года назад
ሰኸ
@exstraexstra7190
@exstraexstra7190 4 года назад
ኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸገገገጀጀየፐ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
እሥቲ በናታችሁ አገሩየናፍቀው እደኔ አያምርም ዋው ኢትዩፒያዩ ሠላምሺ ይብዛ በሉልኝ
@malmal5918
@malmal5918 4 года назад
የኮምቦልቻ ወጣቶች የሚያለማ ሰውን ንብረት መጠበቃችሁ ታላቅነታችሁን ያሳያል
@rabialiyekochaljlezawumber4948
@rabialiyekochaljlezawumber4948 4 года назад
Enamesegnalen
@kenawbayuh3631
@kenawbayuh3631 4 года назад
እውነት ነው ትልቁ አማራ ሚሰራን ይወዳል ይደግፋልም
@እሙሀያት-ጘ7ቸ
@እሙሀያት-ጘ7ቸ 4 года назад
እናመሰግናለን
@missesaida9685
@missesaida9685 3 года назад
እናመሰግናለን
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
ሰናይት የኛ አንበሳ ጎበዝ መስቀልሽ በጣም ያምርብሻል ዋው መስቀልሽ ሲያምር ጎበዝ
@foziatube691
@foziatube691 4 года назад
ማሻ አላህ ጎበዝ ጀግኒት እኛም ለሀገራችን አብቅቶን መተን ለመዝናናት ያብቃን
@asfawabebe5938
@asfawabebe5938 4 года назад
የግብርና ባለሙያዮች በቀርቅሀ ላይ ጥናት ቢያደርግበትና በተለይ በአባይ ወንዝ ተፋሰስ ዙርያ ቢለማ ሁለገብ ጠቀሜታ ከፍ ያለ እንደሚሆን ያሳምናል።ወይዘሮ ሰናይት ታላቅ ሰርቶ ማሳያ ነች ።አንድ ሰዉ በግሉ ይህን ማድረግ ከቻለ ባጀትና የሙያ ባለቤትያለዉ የመንግስት መስርያቤት ምን ተአምር ሊሰራ ይችል እንደነበር ማሳያ ነዉ።
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 года назад
ወ/ሮ ሠናይት ጋሻው ቃላት የለኝም ለሠናይ ተግባርሽ ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ። በአንዳንድ ተስፋ አስቆራጮች አውዳሚ የእንግዴ ልጆች በምንሠቃይበት ግዜ እንዲህ ዓይነት ዜጋ ማግኘት እንዴት ደስ እንደሚያሠኝ ልናገር አልችልም ትንፋሽ ያጥረኛል ።
@birhanjommy
@birhanjommy 4 года назад
ይህች ሴት የቀየረችው ተፈጥሮን ብቻ ሳይሆን የሰውንም አስተሳሰብ ነው። ትልቁ የአማራ ክልል እውቅናና ሽልማት እንዲሰጣት ያሥፈልጋል። የሚሰሩና መለወጥ የሚችሉ ሰዎችን መደገፍ ባትችሉ ቢያንስ እውቅና ስጡ። ከጥቃትና ከመሰሪዎች ታደጉዋቸው። እንደዚህ ዓይነት ሰዎች የሚፈጥሩትና የሚያመጡት ለውጥ የሕዝቡን አስተሳሰብ በእጅጉ የሚያሳድግና አገርን የሚቀይር ከፍተኛ ሃይል ነው።
@nuruahmed816
@nuruahmed816 4 года назад
የኮምቦልቻ ደሴ እና ከሚሴ ከታማ አመራሮች እና ባለሀብቶች ሲሚንቶ መጠፍጠፍ ብቻ ሳይሆን ልማት አረንጓዴ ልማት ላይ / ቦርከናን ወንዝ ማልማት / እና ከተሞች ማስዋብን ከጀግናዋ እህታችን ብትማሩ መልካም ነው ፤፤ ለነገሩ የሰራችውን ስታዩት አይደል //ብራቮ ሰናይት//
@እሙሀያት-ጘ7ቸ
@እሙሀያት-ጘ7ቸ 4 года назад
ትክክል ወላሂ ኮቻ ብዙ ነገር መስራት ይቻላል ግን ዛሬ ላይ የሚስሩት ፎቅ መስራት ነው የሚቀላቸው
@Btybe
@Btybe 4 года назад
ይህንን ለታዳጊ ልጆች ማሳየ ቱን ትልቅ ጥቅም ስላለው ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ብትነጋገሩበት መልካም ፍሬ ያመጣል
@salam7709
@salam7709 4 года назад
እህት ሰናይት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ በጣም ነው የምንወድሽ ለእኛ ውበታችን ነሽ
@seadi83
@seadi83 4 года назад
እኔም ስገባ የዚህ አይነት ስራ ነው የምሰራው
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 4 года назад
ሠናይት ፣አንችም ሆንሽ መስፍን ክፍሉ ብርቱዎች ናችሁ ። ደስ የሚል ሣይት ነው እንዴት የቆሸሸ ቦታ ተስፋ ሣትቆርጡ ለዚህ ስላበቃችሁት እግዚአብሔር ያበርታችሁ። መልካም የሥራ ዘመን!!!!
@eagle4452
@eagle4452 3 года назад
ታድላ እኔ የ አውሮፓ ፍቅ ላይ እንደ ጡጣ ተንጠልጥየ በግንብ ጫካ ተከብቢ እኖራለሆ እሱ በተፈጥሮ ተከባ ገነት የምትመስል ቡታ በእጆ ሰርታ ትኖራለች ፣ የ ኢትዪጽያ ህዝቡ ሰነፍ ሆኖ ነው እንጂ እንደዚ ያሉ መናፍሻወች ሆኖ ቡታወች ለነብስም ለ ስጋም እጅግ ጠቃሚ ናችው
@senaysalhie5769
@senaysalhie5769 4 года назад
ብዙየተደበቁ እንቁወች አሉ ሚዲያ ስላላገኘች ነው እንጅ ቀድማ ነው የተገኘችው በርች
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 года назад
ጀግና በርችልን ካች ብዙ እንማራለን
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 4 года назад
ጀግኒት ብዬሻለሁ የሰራሽው ስራ ለራስሽ ብቻ ሳይሆን ለኛም ምሳሌ ነሽ ኮርተንብሻል ።በርቺ 👏👏❤😍
@አለሙድንወሎ.ቦረናስዴተኛ
ወለየወች።ፉቅርናቸው
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 года назад
ተመሥጬ ነው ያዳመጥኩሽ ያየሁት የሚገርም የምትደነቅ ሴት ናት አቦ አላህ ይጨምርልሽ
@missesaida9685
@missesaida9685 3 года назад
ዋው ኮንቦልቻሀገሬ ጀግና ሴት የት አካባቢነው እኔ ግሪመስክ አካባቢ ነኝ
@binthabesha2095
@binthabesha2095 4 года назад
ማሻ አላህ ሲያምር ጀግኒት በርቺ
@vdhfgdhd5147
@vdhfgdhd5147 4 года назад
አገሬ ኮቻ
@bzainwudu4363
@bzainwudu4363 4 года назад
wow በጣም ለሁላችንም አርያ የምትሆን ሰው ናት መንግስት ተጨማሪ ቦታ ሊሰጣት እና ሊያበረታታት ይገባል እንዲሁም አጠገቡ መዝናኛ እንዲሁም ካፌ ብትሰራበት ደሞ ይበል የተሟላ ይሆናል
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 4 года назад
I have seen the area and found it amazing. Respect for Senait and her family!
@ሮየየእመብርሃን
@ሮየየእመብርሃን 4 года назад
ሲያምር ወልደያም ነይ ሰኒ መስቀልሽ ያምራል ደሞ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
ሮየ ተይልሥራበት ወልደያዩን አታሺ ናፍቃኛለችሆሆሆሆ
@rahelayele2578
@rahelayele2578 4 года назад
በጣም ባለሙያ
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 года назад
Woldiawoch demo rasachu siru. Senef hula
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
ምርጥ ተሞክሮዎችን እየተከታተሉ ማቅረብ ት /ት ይሰጣል ቀጥሉበት
@derejealemu959
@derejealemu959 4 года назад
የመስፍኔ ውጤት እደዚህ ውጤታማ ሆኖ ሲታይ በጣም ነውደስየሚለው(መስፍን ክፍሉ በሙያው የተወደደ ባለሙያ ነው)ብዙ ቀበሌዎችን ያለማና ያስተማረ ጎበዝ ታታሪ ስውነው ይሄው ለውድ ባለቤቱ ሙያውን አስረክዋት ይሄው ውጤታማ ሆናለች የሴት ጀግና ::
@ፍቅርሲፍርድ-ነ2ዀ
@ፍቅርሲፍርድ-ነ2ዀ 4 года назад
በጣም ያምራል ቦታዉ ካፌ ቢኖሮዉ የበለጠ ያምራል ጋዜጠኛዋ በዉብ ነች
@hiwhiwt3446
@hiwhiwt3446 4 года назад
የኔእናቸትበርቹሰላማቹሁይቡዛ ቤተአማር ❤❤❤❤
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 4 года назад
Woyna anche behger derja meshlm lelochnm maselten albshe woyna hagra segba yehan bota mayet eflglalew 🥰🥰🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 года назад
Beautiful pleas would you learn the young Ethiopian how you make it ,give education to the new generation pleas
@ወለተጊዮርጊስ
@ወለተጊዮርጊስ 4 года назад
የኢትዮጵያ ሴቶች እኮ ጀግናዎች ነን በእውነት በሴትነቴ አኮራችኝ ምን ያቅተናል ምንም አያቅተንም በርች ጀግና ብየሻለው።
@bereketyihedego6226
@bereketyihedego6226 4 года назад
Dr Abiy በኮፒ ራይት መከሰስ አለበት ብዬ አሰብኩና......, እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 4 года назад
እምበሳ ነሽ ኮራሁብሽ እንዲህም እይነት ዜጋ እላት ኢትዬጵያ በርቺ ጎበዝ
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 4 года назад
የአካባቢው ህብረተሰብ እንደራሱ ሀብት ሊከባከበው ሊረዳት ይገባል በተጨማሪ የክልሉ መንግስት በሁሉም በኩል ሊረዳት ሊያግዛት ይገባል ግዴትም አለበት ምክኒያቱም ብዙ ሀብት አውጥቶ ሊሰራ የሚገባውን የሥራ መስክ ነው እየሰራችው ያለችው ስራዋም ዘመንና ትውልድ ተሻጋሪ ነው ::በርቺ እህታችን ::
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 года назад
ህዝቡ ቢተባበርሽ አካባቢውን ከነቤቱ ከነንግዱ እያስዋብሽ ብትቀጥይ..መንግስት ደግሞ ለስራሽ ቢከፍልሽ..
@abm1344
@abm1344 3 года назад
የአትክልትና የፓርክ ጠሮች ሴትዋ ጎበዝ ባለልብዋ የሰራችውን እዩ ፀጉርህን እየቆነደድክ ብልፅግና ሿሿ የምትል ሁላ እንዴት አድርጋ ሀገርዋን በአቅምዋ እንዳበለፀገች ተመልከት ።ምን ያደርጋል ልብ ይጠይቃል ።ጎበዝ ተባሪኪ
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ ከነመላው ቤተስብሽ ጤና እድማ ይስጣችሁ የኢትዮጵያ ፈርጥ ነሽ ትልቅ አስተማሪም ነሽ ለተማረ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
እኔ ብዙ መግዛት እፈልጋለሁ በናትችሁ አያቴ የአትክልት ቦታ አለው የቡና የፓፓያ የሙዝ የሸንበቆ የጌሾ የአደስ ዋንዛ ዋርካ አሉ ሙዝ ብርቱካን ሁለት አይነት አለ እና ዉሃም በደንብ አለ ግን የሚሰራ ሳይሆን የሚሰርቅ ነው ያለው እና የቦታው ሽታ አቤት ደስ ሲል።
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 4 года назад
እንዛመድ በቅንነት
@hayatabdeulah6978
@hayatabdeulah6978 4 года назад
ወይ ኮቦልቻ መናፈሻ የመንግስት ይመስለኝ ነበር ያምራል በእውነት ጊበዝ
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 3 года назад
ጀግንነት በዬ ፈርጁ ነው ፣ አንችልም እጅግ የጄግና ጀግና ነሽ ቢሆንም አጠገብሺ የባለቤትሺ ድጋፍ በመኖሩ ሥራው ቀጣይነትን አግኝቷል ሀለታችሁም ጀግኖች ናቼው ።
@samsonabuye1031
@samsonabuye1031 4 года назад
ሽልማት ሽልማት
@girumkassa2544
@girumkassa2544 3 года назад
ሀገርና ልማት የሚያቃጥሉት የኦሮሞ አክራሪዎች እንዳያወድሙት እንፈራለን ።
@fentax111
@fentax111 3 года назад
የቀርቀሀ ተክል በጣም የመሬትን ለምነት የሚጠብቅ እጅግ ጥሩ ተክል ነው። በቀርቀሀ ልማት በደንብ ብሰሩ ጥሩ ነው ቢሰፋ
@hayunag5369
@hayunag5369 4 года назад
በርች ማማየ በጣም ያምራል
@neimayimar1376
@neimayimar1376 3 года назад
ማሻአላህ በጣም አሪፊነው የትነው አድራሻ እደዚህያለ ኮቻ ማየት ያስደስታል በርች
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ
ውበት ሲለካ ወሎ ነው ለካ አለባበሳች ራሱ ስራአት አለው መካብ ሳትጠቀሙ ወበታችሁ በጣም ደስ ይላል መናፈሻውም ያምራል !!!
@JojoJojo-mm2lo
@JojoJojo-mm2lo 4 года назад
ዎው በጣም ያምራል ድራሻውን አስቀምጡልን ቦታውን ካወቅሁ ሰርጌን እዚህ ቦታላይ ማድረግ እፈልጋለሁ
@ሮየየእመብርሃን
@ሮየየእመብርሃን 4 года назад
ኮቦልቻ ነው
@ሮየየእመብርሃን
@ሮየየእመብርሃን 4 года назад
ሰኒ በማርያም ወልደያ ነይ
@JojoJojo-mm2lo
@JojoJojo-mm2lo 4 года назад
@@ሮየየእመብርሃን ወልድያ አሪፍ ቦታ አለ
@JojoJojo-mm2lo
@JojoJojo-mm2lo 4 года назад
@@ሮየየእመብርሃን አሪፍ መናፈሻ አለ
@eadomgirma1437
@eadomgirma1437 3 года назад
Grum neew! Aref lemalet yahel alef alef bello mekemecha binor terru yihonal. Endihum keb gogowoch. Berchi!
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 4 года назад
ሠንየ ጀግናየ እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደሥይላል አይዞሽበርቺ እህቴ
@degonemoretew8999
@degonemoretew8999 3 года назад
ድንቅ ስራ በርቺ !የሃገራችን ሴቶች ከጥንት ንግስት ሳባ ከዚያም እቴጌ ጣይቱ ታኮራላችሁ!
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 года назад
ከአምስት ሚልዮኑ የገበታ መዋጮ ላይ አንድ ሁለት አምስት ሚልዮኑን ላንቺ ቢሰጡሽ እንዴት ጥሩ ነበር
@selamselam8035
@selamselam8035 4 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ጎበዝ እህታችን እጅሽ ይባረክ
@ሚሚ-ሐ6ዐ
@ሚሚ-ሐ6ዐ 4 года назад
አሪፍ ነው ሲያምር ምን አይነት ነገር ነው እድህ አይነት በመኖሩ አገራችን ላይ በጣም ያስደስታል
@lema9174
@lema9174 4 года назад
ውይ፣ሲያምር፣አረብ፣አገር፣የምንያየው፣ሴራዬ፣ብለው፣ስለሚሳምሩ፣ነው፣አቺ፣ጀግና፣የአረጓዴ፣ልማት፣ነሽ
@አላህአንድለሁሉምሶብርስጠ
አንበሳ በርች
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy 4 года назад
ዋው በጣም ያምራል በዚህ ቀጥይበት
@meditationminutes985
@meditationminutes985 4 года назад
Wow amazing.DR. Abiy must see this beauty, amazing lady. GOOD JOB,
@ተሥፈኛነኝ
@ተሥፈኛነኝ 4 года назад
መሸለም አለብሽ👍👍
@sarahcalap633
@sarahcalap633 3 года назад
ቁጥርሽን አስቀምጭልን
@almatamirat7356
@almatamirat7356 4 года назад
Ayenane mamene aketagne America or canada yemimesilawu betam yigermal ! Gobeze set berche 👍👍👍🌷🌷🌷🌷
@rabialiyekochaljlezawumber4948
@rabialiyekochaljlezawumber4948 4 года назад
Weyne hagere kochaye 👉senay green mesk gerami new👈welahi endet endemiyamer enkonm kocha lay hone 😘😘😘mize eyehonku teznantenbetal esha allah lesergem ykewetibetal
@eadomgirma1437
@eadomgirma1437 3 года назад
Ke alebabesesh mamar jemero grum gazetegna nesh. Teyakeyochesh hulu grum nachew. Berchi!!!
@neweyuio1755
@neweyuio1755 4 года назад
በጣም ደስ ይላ በእውነት ይማርካል
@fatumali891
@fatumali891 4 года назад
እኔም እወዳለሁ አተክልት እሰው ሀገር ሀኘ እጠይቃለሁ ቤተሠቦቸን ልክ እደልጂ
@genbaw542
@genbaw542 4 года назад
በጣም ነው የሚያምረው ወደ ሪሶርት ደረጃ ቢያድግ ይበልጥ ቱሪስቶችን ይስባል።
@abm1344
@abm1344 3 года назад
ኽረ ወዳዲስ አበባ ብቅ በይ በየመንገዱ መሽናት ብቻ ነው ስራቸው
@አበበችነኝባለመሀተቧ
የአማራ ጋዜጠኞች በተለይ ሴቶቹ አለባበስ አንደኛ ናቹ በርቱ 👍👍👍👍💛💛💚💚💚❤❤❤
@fetitube359
@fetitube359 4 года назад
ኮቻን ስወዳት ሰናይት መናፈሻ ሂጄ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ኢንሻአላህ ሌላም ግዜ እመጣለሁ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
ግን ተከፍሉነዋ እሚገባውም እምትዝናኖትም በቃ ሥዳር መጥቸ ቢያሥ ፎቱ እነሳለሁ ባሉካየጋራ
@fetitube359
@fetitube359 4 года назад
@@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ ብትከፍሊም ደስ የሚል ቦታ ነው ማሻአላህ ደሞ የኮምቦልቻን ፓፓዬ እጅ የሚስቆረጠም ትበያለሽ ግን ትከፍያለሽ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
@@fetitube359 ማርየ ህይ ተዝናንቸ ሥለማላቅ ይከፍልይሁን ብየነው የምር አላቅም የወልደያልጁነኝ ብዙም ሥለማይርቅ ንገሪኝ ከምሪነው አቅሚከፍቀደ እሂዳለሁከልቤነው
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
የት አካባቢ ነው ሥሙ ልዮ ቦታው የት ነው እሲ ተናገሪ ችግኝ ለመግዛትም ጭምር ፈልጊየ ነው በዛው
@fatumauae5379
@fatumauae5379 4 года назад
💪💪💪💪💪💚💛❤አበሳ ነሽ
@samsonabuye1031
@samsonabuye1031 4 года назад
ሚገርም ነው እንዴት ያምራል
@yonasali6365
@yonasali6365 4 года назад
I’m truly proud of her, she’s very inspirational and motivational person to all of us I’m originally from Wollo combolcha I live in US. every time I want back home I love spending enjoying most of my vacation time. such natural therapeutical place I absolutely recommend it to everyone to check it out I promise you. you won’t be disappointed. My recommendation for Senayte if you improve & Provide the Quality service eating dining drinking coffee ☕️ a Beautiful place like that to enjoy more time will be nice. S E N Y E T What a Strong and hard working women with a good Heart vision🙌🏾😊🌼 Thank you !!! keep up and continue good work . Happens starts with the G R E E N P L A N T S ☘️☘️☘️☘️
@temirali
@temirali 4 года назад
ማሸአላህ ማሻላህ ሢምር ኮምቦልቻ የት አካባቢ ነዉ እሥኪ አላህ ከፈቀደዉ ለሀገራችን ከበቃን እጎበኛታለን ጠቁሙን
@መኪያመሀመድ-ቸ2ኘ
@መኪያመሀመድ-ቸ2ኘ 4 года назад
ከአድስአበባ ወደአራትመቶኪሎሜትርእርቀትላይትገኛለችከደሴቀደምብላትገኛለችነይጎብኝ
@temirali
@temirali 4 года назад
@@መኪያመሀመድ-ቸ2ኘ አረ ማማየ እኔም የኮምቦልቻ ተወላጅነኝ ግን ቦታዉን ሥላላወኩትነዉ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 года назад
በስመአቭ ቀርቅሀው እንዴት ያምራል በጣም ጀግና ሴት ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 4 года назад
እንዛመድ በቅንነት
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 года назад
@@ethiowellotube107 እሽ
@saraweleyawayawemyemarsawa6171
@saraweleyawayawemyemarsawa6171 4 года назад
የቤቴን ግቢ ማስዋብ በጣም ነው የምወደው ላገሬ ይብቃኝ ግቢየን ማስዋብ እፍልጋለሁ ድሮ አንስች ምኞቴ ነው
@asrabebtesfow7860
@asrabebtesfow7860 4 года назад
አፍ መሸፈኛ በመልበስ ለተመልካች አራያ ብትሆኑ ምን አለበት ሰናይት ጅግና ለሊሎችም አስተምሪ ነው
@malmal5918
@malmal5918 4 года назад
እርቀታቸውን በመጠበቅ አራያ ሆነዋል
@caterinabettioni9667
@caterinabettioni9667 4 года назад
W/ro Senait we are proud of you we wish you more success so amazing 👏🏽👏🏽👍🏽💖
@natiecon137
@natiecon137 4 года назад
ጀግና ሴት! እንዳንቺ አይነት 10 ቢወለድ!
@etshiwotmulatu1298
@etshiwotmulatu1298 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ለበለጠ ዉጤት ያብቃሽ
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 3 года назад
Great woman! Tilek sewu nesh. I'm proud of you. I visited your green garden before a year. Thanks a lot for the wonderful work you did. Really hero!
@jenethussen5334
@jenethussen5334 4 года назад
እዚህ ቦታላይ ሒጃለሁ በጣም ደሥ ይላል ገበዝ ጠካራ ሴት ናት
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 года назад
Wow speechless and birthtaking place. I fallen love with this fabulous place. God bless u.
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
እግዚአብእሔር ያበርታሽ አምላካችን ሰርተህ ጥረህ ግረህ ብላይ ይላል ማህተብሽ ያምራል
@sekinamedia
@sekinamedia 3 года назад
በትክክል ቦርከናን ብንጠቀምበት የኮቻ ውበት የበለጠ ታየኝ
@mogeswebete8688
@mogeswebete8688 4 года назад
Thank you Seneye !! You are an Iconic woman. Peace and love to you and family!!🦞🌷🌸🌸🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 года назад
የኔ ባለሙያ ሰንዬዋ በርቺ የኔ ውድ😘😘❤❤
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው የኔም ህልም ነው ኢንሻ አላህ ከስደት መልስ በእርግጥም ተፈጥሮአዊ ነገር በደንብ ያረካል
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 4 года назад
ምን ልታረጊ ልቆፈሪ ነው
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад
@@nayeemphone3843 አወ ከጓሮ መመገብ ለማህበረሰቡ ለማስተማር ነው ኢንሻ አላህ በአካባቢያችን በብዛት ጫት ነው ማህበረሰቡም ሌላውን አዝርእት በመተው ጫት ብቻ ማልማት ሆነ ስራው ወጣቱም ሌላ አይሰራም ፀጉሩን እየፈተለ ጫት ማላመጥ ሆነ ስለዚህ ምናልባት ቢቀየሩ ብየ ሰርቶ ለማሳየት ህልም አለኝ አላህ ከፈቀደ
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 года назад
Nayeem Phone አይ ልታርስ ሀሀሀሀሀሀሀ
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 4 года назад
@@ቢንትሁሴንወሎየዋ ክክክ እረ ማሬ ካልሽ እሽ ግን መቸ አሥተማሪና መካሪ ጠፋ ብለሽ ነው ችግራችን እኮ ባሁኑ ጊዜ እያወቅን ነው የምናጠፋው ተግባሩ ነው የተናፈቀው
@abebemelku3528
@abebemelku3528 3 года назад
amara ena guragea yeseral gallo ena bushty tgrea yserkal yekmal yzerfal
@እሙሀውለት7
@እሙሀውለት7 4 года назад
እኔ ሠፊ መሬት አለኝ እንደዚህ ማልማት እፈልጋለሁ ኢሻአላህ
@teshome7160
@teshome7160 4 года назад
ስሪ ጎበዝ ጥሩ ስራ ነው
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 года назад
በርቺ:ያሳካልሽ
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 4 года назад
Emu Hewulet Serka Nesh Malet Serka Fantawu
@ethiopianlucia
@ethiopianlucia 4 года назад
ሰኒ የወንዜ ልጅ በርች ጀግና 👏👏👏👏
@alamalam262
@alamalam262 4 года назад
ስልክሽን
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 3 года назад
ውይ ጋዜጠኛይቱ አለባበስሽ ያምራል
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ
መሻአላህ ግሬን ውመን በጣም ያምራል እህታችን በርችልን!
@alexabera8546
@alexabera8546 4 года назад
Paradise
@በረከትዘመኑ
@በረከትዘመኑ 4 года назад
የሚገርም ውበት አለው ተባረኪ🙏
@ራቢወለየዋ
@ራቢወለየዋ 3 года назад
ማሻ አላህ ኮቻ ነው ድምቅ ብላል ወላሂ ደስ ስል ጎበዝ ነሽ ብርቺ
Далее
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 380 тыс.