Тёмный

የወንድሟን ሚስት የምታሰቃየው ሴት 

Sile HiwotTV
Подписаться 665 тыс.
Просмотров 219 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 213   
@afiyasdmuhammedkumar5893
@afiyasdmuhammedkumar5893 5 месяцев назад
ሚስት ማለት ሁሉ ነገር ናት እህትም በህትነቷ❤❤❤
@orocell2369
@orocell2369 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@eimanlove
@eimanlove 5 месяцев назад
የኔ ታሪክነዉ ከይሲናት የሚስትየዋ የዋህነት ልክእደኔናት የዋህነት ዝምታየ ጎዳኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MahletGiday
@MahletGiday 5 месяцев назад
ለዚህ እኮ ነው ትዳር ስትይዙ እራቅ ያለቦታ ኑሩ የሚባለው ቤተሰብ ምንም ቢሆን በልጆቻቸው ትዳር ምንም ማይመስላቸው ከማመሰቃቀል ማይቆጠብው አሉ ለዚህም በትዳር ውስጥ ጣልቃ እንዳይገብው እራቅ ያለ ቦታ ኑሩ የሚባለው ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይጠብቀን አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
@AsnakechMisganaw
@AsnakechMisganaw 5 месяцев назад
Ene kewondime mist gar 1amet ke2 wor norialehu gin betam pc nen! Deginet leras new nege enen yemigetimegn bemn awukalew ehtoch lerasachihu stlu deg hunu
@Kedija-t9w
@Kedija-t9w 5 месяцев назад
የደረሰበት ያቀዋል አይ ሴቶች ልቦና ይስጠን😢😢😢😢😢
@TegseteGberemesekeli
@TegseteGberemesekeli 2 месяца назад
ጎበዚባል ትክክለኛፍቅር እዮነው እዮ ለብዙኦች ትምርት ነው ላልገባቸው ❤
@mekdfkrr
@mekdfkrr 5 месяцев назад
ደስ የሚል ባል❤❤❤❤❤❤
@Hana1998-gb5le
@Hana1998-gb5le 5 месяцев назад
❤Pp
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር 5 месяцев назад
ጀግና ባል አይነት መርዝ እህት የሚገባት ይህ ነው
@Hameremedia21
@Hameremedia21 5 месяцев назад
ሁሌም መልካም ሁኑ ወይ ግን ክፋቷ😭 ወይ ቤተሰብ ግን በጣም ካባድ ነው ቆንጆ ሆና እንዲህ ክፋት ይሄ የሶፋ ጫርቅ አለኝ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 5 месяцев назад
ባለጌ ሲጀመር ቤተስብ በሩቁ የወንድሜ ቤት ነው የእህቴ ቤት ነው አይስራም ትዳር ነው ሚስትም ስለ እህቱ መናገር አለባት ካሉ መናገር ደጃዝማች ይቀራል መከባበር ግዴታ ነው ደሞ እህት በወንድምዋ እሚቀና ስው ከመግደልም አይተናነስም ምን አገባት እህት ተብየው አሳዳጊ የበደላት እግዚአብሔር አትፈራም
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 5 месяцев назад
የባል እሀት የደረሰበት ያውቀዋል
@ktube8920
@ktube8920 5 месяцев назад
በወንድማቹ ሚስቶች የምቀኑ ሰዎች ምንድን ናቹ ከምን ልመድባቹ 🤔 ወንድማችሁን ታገቡታላችሁዴ እኔ 4 ወንድም አለኝ 1 አግብቷል 1ንዱ አጭቷል ግን ምንም አይመስለኝም ደስ ነው የሚለኝ ወላሂ 😢 ከወንድሜ ሚስት ጋር እህትና እህት ነው የምንመስለው ወረቢ ወንድሜ ጋር ስትጣላ እንኳን አባቴ ወንድሜን ነበር ከቤት የሚያስወጣው እሷን አያስወጣትም
@molomolo1828
@molomolo1828 5 месяцев назад
በጣም ነበር የተናደድኩት ነበር እዉነት ትግስተኝ ነች አድናቅሽ ነኝ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 месяцев назад
እህት የሌለው ባል ስጠኝ ብዬ ለምኚክ እህት የሌለው ስለሰጠኸኝ አልሀምዱሊላ ጌታዬ እቺ ጨምላቃ 😅😅😅😅
@فاطمةفردوس-س1ز
@فاطمةفردوس-س1ز 5 месяцев назад
የኔአቃጥላልደፋኝነው
@ktube8920
@ktube8920 5 месяцев назад
​@@فاطمةفردوس-س1ز አታጋጫትምዴ 😂😂
@فاطمةفردوس-س1ز
@فاطمةفردوس-س1ز 5 месяцев назад
@@ktube8920 ውይማጋጨት እኔንይበልጡኛልአገርቤትምአዲቱአረብአገርምአድቱከባሌሊያፋቱኝነው ባልወልድኑሮአግቡትእላቸውነበርግንምንላድርግወልጃለሁአላህአሳድጎለቁምነገርያብቃልኝእጂ
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 5 месяцев назад
​@@فاطمةفردوس-س1زታገሽ ሂወት ለተናዳጅ አትሆንም
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
😂😂😂
@tgabab6759
@tgabab6759 5 месяцев назад
ጀግና ወንድም ነው ለሚስቱ ክብር የሚሰጥ ባል አያሳጣችሁ መፅሀፉም እናትና አባት ትቶከሚስት ጋር ይሆናል ብሎአል እንኳን እህት ወንድም
@hanichobekele
@hanichobekele 5 месяцев назад
ወይ የባል እህት ምድናቸዉ😮😮😮
@Kedija-t9w
@Kedija-t9w 5 месяцев назад
ሲኦል😢😢😢😢
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 5 месяцев назад
ሴጣን ይቀናል በነሱ 😢😢😢
@iossusn1116
@iossusn1116 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 5 месяцев назад
ሸይጣን ናቼው የኔም አሉ በተለይ አንደኛዋ 😢😢😢 የሸይጣን አለቃ ናት ኤጭ
@MadinhRr
@MadinhRr 5 месяцев назад
ወይኔ ትግስት እኔብሆን አልታገሳትም😢😢❤❤❤ግን አልሐምዲሊላ የባሌ እህቶች ይወዲኛል
@SoviAlhamli
@SoviAlhamli 5 месяцев назад
የኔ፡ጀግነ፡በል👍👍🌹
@ZeharaMohammed-n4i
@ZeharaMohammed-n4i 5 месяцев назад
የባል ቤተሠቦች አዛ ናቼው አኡዙቢላ ኢንሻ አላህ እኔ ሣገባ የባሌን ቤተሠቦቺ ካልወደዲኝና ካላከበሩኝ ወላሂ እቤቴ አላሥደርሣቼውም ሆ እኔ ለዚቺ ተቃጠልኩኝ 😡
@MohammedShefa-z2g
@MohammedShefa-z2g 24 дня назад
አንቺን ያገባ አሳዘነኝ
@DfhvfGjjgff
@DfhvfGjjgff 5 месяцев назад
ዋዉ ደስ እሚል ነዉ❤❤❤❤❤
@ኪያኤኪያኤ
@ኪያኤኪያኤ 7 дней назад
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 5 месяцев назад
ግን ሚስት ከህት ትበልጣለች 😅?
@eskedarabera6863
@eskedarabera6863 5 месяцев назад
Betam
@MeqdiFikir
@MeqdiFikir 5 месяцев назад
youtube.com/@MeqdiFikir?si=WnqYQm1AacEODYYo
@Mary-un5ji
@Mary-un5ji 5 месяцев назад
አዎ.ትበልጣለች.ማንም.ካገባ.ቤተሰቡን.ይተዋል.ከሚስቱም.ይጣበቃል.ይላል.ቃሉ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 месяцев назад
እረ ባክሽሽሽ
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 5 месяцев назад
አረ😂😂😂😂​@@Mary-un5ji
@Paphi-gb9tf
@Paphi-gb9tf Месяц назад
የባል እህት ኡፍፍሰ እኔም አሰቃይታኜለች😢
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 месяцев назад
ይችን መንቃራ በጥፊ እጩየ የውጂ የምጥላት ሆ ስይጣን😅😅😅የኔ እናት ሚስቲቱ ስታሳዝን😢
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 5 месяцев назад
ባልየው ግን ጎበዝ ንው ባል ማለት አንደዚህ መሆን ኣለበት ቆራጥ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 5 месяцев назад
የሀበሻ ክፋት የተለየ ነው
@maheltedega-qk9jn
@maheltedega-qk9jn 5 месяцев назад
ወይኔ ትእግስቱን ስጠኝ
@mayamuller8741
@mayamuller8741 5 месяцев назад
እንደኔ እሱን እንዳይከፍ ብየ ቁጭ
@AkraamSs
@AkraamSs 5 месяцев назад
እረገጣት ነበር እኔ ብሆን
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 5 месяцев назад
😂 ይሻላል
@shhsshjjd8510
@shhsshjjd8510 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 5 месяцев назад
የኔ እናት በእዉነት በጠም ጥሩሰው ብርቺ እሺ እናቴ ጥሩሰው 💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🆗🅰️✅
@MastewalMastewal-sr4yh
@MastewalMastewal-sr4yh 5 месяцев назад
Weyine mestiwa tegstoa tadla ene senti endtftfkote uffffff
@Fafi42
@Fafi42 5 месяцев назад
እስኪ ደምሩኝ ማሮቸ
@GgJj-b9n
@GgJj-b9n 5 месяцев назад
ምርጥ ባልነው መሰዋእት ቢከፈልለትም አይቆጭም ደስየሚል
@samiba8699
@samiba8699 5 месяцев назад
አውነት❤❤❤❤❤❤
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 5 месяцев назад
ደሰየሚል ባል❤
@ygfvggu5490
@ygfvggu5490 25 дней назад
እህትየዋን እኔ ብሆን በጥፉነው እምላት
@alain-vw8us
@alain-vw8us 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 5 месяцев назад
ባል በበኩል የምትሉ ሴቶች ግን እናተምኮ በወንድሞቻችሁ በኩል የባል ዠመድ ነው የምትባሉት እኔ ግን አይቶቸን ስወዳቸው ወላሂ እነሱም ሴቶች ያቻችለን ነው የሚባለው❤❤❤❤❤❤
@saraendis
@saraendis 5 месяцев назад
እህትዮ ምንአይነት ትላም ናት
@አህላም-አ1ወ
@አህላም-አ1ወ 5 месяцев назад
እኔ፡አገቶንብየነዉ፡እምገላግላት
@Mohammed-ez5fw
@Mohammed-ez5fw 5 месяцев назад
ደሜን አፍላቸው ያንሳው😢😢😢😢
@JooklJookl
@JooklJookl 5 месяцев назад
ጉድበልጎደር🤔🤔🤔🤔😂😂😢😢
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 5 месяцев назад
ሶስቱም ተዋናዮች ጥሩ ገፀ ባህርያት ተላብሰው ተጫውተል:: እህት የተባለችው ይህ ክፉ መጥፎ ባህሪ ለምዶባት እንዳይቀር ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅባታል::
@kedjakedye8750
@kedjakedye8750 5 месяцев назад
Eni bhon agachatalehu ante tebkegn yareb 😅
@hellenayele1137
@hellenayele1137 5 месяцев назад
ጀግና ባል ነክ እፍ
@AsnakechMisganaw
@AsnakechMisganaw 5 месяцев назад
Deginet leras new
@ItaferawGetachew
@ItaferawGetachew 5 месяцев назад
😢😢😢😭😭😭
@SukiteJamal
@SukiteJamal 5 месяцев назад
.መልከም በል መልከም ሚሲት ኢህቱ ጊን
@Yeroonkoo
@Yeroonkoo 5 месяцев назад
Ye wndme ihet negn alech lijitwa😅
@TeshomachalaChala
@TeshomachalaChala 5 месяцев назад
Eraa jaknaa lakki new hii gabatal
@comcell7506
@comcell7506 Месяц назад
😢😢😢😢🙆🏿‍♂️🙆🏿‍♂️🙆🏿‍♂️😳😳😳
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 5 месяцев назад
Auzubillah Min ayinati kibri bissi nati
@Dinko-c2o
@Dinko-c2o 5 месяцев назад
❤❤❤😢😢
@SuzanaMussie-e7e
@SuzanaMussie-e7e 5 месяцев назад
Mahi yene konjo
@Prp-he3b
@Prp-he3b 5 месяцев назад
Merenn nesh Enabehonn betefe new yemlate kibrebis
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 5 месяцев назад
አወ እዉነትነው ዋው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕🅰️✅
@Desta-c3y
@Desta-c3y 20 дней назад
😂😂😂
@CellCell-xv1ts
@CellCell-xv1ts 5 месяцев назад
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@መድናሀብታሙ
@መድናሀብታሙ 5 месяцев назад
እኔብሆን አሶልቃትነበር
@CaltuDaba
@CaltuDaba 5 месяцев назад
Hoooo guud now balewgin jagnanow
@LidJesus
@LidJesus 5 месяцев назад
I say some mistake so I have to comant Your wife say for you go take shawor I make for you joice you say OK but you are where on you hand watch so tha is not correct
@FeruzAbdulsemed
@FeruzAbdulsemed 5 месяцев назад
Isu gin yemechegn
@abiyahabiyah2976
@abiyahabiyah2976 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሪችፍቅር
@ሪችፍቅር 5 месяцев назад
እኔ ግን ትግስት የለኝም አጣምሚሽ እጀን እሰጣለሁኝጂ🤣🤣🤣🤣👊👊👊👊
@Alem-tp8kh
@Alem-tp8kh 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@berhanubogale9769
@berhanubogale9769 5 месяцев назад
ምን አይነት ሰው ነች ፈጣጣ ደፋር ነሽ ሂጅና ቤትሺን ፈልጊ ስታስጠላ
@AshrakaAli
@AshrakaAli 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂 26:27
@UryhdRhyt
@UryhdRhyt 5 месяцев назад
አሰመሳይ ሚሰት ነች አታሶጣትም
@NetsanetDejene-m2i
@NetsanetDejene-m2i 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaez-vh6qq
@uaez-vh6qq 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@batebatebate-z3t
@batebatebate-z3t 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@uaedxb6960
@uaedxb6960 5 месяцев назад
እኔ ግን አንዳድ እህቶች ትገርሙኛላችሁ አታገቡት ነገር ምን ጉድ ናችሁ ህይወቱስጥ ገብታችሁ የምትበጠብጡት የራሳችሁን ህይወት ኑሩ ነገም የናንተ የባላችሁ እህት አለች ማንም የዘራውን ነው የሚያጭደው አትገማጨጩ ነሰው ትዳር ውስጥ ገብታችሁ ገመጨጩች
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 5 месяцев назад
እሱም ለምን እህቱን ሞራኗን ይነካል
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 5 месяцев назад
ጨምላቃ ናት ባለጌ ስዲ ጠንካራ ወንድ ነው
@millenmebrahtu6513
@millenmebrahtu6513 5 месяцев назад
Betaemir ye bal ehit bet wist gebach maleg sbiso dedeb bal kehone yidarish yifersal
@MehamedSiraj-i8i
@MehamedSiraj-i8i Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Masii2284
@Masii2284 5 месяцев назад
jasbaa 👎👎👎👎👊👊👊👊
@CanterAbozaid
@CanterAbozaid 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@EteneshSolomon-bl4vw
@EteneshSolomon-bl4vw 5 месяцев назад
𝙹𝚎𝚐𝚎𝚗 𝚋𝚊𝚕𝚎 𝚎𝚍𝚎 𝚗𝚎𝚠 𝚋𝚊𝚕𝚎 𝚖𝚊𝚕𝚝𝚎❤❤❤❤❤
@EyobHirpa
@EyobHirpa Месяц назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 5 месяцев назад
ይቅርታ አድርጉልኝ እደህ ብትናገረኝ ፀጉሯን ይዠ ነዉ የምጎትታት😂😂😂 የምን መገላመጥነዉ
@ILovyouwandeya
@ILovyouwandeya 5 месяцев назад
የኔ ብጢ ገትቻት እማ
@Alem-p8p
@Alem-p8p 5 месяцев назад
Enem algetat neber
@ገብርኤል-nc8qk
@ገብርኤል-nc8qk 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@MersalMersal-wc2ij
@MersalMersal-wc2ij 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amane-de9wq
@Amane-de9wq 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 4 месяца назад
😢😢❤❤
@Ethio-ew5wv
@Ethio-ew5wv 18 дней назад
😂😂😂😂😂
@AkraamSs
@AkraamSs 5 месяцев назад
እደዉ ከቤተሰብ እርቆ መኖር የሚአክል የለም
@Wjhjo
@Wjhjo 5 месяцев назад
ተመስገን የባሌእህቶች ሥወዳቸው እነሱምሢወዱኝ ይለያሉ በፍቅርነውየምንኖረው ❤❤❤❤❤❤❤❤ተመሥገን
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
የባል እህት ከባድ ናት ሲባል ተረት ብቻ መስሎኝ ነበር ላካ እውነት ነዉ😂😂እኔም እኮ ግን ወንድሞች አሉኝ ጌታ ሆይ መልካም ሰው አድርገኝ🙏😊
@Mstawte
@Mstawte 5 месяцев назад
ኧረ የወድም ሚሥት ማለት ሑለተኛ እናት ማለት ናት እኛ የወድሞቻችንን ሚሥት በጣም ነው የምንወዳቸው እነሡም ይወዱናል በተለይ የትልቅ ወድሜን ሚሥት እደ እናቴ ነበር የማያት አሑን ሞተችብን እግዚአብሔር ነብሷን ይማረው የኔ ውድ እቀብሯ ላይ እኳን ሣልውል ቀረሑ ሥደት ሑኘ 😭😭😭😭😭
@HalimaHalima-y1f
@HalimaHalima-y1f 5 месяцев назад
እረወላሂእኔሶስትወንድሞችአሉኝሶስቱምሚስትአላቸውግንበጣምነውየምወዳቸውእነሱምእንደህትምሆነእንደጓደኛነውየምንተያየውውድድነውየማደርጋቸው
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Месяц назад
ወላሂ እኔም የወድሞቸ ሚሥቶችየ3ቱም በምንም አልገልፃቸዉም ❤❤❤ ልዩናቸዉ እኔ የሆየመነጫነጭ አመልአለብኝእና ወድሞቸ ሲቆጡኝ እነሡን እሚቆጣቸዉሥ ሙቸነዉእምወዳቸዉ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 5 месяцев назад
😢😢ከባሌና ከልጀ የለያየችኝ የባሌ እህት አለያየችኝ
@ILovyouwandeya
@ILovyouwandeya 5 месяцев назад
አይይ እህቴ የኔ እድል ገጥሞሻል ልቤን ሰብሯው እኖራለሁ ልጅ አለ አባት እያሳደኩኝ
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 5 месяцев назад
😢😢😢
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 5 месяцев назад
ለምን ድነው ክፉ የሚሆኑት😢
@eimanlove
@eimanlove 5 месяцев назад
እኔም በህቱምክኒያተት ተፋተናል
@Laila-d3b
@Laila-d3b 14 дней назад
ስለሚቀኑነው​@@fhggfhjj7721
@TsehayNugatu
@TsehayNugatu 5 месяцев назад
ጂል እህት ሚስትህ ጋር እኩል አርገኝ ትላለች አሉ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
😂😂😂
@sabadesalegn2038
@sabadesalegn2038 4 месяца назад
አይገርምም😏
@assefawondie8299
@assefawondie8299 5 месяцев назад
እንደዚች ካለ እህት ከሳይጣን መዛመድ ይሻላል.
@Hayatmohammed-v9k
@Hayatmohammed-v9k 5 месяцев назад
እህ ሥታናድድ እኔብሆን እዘለዠላትነበረ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 5 месяцев назад
ይቺ እህት ሳትሆን መርዝ የእንጀራ እናት ናት ባለጌ
@HayutiHassen-x8p
@HayutiHassen-x8p 5 месяцев назад
ውይይይ አይጣል ነው አንዳንድ ሰው መስለው ሰይጣኖች 😢😢😢😢
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 5 месяцев назад
አምላኬ ከዚህ እህት ይጠብቀኝ 😢😢😢
@bezalove558
@bezalove558 5 месяцев назад
❤❤❤
@marysam9193
@marysam9193 5 месяцев назад
ስንት አይነት ባለጌ ሰው አለ ስድ ናት ወራዳ ከአልጋ ሲሏት ከምድር አሉ ።
@FjjhgRgf
@FjjhgRgf 27 дней назад
ከባሌ እና ከልጄ የለያየችን እህቱ ነች የኒ ታርክ ነው በስድት በናፍቆት ተስቃዩሁ 😢😢😢😢😢😢
@mek5438
@mek5438 27 дней назад
ማንም ሰው ሚስትም ሆነ ባል ሲያገባ የሚያገባውን ሰው ብቻ ነጥዬ ነው የማገባው እንጂ ቤተሰቧን ወይንም ቤተሰቡን አይደለም በሚል ስሜት የምታገቡትን ሰው ቤተሰብ የማወቅ ዕድል ካገኛችሁ የግላችሁን ጥናት ለማድረግ አትቦዝኑ። ዕድሉ ከሌላችሁ ያላችሁ አማራጭ ከመልካም ቤተሰብ የወጣች ወይንም የወጣ እንዲገጥማችሁ መጸለይ ነው። ብታምኑም ባታምኑም ጋብቻ ላይ ቤተሰብ ሲበዛ ትልቅ አስተዋጽኦም ሆነ ተጽዕኖ ያደርጋል።
@AasfZxc
@AasfZxc 2 месяца назад
ወይኔ የሚስትዮዋ ትእግስት የሚገርም ነዉ እኔ ብሆን ፀጉሯን እየጎተትኩ ነዉ የማስወጣት
@HabasiKhaiyta
@HabasiKhaiyta 5 месяцев назад
betam Mesekin Bal Aalat Tebareke ሚስትዮው ጭምር የዋህ ነች እንድህ ኣይነቱ እህት ይሰውረን
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v 5 месяцев назад
የኔውድ የባሌእህት እደት እደምወደኝ ተመሥገን❤❤❤❤
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 5 месяцев назад
አትሻብኝ ባድስ መፈስ ወደ ስራ ብላ ወደ አልጋዋ ና ብላ ጎተተችው ቱ ሴት ይጠይቃልደ ወንድን😅😅😅
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 5 месяцев назад
ዴስ ሲል ባልየው ❤❤❤❤መሆን አለበት
Далее
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 709 тыс.