Тёмный

"የዋሻዋ ጽላት" ለገዳዲ ኪዳነ ምሕረት// 1000061760486 ንግድ ባንክ ለገዳዲ ቅ/ኪ/ምሕረትና መንበረ ኢየሱስ 

Quanquayenesh Media
Подписаться 498 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
እኛ አናውቅበት ብለን እንጂ እግዚአብሔር ተዝቆ የማያልቅ ብዙ ፀጋ ነው የስጠን ተመስገን
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 года назад
♥ስለማይነገረው ስጦታው እግዜአብሔር ይመስገን ♥ እልልልልል እልልልል እልልልል በእኛ ዘመን ክፉውንም ጥሩም ነገር እያየን ስለሆነ ቸሩመድአኒአለም የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ለእኛ ለኢትዮጵያውያኖች በፀበል እየተገለጸ ስለሆነ ክብርና ምስጋና ለፈጣሪያችን ይሁን !!!!!!!!!!
@user-rh6jg7qo5u
@user-rh6jg7qo5u 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 года назад
መምህር ደረጀ ነጋሽ ዘ-ወይንዬ እግዜአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ሁል ግዜ ለእኛ ኢትዮጵያውያኖች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባለማእተብ ምእመናን በሀገርም በውጭም ላሉት ይህንን ድንቅ እንድናይ ስለምታደርግ በተጨማሪ እናመሰግናለን ""መምህር ይህ የእኔ አስተያየት ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ ከካቴድራል ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቢባል አመሰግለሁ !!!!!!!!!
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 года назад
ደጅሽን ለመርገጥ ያብቃኝ ኪዳነ ምህረት ከበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 года назад
ለደጁ ያብቃን አሜን የቅዱስ ዮሀንስ በረከቱ ምልጃው ይደርብን አሜን ፫
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 года назад
ወይ የ አግዚአብሔር ቸርነት ለደጁ ያብቃን አቤቱ ለሀገራችን አብቃን ሀገራችንን ጠብቅልን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
ሀገራችን ገብተን ለንሰሀ ሞት እንዲያበቃንና የአባቶቻችን በረከት እንዲደርሰን እንድንጎበኝ እርሱ የድንግል ማሪያም ልጂ ይርዳን አሜን ፫
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 года назад
ፅፁብ እግዚአብሔር ከበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን አባቶቼ ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl 2 года назад
በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ፀጋውን የብዛላቹ የእናታችን የእመቤታች የብፅያት የቅድስት ድንግል ማሬያም የአስራቷን ሀገር ትጠብቅልን ለበረከቷ ለቤቷ ታድርስን አሜን አሜን አሜን🙏🏾🤲🏿💙💛❤💙💛❤💙💛❤😭😭
@agerazanaw9717
@agerazanaw9717 2 года назад
እግዚአብሄር ሆይ ኢትዮጵያን ማርልን ለህዝቦቿም አንድነትን ስጠን ስለመረጥካቸው ፃድቃን ብለህ ይክፉ ዘመን አሻግረን
@aserasder7272
@aserasder7272 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ምህራችን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰኝ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
እግዝአብሔር ይመስግን እመቤታችን ምስጋና ይድረሳትን እርስዋ የሰጠን የዘለዓለም አባት ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስግና ይደርስው አባቶቻችን ጻዳቃን እንደተሰጣቸው ጰጋ ምስጋና ይደርሳቸው ኪዳን ትምሕርት እናቴ ለደጃ ታብቃን
@helenhusen5822
@helenhusen5822 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከኛጋር ነው እግዚአብሔርን ማግኝት የሚሻ ልብ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲሀን መመለስ ብቻ ነው በየጊዚያቱ ሀይሉን ማዳኑን ፍቅሩን ጥበብን ይገልፃል አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስንና ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን 👏👏👏
@agerazanaw9717
@agerazanaw9717 2 года назад
የእግዚአብሔር ስም ይመስገን
@saraabraha9997
@saraabraha9997 2 года назад
Father you are weandrful orthodox church for ever
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hiathiat8477
@hiathiat8477 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@danikebede2209
@danikebede2209 2 года назад
Amen amen amen
@kidistgetachew9912
@kidistgetachew9912 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናተምለዚህ ክበርያበቃቸሁ የተባረካችሁ በረከታች ይደረብን ለደጂዋ ያበቃን የቀድሳን በረከት የባርከን ለደጂዋ ያብቃን ይህንን ለአሳወቃችሁ ምህር ደረጀ እንዲሁም አባቶቼ ወንም አሀቶቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃለሂወት ያሰማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
ፀጋውን ያብዛላቹ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ይስጥህ ዳይቆን ደረጃ ዘ ወይንዪ ብዙ ጋዳማትን አስተዋውቀህልና
@tiruassefa5619
@tiruassefa5619 2 года назад
I’m
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 2 года назад
እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p 2 года назад
አሜን የማምላክ በረከቷ ጥበቃዋ አይለየን ለደጇ ታብቃን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 года назад
ተመስገን ለቦታዉ ያድርሰን በፍቃዱ ያቆይልን አሜን፫
@samicell1577
@samicell1577 2 года назад
Anen amen amen
@nuhaminbezabeh8851
@nuhaminbezabeh8851 2 года назад
Amennnnnnnnn eleleeeeeeeee yene enat
@amleworkketema5211
@amleworkketema5211 2 года назад
Amennn egziyabhare amelak yesetelen kale hiwoten yasemalen yagelgelot edemiachun yarezemelachu
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 года назад
ልዑሌ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@simetube
@simetube 2 года назад
ልኡሌ ኡኡኡፉፉፉ እኔስ ያተ ዝማሬ ❤❤❤
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
ቢያዩት ቢያዩት የማይጠገብ ቅዱስ ቦታ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እኔንም የበረከቱ ተካፋይ እንድሆን ቅዱስ ፉቃዱ ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@meselutadesse1139
@meselutadesse1139 2 года назад
Amen Amen Amen Enate Kidane Miheret Misgana ygbash
@Zetsion
@Zetsion 2 года назад
መምህር ደረጀ ሊቀ መዘምራን ሉሌ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@meareggebre5532
@meareggebre5532 2 года назад
ወዉ እዴት ደስስስስስ ይላል እግዛብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ቅድስት ክዳነ ምሕረት ደጅሽን ለመርገጥ ያብቃን
@kidistgetachew9912
@kidistgetachew9912 2 года назад
አሜን መምህር ደረጀ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
በረከታችሁ ይደርብን በእውነት ቅናት ያዘኝ
@birtukandessie9672
@birtukandessie9672 2 года назад
በጣም እናመሰናለንኑሩልን የቻልነውን እናደርጋለን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 2 года назад
ይሄን ያደረገ አምላካቸን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህሮቻችን አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን ።
@danikebede2209
@danikebede2209 2 года назад
Amen
@AbTube21-z8g
@AbTube21-z8g 2 года назад
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችችሁ በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድም በጤና ያኑራችሁሁሁሁ👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 года назад
አሜን አሜን
@Wise888
@Wise888 2 года назад
Elelelelel esay Ledegwa tabikan Enatachen kidest dingle MARIAM.
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 года назад
Egziabher yimesgn betam des yilal denek bota newu yanate berket yidersen amen 🙏🙏🙏
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 2 года назад
Amen Amen Amen EGzABHER Ethiopia oill Ethiopian people yebarek I LOVE This store
@asnakechashenafi2424
@asnakechashenafi2424 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ለድህነት ያብቃን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 года назад
አሜን ተባረኩ
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 2 года назад
አሜን አሜን በጣም እመሰግናለን እድሜን ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 2 года назад
አሜን ከበረከቱ እንድንሳተፍ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋው ያቆይልን አሜን በረከታቹ ይደርብን ።
@agerazanaw9717
@agerazanaw9717 2 года назад
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
@tjf1586
@tjf1586 2 года назад
Eeeellllllllleeeeelameeeeeeeen
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 года назад
እድሜይስጥልን ያብዛችሁ ተባረኩ፣
@khankpk8346
@khankpk8346 2 года назад
በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 года назад
ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድማችን ጥሩ አቀራረብ ነው እመብርሀን ለደጇ ታብቃን አገራችንን ሠላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 года назад
ፀጋውን ያብዛላችሁ እመአምላክ በምልጃሸ ሀገራችንን ሰላም አድርጌልን መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እረጅም እድሜን ያድልልን
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 2 года назад
ኡፍ ምን አይነት የተቀደሰ ቦታ ነው ደሰስ ሲል ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን ጸጋውን ያብዛላቹ
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 года назад
የመምህር ደረጀን ፕጅ ሸር አርግልን መምህራችን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 года назад
እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዉ
@abebabereket7468
@abebabereket7468 2 года назад
አሜን በረከቱን ሰለምታካፍሉን እናመሰግናለን ድካማችሁን እግዚአብሔር አምላክ ዪክፈላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 года назад
tadlachu ere lakuln xebelu sew ager nen yalen 👏👏👏
@naodawet977
@naodawet977 2 года назад
Wd yetewahdo ljoch lehulachum kal hiwet yasemaln
@masrycollection5117
@masrycollection5117 2 года назад
Amen Amen Amen
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 года назад
እግዚአብሔር ስራህ ድቅ ነው እናታችን ኪዳን ምህርት ለደጆሽ አብቃ መምርችን ዘማሬ ሉሊ ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን አሜን
@metsehetsandyhun744
@metsehetsandyhun744 2 года назад
Egzabehr yagelegelot zemnichun yabzlhu
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 2 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🙏
@fikrtealemu7661
@fikrtealemu7661 2 года назад
ቦታዉን በመርገጤ እግዚያብሔር ይመስገን
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 2 года назад
አቤቱአምላካችንሆይያአንዲነታችፍቅራችንወደትሄደ
@brtukanmegrsa8576
@brtukanmegrsa8576 2 года назад
❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
መምህር ንኳን ደህና መጣህ
@tewodroskesto8408
@tewodroskesto8408 2 года назад
Eigziabher ymesgen lesu mn ysanewaln befb post btadrgut ymeretal sher lemadreg
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 года назад
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን የነሱ አምላክ ይቅር ብሎ አገራችንን ሰላም ያርግልን☝
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 года назад
መምህር ደረጄ እንኳን አደረሳችሁ ! በጣም ዘግይተሃል ተወልደህ ባደክበት ከተማ እስከአሁን ሳታስተዋውቅ ቆየህ አሁንም አረፈደም ፣ የኢየሱስ ቤተክርስትያን ማንም የሚያስተዋውቅ ሰው ባለመኖሩ ይቆጨኝ ነበር ፣ በጣም ደስ ብሎኛል ተባብረን ቤተክርስትያኑ እንዲታደስ እንጣር ። እኔ እንኳን ሳውቅ የለገዳዲ ምንጭ እብድ ከሌላ ቦታ መጥቶ ምንጩን ጠጥቶ የዳኑ ሁለት ሰዎችን አስታውሳለሁ ፣ አበበ ኢረና የሚባል እና ሰይድ የሚባሉ አስታውሳለሁ ።
@derejenegash7005
@derejenegash7005 2 года назад
Hiruth አመሰግናለው። ሲጀምር የተወለድኩት ሾላ የካ ሚካኤል ነው። የመወለድ ጉዳይ ሳይሆን ቤተክርስቲያን አንዲት ስለሆነች ከጠረፍ ጠረፍ እየሰራን ነው። የዋሻ ኪዳነምህረትን ጉዳይ ከ 7 ዓመት በፊት በገዳማት ታሪክ ቁጥር 6 ላይ ሰርቸዋለው። ሁሉም ነገር እርሱ በፈቀደው ቀን ነው የሚሆነው። ስለዚህ እኛ ከአወቅንበት ጊዜ ጀምሮ ለበጎ ነገር እጃችንን እናንሳ።ያክብርልኝ።
@amarikgeto791
@amarikgeto791 2 года назад
ዘማሪ ሉሌ እናመሰግናለ. ከዚህ ታላቅ ቦታ በረከት ያሳትፈን
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 2 года назад
ወገኖቼ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@selammola4499
@selammola4499 2 года назад
Amennn berketachw ayileyen
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
_ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን 💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💚💛❤️💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💚💛❤️💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💚💛❤️💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💚💛❤️_
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen 💞💞💞💞
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@naodawet977
@naodawet977 2 года назад
Slemayneger stotaw Agzabhar ymesgen temesge yekalkidanwa kidenemhretyey ledegwa ef lemerget tabkagn
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 2 года назад
ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽማ በተሰጠችው በቀደመችው በቀጥተኛዋ እርሶ ወርቅ ሆና ልጆቾ እንደወርቅ በሚፈተኑባት በኦርቶዶክስ ተውህዶ እንጽና!!!
@mesereteshetu9615
@mesereteshetu9615 2 года назад
ከነቤተሰቦቼ ለደጅሽ ያብቃኝ እናቴ የሙጥኝ ብያለሁ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን የእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት እና የአባታችን ቅዱስ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከቱ ይድረሰን
@mimigenaa293
@mimigenaa293 2 года назад
AmenAmenAmen⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ih4pi9cs4m
@user-ih4pi9cs4m 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳን ቦታውየትነው
@mesereteshetu9615
@mesereteshetu9615 2 года назад
መምህር እንዴት ናችሁ እግዚአብሄር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ ፤፤ያለኝ ሃሳብ ሴቶች እህቶቼ ሻሽ የሚባለዉን መከናነቢያ አያዉቁት እንደሆነ ጠይቁልኝ አደራ ሆን ብለዉ እንደ ሽርሽር መሄድ ያህል ፀጉር ቤት ሄደዉ የተቀደሰ ሥፍራ ለይ መገኘት ተገቢ ነዉ ትላላችሁ ይቅር በሉኝ አደራ የተሰማኝን ነዉ
@mazetube8415
@mazetube8415 2 года назад
መዝሙሩ ምነው ዘፈን ሆነ?? ቢስተካከል። ከእመቤታችን እና ከቅዱሳን ሁሉ ፀጋ በረከት ይደርብን!!
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 2 года назад
እስኪ ያንችን መዝሙር ላኪልን
@birtukandessie9672
@birtukandessie9672 2 года назад
መምህር ሉሌ መቼም የማታሳዪን ገዳምቦታ የለም
@birtukandessie9672
@birtukandessie9672 2 года назад
እግዛብሄር ያክብርልኝ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስ አለኝ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን አደራ ግን ቅድስት ቤተክርስቲያንን እያፈረሳቹ ካቴድራል የሚባል የካቶሊክ አዳራሽ የጣኦት ቤት አትስሩ በፈጠራቹ
@elsabetabebe3488
@elsabetabebe3488 2 года назад
tamsegane bewontie Eidlgeche nane
@hiathiat8477
@hiathiat8477 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@danikebede2209
@danikebede2209 2 года назад
Amen amen amen
Далее